ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia: በእርቅ ማእድ የዝነኛዉ አርቲስት ሰለሞን ተካ ድፍን ከተማዉን ያነጋገረ የትዳር ሕይወት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2019
  • Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

ความคิดเห็น • 152

  • @saramekonen6760
    @saramekonen6760 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አድናቂህ ነበርኩ አሁን ደግሞ በአስተዋይነትህ ፥ በሐይማኖት አክባሪነትህ፥ በመልካም ባልነትህ እንዲሁም በመልካም አባትነትህ የበለጠ አከበርኩህ ፈጣሪ የልጆችህን ፍፃሜ ያሳምርልህ፡ ትዳርህን ይባርከው ።

  • @meseretabel8084
    @meseretabel8084 5 ปีที่แล้ว +6

    እውይ ጋሽ በጣም ነው የማከብሮት የምወዶት💖💖 በጣም እድለኛ ኖት በዚህ እድሜው ልጅ ስላሎት ኑሩልን አሁንም ገና ወጣቶ ኖት የህይወት ታርኮት በጣም አስተማሪ ነው እራሴን ዞር ብዬ እንዳይ አድርጎኛል 🙏

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ምርጥ አባት ናቸው ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ ትልቅ ምክር ነው ሳታገቡ እድሜያቹ የሄደባቹ አስቡበት እግዚአብሄር ይመስገን እኔስ በልጅነቴ አግብቼ አለሜን እየቀጨሁ ነው

  • @mariytesfiaya6206
    @mariytesfiaya6206 5 ปีที่แล้ว +8

    ጋሽ ሰሞን ለሰጡን ምክር እናመሰግናለን ።ይህ መልክት በብዛት የሚመለከተው በአረብ አገር የለን እንስቶችን ነው.ግን ስለሁሉም እግዚአብሔር ትልቅ.ነው

  • @alemmarsh2147
    @alemmarsh2147 5 ปีที่แล้ว +11

    ባለቤትህ እድለኛ ናት ዛሪ እኮ እኩያም ቢገባ ብዙ ነው መዘዙ አተ የተባረክንህ

  • @messimessi6672
    @messimessi6672 5 ปีที่แล้ว +5

    ጋሽ ሠልየ አብዝቶ እድሜ ይሥጥህ ኑርልን♥
    ጋሽ ሥሌ ያንተን እድሜ ያውርሰን

  • @raditiraditi5194
    @raditiraditi5194 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ሰለሞን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን ወዉነት

  • @ilmaanagaro978
    @ilmaanagaro978 5 ปีที่แล้ว +3

    ፕሮግራማችሁ አዝናኝ ነው እንወዳችሗለን። ጋሽ ሰለሞን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሃለን።

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 ปีที่แล้ว +7

    እርቆች ከምርጥ ከምንወዳቸው አርቲስቲ እንግዳ አድርጋችሁ ይዛችሁ ስለቀረባችሁ እናመሰግናለን ለአርቲስት ሰለሞን ተካ መልካም ጊዜን ከእግዚአብሔር ጋር እንዲሆኑ ተመኘሁሎት ሰው ከንቱ ነው ሃላፍም ነው ዛሬም የተሻለ ቀን ላይ ኖት እድሜና ጤና ይብዛሎት በርቱልኝ

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 ปีที่แล้ว +36

    እንደ ሰው ትዳር ይዞ ልጅ ወልዶ እያሳሙ ማጫወት እያተመኘሁ ቆይ ዛሬ ቆይ ነግ እያልኩ ሲዳት እድሜዬን እየነጠቀኝ ነው ኡፍፍ ሁሉም ስያልፍ ይቆጫል እውነት ነው

    • @mekdesmaereg1390
      @mekdesmaereg1390 5 ปีที่แล้ว +1

      ትዳር የምወድ ከሆነ ደፋር መሆን ነዉ ችገር እንደሆነ በትዳር እንደዉም ይሻላል ብዙ ሰዉ ግን መጀመርያ ብር ያስቀድማሉ ብር የሁሉ ነገር መሰረት አይሆንም

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 5 ปีที่แล้ว

      You're not a loon. But please hurry up please hurry up and find love that's my advice speciality for mens don't be confused just because there was a lot of women out there beautiful woman unplugged so men's?

    • @hanna8382
      @hanna8382 5 ปีที่แล้ว

      ስደትማ ሁላችንንም እድሜችንን እየሽመጠጠው መጣ

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ጋሽ ሰሌ በቅድሚያ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ አባቴ በጣም ትልቅ ትምህርት እና ምክር ነው ያገኘውት በጣም አመሰግናለው በተለይ ግልፅ ሆነክ እራስክን ሳትደብቅ ስለቀረብክ 10q💞💞💞💞💞

  • @sabrinaftesfa7650
    @sabrinaftesfa7650 5 ปีที่แล้ว +5

    ጋሽየ አይዞዎት ካሁኑ ወጣት እርስዎ ይበልጣሉ ያሁኑ ወጣት ሳያረጂ በጉልበቱ ያረጀ ነው የልጂዎትን አለም ያሳይዎት እንዳይቆጩ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዛቤሔር እርዝም እደሜ ይስጠህ በጣም የምንወደህ አርቲስት
    ሁሉም አርቲስቶቻችን ተባረኩ

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 5 ปีที่แล้ว +5

    ስዎዶት አቤት እድሜና ጤናውን ይስጦት ነገ አድምጬ እመለሳለሁ ታርኩን እርቅ ማዕድ በርቱልን

  • @adeneyoel2266
    @adeneyoel2266 5 ปีที่แล้ว +20

    አቶ ሰለሞን በጣም ነው ደሰ ዬሚሉኝ በተለይ አለሜ ጥርሰ ነቃይ ደሰ ሲሉኝከነግርማ ሞገሳቸው እድሜና ጤናእመኝለወታለሁ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 ปีที่แล้ว +4

    ዋው አርቲስት ሰለሞን በጣም አስተማሪ ነገር ነው የተናገሩ ግልፅነት ቅንነት የተሞላበት ይመቸወት

  • @hannamillion5872
    @hannamillion5872 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ካሽ ሰሌ እኔ ግን በሳይንስ አላምንም በእግዚአብሔር እንጂ ምክንያቱም አብርሃም በምቶ አምስት አመቱ ይሳቅን ወልዷል ሳራም በ90 አመቷ ይሳቅን ወልዳለች ስለሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 5 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ እውነት ነው ይሄው አለን ለማይሞላ ህይወት ከነገ ዛሬ እያለን እድማችንን ጨረስን በስው ሀገር

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ግልፅ ነህ ጋሽ ሰሌ እናመሰግናለን የህይወት ተመኩሮህን ስላከፈልከን እድሜና ጤና ይስጠን ...29 ሁኖኛል በሉ ባል ፈልጉልኝ ቆነጠጡን እኮ ሴት በ25 ሲሉ😀😀😀😀

    • @user-kl3cu2dv2x
      @user-kl3cu2dv2x 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ

    • @tekowameeshtu7914
      @tekowameeshtu7914 5 ปีที่แล้ว

      መቆንጠጥ ብቻ ኮረኮሙን እንጂ ግን ባል የት ልፈልግልሽ ፍላጎትሽም ይጠበቃል ክፍያውን ከቻልሽ ቂቂቂቂቂ

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 ปีที่แล้ว

      @@tekowameeshtu7914 😂😂😂ሰው ክፈ ነው ክፍያ????

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว +1

      30 ሙይና እዲርሻለሁ🙄😁😁😂😎🤗

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 ปีที่แล้ว

      @@ruhamabarkot4802 😂😂😂😂እጅ ነስቻለሁ ጎንበስ ብዬ

  • @user-sk3zd2ld1l
    @user-sk3zd2ld1l 5 ปีที่แล้ว

    _እጂግ በጣም ወሳኝ የሆነ ቁም ነገር ያለው ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ እና ጤና ያድልልን_

  • @rosarichter4927
    @rosarichter4927 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አቶ ሰለሞን ግልዕነትህ እውነት አስተማሬ እና ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር በበረከቱ ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ በጣም አከበርኩህ!!

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ሰሌ እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ይስጥህ በጣም ነው የማከብርህ!

  • @alemtadess3123
    @alemtadess3123 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉ ጋሽ ሰሌ አሁንም እድሜና ጤና ፍቅር ይስጥክ አስተዋይ ግልፅ ነክ!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ሰለሞን በጣም ነው የማደንቀዎት እረጅም እድናጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว

    ዋውው አርቲስት ጋሽ ስለሞን ተካ በጣም ነው የማከብርወት እርጂም እዲሜና ጤና ይስጥልኝ👏👏በጣም ምርጥ ምክር ነው💚💛❤😘😘

  • @rahwahulu890hulu9
    @rahwahulu890hulu9 5 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ሰሌ በጣም ነው የምወድህ ሁሉም ነገር የ ጌታ ፈቃድ ነው ኣትፀፀት።ፈጣሪ ላንተ እና ቤተሰቦችህ እድሜና ፍቅር እና ጤናን ይስጣቹ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ፡ሰሌ፡በግዚሀቤርነው፡ማመን፡ፍሬ፡የሚሰጠው፡ፈጣሪነው፡በድሜ፡ትዳር፡ማዝ፡ጥሩነው፡አናመሰግናለን፡የአርቅ፡ማአድን፡አናመሰግናለን፡ሰሌ፡ልጆችህን፡ፈጣሪ፡ይጠብቅልክ፡አሜን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว +9

    እንኩዋን ደና መጣችሁ እርቅ ማዶች
    እውነት እሄን አርቲስት ስወደው በየቤቱ ስንት
    ጉድ አለ እኔ በ 20 አመቴ የማዳም ስር ወገቤን ቆራርጦ ለቆኝያል እርሶ በ 59 ዓመቶ አክሮባት ይመታሉ እውነት አደነኮት ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሔር

  • @hiwotalemsged4869
    @hiwotalemsged4869 5 ปีที่แล้ว +6

    ሳሚ በጣም አመሰግናለው

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም እህቶቼን አስተምሬ ጨረስኩ
    ግን እኔ ትዳር አላገኘዉም ጊዜ እያለፈብኝም
    ዱአ አርጉልኝ እባካችሁ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኲን ደህና መጣችሁ ምርጦች
    አርቲስት ሰለሞን በጣም ነው የምወደው ታሪኩን ሰምቸ ደግሞ እፅፍለው

  • @user-se2wl3ro7f
    @user-se2wl3ro7f 5 ปีที่แล้ว +2

    ማግባቱንስ ትንሺ እያለሁ ነበር የተዳርኩት እድሜ ለስደት ተራርቀን እየኖርን ነው ስድስት አመታችን
    ኡፉፉፉፉፉ አሁን ግን ምርርር ነው ያለኝ ተሳክቶልኝ ሀገሬ እምገባበት ቀን ነው የናፈቀኝ ወጣቶች ሁነን ሳለ ነገ ዛሬ በማለት ይህው አመታቶች ተቆጠሩ

  • @lilililiaby6261
    @lilililiaby6261 5 ปีที่แล้ว

    ልብ. ያለው ልብ ይበል በጣም አሰተማሪ ነው አቶ ሰለሞን በጣም አሰተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s 5 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ fbሚሴጀር መልእክት መልሱልን ቀጥታ መደወል ለማንችል አድማጮቻችሁ ተወዳጆች ስራችሁ ልዩነው!

  • @user-kp2nb6xj3m
    @user-kp2nb6xj3m 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ሁሉ በጊዜው ሲሆን ነው የሚያምረው ያላገባ ያግባ አሪፍ ነው እኔም 2012አስቤአለሁ

    • @madieditxs9529
      @madieditxs9529 5 ปีที่แล้ว

      ምርጫሽ ውስጥ አስገቢኝ

  • @eyerusalemtekle1147
    @eyerusalemtekle1147 5 ปีที่แล้ว +4

    የይቅርታ ልብ ይኑረን ድንቅ አባባል

  • @marykam
    @marykam 5 ปีที่แล้ว +1

    He is very amazing,all che says is right.Stay blessed

  • @tibebtsehay9306
    @tibebtsehay9306 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው ።ከልብ እናመሰግናለን እግዛብሄር ቀሪውን ዘመናቹሁን ይባርክልን!!!

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 5 ปีที่แล้ว +2

    ሰው ከመጥፎ ባህርዩ መለወጥ ከቻለ ትልቅ ሰው ማለት እሱ ነው።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +5

    አመሠግናለሁ ሳሚ እና እርቅ ማእድ
    ደስ የሚሉ ባለ ታሪክ ናቸው ግን ለሁለተኛ ጊዜ ነው በ50 አመታቸው ያገቡ እና በዚህ እድሜ ብላችሁ ትንሽ ተካበደ ባይሆን የሚስታቸው እድሜ በጣም ትንሽ ልጅ ማግባታቸው እሱ ይገርም ይሆናል
    እና እድሜአቸውም ከታሪካቸው ጋር አይሄድም ብሔራዊ ቴአትር በ8 አመታቸው ማለት ነው የተቀጠሩ ? ስለገረመኝ እንጂ ዋናው ቁምነገር ከታሪኩ ያገኝነው ግንዛቤ ነው።
    በጣም ትልቅ መልእክት ነው በተለይም አሁን ላይ ሰካራም በዝቶአል ትርፍ ለሌለው ነገር ማጨስ፣ መጠጣት ፣ መቃም እነዚህን ሰው ቢተዋቸው መልካም ነው ።
    ከዚህ የበለጠ እሳቸውም ሌሎች ከሱስ የወጡትም ወጣቱን ግንዛቤ መስጠት አለባቸው በቲቪ የማይሆን ፕሮግራም ከሚቀርብ እንደዚህ ቁምነገር ያላቸው ታሪኮች ቢቀርቡ መልካም ነው
    እናመሰግናለን

    • @na-uu5or
      @na-uu5or 5 ปีที่แล้ว +1

      Ahun Eko 59 ametu new siyageba new 50 ametu

    • @heliyemore9395
      @heliyemore9395 5 ปีที่แล้ว +2

      70 ammet maltachew New

  • @sheela4509
    @sheela4509 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ሰለሞን በጣም መልካም ሰው ነው

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 5 ปีที่แล้ว +1

    artistun betam newu miwedewu yene abat E/r elikisohin yatifalih

  • @515mobil2
    @515mobil2 5 ปีที่แล้ว

    መተሳሰብ ጡሩ ነው ምነ ሁሉም ወንዶች እንደሰወ ቢሆን እኔ በቤተሰብ ማሀል እያለቀስኩ ብለምነው በግድ ነው ብሎ ጥሎኝ ሄደ እኔም በስደት ሂወት ነኝ እሱም ይጸጸታል እንዳይጠይቅ ስታገኝ ቀረባት የሚለውን እየፈራ እየተዋደድን በክፉ ቀን እንደተለያየን ቀረን መረዳዳት ጥሩ ነበር ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-so8fg9xv2y
    @user-so8fg9xv2y 5 ปีที่แล้ว +27

    መካሪ ሰው አይጥፋ ለስደተኝችም ይሆናል እኔ ገንዘብ ስስበስብ እድሜየን ጨረስኩት

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 5 ปีที่แล้ว +4

      የኔቆንጅ እንደኔ ስደት አይኑይጥፋ

    • @abyamanaman6099
      @abyamanaman6099 5 ปีที่แล้ว +5

      እኔም

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 5 ปีที่แล้ว +3

      ልክ እንደኔ

    • @fevenn1888
      @fevenn1888 5 ปีที่แล้ว +2

      Ayezosh yeniee konjo open heart and love will find place eshii ? 🤗🤗

    • @hanna8382
      @hanna8382 5 ปีที่แล้ว

      እሱስ መቼ ይያዛል ብሩ እድሜ ብቻ ሚሄደው

  • @rozapk6959
    @rozapk6959 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ እርቅ ማዕዶች በጣም ነው የምወዳችሁ ፕሮግራሙም አሪፍ ነው

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 5 ปีที่แล้ว

    እርቅ ማእድ ፕሮግራማችሁን አድናቂአችሁ ነኝ።ነገርግን ተከታዩን ለማዳመጥ ስፈልግ አታቀርቡም።እባካችሁ ተከታታይ ታሪኩን አቅርቡልን።

  • @jhonchina8430
    @jhonchina8430 5 ปีที่แล้ว

    እድሜ አለማችንን ለምስኪን ቤተሰብ የምንኖርስ ስደተኞችስ ምን ልንል ይሆን ምንም ቢመጣ እኔ አልፀፀትም ሁሉም ነገር ለብጎ ስለሆነ እኔ ከሀገር ከወጣው 15 አመቴ እድሜዬ ወደ 35በአሁኑ ሰአት ተጠጋ እስካሁንም ምንም ጠብ የሚል ንግድ ገር የለም ከመልፋት በስተቀር እና እላችኃለው ሁሉንም እርግፍ አድርጌው ይሄው ብቸኛውን ስደትን አባብላለው እግዚያብሔር ያውቃል

  • @kokolokoo8556
    @kokolokoo8556 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ናቹ ጠፋቹ ውይ እንኳን ደናመጣቹ ናፈቃችሁኝ እኮ ላዳምጥና እመለሳለው

  • @etalemahuawelachew6616
    @etalemahuawelachew6616 3 ปีที่แล้ว

    እኚህ ሰው እኮ በወጣትነታቸው ጊዜ አግብተው ፈተዋል አንድ ልጅ አላቸው አይተውታል። ዘግይተው አገቡ ከሚባሉት ጎራ አይመዘገቡም። ያሁኑ እኮ ሁለተኛ ጋብቻ ነው።

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 5 ปีที่แล้ว +4

    መካሪ አታሳጣን እናመሰግናለን; ግን ልጆች በየትኛውም የእድሜ ክልል ቢወለዱ እግዚአብሔር ባርኮ ካልሰጠ ምን ዋጋ አለው?

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 5 ปีที่แล้ว +3

    ግልፅነት ራሱ ትምህርት ቤት ነው!
    እናማሰግነለን አርቲስት ሰለሞን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ እርቅ ማዕዶች

  • @rediyegeta6233
    @rediyegeta6233 5 ปีที่แล้ว +1

    Ende seliyen atasilekisbin Alex seli yene wedi betam wedewalew pappy enwedikalen yene kesheti😘😘😘

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 ปีที่แล้ว +3

    well come erike mahedwoch

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 ปีที่แล้ว +5

    ምክርህጡሩነው ግንለኔ አይሆንም በ15አመቴአግብቼ ዛሬ በ25አመቴ የ40አመትሴትመስዬልሀለሁ

    • @user-zs5qf9vi7e
      @user-zs5qf9vi7e 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @tekowameeshtu7914
      @tekowameeshtu7914 5 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ የሰውነት አቋምሽን ጠብቂ ከዛ ራስሽን ጠብቂ

    • @cgcgj6403
      @cgcgj6403 5 ปีที่แล้ว +1

      ለምን እህቴ እራስሽን ጠብቂ ለራስሽ ቦታ ከሠጠሽ ጊዜ ከሠጠሽ ደስተኛ ትሆኛለሽም

  • @teddylol8333
    @teddylol8333 5 ปีที่แล้ว +1

    welllll belnal እናመሰግናለን😘😘😘

  • @selamhaile5386
    @selamhaile5386 5 ปีที่แล้ว +2

    My god blessed

  • @user-rn8kg5mj8g
    @user-rn8kg5mj8g 5 ปีที่แล้ว

    Gash Sele betam new yemwedot betam new yemakebrot.tdarotin fetari ybarkilot. yeljwotinm weg mahreg lemayet yabkawot.fetari edimewotin kezih belay rejim yarglot.tena ystot.Betam astemari new.ene yagebawut be 24 amete new balen be 6wer beltewalew tegabten 3wer abren koyen keza ene wede areb ager metawugn befit salagebawu beguadegnnet lay eyalenm areb ager sera neber yanigize tiru yefikir kalatin enlewawetalen silewedefit hiywotachn enawera neber ahun gin yahulu neger besu bekul kertoal yene simet gin yawu new enam balagebawu biye berase ebesachalew yesu tiru asaboch bichegnneten yasresugn neber ahun gin bichagnnet betam eyegodagn new enam ene magbate tetsino asadrobgnal
    Ebakachu mib tmekrugnalachu?

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 ปีที่แล้ว +7

    ምነው ቃኛው ምነው እኝይ ሰውዬ አለሜ ላይ የሚሰሩት ሰውዬ አይደሉ እንዴ 🙄😉

    • @user-kt9ot5ew4k
      @user-kt9ot5ew4k 5 ปีที่แล้ว +1

      አዎናቸው ሀበሻቢራላይም እሚጨፍረውእሱነው የሽማግሌ ቅብጥብጥ

    • @liyaadna8654
      @liyaadna8654 5 ปีที่แล้ว

      @@user-kt9ot5ew4k kkkkkkkkkkk

    • @heilnelegessesendelkchaw793
      @heilnelegessesendelkchaw793 5 ปีที่แล้ว

      @@user-kt9ot5ew4k anchiy wergna derose welye seyawra new yerfedebat 😁😁

    • @user-kt9ot5ew4k
      @user-kt9ot5ew4k 5 ปีที่แล้ว +1

      @@heilnelegessesendelkchaw793 ሰፈርተኛውተሰብስቦ ቡናእየጠጡ ሲያወሩነው የረፈደባቸው እኔሱስስለለብኝ አረደብኝም። አንችነገረኛ hhhhhh

    • @user-nv4sy5fi6d
      @user-nv4sy5fi6d 5 ปีที่แล้ว

      ቆሻሻ ነገረ ነሸ!

  • @abayabay2435
    @abayabay2435 5 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል እካን በሰላም መጣቹ

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 ปีที่แล้ว +1

    አንደበታቸው እራሱ ደሰ ሲል

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 5 ปีที่แล้ว +2

    23 amet liji alegn silu betam desalegn eseye

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 5 ปีที่แล้ว +5

    ለምን ይዋሻል ታዋቂ ወንዶች የማያገቡት ሴትን ሁሉ መቅመስ ስለሚወዱ እና ስለሚለምዱ ነው ። እየደሸቁ ነው

    • @tekowameeshtu7914
      @tekowameeshtu7914 5 ปีที่แล้ว

      ከልብ አዳምጥ በፍፁም አልደበቁም ተናግረዋል

  • @MekdiA
    @MekdiA 5 ปีที่แล้ว +2

    How can I contact “ ye erik maed “ ? I have some serious issues to talk about with them.

    • @elizabethahmed5552
      @elizabethahmed5552 5 ปีที่แล้ว +1

      0921 333331

    • @SamuelWoldetsadik
      @SamuelWoldetsadik  5 ปีที่แล้ว +2

      Thanks 0929134130 ላይ በሻይበር ኢሞ ቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ ላይ መገናኘት እንችላለን።

    • @mercygrace8957
      @mercygrace8957 5 ปีที่แล้ว +1

      @@SamuelWoldetsadik meret Sew Thanks betammm. For. Sharing

  • @user-lb6sn1ek2o
    @user-lb6sn1ek2o 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 5 ปีที่แล้ว +2

    Enen abate

  • @molymoly7822
    @molymoly7822 5 ปีที่แล้ว +2

    Welcome all erq madosh

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 5 ปีที่แล้ว

    ሰሌ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አንግዲህ እግዛብኤር እኔንም ያስበኝ

    • @tmaniacell890
      @tmaniacell890 5 ปีที่แล้ว

      wowwwww ደሰ ሲሉ እጅግ በጣም አሰተማሪ ነው

  • @sinnaababya7838
    @sinnaababya7838 5 ปีที่แล้ว +2

    ጥሎብኝ እኝህ ሰዉየ አይመቹኙም አክታቸዉ ይህን ያህል ዋዉ የሚያሰኝ አይደለም ስለ ግልፅ አስተያዬቴ ቅድሚያ ይቅርታ ለአፍቃሪዎቻቸዉ

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 5 ปีที่แล้ว +1

    እምወድህ፡ አርቲስት፡ እድሜ፡ ይስጥልን፡ሁላችሁም፡ አርቲስቶቻችን፡ ምርጦች፡ ናችሁ፡

  • @helenhelen6347
    @helenhelen6347 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fevenn1888
    @fevenn1888 5 ปีที่แล้ว +2

    Awww how sweet 🤗🤗

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 5 ปีที่แล้ว

    Gashi gash Solomon you have been an art business for a long time I even saw you in a lot of game shows one of them was feta I'm not sure of the spelling so what I'm saying is I was only 14 and my husband was 19 years old when we have our first boy what I want to say is he was young yes but he never had time not even one day to play with him or even take care of him anywhere even after we have the little girl he could never play with them do anything with them the only time he was available to spank them or heat them or yell at them he was never available to do anything with his kids so you doing a great job may God bless you and give you a long life so you can see your grandchildren so your wife and kids they are not missing anything but they get more benefit for having older father God bless old ways thank you for sharing.

  • @zelekemogne7976
    @zelekemogne7976 5 ปีที่แล้ว +2

    artist solomon kezih befitm adenkihelew ahun yebelete adenekuh eregim edmie ystlin

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 5 ปีที่แล้ว +1

    Enem memitat efelgalehu endakik& tigeye

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 5 ปีที่แล้ว +3

    መካሪያችን ትልቅ ሠው ሥለምክርሕ እናመሠግናለን

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 5 ปีที่แล้ว +1

    Betame dese yemele temerete new erejeme edeme ketena gere geta abezeto yeseteke

  • @alemmarsh2147
    @alemmarsh2147 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 5 ปีที่แล้ว

    Gn betam yewerede meselegn

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 5 ปีที่แล้ว +3

    እሄን ድምፅ የትነው ማቃው እላለው አሁን አስታወስኩት

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 5 ปีที่แล้ว +1

    Teru temehert bemewedew bemadenkew artist

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 5 ปีที่แล้ว

    ስሙ ወገኖች በእግዚአብሔር ይሄ የዩትዩፕ ማስታወቂያ ናላየን አዞረው በሰከንድም መታየት ጀምሯል ምን ይሻለኛል ማስቆም ይቻላል ?

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 5 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት አሜን።

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 5 ปีที่แล้ว +4

    እርቅ መአዶች ስወዳችው

    • @ayinalemmekria2849
      @ayinalemmekria2849 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ ይላል

    • @kidanweldemariam9223
      @kidanweldemariam9223 5 ปีที่แล้ว +1

      ትዳርህ ልጆችህ የተባረከ ይሁን ተባረኽ ብጣዕሚ አየዘድንቐካ
      ፕሮግራም ዘቕረብኩም ኩሉኹም ተባረኹ ቀጽልዎ

  • @analimanalim1667
    @analimanalim1667 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቀሰ የሚል ግዜ እናከብርሀለን

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 5 ปีที่แล้ว +1

    እንካን ደና መጣችሁ

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 5 ปีที่แล้ว +1

    Are gudi telekun sewiye ate?

  • @yeshyihrgeasfa6656
    @yeshyihrgeasfa6656 5 ปีที่แล้ว +1

    Erke madwoche swedchw gshe slwomwone btame emewdwe artste nwe kryiwe zmnke ytbrke yhwene.

  • @tomashalen4256
    @tomashalen4256 5 ปีที่แล้ว

    Betame arfe meker new

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t 3 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል60 አመት ያልሞላውን ሰውዬ ሀገሩ ኢትዮጵያ ስለሆነ ሽማግሌነቱን ስትደጋግመው ከዘጠና አመት ሰው ጋር የምታወራ ይመስላል ሰለሞንም በጣም አምኖበታል ሽምግልናውን ማለት ግን የሀያሶስት አመት ልጅ ያለው ሁለት ሶስት ጊዜ ያገባ ሰው ነው ዘግይቷል ቢባልም ስንት በትክክል ቆመው የቀሩ ሰዎች አሉ የአርቲስት ሰለሞን ታሪክ ግን በፊት እና በህዋላ ነው የሚባለው በእኔ እይታ ምክንያቱም ቀደም ሲል እንዳልኩት አርቲስት ሰለሞን 3ኛ ሚስተን ሲያገባ በ47 አመቱ እንኳን ቢሆን 50 አልሞላውም የ9 አመት ልጅ ስላለው ሽማግሌ ነው ለማለት አታመቻቹት ታሪኩንም እድሜውንም + - አቁሙ ከተሳሳትኩ ይቅርታ****

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 5 ปีที่แล้ว

    Amen💚💛❤👃

  • @shawatetesafaye3998
    @shawatetesafaye3998 5 ปีที่แล้ว

    Thanks you are very day bitfuli

  • @kasetchkasetch37
    @kasetchkasetch37 5 ปีที่แล้ว +1

    Edime ke tena gar temegnhulot

  • @mahletnegash1190
    @mahletnegash1190 5 ปีที่แล้ว +2

    Gash sele akebrhalew betam edme ystln 🙏. Kagne honeh stewn be sak nw mtgelegn 😂❤

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 5 ปีที่แล้ว

    Edimena tena yistilgn gashi sele tiru timrt new yesetun

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 5 ปีที่แล้ว +1

    edime yechemirwulewt

  • @zuzuzuzu6414
    @zuzuzuzu6414 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እምለው አቶ ዳባ ነዎት እዴ
    ጠያቂው ግን ተላማጅ ነው አንጀት አርስ አይደለም

    • @muneera1694
      @muneera1694 5 ปีที่แล้ว

      አይደሉም

    • @countrystayletub
      @countrystayletub 5 ปีที่แล้ว +1

      አለሜ ላይ ጥርስ የነቀሉት ናቸው

    • @tekowameeshtu7914
      @tekowameeshtu7914 5 ปีที่แล้ว +4

      የህይወት ተሞክሮዋቸውን ነው የሚናገሩት ስለዚ ብዙ መጠየቅ የለበትም

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 5 ปีที่แล้ว

      Genet Genet ምን ማለት ነው እህት

  • @dortgggg9167
    @dortgggg9167 3 ปีที่แล้ว

    💔💔💔💔❣❣❣❣❣🙏🙏🙏

  • @hanamolla4795
    @hanamolla4795 5 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @zenash1234
    @zenash1234 5 ปีที่แล้ว +3

    Atwashu edme sega new ante ahun 54 ametk bcha ayidelem 65 yihonkall