የፆም ክትፎ አስራር ቀላልና ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • የፆም ክትፎ አስራር ቀላልና ተበልቶ የማይጠገብ Ethiopian Food

ความคิดเห็น • 854

  • @Kistez
    @Kistez 2 ปีที่แล้ว +5

    I made this and came here to thank you! So good and so fast! Arif ‘fast’ food’ for tsom.. Ejotchesh yebareku! ❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን እጅግ በጣም በጣም ነዉ የማመሰግነው ❤❤

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 3 ปีที่แล้ว +30

    በጣም ትክክል! መፆም ማለት መታቀብ ማለት ነው። ከምንፈልገው፣ ከምንወደው፣ ከምንዝናናበት፣ ... ሁሉ ለተወሰነ ጊዜ በፈቃዳችን የምንተውበትና ከአምላካችን ጋር ጊዜ ወስደን ራሳችንን የምንገመግምበት፣ ለመስተካከል የምንወስንበት ጊዜ ነው እንጂ ከስጋ ስለተለየን በምን እንደምንተካው እያሰብን የምንጣጣርበት መሆኑ እጅግ ልብ ይሰብራል። እግዚአብሔር ይድረስልን!!!
    .
    .
    .
    ሙያሽን ግን አደንቃለሁ!

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ እዉነትም ክትፎ ላዉም የፆም ልዩ ነው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያስጎመጃል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመስግናለው🙏🙏

    • @Truth-wb5nk
      @Truth-wb5nk 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል የፆም ቂቤ አሠራር please tnx

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ እንዴት አመለጠኝ ይሄን የመሰለ ክትፎ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ሼር ❤️😋

  • @DorothyNorris
    @DorothyNorris 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks. I'd never thought of tsom kitfo. Can't wait to try it. The combination of spices makes this special

  • @frayroston7028
    @frayroston7028 3 ปีที่แล้ว +7

    Thank you so much for sending my love. I'm vegetarian and I really miss ketfo sometimes. I can't wait to try. Please teach us how to make the better. Tebareki!

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ definitely 👍 😘

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ sure I will!!

  • @leliyl9401
    @leliyl9401 3 ปีที่แล้ว +40

    ጥሩ አሰራር ነው ነገር ግን በፃም ግዜ ሳይሆን ሲፈታ ቢበላ እላለሁ ምክንያቱም ፆም ማለት ሰውነታችንን ከዚህ ነገር አርቀን ወደ ጌታ በፀሎት የምንቀርብበት ነው እባካችሁ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም አሪፍ ነው የምር ክትፎ ነው የሚመስለው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👌👌👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን ከልብ አመስግናለው😍😍🙏

  • @tg5355
    @tg5355 3 ปีที่แล้ว +22

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከ TH-cam በጣም ያምራል ቅቤውን አሳይን ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ከልብ አመስግናለው😍🙏🙏 በቅርብ ይዤላችው እመጣለው🙏

    • @haymanotgebremichael9356
      @haymanotgebremichael9356 3 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ቅቤውንብታሳይኝ

  • @jendd7369
    @jendd7369 3 ปีที่แล้ว +42

    ወድጄዋለው ግን የፃም ክትፎ ብለሽ ቂቤ ጨመርሽበት ቂቤ ደም የለውም ወይ?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +9

      በጣም አመስግናለው🙏🙏 የተጠቀምኩት የጾም ቂቤ ነው ውዴ የቂቤው አስራር ደግሞ ትናንት ለቅቄዋለው ቻናሌ ላይ ታገኝዋለሽ😍😍

    • @beletshachewbekure8330
      @beletshachewbekure8330 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zedkitchen I’m I’m in

    • @beletshachewbekure8330
      @beletshachewbekure8330 3 ปีที่แล้ว

      In

    • @beletshachewbekure8330
      @beletshachewbekure8330 3 ปีที่แล้ว

      M

    • @selamlalem2062
      @selamlalem2062 3 ปีที่แล้ว

      😬😬😬

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜድዬ በጣም ነው ሚያምረው ያስጎመጃል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አመስግናለው😍🙏🙏

  • @edom53
    @edom53 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እጅሸን ይባርገዉ በጣም ነው የሚያምረዉ ግን የቂቤዉን አሰራር ብታሳይን በጣም ደስ ይለኛል.

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣምበጣም አመስግናለው😍🙏 አስራሩ ዛሬ ይለቀቃል

  • @forgivebeforeyoupray6053
    @forgivebeforeyoupray6053 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow very healthy and looks very delicious! I guess u used vegetarian butter because I watched the next video.

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ yes your right ✅ i was used the vegetarian butter 🧈

  • @senayitmelese4026
    @senayitmelese4026 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የምስር ክትፎ አሠራር አሳይተሽናል እናመሰግናለን የቅቤ አሰራር አሳይን

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 3 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ እናት እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያስጎመጀው ካላስቸገርንሽ ሲመችሽ የፆም ቅቤውን ብታሳይን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +4

      ከልብ ነው የማመስግነው 😍🙏🙏😍በሚገባ በሚቀጥለው ቢዲሆ ይዤ እመጣለው😍

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው ሲያምር ይህማ ክትፎን ያስንቃል እናመሰግናለን ዜድየ 💞👍🏾

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ 😘

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በጣም ነው የሚያምርው ለየት ያለ ነው እጂሽ ይባርክ የኔ ውድ 👌😋😋♥️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏 የኔ ቆንጆ😍❤💛

  • @enocook
    @enocook 3 ปีที่แล้ว +9

    I never seen nor heard about such an amazing dish but, thank you so much for sharing with us

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching 👀 🙏

    • @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
      @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen thx you 😘 Egzyabhar amelak ybarkshe❤

    • @samerawitekassa1576
      @samerawitekassa1576 3 ปีที่แล้ว

      ግን እኮ ይፃም ስለተባለ ነው እንጂ ስጋም ባጠቃላይ ለማይበላ ሰው ጥሩ ይመስለኛል ግን ያው በዘልማድ የፃም ሲባል ይከብድ ይሆናል ፃምም ማለት ባጠቃላይ ያለ መብላት ነው አደል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      @@samerawitekassa1576 እውነትሽን ነው ሳምርዬ እሄ ለቬጋኖች የሚሆን ሲሆን ስጋ ለሚበሉ ደግሞ በጾም ስሀት እንደ አማራጭ መጠቀም እንችላለን የኔ ቆንጆ አመስግናለው😍🙏

    • @samerawitekassa1576
      @samerawitekassa1576 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ ሰው ነሽ አንደበተ ልበ ብሩክ ተባረኪልኝ እኔም እንዲሁ አንድ እህት ናት ያስተማረችኝ ተባረኪልኝ እህቴ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you! for sharing.,, how did you make የፃም ቅቤ?

  • @nanigashaw9350
    @nanigashaw9350 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow zed በጣም ጥሩና ወቅታዊ ነው ምሰራው አዲስ ነገር ፈልጌ ነበር የመጣሁት ደስ ሚል የፆም ክትፎ አየሁኝ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ connection ጠፍቶ ነው የጠፋነው በርችልኝ @Seni@Anti

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም ነው የማመስግነው ይገባኛል @አንቴ@ሲኒዬ ችግር የለም😍😍🙏🙏🙏

  • @ንፁህዘርበቀለ
    @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +4

    የጾም ትርጉም አልገባሽም! የጣመ የላመ እየበላሽ ሌሎችንም ጥሞዋቸው እስኪጠግቡ እንዲበሉ ታስተምሪያለሽ! አዬ ጉድ!

    • @abeshasolomon1798
      @abeshasolomon1798 3 ปีที่แล้ว +1

      ምልከታሽ ጥሩ ነው ግን ካለማወቅ ሊሆን ስለሚችል ምከሪያት።

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@abeshasolomon1798 ዋናው የሰው ልቦና እንዲከፈትና ሚስጢሮች እንዲገባን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው እንጂ መምህሮቻችን ጾም ምን ማለት እንደሆነ ሲያስተምሩን አደል የሚውሉ። የጻፍኩትን እንዳነበበችው እርግጠኛ ነኝ። መልካሙን ከማረግ ይልቅ በዩቱብ የሚገኝ ጥቅም ስለሚበልጥ ምንም መልስ አልሰጠችኝም። እግዚአብሔር ይግለጥላት።እንደ ቀደምት አባቶቻችንና እናቶቻችን በእፍኝ ባቄላ ምህላ የምናደርግበት ወቅት ነው። ፈጣሪ ለኢትዮጵያውያን ልቦናችንን ለሱ የተገዛ ያድርግልን።

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +3

    ባሌ ምስር በጣም ነው እሚወደው በዛ ላይ vegetarian ሰርቼ አስደስተዋለው thank you 🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Your the most welcome 🙏☺

    • @tsigeredakidane4426
      @tsigeredakidane4426 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen m.o.....l00k9 .,m⁹ 0lll

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 ปีที่แล้ว

    ጉደኛ ባለሞያ አይገልፅሽም በጣም በጣም አይቼ የማላቀውን ሞያ አሳየሽኝ አቼን ያገባ የታደለ ነው የሴት ቁጩ ብዬሻለሁ 👍👏👏

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      ክበሪልኝ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤❤

  • @fyoritube
    @fyoritube 3 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ አሰራር ነው የጾም ክትፎ ለመጀመርያ ግዜ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +2

    ዜድዬ እውነት ነው አያቴ ትሰራልን ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው ጎበዝ በርቺ 💕💕

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለው ለምለምዬ🙏🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +1

    ዜድዬ ባትናገሪ አላውቅም ነበር ምስር መሆኑ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው definitely i will try👍🏽👍🏽👍🏽😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you for your interesting 👍 😊

  • @tegegnebelay8322
    @tegegnebelay8322 3 ปีที่แล้ว +1

    ለማመን ያዳግታል የምር ክትፎ ነው የሚመስለው በርቺ ።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ ነው የማመስግነው😍🙏🙏

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +3

    ዜድዬእጅሽ ይባረክ ብያለሁበጣም አዲስ ነገር ነዉ ለኔ ሞያሽን በጣም አድንቄዋለሁ ሲያምር አዛ ጠረጴዛ ላይ መጥቼ መቀመጥ ነዉ ያማረኝ ያስጎመጃል እሞክረዋለሁ ወድጄዋለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ናቢልዬ ውሌም ስለምትስጭኝ ገንቢ አስተያየት ከልብ ነው የማመስግነው እግዝያብሔር ያክብርልኝ🙏🙏 ሞክርው ትወጅዋለሽ🙏🙏

  • @kidangebregiorgis1322
    @kidangebregiorgis1322 3 ปีที่แล้ว +1

    በቅቤ እየተሰራ ምኑን የፆም ሆነ።ጎበዝ ቀልድ አዋቂ ነሽ።

  • @shibreniguse2175
    @shibreniguse2175 3 ปีที่แล้ว +2

    kibe tsom yelewm ende? bezeyt ayseram?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ ፆም የሌለውን ቂቤ ነው የተጠቀምኩት!! የቂቤው አስራር ደግሞ ነገ ስለምለቀው በቻናሌ ላይ ታገኝዋለሽ ውዴ😍🙏🙏

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመስግናለው😍🙏🙏

  • @welelatemam6550
    @welelatemam6550 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow mashalah betame yamerale ejahi yetbarek alah yamehi nekar ishr karu gena zare new yayehut❤❤❤❤👍👍👍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም በጣም አመስግናለው😍🙏🙏

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 ปีที่แล้ว

    ዋወ ባለሞያ ሴት እጅሽ ይባረክ እስኪ የቂቤውን አዘገጃጀት አሳዪን

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
    @እግዚአብሔርይቅርባይነው 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እህቴ። ሰብስክሬይብ አድርጌአለሁ። የፆም ቅቤውን አሰራር ብታሳይኝ ደስ ይለኛል።

  • @mahiba982
    @mahiba982 2 ปีที่แล้ว

    ምግብሽ ጥሩ ነዉ ነገርግንመጨረሻ ላይእናበቅቤ በሚጥሚጣ አርገሽስሰሪ ቅቤ ስለተጠቀምሽምግቡ የጾምአይደለም ጥሩአሰራርነዉ እናመሠግናለን፣👭👫🐥🐤🐩🌈☀👜👛👗👝🌙🌔💐🌹🍣🍓🍞🍇🍓🍈🍒🍑🍑🥯🥯🥫🍝🎂🍝🍝🍝🍝🍝🍜🍜🍜🧀🧀🧀🎂🍮🍮🍮🍮️⛅️🌥

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ❤ የአትክል ቂቤ ነው የተጠቀምኩት 🙏

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว +1

    ለውበቱ ሁለተኛው ያምራል 😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እውነት ውዴ😍❤

  • @helenhabtemichal1154
    @helenhabtemichal1154 3 ปีที่แล้ว +1

    Ohh my it’s look beautiful thank you so much but can show me how to get ready the kiba please

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ definitely I do!!

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ምግብ እጆችሽ ይባረኩ የተባረከ ምግብ ይሁን የኔ ባለሙያ wow ቤተሰብ ስለሆንኩ ደስስስ ብሎኛል።

  • @beydatube
    @beydatube ปีที่แล้ว +1

    selam tana ystlnego heni balesh bet selamsh ybza arif yetum ktfo new wud weded kot enamesegn alen

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ዜድዬ እንዴት ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመስግናለው🙏🙏

  • @DagiSetu
    @DagiSetu 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሙያ ነው ያየሁት ያስተማርሽኝ አመሰግናለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እኔ ከልብ ነው የማመስግነው🙏🙏

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደዚም የፃም ክትፎ አለ ✅በጣም ወደድኩት 👌ዜድዬ እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      ፀዲዬ ከልብ አመስግናለው😍🙏🙏

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 3 ปีที่แล้ว +1

    የፆም ምግብ ላይ እንዴት ቂቤ ይገባል?

  • @Alemz-tube
    @Alemz-tube ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት ሰላምሺ ይብዛልኚ በመጀመሪያ ሞያሺን ሳለደቅ አላልፋም ባች ብዙተምሪ አለሁ በጣም ባለሞያነሺ እኔም ኢቱብ አለኚ አዳደ ምግብ በመዳምቤት እሰራለሁ አዳችግን ጎበዝ አደለሁም ስለዚ ብታበረታች ብሸርችልኚ ደስይለኛል ፋቃድሺ ከሁነ የኔቅን ብታበረታችኚ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @brookalemayehuasfaw
    @brookalemayehuasfaw 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ ጫልቱ ምንነካሸ በጾም ጀምረሽ በፍስክ ጨረሸው?የጾም ቂቤ አለ እንዴ?

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቁጭ ክትፎኦ ያምራል እጅሽ ይባረክ ዜዶ👌👌👍👍🥰

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Amen Hiwiya thanks 😊 🙏

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ 2 ปีที่แล้ว

    የፆም ተብሎ ቅቤ ማለት ምን ማለት ነው በተረፈ ጥሩ ነው

  • @janetdaniel1821
    @janetdaniel1821 3 ปีที่แล้ว +1

    Vegan Ethiopian here. I can’t wait to try this. Drop butter receip please 😊

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Wellcome ❤ and Thank you for your interesting 👍 the butter recipe already on my channel you can find it 😋 😉

    • @waves101
      @waves101 3 ปีที่แล้ว

      @@zedkitchen you should explain the butter recipe here or at least drop a link??

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      @@waves101 thank you for your advice 🙏 next time I will trymybest!! By the way I dropped the link! On the message section❤ maybe you did see it 😉

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው👍👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው🙏😍🙏🙏

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Anchi Eko rekik yalesh Eko nesh aye muya wuy serchi balebela😋 yene balemuya... Share

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ማሂዬ ከልብ ነው የማመስግነው የኔ ቆንጆ

  • @haragashharagash2344
    @haragashharagash2344 3 ปีที่แล้ว +1

    ግራ የገባኝ የፆም ክትፎ ለምን ተባለ ምስሩንስ ለምን ታባክኛለሽ በቅቤ እየተስራ የፆም አይባልም

  • @etalembiru9113
    @etalembiru9113 3 ปีที่แล้ว +1

    Yesom yemeteyew kibe eyechemershebet aydel ende?

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ ለፆም የጨመርሽዉ ቆቤ የፆም ነዉ ጎበዝ በርቺ 👏👏👏👏

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አዎ የኔ ቆንጆ የአትክልት ቂቤ ነው 😍😘

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 ปีที่แล้ว

    ስለተጨመቀ ወይም ስአልተጨመቀ አይደለም ምስር በተፈጥሮዉ ቅባት ነገር የመሳብ በሐሪ አለዉ ለማንኛዉም ጎበዝ ነሽ ።

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በጣም አመስግናለው😍🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እርፍ ይመስለኛል ነገ እሞክራለሁ ግን ቀይ እንዲሆን ከተፈለገ ፓፕራካን የሚባለው በርበሬ ይመስላል ወልማርት ይገኛል እስኪ በሱ ሞክሪው ጥሩ ይመስለኛል። መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት አሪፍ አሪፍ ነው በርቺ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እሽ እሞክርዋለው ከልብ አመስግናለው🙏🙏👍

  • @MyAjjisKitchen
    @MyAjjisKitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    This dish looks wonderful. I love your choice of ingredients. Very delicious looking outcome. Sandee

  • @VOEKFAI
    @VOEKFAI 3 ปีที่แล้ว +1

    You are good and very creative, I can't wait until I try it. I have used the same technic using yetenetere none dairy Margarine, Mitmita and make row fresh Tuna Fish kitfo. The color is like kitfo, It taste like kitfo, I made it during lent and it was very good except too expensive to have it every day. You can or can not eat fish during lent? is, a question I can't answer.

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      That's really interesting 🤔 I will try it soon 😊 thank you for sharing your thoughts 🙏 😊

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว +1

    አሳምረሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ መጥቻለሁ 💚💛❤️💚💛❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው ውዴ😍🙏

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው ከለሩም ያምራል ተባረኪ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመስግናለው🙏🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ያምራል ያሚ እናመሰግናለን ዜድዬ እጅ ይባርክ❤👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ጅርዬ ከልብ አመስግናለው😍🙏

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ ደሲ ይለል እጂሺ ይበረክ

  • @fyoritube
    @fyoritube 3 ปีที่แล้ว +1

    I like it Zedye ልዩ አርገሽ ሰርተሽዋል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @sitinaahmed9720
    @sitinaahmed9720 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆነዉ የኔእመቤት የቅቤዉን አሰራር ታሳይን?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመስግነው 🙏😍🙏 በሚገባ ይዤላችው እመጣለው!

  • @lovemama2326
    @lovemama2326 3 ปีที่แล้ว +1

    Ye Qeebiw aserar asagien ena egam enmoker betam des yelale 💖💖💖💖😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው አስራሩ ነገ ይለቀቃል ውዴ🙏😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ክትፍ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ወይንዬ ከልብ አመስግናለው🙏🙏

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena 3 ปีที่แล้ว

    እህታችን በርቻ ይህው መጥቻለሁ

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት! ሼር

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      ከልብ ነው የማመስግነው ተባርኪልኝ🙏🙏🙏

  • @kangnochanel6173
    @kangnochanel6173 3 ปีที่แล้ว +1

    Hello vidios good love❤️❤️❤️from Indonesia👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @WesenShitaye
    @WesenShitaye 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነው ግን የፆም ነው ብለሽ ቂቤ መጨመር ይቻላል እንዴ?

  • @desta1219
    @desta1219 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅቤውን እንዴት ሰራሽው ቆንጆ አይዲያ ንው እግዚአብሔር ይስጥሽ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመስግናለው🙏🙏 የቂቤው አስራር ዛሬ ተለቃል ታገኝዋለሽ!!

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ግን የፆም ክትፎ ብለሽ ቅቤ ጨመርኩ አለሽ አልገባኝም ቅቤው ከምን የተሰራ ነው እንደኔ የፆም ክትፎ ሳይሆን ስጋ ለማይበላ የምስር ክቶፎ መባል አለበት በተረፈ ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው🙏🙏 የኔ የተጠቀምኩት የአትክልት ቂቤ እሱ ደግሞ ጾም የለውም ውዴ

  • @helender9404
    @helender9404 2 ปีที่แล้ว

    የጾም ተብሎ ቅቤ ይጨምራል እንዴ??

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow looks delicious and yummmm thank you for sharing 💕🙏❤️👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤

  • @felekechwoleda9105
    @felekechwoleda9105 3 ปีที่แล้ว +10

    ከላይ በር እሱ የፆም ነው የሚለው የተሰራው ደሞ በቂቤ ነው እንዴት ነው ነገሩ?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +9

      ለጥያቄው በጣም ነው የማመስግነው ውዴ🙏 ቪዲሆ መጀመርያ ሲጀምር ስለ ቂቤው ተናግራለው እሱም የፆም ቂቤ እንደምጠቀም እንዳሳያችው ከፍለጋችው ኮመንት አስቀምጡልኝ ብያለው ምን አልባት ካልስማሽው😍

    • @hewannega6067
      @hewannega6067 3 ปีที่แล้ว +1

      ቅቤውን ሰሪልን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      @@hewannega6067 እሽ ማሬ 😍😍

    • @hageryeshishigua581
      @hageryeshishigua581 3 ปีที่แล้ว +1

      Yetsom kibe non animal new yalech

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      @@hageryeshishigua581 አስራሩን ነገ እለቀዋለው ውዴ😍🙏

  • @geniw5645
    @geniw5645 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ሞክሪው አለሁ እጅ ይባርክ❤️

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመስግናለው❤❤🙏

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 3 ปีที่แล้ว

    Wow batam yameral enam kanch ayech eysarhugn now wow egzabher ejeshen yebarkow

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመስግናለው❤❤

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว +7

    Looks so delicious 😋 Thank you for sharing Zed! I like the Korerima idea when you cook the misir.

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ምስር እንዲሁም ትሰራለች?፣በጣም ቆንጆ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ቃልዬ 😍🙏🙏 የኔ ውድ

  • @nigstbefkadu3703
    @nigstbefkadu3703 3 ปีที่แล้ว

    ቅብውን ኣሳይን ይኛ ቆንጆ ተባረኪልን

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመስግናለው የቂቤው አስራር እኔው ቻናል ላይ ታገኝዋለሽ የኔ ቆንጆ🙏🙏

  • @habeshatiktokentertainment2893
    @habeshatiktokentertainment2893 3 ปีที่แล้ว +2

    it is amazing after i saw this i run 🏃🏃 to kitchen to cook it ,it teste great it looks great too i loved it thanks for sharing
    and it is my first time to comment to ur vid 😀

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Really appreciate 🙏 🙌 ❤ hope you will enjoy it 👍 😊

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይሄማ ይሞከራል ተባረኪ

  • @asegidewazene7177
    @asegidewazene7177 3 ปีที่แล้ว

    ክትፎ ሲባል ከስጋ ጋር የተያያዘ ነው ስሙ ቢስተካከል ጥሩ ነው የጾም ተብሎ ደግሞ ቅቤ አለው

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የተጠቀምኩት የአትክልት ቂቤ ነው እውነት ነው የራሱ ስም አለው ግን ሳርች ላይ ስለማይገኝ ነው!! በጣም አመስግናለው🙏🙏

  • @azebtes8649
    @azebtes8649 3 ปีที่แล้ว

    Hi can you show us how to brake yesom Ethiopian breads

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Sure I will thank you for interesting the video coming soon 😊 ☺

  • @edinhaila6788
    @edinhaila6788 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል አመሰግናለሁ ቢሆንም አንድ ጥያቄ አለኝ የፆም ክትፎ ከሆነ ምናይነት ቂቤ ነው የተጠቀመች በጣም ስለወደድኩት እኔም ሰርቼ እንዲጠቀም ቂቤዋን አይነት ብትነግሪን በጣም ደስ ይለኛል

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  2 ปีที่แล้ว +1

      የተጠቀምኩት የአትክልት ቂቤ ነው አዘገጃጀቱን የኔ ቻናል ላይ ታገኝዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @edinhaila6788
      @edinhaila6788 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +4

    ዜድ ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል ሁለቱንም ወድጄዋለው 😍👌

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ አመስግናለው🙏😍😍

  • @ethiogenettube4337
    @ethiogenettube4337 3 ปีที่แล้ว +1

    Woowww mamaye betam mert ketfo new ejesh yebarek
    Enam abertachegn ehta please

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው😍🙏 እሽ ውዴ እመጣለው

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢብ የ በጣም ቆንጆ ነው አጂሽ ይባረክ ባለ ሙያ በርች እህቴ ዘቢባየ የእንጀራሺ ምጣድሺ የአገር ቤት ነዉ እንዴት ነዉ የምትጠቀሜዉ መልካም ፍቃድ ከሆነ መልስሺን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው😍🙏 ደስ እያለኝ ምንም ችግር የለም! ምጣድን የማስሰው በሽሮና በዘይት ነው ሌላው ስትስማ ትንሽ ውሃ አርከፍክፌ ቶሎ ቶሎ በማስስ ነው ውዴ ሌላ አንድ አንዴ አልስማም ሲለኝ ከድኜ አስማዋለው ሌላ የተለየ ነገር አላደርግም የኔ ቆንጆ ምን አልባት ግልፅ ካለደርኩት ፃፍልኝ እሽ😍🙏

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 ปีที่แล้ว +1

    ምዉደው ምግብ ምስር ነው I’m vegetarian እንደዚህ እንደምሰራው አለቅም ነበር በጣም አመስግንአለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እኔ ከልበ ነው የመስግነው😍😍

  • @yeneneshhussen
    @yeneneshhussen 9 หลายเดือนก่อน

    Gena zare new yayehushi wude ejishi yibareki

  • @geremewmoges4572
    @geremewmoges4572 3 ปีที่แล้ว

    ቂቤ ከጨመርሽ ምኑ ነው የፆም የሆነ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ያምራል ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እርእሱ የጾም ብለሽ ምስሩን በቅቤ ነው የሰራሹ ???

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለው 🙏🙏 ምን አልባት ካልስማሽው እንጂ የፆም ቂቤ እንደምጠቀም ተናግራለው አስራሩን ማየት የምትፍልጉ ከሆነ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ ብያለው ውዴ😍🙏🙏 ነገ ይለቀቃል!!

  • @meseretgetachew2223
    @meseretgetachew2223 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ እባክሽ የቅቤውን አሰራር ትነግሪናለሽ ? ማለት የፆሙን ,አመሰግናለሁ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      እሸ በቅርቡ ይዤላችው እመጣለው🙏🙏

  • @yodethailu6702
    @yodethailu6702 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እውነትም የፆም ክትፎ በጣም ይማርካል ክትፎ ስለምወድ ነው መሰለኝ 😋!!.... የተጠቀምሽውን የፆም ቅቤ አሰራር ብታሳይን ?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመስግነው እሺ በሌላ ቪዲሆ ይዤላችው እመጣለው🙏😍

    • @aidah832
      @aidah832 3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks sister. It looks really yummy. Pls show us about the tsom butter that’s amazing

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      @@aidah832 thank you so much for interesting 😊 sure I will 👍👍

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 3 ปีที่แล้ว +2

    Look delicious,please tell us which butter you used?

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Thank you my dear 😘❤ sure I will 👍

  • @Motivation-nt1wt
    @Motivation-nt1wt 2 ปีที่แล้ว

    Yikerta gin ye tsom kehone kibe endet yigebabetal ?

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 3 ปีที่แล้ว +3

    የቅቤአሰራር ብታሳይን አመሰግንአለሁ😍

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      የቂቤ አስራሩን ዛሬ ይዤ እመጣለው❤❤

  • @gigid4599
    @gigid4599 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. Please show us how to make the butter

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      Your the most welcome 🙏☺ I uploaded new video about better you can find it on my channel😍😍

  • @zulfamhamede7546
    @zulfamhamede7546 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ምወደው ምግብ ነበረ ትሬፋ

    • @zedkitchen
      @zedkitchen  3 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመስግነው😍

  • @zenebekifle6854
    @zenebekifle6854 2 ปีที่แล้ว

    Tabaraki ijish yibarak

  • @bekelefrehiwot
    @bekelefrehiwot 3 ปีที่แล้ว +1

    የፆም ትርጉም ምንድነው? ተክቶ መብላት ነው?