ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በመጋቤ ሐዲስ ቴዎድሮስ በለጠ (ዶ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህርት ምሥጢረ ሥላሴ በመጋቤ ሐዲስ ቴዎድሮስ በለጠ (ዶ/ር)
    • ሊሰሙት የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህር...
    መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (TH-cam CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል። በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
    በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
    የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

ความคิดเห็น • 15

  • @AchamyeleshGashaw
    @AchamyeleshGashaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abiethiopia
    @abiethiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን፫🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ🥰🥰🥰

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችንን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen amen

  • @yareddereje7175
    @yareddereje7175 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህወት ያሰማልን ትምህርቱ አላልቀም ቀጣይ ክፍሉን ልቀቁለን

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shewakena7165
    @shewakena7165 3 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ኤልያስ ለኤልሳዕ በረከት እደሰጠው. አንተም ለእኔ እጥፍ ድርብ በረከት ስጠኝ?

  • @Demekech-jt9gp
    @Demekech-jt9gp 11 หลายเดือนก่อน +3

    Qalehiwet yasemaline

  • @mogeshailu15
    @mogeshailu15 6 หลายเดือนก่อน +2

    Kale Hiwot yasemalin

  • @KalkidanYealmzewd
    @KalkidanYealmzewd 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤