የልጄን አስከሬን ላኩልኝ! በለንደን አንድ ልጇን የተነጠቀችው እናት ተማፅኖ!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
በምን ቃል ላፅናናሽ የኔ እናት ምን ብዬ ልፃፍ ብቻ አፅናኝ መለአክ አይለይሽ እፍ ነብስ ይማር
Betami yemiyasazin new fetari yatsinash ehitwa
betam😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭💔💔💔💔ልብ.ይነካል
አዎን ቃላት ያጥራል ።
It’s insane 😢😢😢😢😢rip, era mensemawen mamen kebad new
ቃል አጣው እኮ ምንም ልበል ኡፍፍፍፍ የኔ እናት እግዚአብሔር አማልክ ያፅናሽ 😭😢😢እግዚአብሔር አማላክ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 🙏
አንቺ እህቴ ልበልሽ ልጄ ወደ ጌታሽ እቅፍ ሄደሻልና እንገናኛለን እስከዛው ለተሰበሩት ሁሉ መጽናናት ይሁን አይደለም ለቤተሰቦችሽ ለኛም ከባድ ሆንዋል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በሰላም ሻንጣ እየገፉ ወቶ በካርጎ ከመግባት እግዚአብሄር ይጠብቀን ያማል እናት ልጃን በሰላም ልካ በካርጎ መቀበል ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥሽ እምዬ😭😭😭💔💔💔
Amen 🙏 🙏 Egizabher Yetebken
Egizabher Yatsnachu 💔
Amen
😢አሚን ያረብ
እዛው ያለሽበት ለመቀበር ኢንሹራንስ ግቢ ሞት እኮ አይቀሬ ነው።
@@amourgagnetoujours አረተይ ቤተሰብ አይቆርጥም. ምንመጣ ይመስላቸዋል
ለካን ሙቶ መቀበርም ፣ሙቶበት መቅበርም ትልቅ ነገር ነው
እግዚአብሔር ወጦ ከመቅረት ይጠብቀን 👐
እግዚአብሔር ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው😢😢
ኡፍ ይህ እጅግ ከባድ ሀዘን ላይ ይጥላል።
እህታችን እግዚአብሄር ትልቅ መፅናናቱን ይላክልሽ።
እባካችሁ ለንደን ያላችሁ ወገኖች ፍጠኑላት።
እህታችንን ነብሷን ይማርልን።
ወይኔ እህቴን ምን ያፅናናሽ ይሆን ስደትን የቀመሰው የልጅን ነገር የወለደ ያውቀዋል ተንከራተሽ በማረፊያሽ ቀኑን ያጨለመብሽ ለሱ አይንጋለት 😭የእኔ እናት ምን ልበልሽ እመቤቴ ታረጋጋሽ ትንሽ ልጅ በመግደል ያስጨከነው አውሬ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ ነብስ ይማር😭😭💔💔💔
እንኳን ለእናቷ ፎቶግራፍዋን ለምናያት ሁሉ የምታሳሳ እንቡጥ ጅምር ወጣት በድንገት ሞቷን መሰማት ከባድ የማይቻል ኃዘን ነው እኩያ አንድ ልጇን ሳይታሰብ መነጠቅ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በኃይሉ ያበርታት ያጠንክራት 😥😥😥😥😥😥💔
በቅርብ እኔ ወደምሰራበት ተቋም ከ እናቷ ጋር አገልግሎት ለማግኘት መታ ነው ያየሃት መልከመልካም እና ሳቂታ ልጅ ነች በጣም ነው ያዘንኩት ምን አይነት ቃል ያፅናናዋል ይህን ቤተሰብ የ ፈጣሪ ማፅናናት ይሁንላችሁ!! አምላክ ያፅናናሽ እናቴ!!
የት ኢትዮጵያ ?
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እናት የእሷንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭
አረ ግፍ በዛ ያማል በምን ቃል እናጽናናሽ እናቴ በለንደን ያሉ ወገኖች የተቻላቸውን ያደርጋሉ እናቴ ተጽናኝ
እናትየዋ ጥሩ ሁኔታ ላይ አትመስልም
😢😢ምንት ትሁን፡የኔ፡እናት፡አቅም አጣቺ፡ተንከራታ፡አሳድጋ፡አረፊኩ፡ስትል፡ዱቡዳ፡ከባድነው፡ያውም፡ከወገን፡ዘመድጋር፡አልቅሶ፡መቅበር፡ትልቅነገርነው፡እንግልቱ፡የበለጠ፡ሀዘን፡ሆነባት፡ፈጣሪ፡ያፂናት
😢😢በጣም ከባደ ነው
የዝችን እናት ቅስም የሰበራችሁ አንድ ልጃን የነጠቃችሁ እባዋ ጎርፍ ሁኖ ይዉሰዳችሁ ሀዘና እቤታችሁ ይግባ😢😢😭😭😭በስደት በሰዉቤት ያሳደገቻትን ልጅ😢ማጣት ከባድነወ ነብስ ይማር
Amen ye ejachewen yistachew
😢በጣም
ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን 😢😢😢 በበረሃ ለዛውም አረብ አገር ተቃጥለሽ አሳድገሽ ደረስችልኝ ስትዬ አበባሽ ተቀጠፈች እኔንን ፈጣሪ ያፅናሽ እሱ አይቸግረውም ለእናት ከባድ ነው
ጽናቱን ይስጥሽ የኔ እናት 🙏💔💔😭😭🇪🇷
አይይይ በያለበት ሞት በያለበት ስቃይ ወላጅ ሲሞት ልጅ ይሰቃያል ልጅ ሲሞት ወላጅ ይሰቃያል እህህህህህህህህህ
😢😢😢😢😢😢
እናት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል።በስደት ያለ ሰው ነው ስደትን የሚያውቀው ስንት ሆና ያሳደገቻትን እኩያ ልጇን ማጣት ከባድ ነው።ያአላህ ያረብ በለፋንበት ነገር ተጠቃሚ ያድርገን።
😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት የእናት መከራ😢😢😢😢😢ከባድ ነው😢😢😢😢😢እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቹ 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል ያረቢ እናትዮዋንም ሙሉ ቤተሰቦቿ ሁሉንም አሏህ ሶብሩን ትግስቱን ይስጣቸው ያሳዝናል ወጥቶ ከመቅርተ አሏህ ይጠብቀን
ትውልደ ኢትዮጵያውያን በየቦታው ከኢትዮጵያም ውጪ
በኢትዮጵያም ይህ ተከታታይ አመት የሞት ፍርድ ተፈርዶብናል ወይ ያስብላል 😢😢
በሰበብ አስባብ መሞት ብቻ ያሳዝናል 😢😢😢😢የዚችን ወጣት ህይወት የቀጠፈ ሰው መድሃኒአለም ይፍረድበት ፍርድ ከሱ ብቻ እጠብቃለን😢😢
ለወላጆቿ ለዘመድ አዝማድ ለጓደኞቿ መፅናናትን ይሳጣችሁ እግዚአብሔር😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ያጽናናሽ እናትዬ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
የመፅናናት አምላክ መፅናናቱን ይስጥሽ የኔ እናት ሃዘንሽ ብርቱ ነው ጌታ በ ብርቱ ክንዱ ይደግፍሽ ያፅናሽ ያበርታሽ ምትክ ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢
በውነት ያማል የኔ እናት ምንም ቃል አያፅናናሺ እናት ቤተሰብ አባባል ነውና እግዚያብሄር ያፅናችሁ ቃል አጣሁልሺ እናት ላንቺ ከባድ ነው አይዞሺ ቃሉ ቀላል ነው ለተባይው ከባድ ነው
ለእናት የልጁ ሞት ከባዱ ነዉ💔💔💔😭😭😭😭😭😭ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያዉለዉ🙏🏽
ፈጣሪ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እህታችን ነፍስሽን በገነት ያሳርፍት 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በአጭር ከመቅረት ተብገን በያለንበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ እናት እግዜብሔር በትልቁ መፅናናትን መበርታትን ይሰጥሽ ለዚህ ቃል የለኝም በጣም ከባድ ነዉ ለመቻል የማይቻል ነገር ነዉ እግዜብሔር ላንችም ፅናቱን ለሷም ለህፃኗ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርሽ ልጄ በለደነ ያላችሁ ደጋግ ኢትዮጵዉያን ይሔንን ጉዳይ እንደምትፈፅሙት አልጠራጠርም አምላክ ያግዛችሁ ኡፍ ኡፍ መፃፍ እራሱ ያቅታል 😭😭😭😭😭😭
ልጇን በሉባት ጌታ ይበቀልልሽ ይሄን መከራ የትኛውም ቃል አያፅናናውም ጌታ ያፅናናሽ ያበርታሽ ሌላ ምን ይባላል
የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ነፋስሽን በአፀደገነት ያኑራት እናት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
መሲዬ ብድርሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ! የኔ ውድ እህት በጣም ከባድ ሃዘን ነው :: ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ! ነብስ ይማር ! በጣም ያማል ያማል
በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ወቶ ከመቅረት ይሰውረን
እግዚኦ በምን ቃል ይገለፃል ይሄ መከራ
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
እማምላክ ከጎንሽ ወና ታጽናናሽ እህቴ እንዴት በምን ቃል ላጽናናሽ እእእእእ የሰደትን ኑሮ ያየው ያቀዋል 😭😭😭😭
ውይ ያቺ ክፉ ቀን፣ እናቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ ከባድ ነው😢
ወይይይይ እናት ተቃጠልሽ ምስኪን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 😭😭😭
ዉይ እምላኬ 😭 እናቶ እንጀቴን በላችኝ ከንደዚህ እይነት እሳት እዉጣን። ወቶ ከመቅረት እድነን ። ጠባቂ መላእክት ላክልን🙏🏽
በምን ቋንቋ ላፅናናሽ የኔ እህት እሱ መድሃኔአለም ያበርታሽ አይዞሽ !!! ልብ ሰባሬ ሀዘን ነዉ !!!!!!!!
እንኳን ለእናት ይቕርና ለኔ ለኛም ጭምር እጅግ በጣም ልብ የሚሰብር ሓዘን ነው ኡፍፍፍ...
😭💔😭💔😭💔
እግዚአብሔር የእህታችንን ነብስ ይማር 😭
Leeds ያለን ኢትዮጵያን እና ኤርትራዊያን የእህታችንን አስክሬን ሀገር ለመሸኘት እንበርታ
እግዚአብሔር መፅናት ያድልሽ😢😢😢ሰው ነው የበላት ፍት ለዚጅሚስኪን ልጅ😢😢😢⁉️⁉️ነብስ ይማራ⁉️
😢አይ ኢትዮጵያዊ ጎድ ነው እኮ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አባት እናት ልጆቻቸው ኢትዮጵያ አይማሩም ኢትዮጵያ አይኖሩም እዝች የተርገመች ሀገር ኢትዮጵያ እዳትመለሱ ይላሉ ነፍሱን ይማርው እና ጥላውን ገሰሰ የጠላሽ ይጠላ ብድሮ የደረሰው ኢትዮጵያ አማማ ይል ነበር❤ እና ምን ማለት ፍልጌ ነው ጥሩ ሀገር ነው ከኢትዮጵያ ይሻላሎ ያሎት ሀገር ለምን አሰክሪን አይልኩላቹሁም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤ሀገር ሀገር ነው ያሰከብራል ❤
ኢትዮጵያማ የተረገመች አገር ነች ሬሳ ለማስጫን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጠይቁት ብር ነጮችም አይችሉት እንኳን ስደተኛ:: አጉል አትመፃደቁ አገር አገር እያላችሁ ገዳዩ ኢትዮጵያዊ ነው ውጭ አገርማ መብታችን ተከብሮ እየኖርን ነው::
ኡፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም መሪሪ ሐዘን ነው እንዴት አይነት ቃል ያበረታሽ ይሁን እናትአለሜ ሀዘኑ አይደለም ለእናት ለሰሚውም ከባድ ነው ነፍሷን ይማር እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢😢😢 እባካችሁ የሀይማኖት አባቶች እየሄዳችሁ ቤተሰቦቿን በእግዚአብሔር ቃል አበርቷቸው በተለይ እናቷን😢😢😢😢😢
ውይይይይይ መከራሽ የኔ እናት ምንስ ቃል ያፀናሽ ይሆን ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እሱ ፈጣሪ ያፅናሽ ሌላ ምን ይባላል
የኔ እህት የልጅ ኀዘን በጣም በጣም ከባድ ነው ልጆቻችን ደረሱ ስንል እንደዚህ ይቀጠፉብናል በጣም ያሳዝናል አፅናኝ መላእክትን ይላክልሽ ።😢😢😢😢
እግዚአብሄር ያፅናሽ ለእናት ከባድ ነው ለዛውም አንድ ልጅሽ
እናትየው ፈጣሪ አፅናኝ መልአክ ይላክልሽ ከባድ ነው
ወጥቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀን በጣም ነዉ የፈራሁት በእዉነቱ😢የኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናሽ ሁሉም የዘራዉን ያጪዳል የእጃቸዉን ያገኙታል 😢
እንልካለን። አይዞሽ። እግዚአብሔር ይረዳናል። በሁሉ በቻልነው ኡንረዳዳለን። ሰላምተኛ የጨዋ ጨዋ ልጅ ናት። በጣም እንወዳታለን። አይዞሽ።
Dear messiy, thank u so much for ur hard work. As leeds ethiopian community, we r figthing for Ruth's and her families' justice. Please be aware that investigation may take time, but her body will come home soon, from leeds West Yorkshire
Thank you for ethiopian community in leeds the thing is investigation will take months so family be strong
May God Bless you Our Ethiopian and Eritrean community
አይዞሽ እማዬ እግዚአብሄር ፈፅሞ መፅናናትን ይስጥሽ፡አይዞሽ😢😢❤
መሲ እናመሰግናለን ምን ይደረጋል የሰማይ አምላክ ይመልከትላት
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ እናት እህህህ የልጅ ነገር ከባድ ነው 💔💔💔😭😭😭😭
እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ ሌላ ምንም ቃል የለኝም ድንግል ማርያም ታፅናሽ እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር ሌላ ምን ይባላል
የኔ እናት በጣም በጣም ያማል እንዴትስ ይቻላል ብቻ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና እግዚአብሄር ያበርታሽ
በምንም ቃል ልናጽናናሽ አንችልም ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለምና መጽናናቱን ይላክልሽ የልጅሽንም ነፍስ በደጋጎቹ አጠገብ ያሳርፍልን 🙏🙏🙏
ነፍስሽ በሰላም ትረፍ የኔ ቆንጆ ምን አይነት አውሬ ገጠመሽ ለቤተሰቦችሽ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣችሁ።
አዪ ወገን ሐገርውስጥም በስደት አለምም እልቂት አባት ሖዪ ዪቅርበለንነፍሷን በአፀደ ገነት የሥቀምጣት ለናቷ ለመላው ቤተሠቦቿ መፅናናትን ያድላቸው
እግዛብሔር ጽናቱን ይላክልሽ የእኔ እናት
እናት ልጅን መቅበር አያድርስ ያውም በሰው እጅ. እግዛብሔር ይፍረድልሽ 😢
ልብ ይሰብራል.
ያማል ፈጣሪ ያፅናናሽ የኔ እናት እውነት ቃል ይጠፍል😢😢😢😢😢
በጣም ከባድ ነው አንድ ልጁዋን ለተነጠቀች እናት የዘላለም አምላክ እና አባቴ የማጽናኛ ሀይሉን ያፍስልሽ ❤ እመኝልሻለሁ
ነፍስ ይማር መቼ ነው የኢትዮጵያ አናቶች ሀዘናቸው የሚያበቃው ፍትህ ለናቶች
ነፍስ ይማር
እናት እግዚያብሄር የሚያፅናና መለአክ ይላክልሽ እንጂ ምን ይባላል ሌላ
ፅናት ብርታት ከእግዚያብሄር ነው
💔💔💔💔 ፈጣሪ ያጽናቹ for her family . this is deeply heart broken .. እናት አለም እግዛብሄር ያበርታሸ
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት በእወነት ህልም ነው የሚመስለኝ ሩት ምን በላሽ እህቴ ደሞሽን እግዚአብሔር ይበቀልልሽ😢😢😢
የኔ ቆንጆ አምላክ ነፍስሽን በሰላም ያሳርፋት አምላክ ለሀገርሽ አፈር ያብቃሽ ምን ይባላል የኔ ቆንጆ እኛም ወንድማችንን ከ 15 ቀን በፊት ነው ወደህ እናት ሀገሩ ኢትዮጵያ እሬሳውን በእግዚአብሔር እርዳታ እምላክ ይርዳችሁ
አቤት እሶስ አንደኛዎን አርፍለች ይብላኝ ለወላጅ እምዬ 💔💔💔💔
በጣም ያማል ልብ ይሰብራል የኔ እናት ለፍታ አሳድጋ የሰዉ ፊት አይታ በማረፊያዋ ሰዐት ልጇን ነጠቋት ምን ይባላል ለማፅናናትም ምን ቃል ያፅናናሻል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መፅናናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ ይፍረድበት ልጇን ለነጠቃት ነፍስሽን ፈጣሪ ይማርልን እህታችን😢😢😢😢
ገና እኮ ፓሊስ ከ6 ሳምንት በላይ ይጨርሳል። ገንዘቡ ግን ብዙ አደለሞ 6000 ፓዉንድ ብቻ ነዉ። አስክሬኑን ሚልክ ሰዉ ከ Acton station ጎን ያለዉን ፊኒራል ዳይሬክቶር ቢጠቀሙ ጥሩ ነዉ ወደ ኢትዮጵያ የመላክ ልምድ ስላላቸዉ። ከአሁን በፊት ብዙ አስክሬን በዛ ስለላክን። አምላክ ያጽናችሁ 😢
አጽናኝ መላክ ይላክልሽ ፈጣሪ እኔ ቃል የለኝም
የባንኩ ስም ያስፈልጋል እባካችሁ መሲ በአጭር መልዕክት አስተላልፊ መሲ ለቤተሰብ ፅናቱን ይስጣችሁ።
እግዚአብሔር ያፅናሽ እናቴ አፅናኝ መላዕክትን ይላክልሽ
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ የልብ ሀዘን እጂግ መሪርነው ነብስ ይማር. ምን ቃል ያፅናሻል አፅናኙን መላዕክት ይላክልሽ
ሁሉን የሚችል ጌታ አምላከ ፅናቱን በቸርነቱ ይስጥሽ🙏
አላህ ይሶብርሽ የኔ እናት
😢😢😢😢😢ውይይይይ ኣይይይይ በኣፀደ ገነት ያኑርሽ ልኡል እግዝአብሔር ያስናሽ አመብርሀን ካንቺ ጋ ትሁን
በጣም ያማል እናቷን ፈጣሪ ያፅናት ለሟች ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት
በጣም ከባድ ነዉ😢 እግዚአብሔር ያጽናሽ/ችሁ/ያጽናን😢😢😢
ነፍስ ይማር እናቴ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ። ከባድ ነው።
ነፍስ ይማር🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ይሄ በምን ቃል ይገለፃል? እግዚአብሔር ያፅናሽ፣
ምን ቃል ያፅናናሻል የኔ እናት 😭😭😭😭ነፍስ ይማር ለሐገርሽ አፈር ያብቃሽ የኔ እሕት😢😢😢
የኔ እህት ምን ይባላል ፈጣሪ መፀናናቱን ያብዛልሸ ፈጣሪ ሆዬ አርዳት
እንዴት ያለ መራር ነገር ነው። May God comfort there heart.
ውይ በጣም ከባድ ነው ምን ቃል ያፅናናል 😢😢😢😢😢😢
የኔ ውድ አሳዘንሽኝ ጌታ እየሱስ ያፅናናሽ
ሩት ባል ነኝ ከሚለው ግለሰብ ጋር አትኖርም ለምን Leeds ሄደች? ለቤተሰብ የተናገረችው መረጃ ሊኖር ይችላል በአካባቢው የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ወይም ለንደን ያላችሁ ጏደኞቿ ለምን የገዳይዋን መረጃ አትተባበሩም ይህች ልጅ ትንሽም ቢሆን የግል ህይወቷን ለሰው ልትናገር ትችላለች
ነብስ ይማር ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቅ ለቤተሰብ ሁሉ መፅናናትን ይስጥ ፈጣሪ
ለወለጆቿ እና ቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭
የእህት፡በለጋነትሺ፡ገና፡ብዙነገር፡ከፊትሺ፡እያለ፡ሞት፡ቀደመሸ፡ፈጣሪ፡ነፊስ፡ይማር፡የኔ፡ከርታታ፡እናትቱ፡ፈጣሪ፡ፂናቱን፡ይስጥሺ
እጅግ ልብ የሚሰብር ሃዘን ነው የደረሰባችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነፍስ ይማር
This is so heartbreaking let’s all contribute please 😢
አቤቱ ይቅር ይበለን የልጅ ሀዘን ለእናት በጣም ከባድ ነዉ አንድ ልጅ ኡፍፍፍፍ
የልጅ ሞት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያጽናሽ እናቴ።
ውይ ውይ እናቴ ምን የፀናሽ ይሆን ሀያሉ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን
አይ እናት እግዚአብሔር ያጽናሽ ከባድ ነው በጣም
ምስኪን እመቤቴ ታጽናሽ የልጅሽን ነፍስ ይማር
ፈጣሪ አምላክ ያፅናሽ ይከብዳል ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት
🕯🕯ሩት ፈጣሪነብስሽን ባፀደ ገነት ያሳርፍ 🕯🕯
ወይዘሮ ኣልማዝ ፈጣሪ ልብሽን ይዳሰው ....🙏
ያማል ፈጣሪ ለሁላችንም ፅናቱን ይስስጠን ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭ምን ማለት አልቻልኩም !! በቃ!! እንግዲህ ጌታ ኢየሱስ ይቺን እናት ስብራትዋን ጠግንላት !! አረ ያማል የመጽናናት አምላክ የርህራሄ አምላክ የሆነውን ነገር አንተ ብቻ ታውቃለህና
ፈጣሪ ጽንዐት ይሃብኪ ማማ ደበሳ እዮብ ይደብስኪ From ,ERi ❤😢