ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ
በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቻን ይባርክ
በስምአም ስለፊልሙ የኮመተ ካለ ብዬ ፊልሙን ከማየቴ በፊት ኮሜንት ስገባ ልመና ብቻ መልካም ልመና ይሁንላችሁ ቱ ማፈሪያዋች
ክክክክክክ እኔም እባካችሁ አትለፉኝ ደምሩኝ መባል ሰልችቶኛል
Kkkkkkk eneyem
እኔም በጣም በጣም ነው ያስጠላኛል
ፊልሙን አይቼው ስጨርስ እኮሜንታለሁ። ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ለታሰረ መፈታትን ፍትህ ላጣ ፍትህን ማግኘትን ለተራበ ጥጋብን ለተጠማ መጠጣትን ለተራዛ መልበስን እመቤቴ ማርያም በምልጀዋ ትስጣችሁ የዛሬው ሰማዕቱ ቅዱስ መርቁሬውስ ይስጣችሁ የሰላም ለሊት ያድርግላችሁ።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen ❤️🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ያምራል ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እኛንም ለሀገራችን ያብቃን አሚንን
ዋውውው በጣም ነው ያሳቀኝ ይሄ ፊልም እውነት ምርጥ ነው ውድድድድ
የሠሌ አድናቄ ወዴት ናችሁ👍😍
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን amesegnenalehu
አረረረረረረረ አለን ሰሌ ማለት ትልቅ ነዉ አሁንም ትልቅ ይሁኝ አሜን
@@azebtufa8535 amen
እንኳን በደህና መጣችሆ ማሮች ቆንጅ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይክብረልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አምላኬ ሆይ አግረችን ባረክ 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘
ጋይስ ሙቀት አላስተኛ ሲለኝ መጣሁ😞 የሰሎሞን ሞሄ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ😁
አፋር ነሽ እንዴ ያለሽው ሲስ
@@hamh3998 ያው ነው አፋር አይሉት ሞቃዲሾ ተቃፀልን😋
የምርሽን ነው እውነት ያለሽበት ቦታ ከሀገራችን ፖለቲካ ይብሳል
ፍሪጅ ካለ ገባ ውጣ በይበት እኔም የስደቱ ሳያንስ ሙቀቱ ቀቀልኝ እኮ
@@yutb1050 እዶ እኔን የሚከት ፍርጅ አለ 😀👈
ገባገባበሉ የመዳም ቀመሞቺ በያላቹበት ሠላማቹየብዛ
በጣም የሚያዝናና ፊልም ነው ቤቲዬ የኔ ቆንጆ እንዳች ሀገር ወዳድና ሩህሩህ ሰዎችን ያብዛልን ሰሌ ሄኒ ውድድ መካሻ የሌባ አይነ ደረቅ 😂😂😁
ክክክክክክክክክ ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው 😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍
ተመስግን ስለ ፊልሙ የሚፍ ተገኘ
ሁላቺሁም ደስትላላቺሁ ሰሌአድናቂነኝ የሁላቺሁም እድሜናጤና ተመኛሁ
አሁንስ በግደታ እዳታስገድዱን ፈራሁ አንዱ ሰብስክራይብ ሌላኛው ላይክ ስለፊልሙ አስተያየት ለመስጠት አልተመቸነም ፊልሙ አሪፍ ነው ያላያቹህ ገባ በሉ
ክክክክ
አይዞን
ክክክ
ሀገር መግባት የናቃችሁ እደኔ ለድሰ አመት
Ere ene
እኔ ሰኞ ገባለው😂
እኔ
@@titiyeadalij8066 ታድለሽ በሰላም ግቢ የኔ ማር
@@ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ አሜንንን ውዴ🙏
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ❤🎉
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ከኔ የበረታችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ልወልድ ሳምንት ቀረኝ ጨቆኛን ገና የመጀመሪያየ ነዉ
ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በህቅፏ ውስጥ ታኑርሽ ኪዳነ ምህረት
Dngl maryam be selam tglglshe ehitachn
የጭንቅ አማላግ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ።
እመቤቴ ካች ጋር ትሁን
Hahahhahahaha ያ ስልቻ ኮ ዛሬ ነው የሄደው ሼባው ግን የሌለ ያበደ ነው 😂😂😂😂😂😂
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑 ሰሞንዬ አክባሪክና አድናቂክ ነኝ ዚንክ ከነቤተሰብክ ይባረክ ስረአትና ጨዋ የወለደክ ትሁት ነክ
ኣሪፍ ፊልም ነው ተዋንያኖቹ ሁሉም ኣንደኛ ናቸው፡ በተለይ ሄኖክ ኣለማየሁ ትችላለህ በጣም ነው ያዝናናከኝ።
Temesgen anid agegnehu sile filmu ye commete.
ምንም አይልም አሪፍ ነው ኧረ ወከለትስ እንቁላለ በአድስ እንግዳ የሰራው ፊልም በጣም ተመችቶኛል በርቱልን እናመሰግናለን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑረው አድሱን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ፈጣሪ አምላካችን 😙🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Excellent acting, very good background music and sound, funny, and most importantly best actress! One of the best movie in 2020! Thank you
በጣም ነው ያሳቀኝ ማርያምን😂😂😂😂😂😂😂😂ተበርቱ😍😍😍❤❤
የሰሌ አድናቂዎች የት አላችሁ አሰከይ ሰላም በሉኝ
ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ማሬ
Waww betma arifi filim nebre saka ena chawatew😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍
አሪፍና እስተማሪ የዘመኑን እውነታ የሚያንጸባርቅ አሪፍ ፊልም ያላያችሁ እዩት ሶልየ የኔ አንደኛ
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ፊልም ነው ወገኖቼ እኔም ህልም አለኝ አግዙኝ የረጅም አመት ህልሜ ነዉ ፊልም የመስራት ሰለሞን ሄኖክ ቤተልሄም ኢሳያስ ነብዬ እርዱኝ ስመኘው ሳስበው የነበር ነው ፊልም የመስራት አግዙኝ ወገኖቼ ስወዳችሁ ህልሜን እውን አርጉኝ ዘመድ ጓደኛ እምነት ዘር ቢሄር ሳትመርጡ እርዱኝ ለወገን ደራሽ ደጋፊ አጋዢ ወገን ብቻ ነው እንረዳዳ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
በጣም ደስ ይላል
የሁሉም ትወና አሪፍ ነው ...ግን መጨረሻው ትንሽ ቢስተካከል አሪፍ ነበር
😂😂😂😂😂kemer des yilal yaseqal 😂😂😂🥰🥰🥰😍
Ya Alhaa hagerachini selm yargilin 🙏🙏🙏🙏
Amen
Life is precious. I have learned kindeness and generousity from bamelak. We never know when would be our final destiny. Try to enjoy every minute of ur life
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ ገዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን መካሻ ነው መግዣ ነውና😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጂቷን በጣም ወደድኳት ማለቴ ሳያት ደስስስ አለችኝ ግን ማናት
ኧረ ወይኔ የሰዉ ሞተር ሁሉ የኔ ነዉ ማለት አይከብድም አሳከኝ እኮ ይመቻቹ ዉዶች
ገዝየ (ወለከቲስ) ስወድህኮ አንች ድውይ ጎዶሎ ልጨፍረው ተው ባኪ አረ ኡኡኡ ባንተ አማረኛ ቀኔን አሳመርኩኝ ዛሬ ደስ የሚል ፊልም ነው አቦ እውነት ነው ገዝየ የሰው ፊት ከገሀነምም ሊበልጥ ይችላል ገሀነምን ባናየውም ችግር ጥሩ ነገር ነው ሲበዛ ግን ውይይይይይ ለማንም አይስጥ
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው 😘😘😘😘
ምርጥነው❤❤❤❤👍
ምርጥ ፊልም
መካሻ መቼም አትለወጥም ማለት ነው መጨረሻክን ፈጣሪ ያሳምረው።ሰልዬ ስወድክ ሁሉም ነገርን ነው ሚያስቀው
ዋው በጣም አሪፍ🙄 ነው ግን ለምንድነው ሁሉም አሜሪካ የሚላው አረብ ሀገር ብትሉ ደስ ይላሉ
የአረብ ምርኮኛ😂😂😂
የአረብ ሀገር ምርኮኛ😂😂
ውይኔ በሳቅ ነፈርኩ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂 በጣም አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ግርም የሚሉኝ ለምንዉ ሰብስክራይብ ከተደረጉ በዃላ አናታችን ላይ ፊጥ የሚሉት ነገር😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂
@ መኖርሽ..... ምን ጣጣ አለው አንሰብስክራይብ አድርጎ ከአናት ላይ ማውረድ ሳለ።
Alelelim adergygn pls
በጣም ምርጥ ፈልም በረቱ
ተመችቶኛል be continue,
Wow betam des yilal ❤️👌
My favorite 😍 💓
ለ መጀመሪያ ጊዜ ከ አሜሪካ ተመቶ አማርኛው ሳይደባልቅ ልክ እንዴ ሀገር ቤት ሴቶች ቤቱስት ምትንጎዳጎድ ሴት ያየዉት 👌
የትም አልሄደችም ለፊልሙ ነው ሃሃሃሃ
ወከለቲስ አተ ጀግና ሀብታም ስትሆን ነው የሚያምርብህ ክክክክክክ
እር፣ሰልየ፣ነቃ፣በል፣ልጂቱ፣ንምበጣም፣ጎዳሀት፣።በተርፈ፣ሰለሞን፣ያለበት፣ፊልም፣በጣምነው፣የሚያዝናናኝ።
ሰሌእና አድናቂወቹ ይመቻቹህ
ፊልሙ በጣም ነው የተመቸኝ እውነት ከልቤ ነው የሳኩት ፈታ በሉ ውድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️👍👍👍
Filmu betam des ylal yaskal gezahegn mirt sew new😂😂 Mekasha bilewet tru neber
Aye Sela betame eko new funny yemetharegew
Konjo film new enamesegenalen
ሰሌ እዴት እደምወደዉ በጣም ደስ የሚል ዉ
Wow betame funny filmune yasamerew Gezeaege new wow 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Asegeba yegebalie 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Wow Betam Mert filme New Ketulbte gn Bahun sat Endeze Ynte Dage Saw Ale?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣era Sebkete wow 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😔wey sewdeke moterane
ሠሌን አይቼ ነው የመጣሁት ❤
አሪፍ ፍልም ነዉ👍👍👍👍
ስሌ አንደኛ ነህ
Wowww 👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍💚💛❤
Geza betame demeke:aderkew filmmune wow 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 yemesrhawe ulu
ምርጥ ፊልም ነው
በጣም ትምችትንል መላሻ 😂😂😂🤪😂😂😂😂
ደብሮኝ ነበር እናመሰግናለን
እንደው የኛ ሀገር ድራማ መቼ ነው አጨራረሱ የሚያምረው
ያጀማአተል ከይር እባካችሁ 200 13 ደውሉለት የሄ መትፎ ዘመን አብቅቶ አገራችን በሺታ ጠፍቶ ሰላምሰፍኖ ፊልም ስናይ ኮሜንት ላይ ሰብስክራይብ ላይክ አርጉኝ የሚሉ ለማኝውች ጠፍተው ስለፊልሙ ሃሳብ አስተያየት የሚሰጡ አብዝተው አላህ አላህ ያሳየን ።
Demts editoroch gen gena bezu yeqerachuhal ewent lemenager
አፍርሻለሁ
Mechereshaw maygeba film
ሰሌ አምሮብሻል
ሰሌን ስለምወደው ብቻ ፊልሙን አየዋለሁ ደስ የሚል እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
Plees soder lay endet new eka mazez yemchilew
Movie betam new gera yagabage Menem pointew alegebageme 😂😂😂
Henok no 1👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ye Sela adengakiye nege 🥰😍
ኤጭ ሰዉ ቢጠፋ ቢጠፋ ከቤቱ ይሰርቃል እንዴ😏
በጣም ደስ እሚል ፌልም ነው
Gezage wow sertotale wow demo sewdeke😍😍😍😍
ልጂቷ ግን😘😘😘
ሰሌ ስላለበት እያረፍኩ አየዋለሁ ስረ ብዘትዝት ብሎብኛል ኡፈፍ የሰው ሀገር ኑሮ ያዞራል አእምሮ
መጨረሻ የሌልው ፊልም አተሁ
ሠለሞን ሙሄ አድናቂ ነኝ ፊልሙ እደምናየው እኛም እናበረታታቸው ላይክ በማድረግ
ወገኖቼ ያለናተ ስለማላይ መኖራቺሁን በላይክ አሳዩኚ እና አብረን እ ሹፈው
ይች ልጂ አድሰ ናት ወደድኮት ሰሌ አበሳዉ❤❤
ወከለቲስ ድጋሚ ቦታህን አገኘህ አባቴ ሃሃሃሃ
Yemir zena new yalikut ,, arif ye amrgna movie new zena yargal,, shebaw temchgn lool
ere bemediye sile filmu awrue
ሰላም ብያለሁ ውድ ያገሬ ለረጆች ሀገራችነን ሰላም ያድርግልነ ስወዳቹሁ የሰው ደስታ የሚስደስተው ቤቴን ጎበኙልኝ ከተመቸሆቹሁ ቤተሰብ ሁኑኝ
Wow Geza new yademekew wow Smart
አሪፋ ነው
አሪፍ ነው በርቱ
ልጅቷ ግን ዳጊን አመስልም አሪፍ ሚልም ነው ሰልየ ምርጫየ ነው
ውድድድ💋💋😀😀💖
የባዘዘው አድናቂዎች ዬት ናችሁ
አዲስ ነው ወይስ እስኪ ልየውና አስተያየት እስጣለው ስለፊልሙ እሚያወራ እደው ወፍ የለም
Sol betam new mtmechegn!
Mnm ayl
እቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ
በርቱ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቻን ይባርክ
በስምአም ስለፊልሙ የኮመተ ካለ ብዬ ፊልሙን ከማየቴ በፊት ኮሜንት ስገባ ልመና ብቻ መልካም ልመና ይሁንላችሁ ቱ ማፈሪያዋች
ክክክክክክ እኔም እባካችሁ አትለፉኝ ደምሩኝ መባል ሰልችቶኛል
Kkkkkkk eneyem
እኔም በጣም በጣም ነው ያስጠላኛል
ፊልሙን አይቼው ስጨርስ እኮሜንታለሁ። ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤንነትን ለታሰረ መፈታትን ፍትህ ላጣ ፍትህን ማግኘትን ለተራበ ጥጋብን ለተጠማ መጠጣትን ለተራዛ መልበስን እመቤቴ ማርያም በምልጀዋ ትስጣችሁ የዛሬው ሰማዕቱ ቅዱስ መርቁሬውስ ይስጣችሁ የሰላም ለሊት ያድርግላችሁ።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen ❤️🙏
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
ያምራል ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እኛንም ለሀገራችን ያብቃን አሚንን
ዋውውው በጣም ነው ያሳቀኝ ይሄ ፊልም እውነት ምርጥ ነው ውድድድድ
የሠሌ አድናቄ ወዴት ናችሁ👍😍
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን amesegnenalehu
አረረረረረረረ አለን ሰሌ ማለት ትልቅ ነዉ አሁንም ትልቅ ይሁኝ አሜን
@@azebtufa8535 amen
እንኳን በደህና መጣችሆ ማሮች ቆንጅ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይክብረልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አምላኬ ሆይ አግረችን ባረክ 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬😘😘😘😘
ጋይስ ሙቀት አላስተኛ ሲለኝ መጣሁ😞 የሰሎሞን ሞሄ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ😁
አፋር ነሽ እንዴ ያለሽው ሲስ
@@hamh3998 ያው ነው አፋር አይሉት ሞቃዲሾ ተቃፀልን😋
የምርሽን ነው እውነት ያለሽበት ቦታ ከሀገራችን ፖለቲካ ይብሳል
ፍሪጅ ካለ ገባ ውጣ በይበት እኔም የስደቱ ሳያንስ ሙቀቱ ቀቀልኝ እኮ
@@yutb1050 እዶ እኔን የሚከት ፍርጅ አለ 😀👈
ገባገባበሉ የመዳም ቀመሞቺ በያላቹበት ሠላማቹየብዛ
በጣም የሚያዝናና ፊልም ነው ቤቲዬ የኔ ቆንጆ እንዳች ሀገር ወዳድና ሩህሩህ ሰዎችን ያብዛልን ሰሌ ሄኒ ውድድ መካሻ የሌባ አይነ ደረቅ 😂😂😁
ክክክክክክክክክ ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው 😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍
ተመስግን ስለ ፊልሙ የሚፍ ተገኘ
ሁላቺሁም ደስትላላቺሁ ሰሌአድናቂነኝ የሁላቺሁም እድሜናጤና ተመኛሁ
አሁንስ በግደታ እዳታስገድዱን ፈራሁ አንዱ ሰብስክራይብ ሌላኛው ላይክ ስለፊልሙ አስተያየት ለመስጠት አልተመቸነም ፊልሙ አሪፍ ነው ያላያቹህ ገባ በሉ
ክክክክ
አይዞን
ክክክ
ሀገር መግባት የናቃችሁ እደኔ ለድሰ አመት
Ere ene
እኔ ሰኞ ገባለው😂
እኔ
@@titiyeadalij8066 ታድለሽ በሰላም ግቢ የኔ ማር
@@ጌታለኔመልካምነዉጌታለኔመ አሜንንን ውዴ🙏
በጣም ጥሩ ሥራ ነው ❤🎉
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ከኔ የበረታችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ልወልድ ሳምንት ቀረኝ ጨቆኛን ገና የመጀመሪያየ ነዉ
ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በህቅፏ ውስጥ ታኑርሽ ኪዳነ ምህረት
Dngl maryam be selam tglglshe ehitachn
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን amesegnenalehu
የጭንቅ አማላግ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ።
እመቤቴ ካች ጋር ትሁን
Hahahhahahaha ያ ስልቻ ኮ ዛሬ ነው የሄደው ሼባው ግን የሌለ ያበደ ነው 😂😂😂😂😂😂
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑 ሰሞንዬ አክባሪክና አድናቂክ ነኝ ዚንክ ከነቤተሰብክ ይባረክ ስረአትና ጨዋ የወለደክ ትሁት ነክ
ኣሪፍ ፊልም ነው ተዋንያኖቹ ሁሉም ኣንደኛ ናቸው፡ በተለይ ሄኖክ ኣለማየሁ ትችላለህ በጣም ነው ያዝናናከኝ።
Temesgen anid agegnehu sile filmu ye commete.
ምንም አይልም አሪፍ ነው ኧረ ወከለትስ እንቁላለ በአድስ እንግዳ የሰራው ፊልም በጣም ተመችቶኛል በርቱልን እናመሰግናለን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑረው አድሱን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ፈጣሪ አምላካችን 😙
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Excellent acting, very good background music and sound, funny, and most importantly best actress! One of the best movie in 2020! Thank you
በጣም ነው ያሳቀኝ ማርያምን😂😂😂😂😂😂😂😂ተበርቱ😍😍😍❤❤
የሰሌ አድናቂዎች የት አላችሁ አሰከይ ሰላም በሉኝ
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን amesegnenalehu
ዘመንሽ ይባረክ
አሜን ማሬ
Waww betma arifi filim nebre saka ena chawatew😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍
አሪፍና እስተማሪ የዘመኑን እውነታ የሚያንጸባርቅ አሪፍ ፊልም ያላያችሁ እዩት ሶልየ የኔ አንደኛ
በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ፊልም ነው ወገኖቼ እኔም ህልም አለኝ አግዙኝ የረጅም አመት ህልሜ ነዉ ፊልም የመስራት ሰለሞን ሄኖክ ቤተልሄም ኢሳያስ ነብዬ እርዱኝ ስመኘው ሳስበው የነበር ነው ፊልም የመስራት አግዙኝ ወገኖቼ ስወዳችሁ ህልሜን እውን አርጉኝ ዘመድ ጓደኛ እምነት ዘር ቢሄር ሳትመርጡ እርዱኝ ለወገን ደራሽ ደጋፊ አጋዢ ወገን ብቻ ነው እንረዳዳ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
በጣም ደስ ይላል
የሁሉም ትወና አሪፍ ነው ...ግን መጨረሻው ትንሽ ቢስተካከል አሪፍ ነበር
😂😂😂😂😂kemer des yilal yaseqal 😂😂😂🥰🥰🥰😍
Ya Alhaa hagerachini selm yargilin 🙏🙏🙏🙏
Amen
Life is precious. I have learned kindeness and generousity from bamelak. We never know when would be our final destiny. Try to enjoy every minute of ur life
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ ገዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምን መካሻ ነው መግዣ ነውና😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ልጂቷን በጣም ወደድኳት ማለቴ ሳያት ደስስስ አለችኝ ግን ማናት
ኧረ ወይኔ የሰዉ ሞተር ሁሉ የኔ ነዉ ማለት አይከብድም አሳከኝ እኮ ይመቻቹ ዉዶች
ገዝየ (ወለከቲስ) ስወድህኮ አንች ድውይ ጎዶሎ ልጨፍረው ተው ባኪ አረ ኡኡኡ ባንተ አማረኛ ቀኔን አሳመርኩኝ ዛሬ ደስ የሚል ፊልም ነው አቦ እውነት ነው ገዝየ የሰው ፊት ከገሀነምም ሊበልጥ ይችላል ገሀነምን ባናየውም ችግር ጥሩ ነገር ነው ሲበዛ ግን ውይይይይይ ለማንም አይስጥ
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው 😘😘😘😘
ምርጥነው❤❤❤❤👍
ምርጥ ፊልም
መካሻ መቼም አትለወጥም ማለት ነው መጨረሻክን ፈጣሪ ያሳምረው።ሰልዬ ስወድክ ሁሉም ነገርን ነው ሚያስቀው
ዋው በጣም አሪፍ🙄 ነው ግን ለምንድነው ሁሉም አሜሪካ የሚላው አረብ ሀገር ብትሉ ደስ ይላሉ
የአረብ ምርኮኛ😂😂😂
የአረብ ሀገር ምርኮኛ😂😂
ውይኔ በሳቅ ነፈርኩ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂 በጣም አሪፍ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ግርም የሚሉኝ ለምንዉ ሰብስክራይብ ከተደረጉ በዃላ አናታችን ላይ ፊጥ የሚሉት ነገር😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂
@ መኖርሽ..... ምን ጣጣ አለው አንሰብስክራይብ አድርጎ ከአናት ላይ ማውረድ ሳለ።
Alelelim adergygn pls
በጣም ምርጥ ፈልም በረቱ
ተመችቶኛል be continue,
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን amesegnenalehu
Wow betam des yilal ❤️👌
My favorite 😍 💓
ለ መጀመሪያ ጊዜ ከ አሜሪካ ተመቶ አማርኛው ሳይደባልቅ ልክ እንዴ ሀገር ቤት ሴቶች ቤቱስት ምትንጎዳጎድ ሴት ያየዉት 👌
የትም አልሄደችም ለፊልሙ ነው ሃሃሃሃ
ወከለቲስ አተ ጀግና ሀብታም ስትሆን ነው የሚያምርብህ ክክክክክክ
እር፣ሰልየ፣ነቃ፣በል፣ልጂቱ፣ንምበጣም፣ጎዳሀት፣።በተርፈ፣ሰለሞን፣ያለበት፣ፊልም፣በጣምነው፣የሚያዝናናኝ።
ሰሌእና አድናቂወቹ ይመቻቹህ
ፊልሙ በጣም ነው የተመቸኝ እውነት ከልቤ ነው የሳኩት ፈታ በሉ ውድ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤️👍👍👍
Filmu betam des ylal yaskal gezahegn mirt sew new😂😂
Mekasha bilewet tru neber