Dr. Wongelawi Mamusha may God increase His wisdom & grace in your life. This is very timely & foundational teaching for the body of the Christ. I wish it translated in many languages & broad casted all over the world. I got clarity on this subject. Tebarek! Tebarek! Ahunim BeEtif Tebarek! I'm speechless!
This is a timely message!!! God Bless You Dr.Mamusha.This is the kind of sound teaching that edifies the body of Christ (the church). It saves believers from ravenous wolves who come in sheep's clothing.
I needed to hear this, specially at this moment. People including our so called "gospel singers" confusing christians. Humanism is sweeping peoples mind and heart. God bless you Dr Mamusha!
Haimanot Mersha well the Bible is philosophy for many I don’t blame you but only the Holy Spirit reveals the word of God hope you allow Christ to your life then you will understand!!
ምንድነው ያወኩት ጌታ ሆይ...ጌታዬ ይሄን ቃል እንዳውቅ ያደረከው አንተ ነህ...በቃልህ ተገርሜ ማባራት አልቻልኩም...ቃልህ እየሰራኝ እንደሆነ አውቂያለሁ።
ተመስገንልኝ ❤
ሰው ነፍስ ስጋ መንፈስ ነው ዋውውው የምደንቅ ትምህርት ነው ሰው ቃሉ የምለው ነው ዘመንክ ይባረክ ዶ/ር ማሙሻ ስወድቅ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ስለ ቃሉ መገለጥ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
አንዳንድ አስተምሮት ሰው መንፈስ ነው በስጋ ውስጥ ያድራል
ይላሉ ስጋ እንደ ጆንያ አድርገው ነው ምቆጥሩት
ቃሉ ግን የምለው ስጋ ትንሣኤ እንዴምያገኝ ይናገራል
ስለዚህ ይሄ ስብከት ለእኔሱም መልስ ይሆናል
ፀጋው ይብዛልክ ማሙሻ
ወንድም. ማሙሻ..ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ. ይባርክህ. ሌላ ምን እላለሁ. በአንተ ትምህርቶች. ምን.ያህል. የጠማኝን ያህል ነው.የጠጣሁት.በሚገባኝ.አማርኛ.............ቤትህ ዘመንህን.ጌታእየሱስ.ይባርከው. አሜንንንንን........
ድንቅ ትምህርት ነው ተደጋጋሚ አየሁት ዘመንህ ይባረክ
የሚያስደንቅ ትምህርት ዋው!
i can’t stop listening , God bless you my dear brother 🙏🏽😇
ዶክተር ማሙሼ ጌታ ለዘላለም ይባረክ እርገጠኛ ነኝ በዚህ ትምህርት ጃፒ or ብስራት በደንብ ተመታ። ነፍሱን ይማረው ሰው መንፈስ አይደለም
እሰይ ትውልድ አይጥፋ
ማሙሸት ጌታ እየሱስ ይባርክህ
የጌታ ባርያ በሰማው በሰማው። እዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ተባረክ
የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው ለበረከት ሁን
የእግዚያብሔር ሰው ተባረክ የማላውቀውን እውቀት(ትምህርት) ስላሰከኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏🙏🙏
ተባረክ ተባረክ ተባረክ
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
እግዚኣብሄር ያክብርዎት ዶ/ር ወንድም ማሙሻ።
waw ድንቅ ሰው ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ በጣም አወድሐለው ያባቴ ልጅ Bless u more
አሜንንንንንንን ጌታ ይባርክክ ውይ ስወድክ። እዴት እደምፈወስ በውነት ተባረክ።
Dr. Wongelawi Mamusha may God increase His wisdom & grace in your life. This is very timely & foundational teaching for the body of the Christ. I wish it translated in many languages & broad casted all over the world. I got clarity on this subject. Tebarek! Tebarek! Ahunim BeEtif Tebarek! I'm speechless!
Elllllleeeeeelllllllllleeeelllllle Haleluuuuyyyyaaaa kibere le E/r yehun geta zemenkn agelegellotekn Eyetakin yaberaw. Yebezallk☝️tebarek wendime
ወንድም ማሙሽ አምላኬ ይባርክ እውነተኛውን ቃልስላስተማርከን ተባረኩ ዘመንክ ሕይወትክ ትዳርክ የንተ የሖነው ሑሉ የተባረከ ይሑን ዘመንክ በቤቱ ይለቅብዙነገር ቀርቶልኛል በጌታ ፍቅርእንወድካለን
Dr mamusha My God encrease you more than this I am blessed by preaching and God has changed my life through word by you ok
ye serawit geta egzibher ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ያባቴ ብሩክ
amen
Ameennn
tebarek amlak ebarkka
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ መንፈሴ እረካች በዚ አስተምሮት ኡኡኡኡኡኡኡ ጌታ እየሱስ ይባርክ ተባረክ ፊቱን ያብራልህ ከዚ በበለጠ ያብራልህ ብዙዎቹን አፍራ ዝራብን ዝራብን እየሱስ ይባርክ እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው
This is a timely message!!! God Bless You Dr.Mamusha.This is the kind of sound teaching that edifies the body of Christ (the church). It saves believers from ravenous wolves who come in sheep's clothing.
ዋው ዋው ዋው ዋው ምን አይነት አረዳድ ነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከዚህ በላይ ምታገለግልበትን እድሜህን ያርዝምልክ ውድ ወንድማችን
አሜንንንንንንንንንንን ታበራክ በብዙ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርከው በትምህርት በጣም ታባርኬሃላሁኝ ዘመን ይባራክ ከዚህም ዬበላጣ ፀጋ ጌታ እዬሱስ በህይወት በኑሮ ይጫማርልህ ለበርካታ ሁን!!!!!!!!!
ውድድ የማደርግህ የአባቴ ብሩክ!! ብርክ በል በብዙ!!
ተባረክ
እንዴት አይነት አስገራሚ አረዳድ ነው! አስደናቂ ነው!! ሰለሰው ከዚህ ወዲያ ምንም መረዳት አልፈልግም:: በቃኝ! በደንብ ነው ማሙሻ ያሰረዳኝ!! Extraordinary!
Girum new Dr Mamusha! Tebarek!
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዶ/ር ማሙሻ
ጌታዬ ይባርክህ በተ ትምርት ተለወጥኩ።
EGIZABHER benger hulu yaknawenhe yibarkhe betame dsi yimile eyita new geta yimesigin wow!!!!!!!!!!!!
ትምህርትሀ በጣም ጥሩ ነበር ግነ ሁሉ ነገር ላይ ሌሎችን ትተቻለህ ይህ ለአንተ ኳለትህን ይቀንስብኛል
ዘመንህ ይባረክ ደ/ር ማሙሻ
Long live Dr. Mamusha!
✔እንዴት ያለ ግረም ድንቅ ትምህርት ነው የተወደድክ የ እግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ እግዚአብሔር አንተንና ላንተ የሰጠውን ሀሉ ይባርክ ይጠብቅም 📖🙏
pa papa wonderful preaching.God bless you pastor. you are teaching the pure word of God.
Paster tolo tolo na takilal argen kallafen ayihonim Sawun kal layenew manin endanimasil mawakim yafagital.Saw manfes naw nebsi allew siga wust yadiral.
ተባረክ የእግዚያብሔር ባሪያ ድንቅ ትምህርት
❤❤❤ tsega ybzalh wendma
Amen 🙏 May the father God bless you abundantly Dr. Mamusha 🙏 you are so Amazing:)
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ለብዙዎችም ለበረከት ሁን
Yezemenue merte temherte zemenhe yebareke pastor mamusha
I can’t stop listening every often!!! God bless you much more!!🙏🙏🤚🏿✋🏿
I needed to hear this, specially at this moment. People including our so called "gospel singers" confusing christians. Humanism is sweeping peoples mind and heart. God bless you Dr Mamusha!
May God bless you abundantly for teaching us the truth .True Gospel
What a great preaching ever he is so bright
God bless you beack to your beautifu church orthodox
may God bless you mamushaye Hule egzabiher bante tegelto sinager siyasetekaklegn ayalehu temrtkm lenefse ereft yesetatal egzabiher abezto tsegawun yabzalk tebarek! :-)
God bless you man of God! God raised you among irrational faith movement leaders.
ዘመንእ ይባረክ
God bless you doctor mamushaaa
Amen amen eyesuse geta nw hallelujah amen
አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባርክህ🙏
ተባረኽ ሓወይ ናተይይይይይይይይይይይይ
tebareki be bizu bro stagaw yibzalik Ameen
What an anointing Mamusha, this is heaven in earth preach! Glory to God! Thank You Jesus for Mamusha.
pure gospel! we need you brother Mamusha please do not disappear from the medai! we need you!!!!!!
Thank you David. We will post different teaching on this channel. Stay tuned. Pls follow our Facebook page too.
አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ማሙሽ
thinks & love you bro paster mamusha
ፍጥነትህ ትንሽ ለመስማት ይከብዳል ግን ተባረክ
More and More Blessing Dr. Mamusha!!!
I blessed ur wonderful name ! Thank you Lord for revelation !
God bless
Amen Amen Amen Amen Amen Jesus is Lord 🙏 yes Jesus Deserves All the Glory forever and ever 🙏💯
Amen kebericen egezabhare nawe
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን ይባላል
tebarek bruk abusha hawna
God almighty bless you, I love all your preaching
ተባረክ ፀጋው ይብዛለህ
May God bless you.. beloved Pastor
God bless u !Mamusha long life with u & ur fami!
i am really blessed by this teaching, GOD bless you!!!
Mamusha THANK YOU, GOD BLESSED YOU ABUNDANTLY
ቃለ ሒወት ያሰማልን።
Wow May z Almighty God bless ur Mind again and again U r so blessed beloved bro Dr mamusha.❤️ We loves u keep it up👏
wow speechless may Lord Jesus take all Glory !!!
ስጋየ መጥቻለው ማሙሽየ ሽኮር
2 Tim 4:22 yehie tekes ke menfese gare ilale selezi sew menfes alew engi menfes aidelem tenamawe kale yehi new
May God bless you abundantly.
እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ አመሰግነዋለሁ መፀሀፈ ስሙኤል ቀዳማዊ 221 ምእራፍ 3 ቁጥር1 ብልቴናው ስሙኤል በዔሊ ፊት እግዚአብሔርን ያገለግል ነበር የእግዚአብሔር ቃል ብርቅ ነበር ቁጥር19 እስከ21 ስሙኤልም አደገ እግዚአብሔርም ከርሱ።ጋር ነበር ከቃሉም አንዳች በምድር ላይ አይወድቅም ነበር እስራኤልም ሁሉ ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ድረስ ሳሙኤል ለእግዚአብሔር ነብይ ይሆን ዘንድ የታመነ እንደሆነ አወቀ እግዚአብሔርም በሴሎ ተገለጠ እግዚአብሔርም በእግዚአብሔር ቃል ለስሙኤል በሴሌ ይገለጥ ነበር የሳሙኤልም ቃል ለእስራኤል ሁሉ ደረሰ. ።።።።። ።። ።።።።፡። ።።።።።። እግዚአብሔርም በእግዚአብሔር ቃል ለሳሙኤል በሴሎ ይገለጥ ነበር ይህ ስለሆነ በመጋቢማሙሽ ሰጭውን መንፈስ ቅድስት አመሰግናለሁ
God bless you and your family amen from Israel
Jesus is Lord!
I'm very blessed, God bless you with more his power.
Amen God bless you more and more !
Ehie Milkam yemimesel wishet New dr Mamusha wendmie ,abatin tilk argo ,ligochun tinesh yemiyaderg yehaymanot timhrt ,haimanot Hulu gzie egziabhieren akbiro bemislu yefeterachewen ligichun New yemyawaredew ,Hizbu degmo Zim belo yachebechibal
GBU wedim dc mamasha
ይህ ትምህርት ከሰጠኸው ርእስ ጋር አይሄድም። ተደበላለቀብህ ወንድሜ።
ትክክክል ምንም አይገናኝም
Wawu Amennnnnnnnnnnnn Tsegawu yabzalh wendmye
Ere yesew manenet wechaewi sayhon
Westawi new.kewset wde wche new.
Kewche wde weset aydelem!!!!
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን ተባረክ ወድም
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነእ ተባረክ ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ የምትጭፋቸው መፅሐፍት አሉ ወይ ????
wow በጣም ትልቅ ነገር ቀርቶልኛል
tebarek
ገነት የጌታ ነኝ በእውነት ዳሆክተረ ማምዕሺ ጌታ ዘመንህን ይባረክ
ማሙሻ ጌታ ይባርክ
Tebarki yeEg/R bary
❝ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው።❞-ኤፌሶን 1: 22
(for the body of Christ) ሰጥቷል ሁሉንም ነገር ለእኔና ለአንተ ሰጥቷል we have to know our authority በክርስቶስ ካመንን።
My God shall supply all your need according to his riches in glory by Christ Jesus Kristus
God bless you Mamusha
we need you brother Mamusha!!!!!!!!!!!!!!!!!!
amennnnnnn egzyiabhr yebarek
AMEN GOD bless you
Enkuwanm norkiln ante eko liu sew neh
ዋው ውውው ተባረክ
m rym m የይ መናፍቅ ስብከት ወይስ ካሜዴ ፓስተር ግራገባዉ
wow DR mamusha GBU,
አሜን ተበረክልን
ሃሌሉያ !!!!!!!!!!! ኧረ ጌታ ይጠቀምብህ፥ጸጋውንም ያብዛልህ !!!!!
እናንተ ሰዎች መጨረሻችሁ ናፈቀኝ ። እምነት ፍልስፍና አያስፈልገውም ።
Haimanot Mersha well the Bible is philosophy for many I don’t blame you but only the Holy Spirit reveals the word of God hope you allow Christ to your life then you will understand!!
well word of faith is philosophy by itself from what I understand. The word of God is not philosophy but life giving