#AyatRealEstate

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 13

  • @kokeboasefadobamo
    @kokeboasefadobamo 2 หลายเดือนก่อน +4

    100% ቀነሰ ማለት ቤት በነፃ እየተሰጠ ነው ማለት ነው። ታዲያ እንዴት?

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 2 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው የሚገዛው ? ቅናሽ ቢደረግም ዋጋው አሁንም ዋጋው ጣሪያ ነው፡ ላለፉት ዓመታታ 100% ያለምንም ገደብ የዋጋ ጭማሬ ሲደረግ ልስለነበር፡ ሲቀጥል ዛሬ የሪልስቴት ዋጋ ራሱን የቻለ ቤት ያሰገዛል

    • @MeskeremBekele-jc4vs
      @MeskeremBekele-jc4vs 2 หลายเดือนก่อน

      @@akeldamatube3293 kevillaa garii wagaw anidii ekoo new

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ene yemilew gini enidetii new beameti minamini. Atenakachuu..yemitasirekibuti. Aseraruu tibikii new.gini. ene betam. Yasasibengalii. Ethiopia.wisitii..yrmiseru.riliditetochii

    • @birukyirga9681
      @birukyirga9681  2 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠ መረጃ ደውይ

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 2 หลายเดือนก่อน

    በአለማችንበቂ ደሞዝ በሌለበት ሀገር ያውም በብር እንጂ በዶላር የማይከፈለው ሀገር የአንድ ቤት ዋጋ ከአሜሪካ ወይም ከአውሮፓ ከሚሸጥበት ዋጋም በላይ መሆኑ ለአለም ይደንቃል አንድ ግለሠብ ከ10አመት በላይ በ5000የሰራውን ምንም አይነት ማሻሻል ሣያደርግ2ሚሊዮን ሢል ሀገሪቷ ህግ ሠረአትየሌለውመንግሥትም ያልተከታተለው የህዝቡን አቅም ያላገናዘበ ዋጋ ነው በአውሮፓ 100000euro የሚሸጥ ቤት ከኖርማልምበላይ አለ ኢትዮጵያ ግን በ200000euroአይገኝም የሚገርም ሀገር ረሀብጦርነት የዋጋግሽበት ሆን ተብሎ ሠረአቱ የመረጠው ነው

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji
    @AffectionateCaptainHat-sr9ji 2 หลายเดือนก่อน +1

    የረጅም ግዜ ክፍያ ይኖራል ለ 30 አመት

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs 2 หลายเดือนก่อน +1

    Viillaa new.meguzatii