🔶 የጆሲ ቤተሰቦች የተሰማቸውን ሲገልፁ | በ16 ከባድ ነገር ጠብቁ | የጆሲ ጉዞ ወደ ኦርቶዶክስ | አኬ | ኢዮብ ዘሚካኤል | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | ahati

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @FirehiwotShachachew
    @FirehiwotShachachew 13 วันที่ผ่านมา +55

    ክዳኔ ምህረት ማንንም አታሳፍርም ለኔም ከቃል በላይ በሆነ ነገሮች ደርሳልኛለች ስለሷ ስሰማና ሳወራ እንባየ ይመጣል ❤❤❤❤❤የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ስሟ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 13 วันที่ผ่านมา +6

      አሜን ለኔም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች

    • @kidistmehari5673
      @kidistmehari5673 13 วันที่ผ่านมา

      እየሱስ እራሱ ስይፀልዬ ለእግዚአብሔር ይጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ብላችሁ ፀልዬ ብሏል ይሄ ምንድነው

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 13 วันที่ผ่านมา

      እንደሱ አላለም አባታችን ሆይ ማቴ 6:9 አዎ ልክ ነው ግን የእመቤታችንም ጸሎት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በግልጽ ያለ ከሉቃስ 1 የተወሰደ ነው ወደቅዱሳን መጸለይ ራዕ 8:2-4 የቅዱሳኑን ጸሎት መልአኩ ወደጌታ አሳርጎታል ይላል @@kidistmehari5673

    • @tizuEthio
      @tizuEthio 12 วันที่ผ่านมา +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigistalemayehu3901
      @tigistalemayehu3901 12 วันที่ผ่านมา

      Lenem lebetesebem bzu...

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 13 วันที่ผ่านมา +28

    የእንጦጦዋ እናቴ እምየ የምልሽ የጌታየ እናት❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 13 วันที่ผ่านมา +26

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ያልታማሬ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ ይውረድ ከአትሮንስ ላይ ትህትናችሁ ይገርመኛል ተመስገን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @dinkneshdemeke7836
    @dinkneshdemeke7836 12 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ጥሩ ልጅ ነህ እመብርሐን በልብህ ሁሉ ሙሉ ትሁን ወደ እውነተኛዋ ቀጥተኛዋ ወደ ጠባቧ መንገድ እድትመጣና አምላክን እንድታገኝ እመብርሐን ትርዳህ አሜን ❤

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 12 วันที่ผ่านมา +10

    ጆሲ ትናፍቀናለህ! እንጠብቃሃለን ❤❤❤

  • @yohanneskase-ii7fr
    @yohanneskase-ii7fr 13 วันที่ผ่านมา +18

    ጆሲ እንደምን አለህ🙏🙏🙏 ዮሐንስ እባላለሁ: አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ አንተ እውነተኛው ክርስቶስን በቅን ልቦና እየፈለግህ ነውና አግዚአብሔር ይርዳህ ለብዙዎችም ፀልይ ልክ እንዳንተ በቅን ልብ ላሉት::

  • @EnatagegnMaru
    @EnatagegnMaru 7 วันที่ผ่านมา +2

    የልጅ አዋቂ ነህ ጆሲ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @Blen12-th8ew
    @Blen12-th8ew 12 วันที่ผ่านมา +4

    ጆሲ የምር ጎበዝ ነህ በርታ በአንተ ምክንያት እራሱ ብዙ ነፍስ ይድናል ❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 13 วันที่ผ่านมา +14

    አንተን ተደግፌ ምን ይጎድልብኛል የድንግል ልጅ ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @seblearagie5099
    @seblearagie5099 12 วันที่ผ่านมา +6

    ጆሲ የዘመኑ ወጣቶች እንደ አንተ አዳማጭ እና ቀና አሳቢ ቢሆን ብየ ተመኘሁ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @mercy9108
    @mercy9108 13 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም የሚጥም ነፍስ የሚያረሰርስ ግጥም ነው እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @kalsuperhero
    @kalsuperhero 13 วันที่ผ่านมา +11

    ጆሲ እግዚያብሔር መልካሙን መንገድ ይምራህ ተባረክ።

  • @EdomAmare-i9b
    @EdomAmare-i9b วันที่ผ่านมา

    Tabarkuuuuuuuuuu Tawahdo Lazalalem Tanurrrrrr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almiwo3730
    @almiwo3730 13 วันที่ผ่านมา +6

    እህታችን እናመስግናለን ቆንጆ ግጥም ❤❤❤

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤egziyabhr ybarksh mamaye

  • @SelamTekeste-z2g
    @SelamTekeste-z2g 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ልብ ሚነካ ግጥም ተባረኪ ጆሲ በጣም በጉጉት ነው ምንጠብቀው 16 ኪዳነ ምህረት ቸር ታስማን 🙏🙏🙏🙏

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 13 วันที่ผ่านมา +3

    ሳቢነዬ የኔ እነት ረጅም እድሜ ይስጥሽ የነትነት ምክር ❤❤❤❤❤ግጥሙ 👌👌👌👌👌ጆሲ ጨዋ ሰው አክባሪ የኔ ትሁት እግዚአብሔር ይምራክ ❤❤❤❤❤

  • @asna7836
    @asna7836 12 วันที่ผ่านมา +1

    እህታቺን ቃል ህዎትን ያሰማልን ለኛም በረከቱን ያድለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዎንድማቺን በርታ አግዚአብሔር, በነገረ, ሁሉ, ይርዳክ

  • @aklileberehantaye1549
    @aklileberehantaye1549 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጆሲ ፡ ይገባሀል ፡ እግዚአብሔር ፡ በህይወትህ ፡ ደስታን ፡ ያብዛልህ ፡ እውነተኛውን ፡ መንገድ ፡ ይምራህ ፡ አሜን

  • @Fele-j6z
    @Fele-j6z 9 วันที่ผ่านมา

    ጆሲ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 12 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን በጣም ደስ ይላል በርታልን እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

    • @AYUAMOGNE
      @AYUAMOGNE 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Mesu-d8c
    @Mesu-d8c 12 วันที่ผ่านมา +1

    አምነት የግልነው መማማር ደግሞ አንድነው ስለ ዝህ መምጣትክ ባልተላም ግን ይድረስ ይድረስ አንዳይሆን አፈራለሁ አና በደብ አስብበት 👍👍ማርያም በፀሎት ትርዳክ

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 13 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህወት ያሠማን❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 13 วันที่ผ่านมา +3

    ስለግጥሙ ቃለህወት ያሰማህ❤ወንድማችን መድሃንአለም ከክፉ ይጠብቅህ ለቤተሰቦችህ ጤና ይስጣቸው 🤲🤲🙏🙏❤❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 13 วันที่ผ่านมา +2

    እርግጠኛ 100% እመብርሃን ያለችው ኪዳነምህረት የእንጦጦዋ ንግስት ትፈቅድልሀለች ትመለሳለህ ቀኑ ረዘመም አጠረ ይሆናል ጆሲዬ እንወድሀለን ኪዳነቃሏ አደራሽን ደግሞ ታህሳስ 16ን በጉጉት ነው የምንጠብቀው። 💙💙💙💙💙☦️🙏

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 12 วันที่ผ่านมา +2

    ታህሳስ 16 በጉጉት እንጠብቃለን❤ ጆሲዩ

  • @zinashabera8794
    @zinashabera8794 12 วันที่ผ่านมา +2

    Josiye yane liyu sawu❤❤❤❤

  • @WsYas-f2b
    @WsYas-f2b 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጆሲየ ዩቱበርህን ንገረኝ እስኪ በጣም ነዉ የምወድህ የማደንቅህ ይበልጥ ደግሞ ስለ ሃይማኖት የማወቅ ፍላጎትህን ሳይ

  • @TirsiteBati
    @TirsiteBati 12 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት እንደ አብረሀም እውነቱን ታውቃለህ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 13 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ነው የገረመኝ ሁሉም ነገር ምክንያታቸው ለምን ስባሉ ዘፈን ጠልቼ በሱስ ምክንያት በቃ ብዛቱ በእኛ ጥፋት ቤተክርስቲያን ምን ታደረግ የእኛን ስንፍና በቤተ እምነት ማሳበብ ወይ ጌታን ፋለጋ ይላሉ ከልጅነታችን ጀምሮ የምናቀውን ጌታ አዲስ ጌታ የተፈጠረ ይምሰል ።በጣም ይቅርታ አድርጉልኝና ከኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ የቀየሩት ምክንያታቸው እንኳን ያሳፍራል ።አንዷ ለምን ጴንጤ ሆንሽ ስላት መቃብር ቦታ አይቼ ከዝያ ፈራሁ አለች ።።

    • @helinasebsibew8615
      @helinasebsibew8615 13 วันที่ผ่านมา

      ዼንጤ አይቀበርም አለች?

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 13 วันที่ผ่านมา +1

      አትገረምም ልክ መፀሀፍላይ ተፅፍ አድርጉ የተባሉ ይመስላሉ ቤተክራስትያንን ዳቤሎስ በነሱላይ አድሮ ነው የሜቃወሙት

    • @rozaalain8036
      @rozaalain8036 13 วันที่ผ่านมา

      @@helinasebsibew8615 እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንደዚህ አለች ምን አውቄ

  • @zewdategabu9505
    @zewdategabu9505 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጆስ በሁሉም ነገሮች እግዚአብሄር ይርዳ ወንደሜ

    • @FntaneshBayu
      @FntaneshBayu 11 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🎉,,❤❤

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 12 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ግጥሙ እራሱ ስብከት ነው።🙏🙏🙏

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 13 วันที่ผ่านมา +2

    ehtachin kale hiwotn yasemaln josy enodhalen bertaln 16kenuan begugut entebkalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 12 วันที่ผ่านมา +2

    ኦርቶዶክስ ❤❤❤

  • @nemmerontilahun575
    @nemmerontilahun575 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜክህን ያሰምሪልህ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 12 วันที่ผ่านมา

    ጆሲ በጣም አስተዋይነህ መጨረሻውን ያሳምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KibneshLame
    @KibneshLame 8 วันที่ผ่านมา

    Jos.Tabark⛪⛪❤️❤

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 วันที่ผ่านมา

    Wendmachn berta ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 11 วันที่ผ่านมา

    ውዶች በርቱ ብዙዎች ወደ ብርሃኑ እየተመሙ ነው

  • @HirutMekuria
    @HirutMekuria 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Fekertasfaw
    @Fekertasfaw 12 วันที่ผ่านมา

    ጆሲ በርታ አተን የወለደሽ ትባረክ በታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigistAl
    @TigistAl 12 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እና ም ወደቤቱይምራህ

  • @betielyonas7818
    @betielyonas7818 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @NigistDersehSinidu
    @NigistDersehSinidu 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 12 วันที่ผ่านมา

    ቃልህወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 12 วันที่ผ่านมา

    ጓስየ ልደትህ ልደታችን ነዉ የኔ ዉድ ወንድም ክዳና ቃላ እንደ ማታሳፍረን እናዉቃልን የተዋህዶ ልጆችና ሉዩ ብስራት የዘህልን እንደምትመጣ በጉጉት እንጠብቃለን ።።።❤❤❤❤

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 12 วันที่ผ่านมา

    ለህታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልይወትያሰማልንእህታቺ❤❤❤❤

  • @AgaluDemelash
    @AgaluDemelash 12 วันที่ผ่านมา

    ሁላችሁም በእግዚአብሔር ተባረኩ

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 13 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው እሚሳዝነው በራሳቸው ድክመት ነው ፕሮተስታንት የሚሆኑት😢😢😢😢😢

  • @AyenAbera
    @AyenAbera 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @EyerusDechassa
    @EyerusDechassa 12 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያስማልን

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 13 วันที่ผ่านมา +2

    ጆሢዬ እግዚአብሄር ይርዳህ ❤❤❤❤

  • @MMm-hq8pu
    @MMm-hq8pu 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @amaretewabe3611
    @amaretewabe3611 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 12 วันที่ผ่านมา

    ኪዳነምህረት እናቴ ሁሉን ሰሚ

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 12 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @TigwerkuWerku
    @TigwerkuWerku 13 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ብያለው የክርስቶስ ቤተሰቦች ግጥም ላቀርበችልን እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ለንም ወነድማች በጣሪ ከአንተጋር ይሁን እንወድሃለን እኔም እዳተው በኪዳምህርት ነው የተወለድኩት በእሷ ምልጃ አፍሪ አላወቅም አተንም የምል እመንና በብርሃኑ ተመላለስ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የምትናገሩትን የእሰማው ነው ቃለህይወትን ያሰማችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethioalex01
    @Ethioalex01 12 วันที่ผ่านมา

    Tebarek!!!!

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 12 วันที่ผ่านมา

    ጆሲ ወደ እውነት ይምራህ😢😢❤❤❤❤

  • @TemuTemsgn-q4m
    @TemuTemsgn-q4m 3 วันที่ผ่านมา

    Ahunm mastewalun aynsah.

  • @ArsemaBinyam-ik4bz
    @ArsemaBinyam-ik4bz 12 วันที่ผ่านมา

    Jossi yetenagerekew lebezu wetatoche temehert yemehon new❤ kale hiwote yasemalen🙏

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 13 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ወድም አችን❤🙏

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 13 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ተመስገን

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 11 วันที่ผ่านมา

    nu bebrhanu temelalesu❤❤❤

  • @WubaBelihu
    @WubaBelihu 13 วันที่ผ่านมา +1

    ትህትናህ ይማርካል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MekdesSelfu
    @MekdesSelfu 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ለኢየሱስ የለየለት ጌታን ነው አይባልም የቆሎ ባልንጀራህ አይደለም ይህ አል አይመጥንም

  • @yewbdarteklu6533
    @yewbdarteklu6533 13 วันที่ผ่านมา

    Joya yena tanashi wendem teru yetebarek lij ❤❤❤❤

  • @Hanasimon-z6v
    @Hanasimon-z6v 13 วันที่ผ่านมา

    የማርን ጣአም የምታውቀው ቀምሰህ አንደ ሆነ ኦርቶዶክስንም ቀምሳቹ አውቋት ጆሲ ድሞ በሰማይ ባኣንዲት ነፍስ መምለስ ለመደሰት መላአክት በምደር ድሞ አኛ የጠብቅን ነው ስለዚ ፈጥነህ ውደ ኡንተኛ መንገድ ና ኪዳነ ምህረት ከሁላችን ጋ ትሁን❤

  • @Saneyit
    @Saneyit 13 วันที่ผ่านมา

    Josse, Egziabeher. Yerdah❤❤❤⛪⛪⛪🤲🤲🤲💐

  • @Ehrfgz
    @Ehrfgz 12 วันที่ผ่านมา

    Eyesus bchawn geta nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 13 วันที่ผ่านมา

    Wendm jossy egziabhier kantegar
    Yhun fstamiehn yasamrlh❤❤❤❤

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 12 วันที่ผ่านมา

    KALE hiweten. Yasemalen. Ehetchen

  • @tarieethio9518
    @tarieethio9518 13 วันที่ผ่านมา

    Unconditional respect jossy🙏🙏🙏🙏

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🌺🌺🥰🌺🌺🌺🥰

  • @nq2865
    @nq2865 12 วันที่ผ่านมา

    ወደ ኪዳነ ምረት ፀልይ??? ጉድ እኮ ነው የሚሰማው:: እነ አክሊል : ልደት : ቃል ብዙ ስራ ይጠበቅባችኅዋል ::

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 13 วันที่ผ่านมา

    Jossey egziabher yerdah Maryam enate esu yakeberaten enakebratalen ❤❤❤❤

  • @FelekeMelese-w6j
    @FelekeMelese-w6j 13 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🥰🥰🥰🌺🌺🌺

  • @WsYas-f2b
    @WsYas-f2b 11 วันที่ผ่านมา

    16 እስኪደርስ በጣም ጓጉቻለሁ ለምን እደሆነ ኣላቅም ጆየ

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 13 วันที่ผ่านมา

    በርታልን jo

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
    @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Asteri-gc1lw
    @Asteri-gc1lw 13 วันที่ผ่านมา

    👍 josse

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre5599 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏

  • @Abebechantiye
    @Abebechantiye 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @AMGey-j7m
    @AMGey-j7m 7 วันที่ผ่านมา

    አበባዬ የኪዳነ ምህረት ልጅ ከሆንሽ በወላዲቷ ፕሮፋይልሽ ላይ ያለውን አለባበስሽ ቀይሪ

  • @نورهالشهراني-ج2ذ
    @نورهالشهراني-ج2ذ 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 13 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ጋይስ ጆሲ ማስተማር ጀመረ ጀግና ልጅ

  • @Peace-j7x
    @Peace-j7x 13 วันที่ผ่านมา

    Yewahochn yastalu aydel yemilew kalu(that means ewket yelelachewn)

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 12 วันที่ผ่านมา

    እረ ጆሲ ግን ምናይነት ድንቅ ወጣት ነክ እንባየነው የመጣ

  • @weyzeritgosh5723
    @weyzeritgosh5723 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🙏🙏🙏🥰

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 12 วันที่ผ่านมา

    እረ ጆሲ እንም አስራስድስትን እጠብቃለው ጆሲ ወደፊት

  • @tsehayabera2664
    @tsehayabera2664 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emaway-hn4uw
    @Emaway-hn4uw 3 วันที่ผ่านมา

    emebirihan enata tegawun tabizalih kenaneth yasikenagal

  • @BEZAWITbezawit-j6u
    @BEZAWITbezawit-j6u 7 วันที่ผ่านมา

    Joye yemitamnew amlak ketoafu birhan awtito wede tsehayu birhan yimelsh

  • @abrhatesfay2220
    @abrhatesfay2220 13 วันที่ผ่านมา

    ማለት

  • @habtamhana
    @habtamhana 12 วันที่ผ่านมา

    Yelelign duryenegni atilim

  • @bezamengesha8515
    @bezamengesha8515 13 วันที่ผ่านมา

    sound kingdom ላይ ያሉት ወጣቶ እንዴት የታደሉ ናቸዉ ላንተም ከተረት ተረት ወተህ እነሱን join እንድታረግ እመኝልሀለሁ ወጣት እንዳተ ሲባክን ማየት የሳዝናል።ሁላችሁም ጼንጤዎች sound kingdom ብላቹ እዩ የእዉነት እኔ ተባሪኬአለሁ ።የሚገርሙ ወጣቶች ናቸዉ።የአሮጊቶችን ተረት ከማዉራት ጌታ ይጠብቃቹ።

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 12 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞን እኅታችን ጆሲ ገና አልወሰነም ወስኖ ከመጣ ግን የወጣቶች kingdom አይደለም የሰማይ አምላኩ ወደሚደሰትበት የክርስቲያን ሕብረት ወደሆነው ወደ አባቱ መንግሥት ስለሚመጣ አታስቢ።ይልቅ ከእኛ ጋር በመመላለስ አትባክኚ ይኼ ትውልድ በስንዴና በዳንኪራችሁ(መዝሙር ብዬ ስለማልቀበለው ነው) እንደወሰዳችሁት አይነት ትውልድ አይደለም ጌታውን የት ቦታ መቀበል እንዳለበት ያውቃል ካላወቀም ይጠይቃል ሲጠይቅ ያነባል ያነበበ ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድና ሕይወት እንደሆነ ይረዳል የተረዳውን ደግሞ "ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ተቀብሎ ጌታ ለዘለዓለም ከእርሱ ጋር እንዲኖር ያደርጋል🥰 ለዚያም ነው በዚህች አንድ ጊዜ ለቅዱሳን ለተሰጠች ሃይማኖት የምንጋደለው ለዚያም ነው ጌታ ራሷ የሆነላትን ቤተክርስቲያን የሙጥኝ የምንለው።እኛ እልፍ ብለን በአዲስ መልክ የምንቀበለው ሌላ ኢየሱስ የለንም🥰 ተባረኩልን🙏

    • @ZdKebede
      @ZdKebede 12 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤ መባ ተባረክልኝ​@@MebaEl-2112

    • @bezamengesha8515
      @bezamengesha8515 12 วันที่ผ่านมา

      @MebaEl-2112 ኦርቶዶክስ ቤት የወጣሁት የነብስ አባቴ ባደረሱብኝ ፆታዊ ጥቃት አዝኞ ነዉ ።ስለዚህ ሰዉን እንጥቀስ ከተባለ ጉዱ ብዙነዉ 1999 ቀጨኔ መድሀኒያለም ብጠይቅ የማያዉቀኝ የለም ዘማሪ ስለነበርኩ ማክሰኞም ምህረትአብን ብጠይቀዉ ጉባኤላይ ያስተምር ነበር።እግዚአብሔር በምክንያት አድኖኛል ፈሪሳዉያንም እኮ ለሙሴ ህግ ብለዉ ነዉ እየሱስን የገፈት።ኦርቶዶክስ ን ሳስብ ፈሪሳዉያን እና ሰዱቃዉያን ናቸዉ ትዝ የሚሉኝ ስርአት ብቻ ሀይሉን ግን ክዳቹታል።

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 12 วันที่ผ่านมา

      @bezamengesha8515 ጌታ አምላክ ምስክሬ ነው ኦርቶዶክስ አልነበርሽም‼️ ደግሞ አትዋሺ ጽዩፍ ነው ጾታዊ ጥቃትም አልደረሰብሽም ምዬ ነው የምነግርሽ🥰 ኦርቶዶክሳዊ ዘማሪ ሆኖ ጥቃት ቢደርስበት አድራሹን ያወግዛል እንጂ ሃይማኖት አይቀይርም‼️ ለምሳሌ በቅርቡ አንድ ፓስተር ሁለት ሕጻናት ወንዶችን እንደደፈረ ሌላኛው ፓስተር ሲያስረዳ ነበር እና የልጆቹ ቤተሰቦች Protestant መሆናቸውን ትተዋል?! ሀሰተኛ ስለሆናችሁ መሥርታችሁ ታወራላችሁ ለምን ሰው ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን በመጥላት ከጌታው መንግሥት እንዲሰደድ.....ነገር ግን አይሳካላችሁም ይኼ ትውልድ በዚያ በዳንኪራችሁና በስንዴ እንደደለላችሁት አይነት አይደለም አባቶቹን ጠንቅቆ ያውቃል ደግሞም ቢሳሳቱ እንኳን ስጋ ለባሽ ናቸውና ሃይማኖታችንን የሚያስቀይር ጌታን የሚያስክድ አይደለም ፍቅሩ ገብቶን እንጂ ለሚደርስብን በደል የሙጥኝ አላልነውም ከክርስቶስ ፍቅር ማናባቱ ሊለየን🥰

    • @MebaEl-2112
      @MebaEl-2112 12 วันที่ผ่านมา

      @@bezamengesha8515 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወላሂ በዪ እስኪ ሁላችሁም መናፍቃን የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ነበራችሁ ሁላችሁም የነብስ አባታችሁ ጾታዊ ጥቃት አድርሶባችኋል😭 አረ ተው በጌታ ስትዋሹም በልክ አድርጉት🥰