ከታዋቂው አቡወለድ ብስኩት ጀርባ ይህንን ታውቃላችሁ ግን Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 548

  • @melakumaya9913
    @melakumaya9913 ปีที่แล้ว +178

    እኪ ትዝታው ያላቹ
    ርጅም እድሜ ላቦለድ❤

    • @kidusmovies
      @kidusmovies ปีที่แล้ว +2

      😯ማርያምን በነፃ 52 ብር የከፈለኝ አለ ፍጠኑ ፍጠኑኑ ቻናሌ ጋር አለ😯
      ሳያልቅ ፍጠኑ

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc ปีที่แล้ว +1

      1 box mulu alegn 😂😂😂 betam new yemwedew

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg ปีที่แล้ว +1

      I live American I'm still eating lol

  • @TilahunHailu-x4d
    @TilahunHailu-x4d ปีที่แล้ว +6

    የልጅነት ትዝታችን ❤❤❤😊😊

  • @abdulazizk.hassen4402
    @abdulazizk.hassen4402 ปีที่แล้ว +5

    ONE OF THE BIGGEST COMPANY IN THE WORLD 🌍🌍🌍🌍🌍🌍

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እስካሁን ድረስ እየበላሁት ነኝ። አቡዋለድ ምርጥ ብስኩት ነው። አቤል ለመረጃው እናመሰግናለን።

  • @ኡሙ-ቀ8ወ
    @ኡሙ-ቀ8ወ ปีที่แล้ว +8

    አቡ ወለድ በጣም ነው የምወደው አጋጣሚ አሁን እራሱ እየበላሁ ነበር ወላሂ

  • @ahmedhujeirah782
    @ahmedhujeirah782 ปีที่แล้ว +19

    I am from Yemen but I borne in adis abeba . Yes this is true history in abu waled.Thanks Abel

  • @kalkidanmdm767
    @kalkidanmdm767 ปีที่แล้ว +68

    አሁንም ድረስ የአቡ ወለድ አፍቃሪ ነኝ ❤

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว +3

      እኔም😅

    • @kiruyabu7483
      @kiruyabu7483 ปีที่แล้ว +2

      እኔም 😂

    • @BT-yl3qg
      @BT-yl3qg ปีที่แล้ว +2

      Me too lol 😂

    • @kalkidanmdm767
      @kalkidanmdm767 ปีที่แล้ว +3

      @@BT-yl3qg ተገናኝተን መቼ እንብላ ሁላችንም

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว +2

      እኔም እሱን ካገኘው 1 ሁለት ሀባ ውሃ ጠጥቸ እውላለሁ

  • @eiei6938
    @eiei6938 ปีที่แล้ว +27

    ለአበወለድ ብስኩት ልዩ ትዝታ አለኝ❤

  • @AminKSA20
    @AminKSA20 ปีที่แล้ว +54

    አላህ የመንን ይጠብቃት 🤲🏽❤️

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ ปีที่แล้ว +34

    ሚገርመው አሁንም ድረስ የሚወደድ ነው በተለይ በልጅነታችን የልደት ማድመቂያ ነበር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 ปีที่แล้ว +41

    የመን ህዝቦቿ አዛኝና ፍቅር ናቸው በተለይ ለኛ ለሀበሾች ሥንቱን ሥደተኛ አብልተው የሚሸኙ የዋህ ህዝቦች ናቸው

    • @sarahkm9144
      @sarahkm9144 ปีที่แล้ว +1

      Yemen

    • @hanafetsum5939
      @hanafetsum5939 ปีที่แล้ว +2

      Ewnte nwe Abu yemanie

    • @Tube-qr9de
      @Tube-qr9de ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የመን የልጆቼ ሃገር ለኔ ሁለተኛ ሃገሬ ናት አላህ ሰላሟን ይመልስላት

    • @abdulazizk.hassen4402
      @abdulazizk.hassen4402 ปีที่แล้ว +1

      LONG LIVE TO ABU YEMEN

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 ปีที่แล้ว +4

    አቡወለድ እቡ ወለድ
    ጣፋጭ ብስኩት የሚወደድ
    በሕጻናት የሚመረጥ
    አቡ ወለድ የሑሉም ምርጫ
    ከብስኩቶች አለው ብልጫ❤

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +12

    ይገርማል የ 9 አመት ነበር የበላሁት አሁን ደግሞ መዳሜ ዘግታ ለኔም ለሷም ለልጆቿም ገዝታ ሰታን አይ የድሮ ትዝታ እያልኩ እያስታወስኩ በሻይ ዛሬ በላሁ አሁን ደግሞ አተ አቀረብከው ወይ መገጣጠም

  • @sumayyabhamdashaggerfinfin8652
    @sumayyabhamdashaggerfinfin8652 ปีที่แล้ว +1

    Alhamdulillah iska ahun belalew matfo nager ye ayehibet masalegn thank's Abel...

  • @عبدالله-ج4ب9ل
    @عبدالله-ج4ب9ل ปีที่แล้ว +12

    ماشاء الله تبارك الله منتجات هيل سعيد معروف بسكوت ابو ولد كلنا نحبه اللهم افظ اليمن و من فيها ياااااارب
    شكرا جزيلا ابيلو

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ ወደልጀነት ግዜየ ላፍታ በትዝታ ጭልጥ አደረግከኝ❤❤❤

  • @فاروقالفقيه-م9ف
    @فاروقالفقيه-م9ف ปีที่แล้ว +11

    يارب تحفظ اليمن واهلها

  • @fatumahugeira1799
    @fatumahugeira1799 ปีที่แล้ว +4

    I am from yemen live in sanaa this is true thank u Abel

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 ปีที่แล้ว +1

      I am from Ethiopia I love Yemen 🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪

  • @Nesru23
    @Nesru23 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም ነው 😮😮😮

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike6534 23 วันที่ผ่านมา

    I was living yaman God bless yaman

  • @zebibreshidreshid6589
    @zebibreshidreshid6589 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ምርጥ ነዉ ጥራቱን እንደጠበቀ ። ብዙ ተመስሳይ ኣለ ኣገራችን ላይ ኣስተዉላን ካልገዛን። እኒ ሚመስላኝ የሳዉዲ ምርት ነበር

  • @SintayehuSantaforChrist
    @SintayehuSantaforChrist ปีที่แล้ว +6

    የ90ዎቹ ምርጥ

    • @ግዜለኩሉጩና
      @ግዜለኩሉጩና หลายเดือนก่อน

      60ዎቹም አለ እቤት አባቴ ሲናገር ሰምቻለሁ የምር

  • @mesekeremabkem
    @mesekeremabkem ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ነው አሥፈሪር ፕሮግራሞችህን እወድልሀለሁኝ

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr ปีที่แล้ว +3

    አቤላ አመስግናለው አቡወለድ ማለት ለኔ በጣም እደ ልጅነቴ አሁን ድረስ የምበላው ቡስኩት ነው።

  • @JosephRodriguez-wg6ig
    @JosephRodriguez-wg6ig ปีที่แล้ว +1

    next about sunchips abela mhirt

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h ปีที่แล้ว +2

    አይይ ስደት ስንመጣ ትዝታ I LOVE አቡ ወለድ

  • @fayza703
    @fayza703 ปีที่แล้ว +7

    አቡወለድ አሁንም ሙቸ ነው የምወደው ሳውዲ ውስጥነፍ ነው❤አሁንም የምጠቀመው ይሄን ነው❤❤❤

  • @NaiemaReada
    @NaiemaReada 3 หลายเดือนก่อน +1

    የልጅነቴ ትዝታ😍😍😍😍😍😍😍

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ ፋሚሊውስጥ ነው የምሰራው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ ፋሚሊ ናቸው

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 ปีที่แล้ว +1

      የመን ነሽ ማሻኣላህ እወዳታለሁ ኣላህ ሰላሟንን ዪስጣት ኣሁን ደህናነዉ ጦርነት የለም

    • @ዳግማዊትየእናቷ
      @ዳግማዊትየእናቷ ปีที่แล้ว

      @@hawamustafa9310 እግዚአብሔር አሁን ሰላም ነው

  • @GetuWolde-m6p
    @GetuWolde-m6p ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን አሪፍ ገለፃ ነው

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 ปีที่แล้ว +3

    አሁንም እወደዋለሁ ❤🥺በእኛ አቆጣጠር1984በደንብ ትዝ ይለኛል እነ bourbon cream I have a special memory

  • @SaronGirmay-o2l
    @SaronGirmay-o2l ปีที่แล้ว +5

    I just love the way you make things scary even when they are not😂❤

  • @Md-Albadani
    @Md-Albadani ปีที่แล้ว +3

    Abel thank you for nice info about Abu Walad.
    1 nger le marem yemfelgew “Abu Walad” tergumu ke Google endagegnoh “ye liju abat” sayhon
    Tkiklegnaw “bale liju” malet nw ke more company much yemareg.
    I don’t know how to explain more.
    Good luck anyway!

  • @MuhammedEbrahim-u2i
    @MuhammedEbrahim-u2i ปีที่แล้ว

    እኔም እውደዋልሁ ሱቅ የሽጠኩ ባጣም እበላው ነብር አሁንም ለምንግድም ስለምፍልግ ዋናውን ቅርጫፍ አግናኘኝ ወድሱዳን ተፍልጎልልል አድርሻውን ፍልግልኝ

  • @ahlu-l8o
    @ahlu-l8o ปีที่แล้ว +2

    እኔ አሁን ድረስ በጣም ነው የምወደው አቡ ወለድ ❤❤

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 ปีที่แล้ว +5

    ባለ ሱቅ እስኪ አቡ ወለድ ስጠኝ
    ጠዋት ተመርቶ ከሳዓት መርካቶ

  • @tedibogale
    @tedibogale ปีที่แล้ว +3

    በልጅነታችን የልደት ማድመቂያ ነበር 🔥❤️

  • @BiniamAdane-zs7lm
    @BiniamAdane-zs7lm ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ነበር የልጁ ፎቶ ምን ነዉ ???

  • @saad6456
    @saad6456 ปีที่แล้ว +2

    አብወለድ የጥንት የጠዋቱ ግን አቤል ካርቶኑላይ የለው ልጅ ስለሱም ትነግረን አለህ ብዬ ጎጉቼ ነበር

  • @Alsehafabdurhman-ob8vu
    @Alsehafabdurhman-ob8vu ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም የ company ዎችን ታሪክ አቅርብልን እባክህ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 ปีที่แล้ว +3

    ሚገር ታሪክ ነው እኔ አሁንም ድረስ ወሳውዲ አረብያ በላዋለው

  • @AmanatAhmet-th5do
    @AmanatAhmet-th5do ปีที่แล้ว +1

    አውወላሒያደግኩብሕ

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru ปีที่แล้ว

    የት የመረታል ላልከው አላቅም
    አንተን ግን ሳላመሠግን አላልፍም አረብኛ በደብ እየቻልኩ አንድም ቀን አስቤው ተርጉሜው አላቅም አመሰግናለሁ

  • @hanuasfaw2252
    @hanuasfaw2252 ปีที่แล้ว +10

    አቤሎ ኢትዮጵያ እያለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ እጠቀም ነበር አሁን ያለሁበት ሀገር አቡወለድ ስለሌለ ሀገሬ የሚሄድ ሀበሻ ፈልጌ አስመጣሁ ብስኩቱን ከጨረስኩት ቆይቻለሁ ግን ለናፍቆቴ ብዬ ካርቶኑን በስርአት ነው ያስቀመጥኩት😂 ሲያምረኝ ካርቶኑን አየዋለሁ😂

    • @nebilabdu6150
      @nebilabdu6150 ปีที่แล้ว +3

      አረ እኔ የሚመረትበት ሀገር እዛው የመን ነኝ ልላክልሽ እንዴ እህቴ

    • @hanuasfaw2252
      @hanuasfaw2252 ปีที่แล้ว

      @@nebilabdu6150 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @hawamustafa9310
      @hawamustafa9310 ปีที่แล้ว +1

      ​@@nebilabdu6150ታድለሽ ልምጣ እንዴ ጦርነት የለም ሰናዓ ሰላም ትመስለኛለች ኣላህ ሰላሞን ዪስጣት

    • @nebilabdu6150
      @nebilabdu6150 ปีที่แล้ว +1

      ጦርነት የለም አሁን ሠላም ናት

  • @rozatube2591
    @rozatube2591 ปีที่แล้ว +4

    እስካሁንም ድረስ እወደዋለሁ ዋውውው አቡወለድ❤👍😍

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 ปีที่แล้ว

    blejentye 🥰🥰🥰btame yemewdewu besekute

  • @Enderismohamed-ju9nz
    @Enderismohamed-ju9nz ปีที่แล้ว +2

    ደስይላል

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው የወይኗ ልጅ ልጅነት አሰታወሰከኝ ከብሰኩቱ የለቀ ክረሙ በጣም ነው የምወደው ልጅነት ልጅነት ማርና ወተቴ🙋

  • @hannujonur1095
    @hannujonur1095 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዚህ ቤተሰብ ጋር ነው የምስራቅ በመካከለኛው ምስራቅ በጣም ብዙ ህንፃና ቤት ህንፃዎች የንግድ ተቋሞች አሏቸው ቤተሰቡ መልካቸው በጣም ያምራሉትልልቅ ሆቴሎችም አሏቸው

  • @fikremariamabebayehu725
    @fikremariamabebayehu725 ปีที่แล้ว +1

    Wow😊

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa ปีที่แล้ว +62

    አቤላአቡ ወለድ ላይ ስላለው ልጅስ ምን የምትለን ይኖራል ስወድው

  • @osmaninamharic
    @osmaninamharic ปีที่แล้ว +10

    የመን አላህ ይዘንላት

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว +4

    I still love this,after I had 2kids! When I tale my kids about they both laugh😢😢😢😢 they don't understand what it means 😂😂😂😂 , I still buy it and eat ❤❤❤❤😂😂😂 who will forgot that!!!

  • @tewodrosabera3886
    @tewodrosabera3886 ปีที่แล้ว

    "አቡ ወለድ" ማለት ባለ ልጁ ማለት ሲሆን፤ የሚመረተውም የመን አገር ነው።

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የገረመኝ ከየመን መሆኑ

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c ปีที่แล้ว

    አቤሎ እኔመ እንደሚሰማ ሌላ ታሪክ ያለው መስሎኝ ፈርቸ ነበር ያው ትሪደንት መስቲካ ከጨነገፈ ልጅ ኩላሊት ነው የተሰራው ተብሎ አደል አሁንማ የታሸገ ነገር ገዝቶ መመገብ በጣም እያስጠላኝ ነው😢😢😢😢

  • @ChungeAsefa-db5wd
    @ChungeAsefa-db5wd ปีที่แล้ว +2

    መረጃዎቶችን ኬት ነው የምታመጣው

  • @rishyass4152
    @rishyass4152 ปีที่แล้ว

    እዚህ የሚመረተው ግን በአቡ ወለድ ስም በጣም ደባሪ ነው

  • @possible5728
    @possible5728 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤my love

  • @edlawitdamtew918
    @edlawitdamtew918 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤abu walad

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +4

    የመን ይመስለኛል ምክንያቱም የመን ኤርላይንስ ሪሴፕሽን ውስጥ ይሸጣል በትክክል ደሞ የመን ነው አቡ ማለት አባት ወለድ ማለት ልጅ ነው በአረብኛ
    አቡ ወለድ

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 ปีที่แล้ว +1

    አቡ ወለድ በየመን እንደሚመረት ነበር የሚታወቀው የመጀመሪያውና የአሁኑ አንድ አደለም የመጀመሪያው ቆንጆ ጣምና ሥትበላው አፍህ ላይ በጣም ገር ነበር የአሁኑ ግን የተቃጠለ ሥትበላው አፍህ ላይ ጠንካራ ነው

  • @Birhantekeste
    @Birhantekeste ปีที่แล้ว

    ያምሀል እንደ ዴ😮😮😮

  • @محمدحم-ذ5ح
    @محمدحم-ذ5ح ปีที่แล้ว +3

    እኔ ስደት ስመጣ የመን ላይ ነበር የቀመስ ከዛን ጀምሮ በጣም ነዉ የምወደዉ በመካከል ሀገር ገብቼ ነበርና ምግቤ እሱ ብቻ ሆኖ ነበር

  • @Hopeofsammy
    @Hopeofsammy ปีที่แล้ว +4

    አቡ ወለድ አይረሳኝም 😢

  • @temesgengetnet4038
    @temesgengetnet4038 ปีที่แล้ว

    አሪፍ የማስታወቂያ ሥራ ነው

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen ปีที่แล้ว

    Enquan le eni le lejochem megezat alakomekum ye yemen tezeta egezyabeher selam yaregew 🎉🎉

  • @HamzaMuhammed-zp3iq
    @HamzaMuhammed-zp3iq ปีที่แล้ว

    abela basaw computer naw yantan program yamikatatalaw lamn silk atgazalingim

  • @dawudabdella2381
    @dawudabdella2381 ปีที่แล้ว +2

    ይገርማል!🤔

  • @mohammedjamal714
    @mohammedjamal714 ปีที่แล้ว +7

    The history of the group dates back to 1938, when Hayel Saeed Anam and his brothers founded a retail store in Aden, Yemen.

  • @drseidortho
    @drseidortho ปีที่แล้ว +1

    Minor correction : Abu walad doesn't mean "the father of a child". That's the literal meaning but what's meant hear is "ባለ ወንድ ልጅ"።

  • @HirutAbirham-c4o
    @HirutAbirham-c4o 23 วันที่ผ่านมา

    abu wolad my love

  • @makitube8870
    @makitube8870 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ሆኜም አሁንም በጣም ነው የምወደው የምርቱ ባለቤት የመን ነች

  • @Enderismohamed-ju9nz
    @Enderismohamed-ju9nz ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @አሚአባቴንናፋቂ
    @አሚአባቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +10

    በባህር ስንመጣ ስቃችን አቡ ወለድ ነበር በጣም ምርጥ ብስኩት ነው

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo ปีที่แล้ว

      ውሀ ጥሙን እንዴት ቻልከው /ሺው?አቡ ወለድ በበረሀ

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ አንድካርቶን 200ብር ገዝቸ በልቻለሁ

    • @አሚአባቴንናፋቂ
      @አሚአባቴንናፋቂ ปีที่แล้ว

      @@Sofi-ks3zo ጨው አይደለም ጣፋጭ እንጂ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo ปีที่แล้ว

      @@አሚአባቴንናፋቂ ጣፋጭ ውሃ ያስጠማልኮ

    • @AwelSirag
      @AwelSirag ปีที่แล้ว

      አረ ውሸት 😂

  • @genetshibeshi6946
    @genetshibeshi6946 ปีที่แล้ว

    Wow ygermal ine Abu Dhabi ymiser ymeselgn nbrr

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 ปีที่แล้ว

    ስለ zenit qibat ስራልን ያው ጥራቱ ቢወርድም ዛሬም ድረስ ከገበያ አልጠፋም 😊

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 ปีที่แล้ว +3

    አቡወለድ ❤❤❤

  • @Ha-eq9om
    @Ha-eq9om ปีที่แล้ว +8

    ቲክቶከሩ አቡወለድ ስለሚወደው ከየመን እንደሆነ ጠርጥሬ ነበር

  • @Edits-ZZ-NN
    @Edits-ZZ-NN ปีที่แล้ว

    ኣቡወለድ ልዩ ትዝታ ነበረኝ

  • @kidanenegash4734
    @kidanenegash4734 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናነህ

  • @eyu.bin.habesha
    @eyu.bin.habesha ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እንደገመትኩት ነው ትክክለኛው አላቅም ነበር የመን ያልኩበት ምክንያት በባህር ስመጣ አብዛለኛው ህዝብ ሲበላው ስላየሁ ነው 😊😊

  • @AbdurzakAwel-b9v
    @AbdurzakAwel-b9v ปีที่แล้ว +1

    አቡ ወለድ ማለት በአማርኛ የልጅ አባት ማለት ቀጥታ ትርጉ

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም ปีที่แล้ว

    አብወለድ እኔማ ክሬሞን ለብቻ ነበር የምልሳት ግን ብዙጊዜ የምገዛበት ሳንቲም አላገኝም ነበር 😂😂😂😂

  • @NegistAbrha
    @NegistAbrha ปีที่แล้ว

    ቆይ ኬት ነው የምታመጣው🙄😮❤

  • @alemwoin3630
    @alemwoin3630 ปีที่แล้ว +2

    The best cookies in my life I love it some people imported in Canada

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 ปีที่แล้ว +1

    My favorite 😋

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 ปีที่แล้ว

    አቡወለድ አሁንም እየገዛው በላለው ግን ቴስቱ ድሮ በልጅነቴ እማቀው ቴስት አደለም በሀገራችን እሚሽጠ ምን አልባት የመን ወይ ሌሎች ሀገራት ቴስቱን የጠበቀ ሊሆን ይችላል አቡወለድን እማያውቅ ኢትዮጵያ አለ ብዬ አለምንም አደግንበት እኮ ።

  • @tigistgetachew2252
    @tigistgetachew2252 4 หลายเดือนก่อน

    Yemany ❤

  • @Aliuwrebabo
    @Aliuwrebabo ปีที่แล้ว +2

    አቡ ወለድ 😍

  • @tinsayewegayehu3223
    @tinsayewegayehu3223 ปีที่แล้ว

    ኤረ የጅስንም አጣራና ንገረን በጣም ነው የምንፈልገው

  • @FiromeDiriba
    @FiromeDiriba ปีที่แล้ว

    1:52 Sawd arbiya

  • @genetberhanu1797
    @genetberhanu1797 ปีที่แล้ว +6

    አቡ ወለድ ከመውደዴ የተነሳ
    አንድ ወቅት ጓደኛየ ሊገዛልኝ
    ወቶ ፓሊስ ጣብያ አደረ
    በሰአት እላፊ አብ ወለድ ታሪክም አላት
    የቤንጅእናት

    • @dandi704
      @dandi704 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የማልረሳው ትዝታ አለኝ ፣፣በጣም ደሃ ነበር አመት በዓልን ደብሮኝ ሰፈራችን የሚገኝ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብዬ ነበር !! እስከአሁን የማልረሳው ትውስታ የሆነብኝን አቡ ወለድ ብስኩት ይዞልኝ መጣ ጉዋደኛኤ።

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን ปีที่แล้ว +4

    እረ አሁን እየበላሁት ነበር❤

  • @الحمداللهالحمدالله-ع7ر
    @الحمداللهالحمدالله-ع7ر ปีที่แล้ว

    Saudi new የሚመረተው
    ታሪክም አለው አቡ ወለድ

  • @meronmasresha
    @meronmasresha ปีที่แล้ว

    ❤ahunm befkr newu mwedewu

  • @AbrahamTesfaye-f1t
    @AbrahamTesfaye-f1t ปีที่แล้ว

    እስካሁን እየተጠቀምነው ነው።ከ 2ብር እስከ 35ብር።

  • @yasnesirajehassne
    @yasnesirajehassne ปีที่แล้ว

    አቡወለድ አሁን ድረስ እውደዋለሁ የየመን ምርት ይመስለኛል

  • @MohammedMustefa-lk7go
    @MohammedMustefa-lk7go ปีที่แล้ว +2

    Amenachuhum alamenachuhum belejinete bandegeze bandeken beleche awukalehu

  • @LiyaMesfin-p2c
    @LiyaMesfin-p2c ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤