አሳዛኝ! ሰሞኑን እየሆነ ያለው ነገር ምንድነው? Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 551

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 3 ปีที่แล้ว +129

    ቦሌ ቡልቡላ ሳይሆን ቦሌ ሰው በላ ቢባል ይሻላል

  • @ገኒኢትዬጲያዊ
    @ገኒኢትዬጲያዊ 3 ปีที่แล้ว +52

    ጉድ እኮ ነው ምን መአት ነው የመጣብን በቃ ፖሊስ የለም ህግ የለም በአካባቢው ምን ይሻላናል ወዴት አቤት እንበል ቆይ 😭😭😭

    • @marmar803
      @marmar803 3 ปีที่แล้ว

      Policum Abro new .

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 3 ปีที่แล้ว +51

    ምን ጉድ ነው😭😭😭እኛስ እንዴት ነው ሀገር አለን ብለን የምንገባው 💔 ወገን አለን ብለን የምንገባው💔 እግዚዎ ሲያስፈራ ጊዜው

    • @nesimdire3109
      @nesimdire3109 3 ปีที่แล้ว +2

      Betam ye Ethiopia dem. Betam beza

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ለራሴ ፈራሁ ሀገሬ ልገባ 1 ወር ነው የቀረኝ እደዚህ ያለው ሀገር ምን አስተማማኝ አለውና ነው ሀገር አለኝ ብዬ የምሄደው?😭😭 ቆይ ፖሊስ ምን እየሰራ ነው? ሀገር አስከባሪ ተብለው የተሰየሙትስ ድርሻቸው ምንድ ነው? ሀገራችን ወዴት ወዴት እያመራች ነው? ሰው በገዛ ሀገሩ ከቤት ብቅ ሲል አፈፍ አርገው ላፈር እደተራ ነፍስ እየገደሉ ሲጥሉ😭 ቆይ ምን ይባላል? ለማንን ወዴት ነው አቤት የሚባለው! አላህዬ አንተ ድረስልን አንተ የሀገራችንን ጤንነት መልስልን

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg 3 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ይድረስልን ወገኖቼ በገዛ ሀገራችን የሚሰማውም ሆነ የሚታየው ነገር እጅግ አሳሳቢና አስፈሪ ሆኗል😭💔እግዚዎ

    • @showethio7583
      @showethio7583 3 ปีที่แล้ว +2

      የገደሉት የአገሩ ሰዎች ናቸው ባጃጁን ለመንጠቅ የተደረገ ነው በደንብ ይጣራ ቆራሌውን የደረቡት ወንጀሉን ለማጥፋት የተቀነባበረ ነው

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 3 ปีที่แล้ว +1

      @@showethio7583 የሰው ገንዘብ የት ያገኙታል ደቼ ይገባሉቺ ሲቀጥል ባጃጁ ለቤተሰቦቹ ወይም ለባለቤቱ ነውጂ እነሱ እሱን ገለው ባጃጁን ሲወስዱ ማን ዝም ይላቸዋል

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 ปีที่แล้ว +76

    ዘንድሮ ጊዜው ከፍቷል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f 3 ปีที่แล้ว +39

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ሆይ ሰውን ያህል ነገር ያለ ምንም ምክንያት እንዴት አፍኖ ይገደላል😭😭😭😭😭

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 3 ปีที่แล้ว

      በጣም የሳዝ ናን 😭😭😭😭😭😭

  • @tizutizu543
    @tizutizu543 3 ปีที่แล้ว +32

    ሰው ዶሮ የሆነበት ዘመን ምን ጉድ ነው እንደ ቀላል ሰው ጠፋ ሲባል በጣም ያማል ያሳዝናል።

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 3 ปีที่แล้ว +1

      😭🤲🙏🇪🇹💔💔💔

  • @Showatube
    @Showatube 3 ปีที่แล้ว +28

    አቤቱ ከከንቱ ሞት አድነን ለንሰሐ አብቃን።
    የሞቱንትንም ነፍሳቸውን ማርልን።

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t 3 ปีที่แล้ว +20

    ነፍሰህን በአጰደ ገነት ያኑርህ ወንድሜ ኡፍ💔💔💔😭😭😭መሲዬ ምን አይነት ጨካኔ ደረሰን

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c 3 ปีที่แล้ว +19

    ወንጀሉ የተፈፀመባቸው በተመሳሳይ ሰው መሆኑን ያሳያል ፖሊስ ይፋ ቢያደርግ ጥሩ ነው ይህ ወንጀል እየተደጋገመ ነው አካባቢው ላይ ትኩረት ያስፈልጋል

    • @kikilaw391
      @kikilaw391 3 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkkkk....police? yetignaw police?

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 3 ปีที่แล้ว

      Awo serial killer . .

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 3 ปีที่แล้ว

      Yene gimit 2 young guys(less than 25) homosexual yhonalu biye asibalew .. use drugs ... police tikuret kesetut ydersubetal ... alebelezia bizu sewoch ymotalu

  • @unikh4894
    @unikh4894 3 ปีที่แล้ว +31

    መቸ ነዉ ግን የሀገራችንን ሠላም የምንሠማ😢😢😢😢😢

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +1

      እረ ምንድነው የምንሠማው እግዚኦ የመጨረሻው ዘመን ደረሥን እራሣችሁን ጠብቆ ወገኑቼ ወንድሙቼ ጭካኒ በዛ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +2

      እኛ አገራችን ልንገባ እንጉጉለን እንደዚ አሥከፊ ዘመን ላይ ደረሥን እንጮህ ወደፈጣሪ

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 3 ปีที่แล้ว

      Uni kh: yehewehat rezeraj derashu sitefa!

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว +16

    አምላኬ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረኝ የመጨረሻው ዘመን ደረስን በሰማያት የምትኔር አባቴሆይ እድሜ ለንሰሀ ስጠኝ

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 3 ปีที่แล้ว +34

    ምን አይነት ትውልድ ላይ ደረስን እባካችሁ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርክ ለገዳይ እግዜአብሄር እንደ ስራችሁ ይስጥ ፍትህ በኢትዮጵያ አይታሰብም

    • @meskeremtefera9401
      @meskeremtefera9401 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚዎ ማረነክርስቶስ ምኑን አመጣብን ነፍሳቸውን ይማረው

    • @zadelove4676
      @zadelove4676 3 ปีที่แล้ว +1

      በስመአም መአት ነው ዘዲሮ የመጣብን ፈጣሪ ይፍረዲ ብቻ

  • @Showatube
    @Showatube 3 ปีที่แล้ว +18

    ወዮ !! አሁንስ አገሬ መግባት ፈራሁ😭😭

  • @alemethiopiawittube4604
    @alemethiopiawittube4604 3 ปีที่แล้ว +21

    ሀገራችን ጸሎት ነው የሚያስፈልገንጎበዝ ጸሎት እናድርግ በዬ እምነታችን 😥😥😥

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 3 ปีที่แล้ว +1

      🤲🙏🇪🇹😭😭😭

    • @user-gj5gb4go6d
      @user-gj5gb4go6d 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 3 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማር
    አምላኬ ሆይ መጨረሻችንና አሟሟታችንን አሳምርልን ማረን ይቅር በለን ይሄን መጥፎ ጊዜ እንድናልፍ እርዳን

  • @thanksgodforeverything3705
    @thanksgodforeverything3705 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃብን በጣም
    ያሳዝናናል ፈጣረ ነብስን ይማር

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 3 ปีที่แล้ว +7

    አረ እግዚዎ እህቶቼ ወድሞቼ ሙስሊም ክርስቲያኑ በዘር መባላታችን ትተን እንጸልይ በእውነት እኔስ ፈራሁ አሁንስ 😭😭😭😭😭

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 ปีที่แล้ว +10

    እረ ምንድነው አምላክ ወይ እባክ ተመልከትን እነዛ ይወኑ ጁታወቹ የነሱጉድ አያልቅ እድ እየአረጉን ልጨርሱን ከአሰቡ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q 3 ปีที่แล้ว +6

    የወገኖቻችን ነፍስ ይማር
    ይገርማል የኮንዶሚኒየም ቤት ካለ ግብረ ሰደሞች ሳኖሩ አይቀርም
    የነሱ ስራ ነዉ እግዚአብሔር መፍረድባቸዉ

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 3 ปีที่แล้ว +5

    አሟሙቴን አሳምርልኝ የሚባለው ለካ እውነት ነው። ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን ፤ የንስሀ ጊዜ ጨምረህ ስጠን ፤ በስደት ያለነውንም በሰላው ወደሀገራችን አግባን።

    • @kww2335
      @kww2335 3 ปีที่แล้ว +1

      አየጭካኔየገደለይገደል።የተጠረጠረምቢሆን
      ሥንትአመትበደሥታ።ሌኖሩነው

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว +14

    ምን በደላቸው ሰርቶ በበላ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 3 ปีที่แล้ว +7

    ሁፍ ያማል ሀገሬ መግባት ፈራው የወገኔን ወቶ መቅረት ሞቶ በየመዴዳው ሞት የቀለለበት ዘመን ሞት ለገዳይ ለማን አቤት ያማል 💔😭😭💔

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ሆይ የኛ አይን አያይም የአንተ ግን በአለም ቦታ ሁሉ አለ ገዳዮችን ከምድር ገጽ አጥፍን ለኛ ስላም አብዛን 😭😭😭👈

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ከክፉ ሰው አድነኝ🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 ปีที่แล้ว +31

    አቤት ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሟሟታችን አሳምረዉ ሞት ለማንም አይቀርለት ግን እደዚህ ጭካኔ በተሞላበት ሞት መሞት ያማል አቤትስቃይ😭

  • @zenash4659
    @zenash4659 3 ปีที่แล้ว +5

    እማምላክ ሆይ በደላችን ቢበዛም ከልጅሽ ምሕረት አይበልጥም እባክሽ ዘንበል በይልን ነፍስክን ይማረው

  • @nestilove4267
    @nestilove4267 3 ปีที่แล้ว +4

    አምላኬ ሆይ ወቶ ከመቅረት ጠብቀን ለንሠሀ ሞት አብቃን ነፍሥህን ይማረዉ ወድሜ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 ปีที่แล้ว +3

    የእኔ ጌታ ነፍስሕን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ አቤቱ ምን አይነት ዘመን ደረስንእግዚኦ😭😭😭

  • @sosinagirma5383
    @sosinagirma5383 3 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋ አቀራረብሽን አገላለጽ እንዴት ለጆሮ እንደሚጥም ትህትናሽ።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዥ እውኘተኛ የህዝብ ድምጽ ስለሆንሽ በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደው ምን ጊዜ ላይ ደረስን 😭😭😭 የኔ ምስኪን ነብስ ይማር እባክህ ጌታሆይ በቸርነትህ እርዳን

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 ปีที่แล้ว +10

    ወይ ዘንድሮ ምን ይሻለናል እረ መንግስት መላ በለን እባክህ ፓሊሶች ምንድነው የሚሰሩት ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ነው ሀገር መግባት የሚቻለሁ በዚ ሁኔታ😭😭😭

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚኦ ጌታ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን !!😭😭😭😭

  • @godislove5271
    @godislove5271 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ኢትዮጵያ በልጆሽ ክፉዎች ጨከኑባቸው
    የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዞኦ ዘንድሮ አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ጥሩ ጥሩ ነገር አሰማን መጥፎ ነገር መስማት ይብቃን አረ በጣም ይከብዳል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭

  • @meseretnegussu9490
    @meseretnegussu9490 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይይይይ እባክህ ቶሎ ና ምን ጉድ ላይ ደረስን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው እግዚአብሔር አምላክ ገዳዬችን እግዚአብሔር ደሙን ያውጣለትትት

  • @mahimahi3467
    @mahimahi3467 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን አውርድልን አሜን። እህህህህ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 3 ปีที่แล้ว +6

    በህፃን የሳቅ ተጀመረ ማለት ነው ይህ ትልቅ ክትልል ያሰፈልገዋል የሸገር ጁንታዎች ቀሰ በቃሰ ሰው ሊጨረሱ የታቀደ ሴራ ሊሆን ይችላል ....ሞት ሰለችን ማልቀሰ ደከመን 😭😭😭😭😭😭 ጁንታው ነው ሌላ ማንም የለም 😭😭😭😭

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 ปีที่แล้ว +4

      ዋናው ጁንታ አብይ ነው

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 ปีที่แล้ว +10

    ምነው እንደዚህ ተጨቃከነ ማስተዋልስ አጣን በጣም ያሳዝናል

  • @user-eu7ih7ic9b
    @user-eu7ih7ic9b 3 ปีที่แล้ว +7

    እሺ።ምን ይሻላል እግዚአብሔር አንተ እየን😢😭😭😭😭ወገኖቼ ሲያሳዝኑ።በቀልድ እየሞቱ😢😭😢

  • @primeprime6195
    @primeprime6195 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት በጣም ያስፈራል

  • @user-ms4hr1oq3d
    @user-ms4hr1oq3d 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑራት በጣም ያማል ወይ ጊታየ ሆይ እባክህ ጥሩ ነገር የምንሰማበትን ጊዜ አምጣልን ምን ማለት እንዳላብኘ አላቅም በጣም ያማል

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485
    @ekramyoutubeekramyoutube3485 3 ปีที่แล้ว +16

    እረ አሁንስ ስቃይ በዛ አገራችን የመገድ ካሜሬ ይደረግ

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰው በሀገሩ ላይ እንደወጡ መቅረት በጣም ያሳዝናል የመንግስት ችልተኝነት ነው ።

    • @ekramyoutubeekramyoutube3485
      @ekramyoutubeekramyoutube3485 3 ปีที่แล้ว

      @@mronedegu8177 በጣም ልብ ይሰብራን ግን ለምን ለማን እጠይቅ እህ ያማል

    • @kikilaw391
      @kikilaw391 3 ปีที่แล้ว

      kkkkkk.....yewah neh/nesh

  • @user-uj8ws2dw3z
    @user-uj8ws2dw3z 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ወየው ምን ሀገር አለን እረ ጌታ ሆይ ድረስልን😭😭😭😭

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍ ሲያሳዝን እዝጎ ዋቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን ጊዜው ከፍታዋል 🤦😭🙏

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዞኦ መሀርነ ክርስቶስ አባት ሆይ ማርን ይቅር በለን በቃ ኢትዮጵያ እደዚህ ሆነች ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @almazzz3850
    @almazzz3850 3 ปีที่แล้ว +3

    እር እኔሠ ሠላሜን አጣሁ ልጆቼን ጥዬ በሠደት ፈጣሪዪ ሆይ እባከህ አሰበን ደግል ሆይ የልጆቼን ነገር አደራ ከፉ አታሠማኝ

    • @bertukanbertukan9916
      @bertukanbertukan9916 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህት እኔም እዳች በጭቀት ልሞት ነው

    • @genetcell2480
      @genetcell2480 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ዶሮ ጫጩቶቿን በክንፎፎቿ እንደምትሸሽግ ከክፉዎች ይጋርድልሽ ። በእየሱስ ስም ።

    • @alemwoldemichael8057
      @alemwoldemichael8057 3 ปีที่แล้ว

      አይዞአችሁ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ፀልዩ

  • @melinaethiopiaye3801
    @melinaethiopiaye3801 3 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ጉዋደኛዬ የዛሬ 3 አመት ገና በተመረቀ በ 6 ወሩ ከጠፋ ብዙ ጊዜ በኋላ ቦሌ ቡልቡላ እራሡን አንዳጠፋ ሰማን ግን ሁላችንም ያላመንበት ነገር ነው ቦሌቡልቡላ ሲል እንኳን ሲል ሰምተነው አናውቅም እራሡን ለማጥፋት ሚገፋፋውም ምክኒያት አልነበረም እስከምናውቀው ስራ ለመጀመርም እየተዘጋጀ ነበር😓

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰው ሰውን ገድሎ በአደባባይ ይሄዳል መንግስት የሌለበት ሃገር እንኳን እንደዚ አይደረግም በጠራራ ፅሃይ ሰው ይገደላል አይ ኢትዮጲያ ያሳዝናል በጣም ፖሊስ የለ ህግ የለ ፍትህ የለህ የሰው ልጅ እንደዚህ ወቶ ይቀራል እግዚያብሄር ይፍረድባችው ደሃ መኖር አቃተው

  • @user-vi7nd8qg4w
    @user-vi7nd8qg4w 3 ปีที่แล้ว +4

    ግን ምን ይጠቀማሉ ሰው መብላት
    እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ😭😭
    ግዜው እዴወጡ መቅረት ሰው በሀገሩ
    ጌታ ሆይ ተው ፍረድ 😭😭😭😭😭

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n 3 ปีที่แล้ว +10

    ኦ ! አምላኬ መጥፊያችን በዛብን😭😭😭😭😭😭 የሀጢያችን ፅዋ ሞልቶ ፈስሶብናል ማረን ይቅር በለን🤲😭😭😭😭

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +5

    አይ የዘንድሮው ጉድ አያልቅም ግን ለምን አረ ልብ ይሰብራል

  • @emebetyiblet6157
    @emebetyiblet6157 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ይቅር ይበለን የምናደርገውን አናውቅም እና:: አስለቀስኝ:: እግዚአብሔር በቃ በለን

    • @tesfaneshmengestu5903
      @tesfaneshmengestu5903 3 ปีที่แล้ว

      በእውነት ይሄ ጉዳይ በድብቅ ካሜራ
      ተቀርጾ ለፍርድ መቅረብ አለበት።
      ይህ ካልሆነ ግን በእውነት የአካባቢ
      ወጣቶች ተደራጅታችሁ በአስቸኩአይ
      እንደዚህ አይነት ሰው በላን ከምድረ
      ገጽ ማጥፋት አለባችሁ።በእውነት
      ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያውም አ :አ
      መንግስታችን የሚቀመጥበት ቦታ
      ላይ?ያሳዝናል፣ያናድዳል ስለዚህ ወገኔ
      እያንዳንድህ ለራስህ ስትል እራስህን
      ጠብቅ ንቃ ሳትቀደም ቅደም።ምን
      አይነት ጊዜ ላይ ደረስን😡😢የጭካኔ
      ዘመን በእውነት ሀገሬ ችግርዋ፣ሀዘንዋ
      በዛ ከነዚህ መናጢ ወያኔዎች ጋር አብሮ የገባው አጋንት አብሮአቸው
      መጥፋት አለበት መንግስት እልባት
      ሊሰጠው ይገባል።ጋዜጠኛዋ ኢንተርቪ የምትጠይቂውን ሰው
      ቢቻል ስሙን በግል ደውለሽ ያዢ
      እንጅ እንደዚህ በገሀድ አትጠይቂ
      ሌላው ሰውየው በደንብ አልተረጋገ
      ጠም እንጅ ብዙ ነገር ይወራል ብሎዋል ስለዚህ እናንተ ይህን ጉዳይ
      ከሚመለከተው አካል ጋር ሆናችሁ
      ተከታተሉልን እባካችሁ ስለምትሰጡን
      ብዙ ብዙ ነገሮች እናምሰግናለን።🙏🏽❤እንወዳችሁአለን።በርቱ።💚💛❤

  • @farhefarhe192
    @farhefarhe192 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያሳዝናል ግን ያማል ቅኔው 😭😭😭

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፉፉፉፉፉፉ አቤቱ አረረረረረረረ ምንድ ነዉ እየሆነ ያለዉ ፈጣሪያችን በቃ በለን የሞቱትን ነብስ ይማር

  • @semerytemehegebu6018
    @semerytemehegebu6018 3 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭😭😭😭ወየ ዘንደሮ

  • @mg-kb9cr
    @mg-kb9cr 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔን ውድሜ ነፍስህን በገነት ያኑራት ምን አይነት ጅብ ገባብን ሀገራችን ላይ ውይይይይይ

  • @user-fc7gg8nm6e
    @user-fc7gg8nm6e 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትሕ ከአዳኝ ወጥመድ

  • @fshhdh5296
    @fshhdh5296 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ሰው እንደቀላል ነገር በወጣበትማሰቀረት ምጉዲነው አላህ ያዋርዳቸውየኸንዲረጊት የሚሰሩ ያረብ

  • @user-ly3ic5xl9k
    @user-ly3ic5xl9k 3 ปีที่แล้ว +7

    ምን አይነት ጊዜ ደረስን 😭😭😭😭

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሁሉ ጣጣ እኛንም ሆነ ልጆቻችንን ይጠብቅልን!!! የሰይጣን ዘመን ነው የህወሃት እና የብልጽግና ዘመን!!!! ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽ ይቅረብልሽ😢😢😢😢😭😭😭😭🙏🙏🙏➕➕➕💚💛❤

  • @makdesabebe3230
    @makdesabebe3230 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚ ማረነ ክረሰቶስ እፍፍፍፍፍ😭😭😭

    • @linaafdelu1772
      @linaafdelu1772 3 ปีที่แล้ว

      እር ምንድን ነው የሚያስማን

  • @nasratkhalife5781
    @nasratkhalife5781 3 ปีที่แล้ว

    በጣም መሰዬ በጣም ያሳዚናል ነብሳቸውን ይማር

  • @ቤዛዊትየማሪያምልጅ
    @ቤዛዊትየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን ነብስ ይማር

  • @user-cs3fe6fo6z
    @user-cs3fe6fo6z 3 ปีที่แล้ว +5

    ፖሊስ የለም እንዴ ቦሌ አካባቢ ዱርዎች ብር ፈልገው ይሆን የገደሉት ወይ ኢትዮጲያ ምንአይነት አረመኔ ሰው ነው ያለባት ሰው እረፍት ማግኘት አይከብድም ጅብ እኮ ሰው በጠረን ይለያል ሰው ግን ሰው በላ ሆኗል የምር እኔ በሽተኛ እየሆንኩ ነው ሰው ተገደለ ተብሎ መሰማቱ አይምሮዬ ላይ ችግር አምጥቶብኛል

  • @mismakayalew5810
    @mismakayalew5810 3 ปีที่แล้ว

    😭😭 😭😭 ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏🏽 እግዚአብሄር ሆይ በአገራችን ሰላምን አውርድልን፡
    እንደዚህ አይነት ጭካኔ ትክክለኛ ምርመራና ፍርድ ያስፈልገዋል

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛኦ መሀርን ክርሰቶሰ ወቶ ከመቅርት ጠብቀን አምላኪ

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 3 ปีที่แล้ว +2

    What is it this thing oh my God. Please be careful everyone's this so crazy and secary😢

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 3 ปีที่แล้ว +2

    What an heartbreaking💔💔💔 news so sad may both RIP 🙏 may Allah give strength to all their families and friends. Ya Rab Ya Allah may you protect our people 🇪🇹😭🙏🤲

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ክፉ ጊዜ ላይ ነን 😭

    • @tigehabte451
      @tigehabte451 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭 እግዚኦ ማሀረነክርስቶስ 🙏 ነብስ ይማር 💔😭😭😭

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያማል😪

  • @hiwothabesha1503
    @hiwothabesha1503 3 ปีที่แล้ว

    ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን ነብስ ይማር እረ ሰው ወድት እየሄደ ነው

  • @gedabedada4136
    @gedabedada4136 3 ปีที่แล้ว

    ወይ እግዛብሔር እየገደሏቸው ነው እጅግ ያሳዝናል የጃችሁንም እግዛብሔር ይሰጣችሖል

  • @nowsadmd8296
    @nowsadmd8296 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያሳዝናል ዉይ ዘድሮ ምንምጣብን ነፋሰ ይማር

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 ปีที่แล้ว +7

    ያሳዝናል በጣም አይይይ እኛ እር ምን እንሁን አይ አ አ በቃ የሺፍታ የአራጅ መመሸጊያ ሆኖአል

  • @romadubai9889
    @romadubai9889 3 ปีที่แล้ว +3

    ቡልቡላ ሰው የሚበላ አጋንንት በቅዱስ ሚካኤል ስም ተዋረድ

  • @mahletmitku4500
    @mahletmitku4500 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጊዜ ደርስን ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ነፍስ ይማር

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስህን በአፅደገነት ያኑራት ወንድሜ

  • @asterdestaasterdesta7282
    @asterdestaasterdesta7282 3 ปีที่แล้ว

    Betam Yasazinal Nebs Yimar

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ምን ጉድ ነው 😭😭

  • @uaeuar8642
    @uaeuar8642 3 ปีที่แล้ว

    እረ የምን ጉድ ነው አምላክ ሆይ ልቦና ስጣቸው ሰውን ያህል ፍጥረት እንዴት ያለምክንያት ኡፍፍ ያማል አሁንስ ወዴት እንጩህ

  • @shweitbinegede8856
    @shweitbinegede8856 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል 😭😭😮

  • @user-dk4uw4vt5g
    @user-dk4uw4vt5g 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል ሀገራችን ምነካት😭😭😭😭😭😭😭

  • @absabs3111
    @absabs3111 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ጌታ ሆይ የምን ጉድ ነው

  • @kalkidanhiselamnewabera8870
    @kalkidanhiselamnewabera8870 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher nebs yimar betam yasezenal

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሰይማር
    ልቦናይሰጣቸው
    ለገዳይ😭😭😭😭

  • @berrystrawberry787
    @berrystrawberry787 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር💔💔

  • @geni4618
    @geni4618 3 ปีที่แล้ว +2

    እረ ዝንድሮ ምን ጉድ ነዉ !!

  • @fafiiibiyyaa8814
    @fafiiibiyyaa8814 3 ปีที่แล้ว +1

    Baxam yasazinal😭😭😭😭😭😥😥min ayinat gize new gin?

  • @user-lz9yv4us6i
    @user-lz9yv4us6i 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን

  • @user-me7cp8or6g
    @user-me7cp8or6g 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እኮን አሱ ደሞ አልነኩት አረ ዘመድቼ አረ ለመግባት እኮ እየፈራን ነው💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ስለ ደምክ ብለክ ስል ፈጠርከው ሰማይና ምድር አባት ሆይ ህዝብህን አድን እባክህ በደላችንን አትይ እኘ ብደላችንና ሀጥያታችን ፅዋው ሞልታልና ግንሳ አተ አጥያታችንን ይቅር እድትል እንለምንሀለን ስለ ህፃናትነ ስለ አዛውቶች ብለክ እኔ ብወገኔ አብድኩኝ ምን ይሻልናል ????🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hq5fp6gf3e
    @user-hq5fp6gf3e 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማህርና ክረሰቶሰ ወይ አገራችን ነፈሰ ይማር

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 ปีที่แล้ว +6

    " ቦሌ ሰው በላ"

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 3 ปีที่แล้ว +2

    ቦሌቡልቡላ ስፈር ስው ብላ ጭራቅ ነው ያለው ግን ምንአይነት ዘመን ላይ ነው የደርስነው ህዝቡ ስላማዊ ስልፍ መውጣት አለበት ይህን ነገር ትኩርት መስጠት አለበት መንግስት የስው ነፍስ የነፍሳት ነፍስ አደለም

    • @user-jb4jn6ig1x
      @user-jb4jn6ig1x 3 ปีที่แล้ว +2

      ke goneh negn blo adelem endey self emiwetaw Le haftam enji Le dha mechi ywetal

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ መሐረነ እባክህ አምላኬ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ወቶከመቅረት እግዚአብሔር ይጥብቀን

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ምን ጉድ ነው
    ነፍስ ይማር