ልዩ አዝናኝ የበዓል ቆይታ ከአበጋዝ ሺዎታ ጋር - አፍሪቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 107

  • @moyotv8863
    @moyotv8863 2 ปีที่แล้ว +41

    ያልተዘመረለት ሀገራችን ብቻ ሳትሆን አለም ካፈራቻቸው ድንቅ ሙዚቀኛ አበጋዝ ስለሰጠኸን ድንቅ ስጦታህ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +33

    ወንድሜ አበጋዝ ለአገርህ ሙዚቃ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገሃል ተባረክልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ 🙏🌻👏

    • @antewifireden2134
      @antewifireden2134 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜንንንንንንንንንን🙏

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን አደረሳችሁ ለሙዚቃ ባለሞያዉ አድናቂነኝ የሚወደድ ሰዉ ነዉ እንዲህ እድማረብህ ኑርልን

  • @metema23
    @metema23 2 ปีที่แล้ว +20

    በሀገራችን የሙዚቃ እድገት ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው ባለሙያዋች አንዱ ነው ብል ማጋነን አይሆንም።
    ጤናና ረዥም እድሜ እመኝለታለሁ

  • @endashawmulatu3474
    @endashawmulatu3474 2 ปีที่แล้ว +34

    HOW ETHIOPIA IS LUCKY TO HAVE YOU

  • @DESTAification
    @DESTAification 2 ปีที่แล้ว +8

    አበጋዝ ታላቅ የሙዚቃ ሊቅ ነው። ብዙ ውብ ዜማዎችን እንድንኮመኩም ረድቶናል። ያሰበው ነገር ይሳካና ይበልጥ ያስደስተን።
    ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @johnnyadmas
    @johnnyadmas 2 ปีที่แล้ว +15

    Noble Musician. Abegaz gave us so much. Thank you, God bless you and your loved ones.

  • @akremabdella371
    @akremabdella371 ปีที่แล้ว +1

    Andenya composer not only in Ethiopia u are z best in Africa
    Great respect king of composers

  • @earthrrr
    @earthrrr 2 ปีที่แล้ว +9

    You are a hero in Ethiopian music industry king 👑.....love uuuuuuuuuu

  • @emann7734
    @emann7734 2 ปีที่แล้ว +8

    አበጋዝ ትልቅ የሙዚቃ ሰው ለመጀመሪያ ግዜ interview ህን ስሰማ /አማርኛ ስታወራ ኢትዩጵያዊ መሆንህን አረጋገጥኩ
    መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 🌻

    • @bahirushebi6680
      @bahirushebi6680 2 ปีที่แล้ว +3

      His father is an Ethiopian well educated Electrical Engineer. His mother is from Japan. His father went to Japan to study and he met Abegaz's mom.

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 ปีที่แล้ว +1

    አበጋዝ በጣም የምወድህ እና የሚደንቅ ህ ሰዉ ነህ ከአንተ ዝምታ ውስጥ ስራዎችህ ብዙ ይናገራሉ :: በርታልን እንወድሃለን

  • @mudohabtemariam7726
    @mudohabtemariam7726 2 ปีที่แล้ว +17

    ምርጡ ወንድሜ አምለከ ከመላዉ ቤተሠብህ ጋር ሠለሙን ይሥጥህ

  • @elsahaile3630
    @elsahaile3630 2 ปีที่แล้ว +5

    Us Ethiopians owe you so much King Abegazu, the way you modernized Ethiopian music but kept it authentic through your art has been a blessing to us listeners. Thank you for your gift ❤️

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +4

    አበጋዝ ድንቅ አርቲስት ነው!!!! 😍🙏

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 ปีที่แล้ว +4

    Abegaz
    You are special gift for our country.we are lucky

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ መነገር እየነበረበት ያልተነገለት ጀግና "አበጋዝ"ስብእናው ስነ ስርአቱ ኢትዮጵያዊነቱ ብቻ ብዙ ነገር.... ረጅም እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ያድልህ።

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat 2 ปีที่แล้ว +3

    Brother we love you, thank you for the beautiful music.

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 2 ปีที่แล้ว +5

    Abegaziye!! He took me back to my young self! He is so talented and still is ❤❤❤

  • @albertcamus5976
    @albertcamus5976 3 หลายเดือนก่อน

    The interviewer deserves great appreciation. She is full of coherent questions and flows of ideas. This is what many journalists lack!

  • @abdv688
    @abdv688 2 ปีที่แล้ว +3

    I am so proud that you are Ethiopian

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጲያ ብራንድ ኮ ነው ማርያምን! አቤን እንግዲ ለመግለፅ በጣም ይከብዳል ቃላቶች ያጥሩኛል ብቻ ባጭሩ የዋ" መልካም" ትሁት " ትንሽ ትልቁን አክባሪ " በቻ የቀረበዉ ያቀዋል እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥ !!! ❤❤❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ባሕል አበጋዝ ትልቅ ሰው እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኘዋ የኔ እናት እርግት ያለች ደስስትል❤😘

  • @renachoir
    @renachoir 4 หลายเดือนก่อน

    The way he acknowledged Elias is so humble and sweet, for me Abegazu is the GOAT and the masterpiece😍

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for bringing the beloved and talented music arranger!

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 2 ปีที่แล้ว +3

    ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ እንኳንም አቀረብሽልን ሞገስ ያለው ልጅ ልጅ ሆኜ ቻይና ይመስለኝ
    ነበር

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 ปีที่แล้ว +4

    i love abegaz

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว

    አበጋዝ ድንቅ ብለሙያ ሁሌም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ለሙያው ያለው ክብር ይደንቀኛል💚💛❤💚💛❤👏💕🙏

  • @ethiodigitalmedia
    @ethiodigitalmedia 2 ปีที่แล้ว

    የዚህ ሰውየ ትህትናው ይግርመኛል ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለአበጋዝ ።

  • @ruphaelwoldemariam3071
    @ruphaelwoldemariam3071 2 ปีที่แล้ว +4

    qetsu, thank you for getting abegaz as your guest, much respect to ato abegaz..

  • @Bellema822
    @Bellema822 2 ปีที่แล้ว +6

    ጥራት ያለው ሰው ነው አበጋዝ ❤️❤️

  • @TINATO73
    @TINATO73 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የሆነ የሙዚቃ ባለሞያና የሙዚቃ ባለውለታ ነው

  • @mesafintteshome501
    @mesafintteshome501 2 ปีที่แล้ว +2

    ታላቅ የሙዚቃ ባለሙያ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @amanuelabrahaassegedom104
    @amanuelabrahaassegedom104 2 ปีที่แล้ว +5

    I have been his apple computer technician for so many years .he is really quite skillful of all my clients ever . He used the full potential of the computer(remember it is Apple) . He is very hard worker too . Amanuel

  • @mikum9477
    @mikum9477 2 ปีที่แล้ว

    the way Abegaz described Tilahun and Mahmoud, I think it was the most honest I've ever heard.

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 ปีที่แล้ว +3

    I wish you all the best god bless you

  • @batastudio7443
    @batastudio7443 2 ปีที่แล้ว +1

    Ketsu nice program new selam band keyboard Ermias negn respect Abegazuuuuuu our teacher and all Ethiopian musicians model Abegazuuuun akberilen des yilal yanchim program

  • @HB-vf1xe
    @HB-vf1xe หลายเดือนก่อน

    Aye Abegaz brhu, thanks for your awesome real talk. that's fire.

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የምትል ሰው፣ ድንቅ ነህ!

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 2 ปีที่แล้ว +4

    እጀግ በጣም ታለት ነው። ቀሪ ዘመንህ ይባርክ።

  • @fitsumkidane8197
    @fitsumkidane8197 2 ปีที่แล้ว +22

    ከ20 ዓመት በፊት ፐርዝ ከፀሃየ ዮሀንሰ ጋር መጥቶ ያደረገው ዝግጅት በጣም እስከአሁን ድረስ የሚደነቅ ነው።

  • @asthey
    @asthey 2 ปีที่แล้ว +2

    Abgaz Enamsgnalen tenant ye Artist Almayehu beal ebs tv lay yqerbachut betam first class mhonachun bedenb yayhutbet honita hono Agenchwalhung 🙏 👍🙏👍🙏👍

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 2 ปีที่แล้ว +1

    Respekt 👏 Abegazu GBU🙏

  • @mulugetatsedal609
    @mulugetatsedal609 2 ปีที่แล้ว +3

    አበጋዝ ሺወታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የጀርባ አጥንት ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ክስተት እሱ የነካቼው እነ አበበ መለሰ አበበ ብርሃኔ ይልማ ገብረአብ ፀጋየ ደቦጭ የሰሩዋቼው የሆነ ነገር እንደነካህ እሚነዝሩህ ዘመናችንን ያሳመሩ እናመሰግናቸዋለን

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 6 หลายเดือนก่อน

    አበጋዝ ክብረወርቅ ሁለመናው የሚደነቅ እግዚአብሔር ጤናና ሰላም ፍቅር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ ወንድሜ

    • @dulahulukegna3746
      @dulahulukegna3746 6 หลายเดือนก่อน

      አበጋዝ በጣም ትሁት ስነስረአትን ከነ ሙሉ ሙያ የተላበሰ ድንቅ ሙዚቅኛ እንወድሀለን

  • @lulsegedtesfaye2854
    @lulsegedtesfaye2854 2 ปีที่แล้ว +2

    Great interview we have much respect for you keep up the good job.

  • @bamlaket9109
    @bamlaket9109 2 ปีที่แล้ว +1

    ለትውልዱ መፅሐፍ ብትፅፍለት በጣም መልካም ነበር አበጋዝ

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 ปีที่แล้ว +1

    The interview is amazing + very professional. Thank you Boss!

  • @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
    @ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ሰዉ አበጋዝ

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ናት

  • @mesgebre9743
    @mesgebre9743 2 ปีที่แล้ว +3

    የምትጠይቂውን ስለምታውቂ ቆይታችሁን አስደሳች ብቻ ሳይሆን እጅግ ጠቃሚ አደረግሽው::ሁለታችሁም ምሰጋና ይገባችሗል::

  • @willingman5799
    @willingman5799 2 ปีที่แล้ว +3

    Beautiful interview 👌🏽

  • @merihanalove9287
    @merihanalove9287 2 ปีที่แล้ว +1

    Sewdehe eko edmena tana abezto yisetehe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 2 ปีที่แล้ว +4

    ከእነስነስርአትህ ስንወድህ እናመሰግንሀለን

  • @waffiki
    @waffiki 2 ปีที่แล้ว +1

    love him so much. i want o see him married, having children, having wealth, and being in good health.

  • @kena5794
    @kena5794 2 ปีที่แล้ว +2

    Legend

  • @onelove9263
    @onelove9263 2 ปีที่แล้ว +2

    legend

  • @zahramohmmed4218
    @zahramohmmed4218 2 ปีที่แล้ว +3

    Old music number one no same

  • @kingking-zh2qm
    @kingking-zh2qm 2 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል ሰው የተጠየቀውን ብቻ ሲመልስ ዕውቀት ነው ብስለት ነው

  • @FikerEkoNew
    @FikerEkoNew 2 ปีที่แล้ว +3

    I was hoping this time someone will ask him questions other than music.
    Like what do you do for fun? Do you have kids? etcetera.
    I'm sure music is not the only thing that define him.

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 2 ปีที่แล้ว +2

    Hilton hotel in Washington DC 1990. Artist Tilahun Gesesa, Mohammud Ahmed, Tsehay Yohannes, Tamange Beyena, Key board's player. Abegaz, drum beat's Tamerate Lottey. We had fun good great times in old good days.

  • @KirubelAtnafu-dq1vm
    @KirubelAtnafu-dq1vm 9 หลายเดือนก่อน

    Please make this program a podcast it would be more interesting. And i love the living room it is so African. Thank you Ms ቀፀላ❤ and dont forget JESUS LOVES YOU

  • @jamesbolt4489
    @jamesbolt4489 2 ปีที่แล้ว

    🙌🙌

  • @zelalemmahammed1891
    @zelalemmahammed1891 2 ปีที่แล้ว

    Good job. My sister ethiopian we shall

  • @chubiowado9586
    @chubiowado9586 2 ปีที่แล้ว

    Liyu Sew ✨️✨️✨️

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 2 ปีที่แล้ว +9

    ከኤልያስ መልካ ቀጥሎ ያለን ብርቅየ ልጅ ! ኑሩልን 🙏

    • @hawinetamsalu92
      @hawinetamsalu92 2 ปีที่แล้ว +2

      Ke Elias melka ketelo alalem sela Mota nw ende

    • @eastafrica5078
      @eastafrica5078 2 ปีที่แล้ว

      @@hawinetamsalu92 🤔

    • @tsegaStudio
      @tsegaStudio 2 ปีที่แล้ว +7

      @@eastafrica5078 ኤልያስ አስማተኛ ሙዚቀኛ ነው ምንም ጥርጥር የለውም። ግን ከአበጋዝ በላይ አይደለም ኤልያስ ራሱ አርአያዬ አበጋዝ ነው እያለ ነው እያደገ የመጣው that's a truth🤗

    • @messegenawoldegerima4247
      @messegenawoldegerima4247 2 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ተሳሳትክ ልበል ?
      ሙዚቀኛ አይደለህም እርግጠኛ ነኝ !!!!!

    • @mesfinashagre8793
      @mesfinashagre8793 2 ปีที่แล้ว

      ኤልያስን ነፍሱን ይማረውና Abegaz is more musically complete.

  • @natt9477
    @natt9477 2 ปีที่แล้ว

    አበጋዝ ከኤልያስ መልካ በመቀጠል በጣም ጎበዝና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ አስተዋፆ ያበረከተ የልጅነት ጊዜያችንን ያሳመረልን ሙዚቀኛ ነው

    • @ግሩምዘላአለም
      @ግሩምዘላአለም 2 ปีที่แล้ว +5

      የነ ኤልያስ ኤግዛምፕል ነው። አበጋዝ ሞዴል ነው የነ ኤልያስ ሲኒየርም እንደመሆኑ። የተማረበትን ዩኒቩርስቲ እንኳ .. በግል ባህሪውም በጣም መልካም ቅን ሰው ነው። ጨዋ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን። ኤሊያስም ጂኒየስ መሆኗን አንክድም። ነፍስ ይማርልን።

    • @21-Bf
      @21-Bf 2 ปีที่แล้ว +1

      Know him before you say something about him. He is a legend of his kind. Keep your Elias as his own self

    • @zenabuyonas3844
      @zenabuyonas3844 2 ปีที่แล้ว +1

      Elias ye abegazu temari new abe kistet yehone musician

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 ปีที่แล้ว

    Omg’ you better prepared at least for an hour interview. Please can anyone interview him, again??

  • @teddykassa4739
    @teddykassa4739 2 ปีที่แล้ว

    ብርቅዬ ነው

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 2 ปีที่แล้ว +3

    መአዛ ብትጠይቅህ ተመኘሁ

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 2 ปีที่แล้ว +4

    For the past three decades Abegaz is the most sought-after producer/arranger/mixer/music engineer whatever he is doing both in diaspora and at home. Now I heard him say he is planning to do what Elias Melka was doing. Abegazoo please don't go that way. Elias was overworked and it is probably the overload that was the main reason that killed him at such a young age

  • @alemuanbessa6838
    @alemuanbessa6838 ปีที่แล้ว

    sile "zimita" album yaworal biye neber yetebeku

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 2 ปีที่แล้ว

    Woyinea eheasewuyea betam yemiwodewu yemakebirewu sewu nw

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉ አቅርብልን ብዬ ነበር አርትስ እናመሰግናል

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰይፉ ሾው ላይ ቅራንቅቦ ሰው እንጂ እንዲህ አይነት እንቁ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ መች ይቀርብና።

  • @hailemicael4782
    @hailemicael4782 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብረርቅ የማን ልጂ ነው ? ሺዎታ ወይስ የልጂ አባተ?

    • @medeshlove
      @medeshlove 2 ปีที่แล้ว

      Shewota is his mom's

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 ปีที่แล้ว

      ኢንጂነር ክብአወርቅ አባቱ ነው ሺዎታ በጃፓንኛ የጨው ክምር ማለት ነው

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 ปีที่แล้ว

    yassakallehe!

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 ปีที่แล้ว

    Enquan aderesachu melkam behal yehunelin

  • @tegegngh6973
    @tegegngh6973 2 ปีที่แล้ว

    አበጋዝ የነካው ሁሉ ወርቅ ነው ያልተነገረለት

  • @Kasa-u1v
    @Kasa-u1v 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን በኢንግለዘኛ ፕሮግራሙ ይቀርባል ይህ ስህተት ነዉ

  • @honeyhoney9292
    @honeyhoney9292 2 ปีที่แล้ว +1

    BETAM BETAM YEMWEDEW YEMUZIQA BALEMOYA NEW! EDME TENA YISTIH!!!

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 ปีที่แล้ว +1

    Kesela were you studying in Russia in the eighties?

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 ปีที่แล้ว

    አዘጋጅዋን ቀፀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁዋት ።ለየት ያለች ደስ የምትል ሰው ሆነችብኝ።የት ነበርሽ?

  • @birukkeyboard
    @birukkeyboard 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙዘቀኛን ሙዚቃ የሚያቅ ሰው ቢጠይቅ ጥሩ እህታችን ስለ አበጋዝም ስለሙዚቃም ምንም ideas የላትም

  • @kibourayichew5956
    @kibourayichew5956 2 ปีที่แล้ว +1

    Funny you did not ask him about his family life. Married children parents etc

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 2 ปีที่แล้ว

    please stop interrupting let him finish .

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 2 ปีที่แล้ว

    መርቅኜ ነው ወይንስ እውነት አማርኛ ነው እያወራ ያለው ?

  • @Yonana16
    @Yonana16 2 ปีที่แล้ว

    ብርሀኑ ድጋፌ ቢጠይቀው በጣም አሪፍ ነበር

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo 2 ปีที่แล้ว

    አበጋዝ ጃፖን ነህ እንዴ

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ 2 ปีที่แล้ว

    ምን ትቦጠረቂያለሽ ያንችን የተውሶ ቋንቁአ የሚሰማ ስላጣሽ ነው
    የተገለበጥሽው ሌላ ወሬሽን የሚሰማሽ የለም

  • @milan8639
    @milan8639 2 ปีที่แล้ว

    I don’t like the host 😢