ጥሩ ነበር ባይሰበር "የአእላትፋ ዝማሬ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 69

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 วันที่ผ่านมา +15

    የሚደንቅ ትምህርት መጋቤ ትዜው

  • @FitsumMohammed-s3d
    @FitsumMohammed-s3d 2 วันที่ผ่านมา +8

    ትዜ የአባቴ ልጅ ዘመንህ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ይባረክ❤❤❤

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 วันที่ผ่านมา +15

    እንደዚህ አይነት ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር የሚፈትሹ በፍቅር የሚያገለግሉ አገልጋዮች ይብዙልን በመጨረሻው ዘመን ሁሉ የራሱን ብቻ የሚፈልግ የሰው ነገር ግድ የማይለው ነው ። ተባረክ መጋቢ ትዜው

  • @mesk_erem
    @mesk_erem วันที่ผ่านมา

    በጌታበኢየሱስ ስም በብዙ ተባረክ ወንድማችን❤❤❤

  • @AbabuMegrsa
    @AbabuMegrsa วันที่ผ่านมา

    ግሩም ቃል ነው ፀጋውን ያብዛልህ ፓስተር ትዜ!

  • @MaratuAbune
    @MaratuAbune วันที่ผ่านมา +1

    ትዜ የወንጌል ወዳጅ እኔ ምን ልበል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh วันที่ผ่านมา +1

    ትዜ የዛሬው ንግግርህ ሁሉ ሀይለኛ መገለጥ አለው ከርእሱ ጀምሮ እነሱ ዴት እንደምንወድህ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ትምህርት ነዉ ወንድሜ። ጌታ ይባርክህ በእጥፍ ድርብ የቃሉን መገለጥ ይስጥህ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 วันที่ผ่านมา +9

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Tabareke ❤

  • @GrAzeb
    @GrAzeb 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሞ መጋቢ ትዝታው እግዚአብሔርን አመስግን የሰውልጅ እግዚአብሔር ካልረዳው ወደእንደዚህ አይነት መገለጥ አይደርስም ።በጣም እድለኛ አስተዋይ የውሳኔ ሰው ነህ ።ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ።የሚበልጠውን መርጠሀል ፤የሰው ክብር ከጌታ ጋር አይወዳደርም ።

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 2 วันที่ผ่านมา +4

    እዉነት ነዉ!!!❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +10

    Jesus 👑👑👑 Christ 💪 _ King 👑👑👑 of kings ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z วันที่ผ่านมา +3

    “እነሆ፥ ክንዳችሁን እገሥጻለሁ፥ የመሥዋዕታችሁንም ፋንድያ በፊታችሁ ላይ እበትናለሁ፤ ከእርሱም ጋር በአንድነት ትወሰዳላችሁ።”
    - ሚልክያስ 2፥3

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +8

    We are lucky because we belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪

  • @MekdesMekdes-i6i
    @MekdesMekdes-i6i 2 วันที่ผ่านมา +7

    ትዙየጌታሰላምይብዛልህበርታየጌታመንፈስካተጋርነው።እየፀለይንልህነው፡ውጣበድልግባበድል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +8

    Wow!!! God 👑👑👑 is great 👍👍👍

  • @ThomasEthiopia
    @ThomasEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +6

    God bless you pastor tize

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 2 วันที่ผ่านมา

    ፓስተርዬ ተባረክ

  • @joyamanueljoyamanuelcj
    @joyamanueljoyamanuelcj 2 วันที่ผ่านมา +4

    Geta yibarkih Tize

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 2 วันที่ผ่านมา +3

    EYSUS. EYSUS. EYSUS yadnal ❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    GOD bless you and your family pastor ❤️🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelAbebe-m2l
    @SamuelAbebe-m2l วันที่ผ่านมา

    19:30-20:10
    እ/ር የራሱን ክብር ለማንም አይሠጥም, ክብርን ግን ይሠጣል

  • @natanabiy3906
    @natanabiy3906 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ብርክ ያርግህ ትዝታው ስለ ቅዱስ ቃሉ ።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 วันที่ผ่านมา

    የሚናገሩትን ሁሉ አሜን ብለዉ ስለሚቀበሉ እና ከቃሉ ጋ አስተያይተዉ እንዳያዉቁ ተደርገዋል።
    እባካችሁ ንጹሁን የእግዚአብሔር ቃል አስተምሯቸዉ። ጌታ ተመልሶ መምጫዉ ደርሷል። የመዳንን ቃል ስበኩ።

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you!!!!!!!!

  • @theeditoraddis5780
    @theeditoraddis5780 วันที่ผ่านมา

    Tiziye tebarek le ewnet ye komik wondime nehi

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 2 วันที่ผ่านมา +2

    ትዜ ጌታ ይባርክህ ዐጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ህዝቡ እኮ ሙሴ እንኳ በነበረበት ዘመንም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሳይሆን በራሳቸው ዳሽ ሙላ መንፈስ ተከትለው እየተጓዙ እያስቆጡት ቁጣ ይወርድባቸው ነበር ዛሬም ያው ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IbelongtoJesus338
    @IbelongtoJesus338 2 วันที่ผ่านมา +5

    God bless you !

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 วันที่ผ่านมา +29

    ምንያክል የኦርቶዶክስ ወገኖችን እንደምትወዳቸውና እንደምታስብላቸው ወደ እግዚአብሔር መንገድ እንዲመለሱ እንደምትተጋ .. . ይህ በፀጋ ካልሆነ አይሆንም 🙏 Grace

    • @mesk_erem
      @mesk_erem วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 2 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ተባረክ ትዜ

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +5

    Amen ✋🙌💯 amen 👏🙌💯 amen 👏🙌💯

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ፓስተር ትዜ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +9

    The only way to heaven is Jesus Christ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mekdes3944
    @mekdes3944 2 วันที่ผ่านมา

    Wendeme Teze many blessings!

  • @DesalegnAbebe-f9r
    @DesalegnAbebe-f9r 2 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይበርክህ

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +5

    Jesus 👑👑👑 Christ 💪 _ our Lord 🙌💯❤🎉

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 2 วันที่ผ่านมา

    የኣዕላፋት ዝማሬ

  • @Fana-j5b
    @Fana-j5b 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ ወንድሜ እንዳተ ጌታ አይናቸዉን ይክፈትላቸዉ

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +5

    We belong to Jesus 👑👑👑 Christ 💪

  • @Lideyaaa
    @Lideyaaa 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሜንንን ተባርክልኝ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 วันที่ผ่านมา +5

    God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ ✅️

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +4

    Lovely 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 expression 💯💯💯

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +7

    God 👑👑👑 bless you and your family our Heroes Pastor Tizitaw Samuel, other brothers and sisters 💞💪💞❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜

  • @AndualemTenkir-po9kz
    @AndualemTenkir-po9kz วันที่ผ่านมา

    ላይክ
    በርታ ፅና
    ምልከታዎችህ ሁሉ ከእ/ር ቃል አንፃር ስለሆኑ ደስ እያለን እንሰማለን

  • @ChsfSfhi
    @ChsfSfhi 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ye egiziabhere tsega na kibatun yichemirilh

  • @berekettemesgen1555
    @berekettemesgen1555 วันที่ผ่านมา

    የክርስቶስ ደም ይሸፍንሕ

  • @PetrossBonkalo
    @PetrossBonkalo 2 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @MsrteMamush
    @MsrteMamush วันที่ผ่านมา

    Amen tabarki

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 2 วันที่ผ่านมา

    እገግዚአብሔር ይባርክህ

  • @woinshetfufa
    @woinshetfufa วันที่ผ่านมา

    Kibirina misgana le negestat nigus le eyesus yihun❤❤❤

  • @frew-o2j
    @frew-o2j วันที่ผ่านมา

    Amen Amen ❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome Welcome Welcome to this program our Hero 💪 Pastor Tizitaw Samuel, other brothers and sisters 💞💪❤🎉

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 2 วันที่ผ่านมา +3

    እነዚህ አማልክት መቼ ተሰግስገው እንደገቡ አላውቅም በኢየሱስ ስም

  • @research_review
    @research_review วันที่ผ่านมา

    Jesus is Lord

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 วันที่ผ่านมา +3

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 2 วันที่ผ่านมา +4

    Jesus 👑👑👑 Christ 💪 _ our life 🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 2 วันที่ผ่านมา +4

    ለዘማሪዎቹ የሚዘመሩ ማህበረሰብ አይናቸውን ይከፈት

  • @mihrettune5789
    @mihrettune5789 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @IbelongtoJesus338
    @IbelongtoJesus338 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiybizuneh84
    @abiybizuneh84 2 วันที่ผ่านมา

    berta

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 2 วันที่ผ่านมา

    ሆዳም ጰጠች ናቾ ጣኦት ልያመልኩ የሄዱት እኔ ብሞት ይሻለኛል ጣኦትን ከማምለክ

  • @TekaTobe
    @TekaTobe 2 วันที่ผ่านมา +2

    Q❤️❤️❤️❤️♥️♥️🎉🎉

  • @riselioness5044
    @riselioness5044 2 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ትክክል ። የአምልኮ መልክ አላቸው ግን ሀይሉን ክደዋል። የአላፋት ዝማሬያቸው የአምልኮ መልክ እንጂ እውነተኛ አምልኮን አይወክልም። ይሄ ሁሉ ህዝብ ተሯሩጠው የዘፈን ድግስ ሲንጋጋ እናየዋለን።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 วันที่ผ่านมา

    ይሰሙህ ይሆን ከአንተ ይማሩ ይሆን?

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 วันที่ผ่านมา

    አምልኮ ዝማሬን አማላጆችነሰ በፍርድ ቤት ያስመሰለዉ ትክክለኛዉን ቃል ህዝቡን ስላላስተማሩት ነዉ። ያሳዝናል። መጽሐፍ ቅዱስ የያዘ ወይም ያነበበ ፔንጤ ስለሚባል ፍርሀት አለ።

  • @hiwotkirstos
    @hiwotkirstos 2 วันที่ผ่านมา +1

    ምንም ዋጋ የለውም ማማር መድመቅ ያለ ኢየሱስ ዋጋ የለውም ምንም አይቀበለውም እግዚአብሔር..... ከንቱ ድካም ነው

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues 2 วันที่ผ่านมา

    ተቃጥላቹ መሞታቹ ነው

  • @desta9900
    @desta9900 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🙏