"ዘኢያደሉ ለገጽ" የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አዲስ ዝማሬ በፍኖተ አፈወርቅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ገቢው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ኦቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በራያ ቆቦ ወረዳ የኤፍራታ (የአረቋቱ) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንድነት ገዳም የሚውል

ความคิดเห็น • 126

  • @SamuelAdane-r9o
    @SamuelAdane-r9o 2 หลายเดือนก่อน +22

    ለዘማርያኑ ለደራስያኑ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ለእኛም የተቀሰች ቡራኬው ትድረሰን

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @getnetdessie
    @getnetdessie 2 หลายเดือนก่อน +16

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይዎትን ያሰማችሁ የቅዱስ አባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን።የታዘዝኩትን እፈጽማለሁ በሁለት ሰፊ አባላት ባሉት ግሩፕ ሸር አድርጌያለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @miuzorthodoxtube8634
    @miuzorthodoxtube8634 2 หลายเดือนก่อน +9

    ቅዱሱን ከወደዱት 5 ደቂቃ ብቻ ስጡን የፍቅርዎን መግለጫ ሙሉ ገቢው በጦርነት ምክንያት ጣራው ሳይቀር ፈርሶ በችግር ላይ ላለው ራያ ቆቦ ወረዳ የኤፍራታ (የአረቋቱ) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንድነት ገዳም የሆነውን ዝማሬ በመስማት ይደግፉ ይሄን መዝሙር
    ብቻዎን እንዳይሰሙ በአዛኝቷ ከቻሉ ለሙሉ contact ካልሆነ ቢያንስ ይሄን መልእክት ለ10 ሰው ያጋሩልን 🥹

  • @yeamanuellej2721-e1g
    @yeamanuellej2721-e1g 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዘኢያደሉ ዘኢያደሉ ለገጽ ለገጽ
    ዮሐንስ አፈወርቅ መምህር ወመገሥጽ
    ጥዑመ ዜማ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
    የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት ይደርብን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @MerryZearyam
    @MerryZearyam 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዮሐንስን በጣም ነው የምወደው
    የሚወዳት እመቤቴ ታክብራቹ

  • @Aditubeአዲቲዩብ
    @Aditubeአዲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ ኅዳር 17 የአፈ በረከት፣ አፈ መአዛ፣ አፈ ጳዝዮን፣ አፈ መዓር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ፍልሰተ አጽም የሚታሰብበት ቀን ነው።
    ዝማሬ መላእክ ያስማልን 👏👏👏👏🙏

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 2 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከቱ ይደርብን
    መዝሙሩን የምትሰሙ ላይክ አድርጉ ስምታችሁ ዝም አትበሉ

  • @semahegndemeke1539
    @semahegndemeke1539 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥዑም ዝማሬ ነዉ, የአባታችን በረከት በተሳተፉት ሁሉ በእኛም ላይ ይደርብን 🙏

  • @JohanFx-iw9ez
    @JohanFx-iw9ez 2 หลายเดือนก่อน +9

    እውነተኛ መምህር ና ሰማዕት
    ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ ሶርያዊ
    በረከቱ ይደርብን ❤❤❤❤

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኢትዮጵያዊው የቅዱስ አባታችንም የአቡነ ሲኖዳ እረፍታቸው ነው። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን

    • @yared776
      @yared776 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኅዳር 17 በዚች ቀን ታላቅና ክቡር የሆነ የዓለም ሁሉ መምህር የቁስጥንጥያ ሊቀ ጳጳስ የዮሐንስ አፈወርቅ ሥጋው የፈለሰበት ነው።

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@yared776 ቃለሕይዎትን ያሰማልን!!!!!!!!!!!!

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ለኹላችን
    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት
    እንዲህ ያሉ ዝማሬ በግል ሆነ በማኅበራን መዘምራን ቢቀርቡ ሰናይ ነው ስርአቱን ጠብቆ ለዘመሪ ለአማድመጥም ከልብ 🎉

  • @Ytb-j2i
    @Ytb-j2i 2 หลายเดือนก่อน

    ቅዱስ ዩሀንስ አፈወርቅ መዝሙር ለመጀመርያ ጊዜ ሰማሁ። ይባርካችሁ፣ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን።

  • @Fikad-p1w
    @Fikad-p1w 2 หลายเดือนก่อน +1

    ገጽ አይቶ የማያዳላው የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከት ትደረብን

  • @tizitaYimer-y3o
    @tizitaYimer-y3o 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @atronss
    @atronss หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉 ግጥሙን ብቻ ማነው የሚሰጠኝ በፅሁፍ 🤲

    • @miuzorthodoxtube8634
      @miuzorthodoxtube8634 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘኢያደሉ ለገጽ
      ዘኢያደሉ ዘኢያደሉ ለገጽ ለገጽ
      ዮሐንስ አፈወርቅ መምህር ወመገሥጽ
      ዮሐንስ አፈወርቅ ኧኸ ዮሐንስ አቡነ ይስአል ለነ
      ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
      ድንቅ መምህር ቃሉ የሚመራ ከኃጢአት ወደ ጽድቅ
      ከሕይወት እንዳንጎድል በውጭ እንዳንቀር ከአምላክ እንዳንርቅ
      አፈ ወርቅ አፈ መዓዛ አፈ ጳዝዮን
      ክብሩ በእውነት የበዛ ዮሐንስ ካህን
      ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
      ግፍና መከራ በእርሱ ላይ ጸንተው ቢያሠቃዩት
      ስደት መገፋት እጅግ ቢበዛ በእርሱ ሕይወት
      እርሱ ግን ፈጣሪውን ተግቶ አገለገለ
      ይህ ሁሉ የሆነው ለጸጋ ነው አለ
      ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
      ንግሥት አውዶክስያን አንዳች ሳይፈራ የገሠጻት
      ለቤተክርስቲያን ብርሃን የሆናት ብሩህ ማኅቶት
      እስከሞት የታገላቸው ጳጳሳተ አርዮስን
      በግዞት የፈጸመ ምስክርነቱን
      ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
      ከንቱ ውዳሴን ፈጽሞ የሸሸ ድንቅ ሰባኪ
      መንጋውን በጽድቅ ተግቶ ያሰማራ ትጉሕ ጠባቂ
      ለፈጣሪው ታምኖ ራሱን የካደ
      ዓለምን በመናቅ ወደ አምላኩ ሄደ

  • @Sinksarethiopia
    @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ከመቅደሱ ያጽናልን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አምላክ በርቱልን

  • @kiflomhailu3651
    @kiflomhailu3651 2 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለበረከት ያድርግላቸው። ዝማሬ መላዕክት ያሰማን።

  • @surafelbadege6254
    @surafelbadege6254 2 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ እንባው ግጥም እንዳለ መዝሙሩን ሰምቶ የጨረሰ አለ?
    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 หลายเดือนก่อน

    ይኼ ነው ያሬዳዊ ዝማሬ ማለት !!! እስቲ ኦርቶዶክሳውያን ይሄንን like እና share እናድርግ።

  • @lijasrattube7923
    @lijasrattube7923 2 หลายเดือนก่อน +2

    "ዘኢያደሉ ለገጽ"ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ ሶርያዊ
    በረከቱ ይደርብን ❤❤❤

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @Mintsnoshalmayhu
    @Mintsnoshalmayhu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያባታችነ የቅዱስ ዩሀንስ አፈወርቅ ፀጋ በረከት ይደርብን

  • @leulbarkeneh
    @leulbarkeneh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት በጣም ደስ ይላል ለሐይማኖተ አበው መዝሙር በደንብ ቢዘመር ጥሩ እና ጠቃሚ ነው ትምሕርታቸውን ለማናውቅ ተጋድሏቸውን ለማንረዳ ጥሩ መንደርደሪያ ይሆነናል ። ይበል🙏

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን የቅዱስ አባታችን በረከቱ ይደርብን ❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @Yesigeduawilachwe
    @Yesigeduawilachwe 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ከዮሐንስ አፈወርቅ እረዴት በረከት ይክፈለን አምላካች

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน +2

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @bisrathabte2327
    @bisrathabte2327 2 หลายเดือนก่อน +1

    አፈወርቅ አፈመዓዛ አፈጳዝዮን ❤❤❤
    የቅዱስ ዮሐንስን በረከት ያድልልን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @fikremariam_24
    @fikremariam_24 2 หลายเดือนก่อน

    ሊቀሊቃውንት የመምህራን መምህር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከቱ ይደርብን🙏

  • @henaorth
    @henaorth 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን .. በመዝሙሮቻችን ብዙ ያልተነኩ ነገሮች አሉ እና በርቱልን 🙏

  • @yidnekachewgirma3802
    @yidnekachewgirma3802 2 หลายเดือนก่อน

    ከጣህሙ ብዛት ልብን ደስ የሚያሰኝ አጥንት ን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!

  • @Nesti-he6zb
    @Nesti-he6zb 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน +4

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @Hyat-e2o
    @Hyat-e2o 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤

  • @biniyamzelalem-gx5io
    @biniyamzelalem-gx5io 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን❤❤ share ማድረግ እንዳንረሳ!!!!

  • @adanehailu6453
    @adanehailu6453 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን። የቅዱሱ በረከት ይብዛልን።

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @rebunirebuni8814
    @rebunirebuni8814 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ጥዑመ ዝማሬ❤

  • @saluyamekonn7947
    @saluyamekonn7947 2 หลายเดือนก่อน +2

    Zemare melektne yasemlen. Yekiduse Yohanse berekatu yedreben❤

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @zelalemegziabher658
    @zelalemegziabher658 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArsemaAsnake-p8z
    @ArsemaAsnake-p8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእዉነት።

  • @ruphaelwolde4092
    @ruphaelwolde4092 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! በርቱልን!

  • @Hanna-f4o
    @Hanna-f4o 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜንንን ⛪✝️🇪🇹🌹

  • @RedietMohammed-b1f
    @RedietMohammed-b1f 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @belayhunkebedegoshu5212
    @belayhunkebedegoshu5212 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @samuelteshome1269
    @samuelteshome1269 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @senayitgirma3735
    @senayitgirma3735 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክ ያሠማልን
    የአባታችን የከበረች በረከቱ ትድረሰን

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @biruktesfaye7
    @biruktesfaye7 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @limdianna5506
    @limdianna5506 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን😊

  • @HermellaMekonen
    @HermellaMekonen 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😍😍😍

  • @haileshawel2264
    @haileshawel2264 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Ayuty29
    @Ayuty29 2 หลายเดือนก่อน +1

    በረከቱ ይድረሳችሁ ይድረሰን

  • @fitsumsol8441
    @fitsumsol8441 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ : መላዕክት ያሰማችህ

  • @samrawitwerkneh4266
    @samrawitwerkneh4266 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መልዕክት ያሰማልን።

  • @HamereYirga
    @HamereYirga 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ።

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አሜን!

  • @AsegidT
    @AsegidT 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏

  • @goh-tube
    @goh-tube 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tesfahunwassie7574
    @tesfahunwassie7574 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
    @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉

  • @EmbetEmbet-k5y
    @EmbetEmbet-k5y 2 หลายเดือนก่อน

    Zmare melaeykt yasemaln

  • @meklittiruha9793
    @meklittiruha9793 2 หลายเดือนก่อน

    Zemara melak yasemalen wedemoch

  • @feyisaboshe3967
    @feyisaboshe3967 2 หลายเดือนก่อน

    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @AstreKasu-mx9yn
    @AstreKasu-mx9yn 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @TibebuDeboch
    @TibebuDeboch 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተቀላቅለናል❤

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 2 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hiwotgetnet6934
    @hiwotgetnet6934 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mulusetAmareወሎዬዋ
    @mulusetAmareወሎዬዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @yohanneshabtamu2736
    @yohanneshabtamu2736 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😊

  • @ዮናታንዘአማራ
    @ዮናታንዘአማራ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @besufikadgorfu6842
    @besufikadgorfu6842 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @Yordina-d6e
    @Yordina-d6e 2 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰

  • @AstraHeh
    @AstraHeh 2 หลายเดือนก่อน

    ቃልህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤

  • @HerutHerut-wh8ir
    @HerutHerut-wh8ir 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @imperialcloset1888
    @imperialcloset1888 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእዉነት።

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @WegeneDemeke
    @WegeneDemeke 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @solomongetie5525
    @solomongetie5525 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @henoktesfaye1302
    @henoktesfaye1302 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @kalkidanyeshanew4113
    @kalkidanyeshanew4113 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @TigistKassaw-h3j
    @TigistKassaw-h3j 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእዉነት።

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @TsionTemesgen-r4c
    @TsionTemesgen-r4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @DemeFikadu
    @DemeFikadu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @TigistKassaw-h3j
    @TigistKassaw-h3j 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእዉነት።

    • @Sinksarethiopia
      @Sinksarethiopia 2 หลายเดือนก่อน

      ኅዳር 17 እንኳን ለዓለም ሁሉ መምሕር ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ እና ቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††የዕለቱን የስንክሳር ክፍል @Sinksarethiopia እየገባችሁ እንድታዳምጡት እና ከበረከቱ እንድጻተፉ በቅዱሳኑ ስም እናሳስባለን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @temesgenbanga5474
    @temesgenbanga5474 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AyeluTekilu
    @AyeluTekilu 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @etsubabebe-oh3qv
    @etsubabebe-oh3qv 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @TigistKassaw-h3j
    @TigistKassaw-h3j 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእዉነት።

  • @welete_mariyam
    @welete_mariyam 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yggg2896
    @yggg2896 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @amanuelmulubrhan4029
    @amanuelmulubrhan4029 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @kasulemma2688
    @kasulemma2688 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @zerihunfeleke2352
    @zerihunfeleke2352 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @eyuelgizachew9255
    @eyuelgizachew9255 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AndualemTefera-w1o
    @AndualemTefera-w1o 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hailemicaellulseged9952
    @hailemicaellulseged9952 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mulubirhanamdemariam3877
    @mulubirhanamdemariam3877 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Dr.simegnmedia
    @Dr.simegnmedia หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን