ፍቅር እስከ ኩላሊት አሳዛኝ ፍፃሜ እና ተጠያቂ ኢትዮጵያዊያን 😂😜😂

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 130

  • @meazakassahun7407
    @meazakassahun7407 6 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ እግዜብሄር ይስጠው ዘመኑይባረክ💚💛❤🇩🇪

  • @smtube3485
    @smtube3485 8 วันที่ผ่านมา +12

    ሴቶችን. እንኩዋን. ተዋቸው. የቀረውን. ኩላሊት. ሊቀባበሉት ነው😂😂

    • @yayahala615
      @yayahala615 8 วันที่ผ่านมา

      😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 8 วันที่ผ่านมา +2

      ተዉ ኮማቾች😂

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 8 วันที่ผ่านมา +12

    እረ ጅቦ ተሳስትተሀል ልጅቷ መልክም ሳይሆን አቋምም የላትም 😂😂😂😂

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 8 วันที่ผ่านมา +13

    ጅቦየ እስኪ አንድ ቀን ያንተን ጥርስ አሳየን 😂😂 ተመልካቾችህ አይደለን።😢😢😊😊

    • @medhin8187
      @medhin8187 8 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂 ኣላየሽዉም እንዴ ? ከ6 ኣመት በፊት ኮ ቪዶ ያወራ ነበር ግን ግማሽ ፊቱን ነዉ ሚያወራዉ ጥርሱ ስያምር ብታዪዉ የምር ።

    • @b.6015
      @b.6015 8 วันที่ผ่านมา +2

      😅😅😅😅😅😅 ስለማያምር ነዋሉ የማያሳየው😜😜😜😄😄😄😄😄😄

    • @MekyanuruMohemed
      @MekyanuruMohemed 8 วันที่ผ่านมา

      @@اناالمسلمالحمدلله ጆቦ እያወቀ በቪደወ አይወጣም ምናልባት ሳያቅ በድብቅ ካሚራ ቀርፀው ካላወጡት

    • @MekyanuruMohemed
      @MekyanuruMohemed 8 วันที่ผ่านมา

      @@medhin8187 ውሸት እሱና ጆከር አንድም ቀን በቪደወ ወተው አያቁም

    • @YoyoYo-d2u
      @YoyoYo-d2u 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @Meki-wy1jp
    @Meki-wy1jp 8 วันที่ผ่านมา +8

    😢 በልጅቷ ክፉኡ ቃላት አትጣሉ እንደይፀፅታቹ!ሰው ዛሬ ለመወሰን ቅርብ ነው ይማረን ፈጣሪ
    _አትፍረድ! ያ ሰው በምን አይነት መከራና ስቃይ ውስጥ እያለፈ እንደሆነ አታውቅምና ፈጽሞ ፈራጅ አትሁን።

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 วันที่ผ่านมา +6

    አያጅቦ የለጠፍከው ፎቶ አንተን ነው የሚመሰለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የተመታክ እሰቲ ያንተን ለጥፍ ይመችክ😂❤

  • @ዳማከሴ-ጠ6ለ
    @ዳማከሴ-ጠ6ለ 8 วันที่ผ่านมา +4

    አረ ጅቦ፡ የለጠፍከዉ ነገር... አረ ተዉ 😂😂😂😂

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 7 วันที่ผ่านมา +2

    ግን ሐበሻ የምንባል ምን አይነት ሰዎች ነን፤ ሰውን የምንፈርድበት መልኩን አይተን ነው፤ሰዎች መልካቸውን ፈልገው አልፈጠሩት፤ወይ ሰውን መልኩን አይቶ መፍረድ በፈጣሪ መፍረድ ነው❤

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 8 วันที่ผ่านมา +9

    ጂቦዩ የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 8 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ጅቦ ወይኔ ጂቦ አንተ እኮ አትናገር አንተ ብቻ ተናገር ነገርልኛል ሪያድ ነው ያለው ብሏል በዛ ላይ ደግሞ😂😂😂😂

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 8 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አልቻልኩም እንዲህ ስቄ አላውቅም እንኳንም አገኘውህ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 วันที่ผ่านมา +11

    የመግቢያው ፎቶ የተመታክ ነክ😂

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 8 วันที่ผ่านมา +1

      ማነው እንደኔ እስኪሪንሻት ያደረገ🙈🙊😂😂😂😂😂😂😂

    • @medhin8187
      @medhin8187 8 วันที่ผ่านมา +1

      ያሳሰበኝ ከየት ኣመጣዉ ነዉ 😅😅😅

    • @medhin8187
      @medhin8187 8 วันที่ผ่านมา

      ለምን ፈልገሺዉ ነዉ😂😂😂ያንቺ ከፋ ​@@suzaniyoutube-p7m

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m 8 วันที่ผ่านมา

      @@medhin8187😂😂😂😂😂

    • @فاطمةمحمد-ض4ص1ظ
      @فاطمةمحمد-ض4ص1ظ 8 วันที่ผ่านมา

      የመግቢዉ ፎቶ ግን እስተግፊሮላ

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p 8 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂 አቤት ካሜት እኮ ነብሳችን አይቀርም ቱቱቱቱቱቱ ፍትህ ለኩላሊት 😂😂😂ሀብትሽ ምርጥ ስው ነው ❤

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 8 วันที่ผ่านมา +5

    አያችቦ ልክነህ።
    ግን ልቦና ይስጥህ።
    ሰው በእግዚአብሔር ስራ የሚገባ።ያልታደለነው።
    ልጂቱ ምንም አይወጣላትም።
    አስተዋይ እቁ ለብዞች መምህራችን ናት።
    1/ሲጣሉም የተደርገልን ሳንረሳ ከተጉዳንበት መጀመርያ የተሰጠንን መልካም እድናስተውል በተግባር ያሳየች❤።
    2። እኔ አጥፍቻለሁ እሱ መልካም ነው ብሎ በተግባር ዝቅ ብላ የይቅርታ ልቧን ❤❤ብቻ ያሳየችን።
    እቁ ሴት።
    3/ መልካሙን ሁሉ በፍቅር የሰጣትን ሳሺር በጠብም ለሱ የሰጠች ጀግና።
    ሴት❤
    ወዘተ።።።።
    እሱ ግን አድም ቦታ እኔ ተሳስቻለሁ አላለም።😢
    መልካሙን ሁሉ እሷ ከሰጠችው በላይ ጨምሮ ለሱ ወስዶ
    ለሷ መጥፎውን ሁሉ ሰጣት😢😢😢
    ኩላሊት ብርቅ አይደለም።
    ሰው ከልቡ መልካምነት ካሰበ
    ሁሉም በዚች ምድር
    ቀላል ነው ።
    አምላክ ከሰጠን ፍቃዱ ከሆነ ምን ችግር አለው ።
    ስት ከውዳሴ ከቱ እርቀው ስት እቁ ሰወች አሉ።
    ብቻ ልጂቱ እቁናት ።
    እሱም ከቲፎዞ እርቆ ወደፈጣሪው ቢመለስ ይሻለዋል😢።

    • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
      @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 8 วันที่ผ่านมา +2

      ምንም አይወጣላትም ሀበሻ ሲባል አስመሳይ ነው ወደ ነፈሰበት ነው እሚነፍሰው
      አታንሰውም አያንሳትም ይመጣጠናሉ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 8 วันที่ผ่านมา

      @@gzaKasu ኧረ ባክሽ ተይጅ ኮምተሽ ሞተሻል የኛ ፃድቅ ኩላሊት ብርቅ አይደለም? ?! እንደት ነው ምታስቢው ምነው እናትሽ ጠፍጥፋ የሰራችው ጭቃ መሰለሽደ አታስመስይ ፈጣሪ የሰጠውን አካል ቆርሶ እንደ መስጠት ምን ስጦታ አለ ምነው በገመድ ይታነቅላት አልሽ ከንቱ ነሽ የልጁስ ስህተት የቱ ጋ ነው በይ ለሌላው ህዝብ ያልታየው ላንች የታየሽ ነው አትሰሚም በጥቆማ ነው ምትረጅው

    • @Madina-hl2nm
      @Madina-hl2nm 8 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 8 วันที่ผ่านมา +4

    እውነት ነው ወንድም አለም

  • @ጓልራእሲኣሉላ
    @ጓልራእሲኣሉላ 8 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ጅቦ ስወድህ የኣሉላ የዮሃንስ ዘር❤❤❤

  • @ethioaddis395
    @ethioaddis395 8 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂ሆዴን አቆሰልከው የኢትዮጵያ ህዝብ አፍ 😂😂😂😂

  • @medhin8187
    @medhin8187 8 วันที่ผ่านมา +2

    የምር ጅቦ ነብስህ ኣይማርም 😂😂 😂 እኔ ምንም ኣልኮመትኩባቸዉም ምን ኣገባኝ በሰዉ ትዳር ለዛም ኩላሊትን ያህል የተከፈለበት ። እንጠየቅበታለን እያንዳንዳችንን የምሬ ነዉ ክፉ ኣንፃፍ በሰዉ ትዳር ።

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 8 วันที่ผ่านมา +19

    አይ በኮመንታተሮች ምክንያት አይመስለኝም በብዙ የወደድከውን ስትጠላውም በብዙ ነው አንዴ ልብ ከሻከረ መመለሻው ከባድ ነው እንጅ መጀመሪያ ቤተሰቡን በዙሪያው ያሉትን ለእሷ ሲል መተው ያልከበደው ልጅ የሶሻል ሚዲያ ኮመንት ያሸንፈዋል ብየ አላስብም።

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 8 วันที่ผ่านมา +3

      @@ዘ-ታቦር ትክክል ማሬ በችግሬ ግዜ የገፋኝን መቸም ይቅር አልለውም ፍቅር ሰተሽ ስትቀበይ ነው ፍቅር የሚሆነው ወረኛ ሁላ ያስመስላሉደ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 8 วันที่ผ่านมา

      ዘ-ታቦር ጀዝባ ስምሽ እራሱ😂😂😂

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 8 วันที่ผ่านมา +4

      ባለጌ አይባልም የራሷን አመለካከት ነው የተናገረችው ከስሟ ምን አለክ ክፊታፊ 😏😏​@@Stoplying-k1w

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 8 วันที่ผ่านมา

      @ @ እንቺ የመሀመድ እህያ🐺🐺🐺👈🏽🤛🏽🤣🤣🤣 ዝም ብለሽ የማዳምን ቂጥ እጠቢ ኮመንት እይፈቀድልሽም🧠⛏️🧠⛏️🧠⛏️

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 8 วันที่ผ่านมา

      @ እንቺ ጥንብ መንጋ እኔስ ሀሳቤን መግለፆ መብት የለኝም ታዲይ...???🤣🤣🤣

  • @hussenali1987
    @hussenali1987 8 วันที่ผ่านมา +3

    ጅቦ ጫወታህም ቁብነገርህም ይመቸኛል በርታልን እንዳልከውም ቆንጆ ሴቶች የመጨረሻ ቆሻሾች ናቸው አስመሳይ ናቸው ምንም ኮንፊደንስ የላቸውም በደንብ ንገርልኝ

  • @maekel6789
    @maekel6789 8 วันที่ผ่านมา +4

    እደት አድርገህ አመጣሀት ጥርሷ ነገር😂😂

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 8 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር እስከ ኩላሊት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 8 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅቷ እራሱ ኩላሊት እኮ ነው ምትመስለው 😂😂😂😂😂 ሚመለስ ቢሆን ግን አፍንጫው ላይ መወርወር ነው ይሄ ስልምልም

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 8 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂ስላም ወይ ጉዱ🎉🎉

  • @eys9496
    @eys9496 8 วันที่ผ่านมา +1

    የሳቄምጭ ጅቦዬ❤❤❤❤❤😂😂🎉

  • @Seada-ys6en
    @Seada-ys6en 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጂብነት የኔ ውድ😂😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 8 วันที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅😅 እሺ ሳልነው

  • @makavelidon2218
    @makavelidon2218 8 วันที่ผ่านมา +2

    That what we called Roasting 😂😂😂

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @ahmedosman9532
    @ahmedosman9532 8 วันที่ผ่านมา +4

    ወዶ የጠላ ስው የቆረጠ ኣንጀቱን ጠምዞ ይሄዳል አያሣይም ፊቱን

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 8 วันที่ผ่านมา +1

    Ara yekfatale pls😢😢😢😢😢

  • @meazakassahun7407
    @meazakassahun7407 6 วันที่ผ่านมา

    መልክታጥቦ አይጠጣም💚💛❤🇩🇪

  • @Adonay-bj7eu
    @Adonay-bj7eu 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጅቦ ሖዴን አሣመምክኝ😅😅😅

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 8 วันที่ผ่านมา

    Exactly 💯 as long as they brought it on social media we have a right ✅️ to comment about them what ever we won't 😂😂😂they have to accept negative and positive 😂 you are so 😂😂😂im laughing 😆 😄 😂 🤣 with you 😂

  • @MeazashGobena-ve7rj
    @MeazashGobena-ve7rj 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂ufff motko

  • @غقغعععاقي
    @غقغعععاقي 4 วันที่ผ่านมา

    አያጅቦ አንተ አየሕው ይሄን ጥርስ አበቃላት 😅😅😅😅

  • @Amiጓልትግራይ
    @Amiጓልትግራይ 8 วันที่ผ่านมา +4

    አየ አያ ጅቦ በትግራይ ጦርነት ያንተ ፕሮግራም ያዝናናኝና ያፅናናኝ ነበረ ከዓመት ብሃላ ተመልሸ ኣለሁ አንተ እብድ የሆንክ ልጅ 😂❤ደሞ ኢትዮጽያ ልጆች ሰዉ ፈጣሪ በፈጠረዉ መልኩ መተረብ ጥሩ ኣይደለም ነዉር ነዉ👏💖

    • @ساميلل-ن5ص
      @ساميلل-ن5ص 8 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ፈጣሪ በፈጠረዉ ማላገጥ አግባብ አደለም ትክክል ነሽ ፅቡቅ ወዲ ትግራይ❤❤

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy 7 วันที่ผ่านมา

    Weyen aya jeboye zare gena new yegebagn yenezi sewoch guday 😂😂😂

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 8 วันที่ผ่านมา +1

    Jibo eko artist neh yehen hezb salew 😂😂😂😂😂🫶🏽👑

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂በጌታ አንተ ራስህ የለጠፍከው ፎቶስ ምን ለማለት ነው

  • @MisrakAsfaw-kj1cy
    @MisrakAsfaw-kj1cy 8 วันที่ผ่านมา

    You right

  • @mesiTube-m9q
    @mesiTube-m9q 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ጅቦየ የኔ ማርርርርር

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 8 วันที่ผ่านมา +1

    ETHIOPIA AGER eyenork kulalit yestal?😂😂😂😂

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 8 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ከጎኗ ያደረከው ፎቶ አቤት መመሳሰል አንተ ግፈኛ አቤት ጥርስ አረዛዘም ቱ😅😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢

  • @medhin8187
    @medhin8187 8 วันที่ผ่านมา +2

    ልጁ እንዴት ስብር እንዳለ

  • @MelatTakie
    @MelatTakie 8 วันที่ผ่านมา +1

    Men yesalhal 😂😂😂😂

  • @Firea-s8j
    @Firea-s8j 7 วันที่ผ่านมา

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 8 วันที่ผ่านมา +2

    ሳብስክራይብ ግበሩለይ ተጋሩዋኒ😢❤

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 8 วันที่ผ่านมา

    Jibo has some truth.

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 8 วันที่ผ่านมา

    Feker ewer mehonun bezeh lej new yawekut😂😂😂😂

  • @Mari-q4q7m
    @Mari-q4q7m 8 วันที่ผ่านมา +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊

  • @mahiabatewayecha113
    @mahiabatewayecha113 8 วันที่ผ่านมา

    Ere jibo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshem
    @yeshem 6 วันที่ผ่านมา

    I like the picture jebo😂

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 8 วันที่ผ่านมา

    እረ ፎቶው ተመችቶኛል

  • @gofan1279
    @gofan1279 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሥለቦለተካ አውራ አሁን ትግልላይነን ፍቅር ታወራለህ ከነፃነት ቦሀላ ይደርሳል ገለቴ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 8 วันที่ผ่านมา

    Lijetua kmenawam melkuam Bekei New!!

  • @haymanottekle1675
    @haymanottekle1675 8 วันที่ผ่านมา

    Omg 😂😂😂😂😂😂😂

  • @sebi1020l
    @sebi1020l 8 วันที่ผ่านมา

    ከሊያ ሾው ጋር ተጣመሩ ሰው ማጣላት በደንብ ታሰለጥንሀለች ከአንድ ጭራቅ ሁለት ጨራቅ ይሻላል

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😅😅

  • @DerejeBirhanu-e4k
    @DerejeBirhanu-e4k 8 วันที่ผ่านมา

    ባይቀየር ኖሮ የቀረውን ኩላሊቱን አፈርጥለት ነበር

  • @Blessed-fi3vp
    @Blessed-fi3vp 8 วันที่ผ่านมา

    አንተ እግዚአብሔር በፈጠረዉ መልክ አተቀልድ :( ያንተን ማን አየ 😅

  • @Titi-f3z4x
    @Titi-f3z4x 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @joneseattle9179
    @joneseattle9179 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂🎉

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 8 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁

  • @MelatTakie
    @MelatTakie 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @mahletfekremariam
    @mahletfekremariam 8 วันที่ผ่านมา

    ይቅር ይበልክ

  • @AbramFire
    @AbramFire 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 8 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @arebtaemieyetenadidenrechr3813
    @arebtaemieyetenadidenrechr3813 8 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣

  • @Adenkasahu
    @Adenkasahu 8 วันที่ผ่านมา

    እሮሚ ብቻ ነች የወደደችው

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 8 วันที่ผ่านมา

    🐸🐸🐸🐸🐸😂😂😂😂😂😂😂

  • @smtube3485
    @smtube3485 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጅቦ አልገባህም ልጅቱ ጅርባዋ. ጥሩ ታሪክ. የላትም. ከብዙ ወንዶች. ጋር. ቺት. ታደርጋለች. በዚህ. ላይ. የማጭበርበር. ስራ. ትሰራለች

    • @እቢ
      @እቢ 8 วันที่ผ่านมา +1

      አብዛኛዉ ሴቶች ብር ፍለጋ ስለሆነ ማንም ነዉ ሚሸጉራቸዉ መራራ ሃቁ እጅግ ሰነፎች ናቸዉ ስራ ጠል ሃብታም ፍለጋ በየ ቦታዉ ማፎደድ 😂😂😂

  • @duk2321
    @duk2321 8 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አካዉንት ከፍተህ ነዋ የጠፋከዉ

  • @Elenivb5
    @Elenivb5 8 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 8 วันที่ผ่านมา

    ኝየሀብታሙ ግፍ ነው ለዚህ ያበቃት ይበላት

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 8 วันที่ผ่านมา

    Enem sayat dengeche kew new yalkut ayete moget eko nat😂😂😂😂😂

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 8 วันที่ผ่านมา

    የውጭ ድያስፓራ ሰት ካገባ እመኑኝ በቅርቡ ይሞታል ስንት ወጣቶች ድያስፓራ ሰት አግብተው አብደዋል ጎዳና ወድቀዋል ታመዋል ወዳጀ ድያስፓራ ሰት ከማግባትህ በፍት ቆም ብለህ 10000000ጊዜ አስብ ትበላለህ ና ውጭ ጉዳይ መረጃ ውሰድ

  • @ethiomedia-c7g
    @ethiomedia-c7g 8 วันที่ผ่านมา

    ጅቦ ምንሼ ነው ሰሞኑን ተቃራኒ ነገር የምታወሪው በሰላም ነው

  • @MekyanuruMohemed
    @MekyanuruMohemed 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጅቦ ግን ግን ግን

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 8 วันที่ผ่านมา +2

      @@MekyanuruMohemed ሰአሊው ማነው???ሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @MekyanuruMohemed
      @MekyanuruMohemed 8 วันที่ผ่านมา

      @@اناالمسلمالحمدلله እሱው ነው የሚሖን ክክክክ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 8 วันที่ผ่านมา

      @@MekyanuruMohemed hhhhhhh እኔምኮ ጠረጠርኩ

    • @MekyanuruMohemed
      @MekyanuruMohemed 8 วันที่ผ่านมา

      @اناالمسلمالحمدلله ክክክክክ

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 8 วันที่ผ่านมา

    Ante meche new Normal yemetehonew, endi eyekeldek satageba

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 7 วันที่ผ่านมา

    አንተ እራስህ ባለጌ ነህ የለጠፍከው pic እራሱ አያሳምም ስዲ አንተ ነህ ዋናው ባለጌ

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 7 วันที่ผ่านมา

    አንተ እራሱ ክፍትአፍ ነህ አፈር ብላ ምናለ ስድቡን እንኳ ብትተወዉ እግዜር በቸርነቱ የሚያኖራትን ልጅ ዝምብለህ አትዘርጥጥ።

  • @mahi-s2o7d
    @mahi-s2o7d 8 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂

  • @ritaamare-op2jd
    @ritaamare-op2jd 5 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @elieli1881
    @elieli1881 8 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 8 วันที่ผ่านมา

    ፑሸ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @Miriam-f5f9k
    @Miriam-f5f9k 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @milan8639
    @milan8639 7 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂