ቴዲ አፍሮ እና ላፎንቴን ሽሮዬን ለመብላት እንጀራ ገዝተው ይመጣሉ/ጨዋታ ከጆኒ ራጋ ጋር/
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
ዛሬ ኢቢኤሶች ምርጥ ስው ነው ያቀርባቹሁት
ጆ የ90ዎቹ ከሁሉ ትለያለህ በማየቴ ደስ ብሎኛል
Yeah ❤❤
በጣም እንቁ ሰው። ፈርጣችን ነው።
የምን ግዜም ምርጥ ጆኒ ራጋ። ልጅነታችነነ ያሳመረው። ቸር ቸሩን እንመኝልሀለን። ዬንዬ ደሞ ለ ብዙዎቻችን ምሳሌ የምትሆን ። ብዙ ያስተማርኸን ጀግና ነህ። ክፉ አይንካህ።
💖
🌹
@@tweynisirak7877 ውዴ ተበላሽቶም እንደው የራሣችነ ሀላፊነት ነውይ የጀኒ ራጋ አይደለም።
🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@@tweynisirak7877 አመሠግናለው
I love Johnny Raga and I've known him for so long, and I was so happy to see him today and it reminded me of when I used to listen to him. He hasn't changed 💕
እንደነበር ነው ደስ ሲል።
ጆኒ ምርጥ ሰው ከ12 ዓመት በፊት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከታላቁ የሙዚቃ ሰው ሙላቱ አስታጥቄ ጋር መጥተህ ማስታወሻ ፎቶ አለን፣ ደስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስላየውህ።
ዋዉ ጆኒ ራጋ የ90 ዎቹ ምርጥ ስላየውክ ደስ ብሎኛል 🥰
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚 🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
የሰፈሬ ልጅ እናቱ ነብሰ ይማር ማማዬን ቁጭናት ጆኒ ከወንድሜ የተማረው ወንድሙ ደግሞ ቡዛየሁ የሌላኛው ወንድሜ በጣም የሚዎደዱት ምንዎጋ አለው ወንድሜ ዛሬ በህይወት ዬለም ተገድሎል ነፍሰ ይማር ማማዬም የጆኒ እናትም ነፍሣቸው በአጰደ ገነት ያኑርልን ጆኒ መልካም ቤተሠብ ያሉት !!!
የሸገር ልጅ
አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ 🙏
እኔ የሰፈሬ ልጅ ነው አሜሪካ ከመሄዳችን በፊት ግን አላወኩሽም ምናልባት ስምሽን ስላተጠቀምሽ ነው
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚 🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
@@minaleshtera1049 በቀን ወይም በእውነት እንቁላል ስተማይገኝ በሌሊት ቢበላ ምን ችግር አለው 😂 ህልም አይከለከል
What a personality! Great character. I love his sayin' " If you miss out one now, be patient It may all come after then". Smashing dedication 👌👌.
በጣም ነዉ የምወደዉ ጆኒ እዩኝ እዩኝ የማይል 😍😍😍
የሬጌ ንጉስ ራጋ ነው የሚለው አባባል በጣም የሚከበር አባባል ነው ! Much respect brother !
This man is a legend! can u imagine if his album "give me the key" came out now. Creativity content melody composition. He was a genius who saw a head of his time. Thank u for the beautiful memories! one love.
Wow!! Johnny Raga the living legend!! Thank you 🙏 for your amazing 😻 work so far. ለካ እንዲህ ስነስርዓት ያለህ ሰው ነህ!! ይበል ይበል!! በርታልን::
ቅን ስንሆን መንገዳችን ሁሉ ይቃናል እና
ውድ ያገሬ ልጆች ቅን የሆነ ልቦና ለሁላችንም ፈጣሪ ያድለን ❤️❤️😍😍😍😍 ሰላም ላገራችን ፍትህ በስቃይ😭😭😭😭😭 ላሉት ወገኖቻችን
እንደማመር ዉዴ በቅንነት
@@UmYosefTH-cam ደስይለኛል ነይ በሚገባ እመልሳለሁ
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚 🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
This is important for you!
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
ጆኒ ራጋ የምወድህ 🤗ተረጋጋ እንደ ጆኒ ራጋ የሚለውን አባባል አልረሳውም
😂😂😂😂😂😂😂
እኔስ ላለማርጀት አርቲስ ብሆን 😉ደስ ይላሉ ገፃቸው ግርም ይሉኛል ብቻ ጆ ቁልፉን ስጠኝ የእርጅናዬን በር ምዘጋበት 😁 ኦ ዬ
kkkkkkkk
🤣🤣
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👀👀👀👀👀እረ ገና ነኝ ለምን ብዩ
😂😂😂😂😂
Wow great interview. Johnny big up bro! You are a smart and humble guy at the same time. It was a good reminiscing interview. I have no idea it was Amleset on your first clip. I used to say Amleset yemtmselewa lij lol only know her after her first movie. Plz do more music and revive that classic era musics.
ጆኒን በግል የሚያውቀው ይናገር ጨዋታ አዎቂ ቅን ልጅ ❤️
ያራዳ ልጆችን የሚያህል በምድር ላይ ግን አለ?ያራዳ ልጅ ማለትኮ ደግነትና ኢትዮጵያዊነት ነው::
Give me the key , pick up the phone , habeshwie , shifetawe lebu ... beautiful timeless song keep up the good work You’re the coolest person
ጆንዬ እንኳን ሠላም መጣህልኝ ልተርትልክ ለስሟ መጥሪያ ቁና ሰፋች ይባል አንተም ለኛ ሰፈር አንድ የለም ከማለት አንድ አንተ አስጠርተከናል የቅዱስ እስጢፋኖስ የሰፈሬ ልጅ ይመችክ ብሮ
Tsegi really I always proud with you as you are from Mojo and reaches in your career with your effort and I am the one who attend my child hood school life with you at Mojo Elementary and Mojo Secondary school . Long Life to you and your Family's.
ዮኒ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ🙏
ከጫወታ ችሁ በላይ ዘና ያረጉኝ ኮሜታተሮች ናቸው ጆኒ ኮሜቶች ፀጉርህን አሳጥር ብለዋል አተስ ምን ትላለህ!
እኒ እራሱ በጣም ነው የሳኩት በፀጉሩ😂😂😂🤣🤣🤣🤣😝😝😝😝😝🥰🥰🥰🥰🥰
We love you Johney Raga and Appreciated for your incredible musices🙌❤️❤️❤️
አሁን ገና ምርጥ ሰው አከረባቹ🥰🥰🥰😘😘
Jhonny eko teleyaleh 90’s wub endihon seladerkw thank you ❤️😘
ዮኒ እንወድሀለን እግዛብሄር ይጠብቅሕ ደጉንግ
ዜያምጣ ልን
አሜን
ጆኒራጋ ስወደው ሕፃን እየሖነነው እንዴየሚሔድ🙄😂😂
ጆኒ የ ምንወድህ እንኩዋን ደህና መጣህ 🙏🏼👍👏
Very charming and charismatic and thanks for blessing us with timeless classics ...ye arada lij
ውይ እንኳን አቀረባችሁት
እኮ
የተረጋጋ ልጅ ነው ልክ እንደ ልጅ ሚካኤል ጸጉርህን ወደህ ስላሳደግከው ይሁን ውበት እንዲኖረው ወደ ላይ እጠፈው በተረፈ ግን ጥሩ ጨዋታ አዋቂ ነህ👍
እንደዝ ያምራል
ጆኒ ምርጥ ሰው አዲስ ክሊፕ ልቀቅልን 💕
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚 🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
Jonny raga my all time favorite artist pig respect and appreciation 🙏✊🏿
ጆነዬ ምንም ጊዜው ቢረዝም የባሰ እምር ቁንጅት ነዉ ያልከው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ተመኘሁ ሀበሻዊ ነው ይሄ ልጅ ለካ
የአዉታርን ብር እየበላ...ማለቴ ለፍቶ..
I like it Johnny rage good singer
ጆኒዬ ውድድድድ ከልብ መልካም ሠው ነክ ቅንልብ ነው ያለክ ❤❤❤❤
ጆኒዬዬዬዬ you so humble 😍
ጆንዬ ስወድክ 💕አትጥፋ በአዲስ ስራ ብቅ በል
ግን እኔ የ ታምራት ደስታ ኢንተርቪው ላገኛዉ አልችልም እሱ በጣም ስለ ሚዎደው ድምፁ መስማት ፈለኩ pls ምታቁ ሳዉ ካላችሁ ንገሩኝ 😭
To the incredible person that's seeing this, i wish you all the best in life don't over blame yourself, accept things and go forward. Don't let others define what success is for you. Get up, learn the skills needed and get after it, all the keys to a happy life is in your hands. Keep pushing .
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጆን በጣም የምወደውና የማከብረው 👌👌👌
we know you are producing we know you are making good musics but we want see you more we want you bro 🙏we miss your voice
ጆኒ ስላየንህ ደስ ብሎናል በአዲስ ስራ ከች እንደምትል ተስፋ አለን
We love u joni my favourite rege singer keep it
ጆያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
አባቱ ፀጉርህን በልክ አድርገው
ያበሻ ወንድ ከሆንክ ጥፍር እና ፀጉር እንደአራዊት ይንጨፋረር አይባልም ለሁሉም ልክ አለው💚💛❤️ ሰው እድሜውን ባህሉን በሚመጥን ሁኔታ ስታይል ሲያደርግ ይመቸኛል
ጂል
ከጆኒ ራጋ ስወደው ጠፍተ አል ኑርልን
ፀዲ ምርጥ ጋዜጠኛ ጥያቄዎችሽ አቀራረብሽ ያምራል በርቺ
በዉነት አጠረብኝ በጣም ሰዐቱ አይሰለችም ኢንተርቪዉ 👍😘
ጆኒ ራጋ ፀጉሩ እጅግ በጣም ያስጠላል።
🙄🙄🙄🙄🙄🙄
😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
ጆኒ ያራዳ ልጅ! ይመችህ አባቴ!
ፀጉሩ ውበት የለውም ሁሉም በልክና በአግባብ ቢሆን ... መሬት ላይ እስኪደርስ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ወንድ አይደለህ እንዴ?
🤔🤔🤔🤔
Were baksh yerasish life nuri zim blesh
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት መልካም ሴት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ እወዳቹሃለሁ
yoni ur so Humble
Jhony Raga (Jr) Habeshawi Ameleset Muche!!! ጆነዬ ምንም ጊዜው ቢረዝም የባሰ እምር ቁንጅት ነዉ ያልከው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ተመኘሁ ሀበሻዊ ነው ይሄ ልጅ ለካ
Oh i love you jonny raga ❤❤😍😘
አውታር ላይ ሙዚቃ ለማዳመጥ ፈልጌ ነበር የምታውቁ መንገዱን ንገሩኝ።
If JOHNNY RAGA gives u his witness lij mike!!! You are the best
አረ ራጋ ፀጉርህ አደከመኝ😍😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💞💞💞💞💞💞💞💞💞
It's really nice to see you...!
አቤት ፀጉር ቱ ልቦና ይስጣቹ
አሜን። አብዝቶ ሰቷቸዋል
👀👀😂😂😂
አንደኛ ጆኒ
የምናፍቀውን ሰው ስላቀረባችሁልን ከልብ አመሰግናለሁ EBS
እናቴ እሄ ቃጥላ ማሪያም ቢሄድ ስንት ጉድ አለ
ሴቷ ጋዜጠኛ በጣም ቀደም ቀደም ትላለች ምንአለበት ትንሽ ጊዜ ብትሰጭው ጥያቄ ጠይቀሽ መልስ ገና፡ ሳይመልስ በላይ በላዩ የምታቋርጪው come on girl breathe ?? Give him a chance to answer your questions…ደሞ ሚስት ሚስት ብለሽ ልትምቺ ነው ያዘጋጀሽለት ያለሽ ነው የሚመስለው ወይም በግልፅ አግባኝ ብለሽ ብትጠያቂው ነው የሚሻለው
This is important for you!
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
good to see you again
ጆኒ ራጋ እስቲ ሎጎ ስራልኝ🙄
ፀገነት ለምንድን ነው ዮናስ ሲያወራ ዞረሽ እምታይው እንደ ጦር ነው ደሞ እሱ እሚፈራሽ
ክክክክክክ
Jo ምርጥ ከ 90_...........20..... Eske zelalem ምርጥ ዘፈጘ ነህ
Henok denku ,ante cliplay aychewalew libel ?
ጆዬ እናመሰግናለን ተችሞኛል
ጆንያችን በእስተርጅና ፂም አወጣህ በጣም ደስይላል
ክክክ እረ የለውም
ጸዲ ግን ከሰይፉ ጋር ስለምትውል ወሬ ታበዛለች !!!!!!!!
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
Best of Best my favorite artist
"ራጋ" ማለት ትክክለኛ የኦሮሚኛ ቃል ነው ያም "ትቢት" ወይም የሚተነብይ ሰው ማለት ነው።❤
@@abrahamt2356 ፀዴ ስለሆን ነው💋💋ሲጀመር ማፈሪያ መሆናቹን የመሠከራቹት ሀዊ. ብሎ አማራ😁😁😁😁😁😁
Wedaje...RAGA ye music ayenet nw...
ቅዳሜን ከሰዓት ከምዝናናበት ሚዲያ አንዱና ምርጡ ነው ፣ ዮኒዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ግን ፀጊ ብለህ ጥራት እፀገነት ሙሉ ስሟ ቢሆንም አንተ ስትጠራት ፊቷ ቅይርይር ሲል አያታለሁና እታናዳት አንተም ሆን ብለህ የምታደርገው አይመስለኝም ቢሆንም ቢሆንም አሉ ሀምሳ አለቃ ገብሩ
በጣም ደስ የሚል ቃለምልልስ ነበር:: የ90ዎቹን ፈርጦች ሌሎችንም ሸዋንዳኝ ሀይሉ÷ ገረመው አሰፋን ብታቀርቡልን
ወንድሜ ገረመው አሰፋ እኮ ሞቷል ከየት ያቅርቡት
@@richkasu4992 ኧረ አለ የዛሬ 4 ወር በዓንድ ዝግጀት ላይ አይተነዋል
ቴዲ አፍሮን የሰፈሬ ልጅን እስኪ አቅርቡልን
ማለቴ ፍቃደኛ ከሆነ እናንተም አይዟቹ ደፍራቹ ደውሉለት ጠይቁት
አረ እባክሽ እኔ ብቻ ላውራ አልሽ ጠጣር ጥቀየቄዎችን መጠየቅ የሚችለው ዮናስ ነው 🤔🤔🤔
yarada lij jo ,good speaker
My all time fav singer
This is important for you!
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እንዴት ታጥባሌ እሄን ፀጉር ሲያስጠላ በ በጌታ 🙈🤗🤗🙈🙈🙈🙈
ጆኒአችን ❤️
Johnnyey I like him. You are very lovely 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ጅል
የሙዚቃና የዘፍኝ አድናቂ ባልሆንም ፣ጆኒ ቁም ነገረኛ እና ለአመነበት ማች መሆኑ ግፅታው ይናገራል።
የኛ ሀገር አርቲስቶች ቴዲ አፎሮን ላለማድነቅ የማያረጉት ነገር የለም
እኔ አገባካለው 🧐😳😎🤓 እኔ ነኝ መልካሚቱ
Ere?
Jr mert sew ❤
ራጋ፡ማለት፡ የሰዉ ስም ነው ፡ በጣም ዝነኛ የሆነ ጃማይካዊ ነዉ ። ከፈለግህ ዩቲዩብ ገብተህ ፡ራጋ መርፊ ፡ ብለህ ጐግል፡አርገዉ።
ጆንዬ ስወድህ ይመችህ
ጆኒ ስወድህ!!!
Damn this guy ages backwards
Love u jone
Yoni betam yaskal
👌👍♥️❤️💪Jone
ሸዋንዳኝ ሃይሉ አቅርቡልን እስኪ
ጆኒ አንደኛ
Jo arife lege nw bole haie school gteme siyatena mengede laye teze yelehiale arife leje nw jony berta
My God he's so humble.....👏👏👏👏
Betami desi emili program neber. Plz ROFNAN bring him