ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የተወደዳችሁ ወገኖች ቢያንስ ለመቶ ሰው ሼር በማድረግ አብራችሁ አገልግሉ 👉ቤተክርስቲያን ላቀረበችው አስቸኳይ የቦታ ግዢ ስጦታን አስመልክቶ ከሃገር ውስጥና ከውጭ እያደረጋችሁ ላላችሁት በፍቅር የተሞላ ምላሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እላለው 👉አሁንም ብዙ ወግኖች በዚህ በጎ ሥራ ላይ እንዲሳተፉ ይህ መልህክት ለብዙዎች እንዲደርስ አድርጉ…..👇 የቤ/ክ አካውንት👉ንግድ ባንክ1000519738868 👉ብርሃን ባንክ 1500100078447👉በውጭ ሃገር +16507967695 Muluneh Taye Cashup Zele ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ:: 2:51
በናት በፁፍ ላክልኝ
pastor
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
😊l
M 😢😮ljmnjjjjjjii9😅😅😅😅😅😊😅 0:20 😅
ውድ ያባቴ ብሩካን መልካሙ እረኛ የእግዚአብሔር ልጅ ዘመናችሁን ሁሉ ቀድሞ ይምራችሁ.... በሰው ሳይሆን በእርሱ በመታመን ውላችሁ እደሩ.. ለአውሬው አይተዋችሁም::
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን💖💖🙏🙏🙏
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen ❤❤❤
/ይህን መልካም ሥራ አብራኝ የምትሰራ ነፍስ መልካም ይሁንላት...የተወደዳችሁ ወገኖች ይህ ዝማሬ ለቤተምህረት ቤ/ክ የማምለኪያ ቦታ ግዢ አላማ የተበረከተ በመሆኑ ቢያንስ አንድ ሰው ለ100 ሰው ሼር የሚያደርግበትን ቻሌንጅ ሰጠዋችሁ ..እነሆ የቤተክርስቲያኗ አካውንት... 1000519738868 CBE 1500100078447 Brhan bank ዘመናችሁ ይለምልም::
❤️❤️❤️
Okay Pastor Endale You are truly blessing. Thank you for the opportunity that you have given us to participate in the ministry.
ካንተ ጋር አብሮ መስራት ራሱ እድል አይደል እንዴ? በደንብ ነዉ እንጅ ልባችንም እጃችንም የሚዘረጋዉ።
I will share brother … what a song
Amen!Thank you for all that you are doing for the kingdom of GOD!
ይሄ ሰው ሁሌ ይገርመኛል ያስቀናኛል። የማይናወጥ እየጨመረ የሚሄድ ድንቅ አገልጋይ ነው። ዘመነህ እንደዚ ይለቅ።
ምኞቴን ከበርከቱ ላምያጠግብመሽቴን ከበርከቱ ላምያጠግብምንም ላማያሳጣኝ ለእርኛዬ ክብር ይሁንለእርኛዬ ክብር ይሁን (4×)አያሽኝም ሌላ እርኛ የምመርኝ አለኝናድምጹን እየስመው ከኋላ ኋላ እሄዳለው ሁሌ ምያስመሪኝ መልካም መልካም መስክ ላይ ነውነጣቅው ስመጣ ትተወኝ የመይሄድ ይሄ ነው የኔ እረኛበመደኑ ጥላ ነፍሴን ምጋሪድ ይሄ ነው የኔ እረኛለዝ ነው ምኖረው እንድ ተማሚኜ ይሄ ነው የኔ እረኛጌታ ኢየሱስን እርኛ አድሪጌ ይሄ ነው የኔ እረኛለወንጌል ኖሮ ለወንጌል መለፍ ለእሱ ደሲታ ለእሱ መሸንፍይሄንን ነው የተመኘሁትያደርግልኛል ....... 🙏🙏🙏🎹🎸🎸🎧🎹🎸🎸🎺 ተበርክ ወንድመችን እንወዳሃለን🙏
ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙏🏽🙏🏽..እንዱዬ ተባረክ ከማለት ውጪ ምን እላለው ሜቲዬ ብሩክ ነሽ እኮ ....ተባረኩልኝ 🙏🏽🙏🏽🙌🙌🎻🥁🪗🎤💎🪗🥁🎻🎹🎬🥁🎤🪘🪕🎺🎷🎻💎💎💎
Amen amen kibir yihun👋👋🙏❤❤
Be Blessed abate 🙏❤
አንተ የተወደድክ እውነተኛ የጌታ አገልጋ ተባረክ ባንተ ሁሌም እንደ ተባረኩ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏
“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። ጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤ እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ ለዘላለም እኖራለሁ።”መዝሙር 23:1-6 NASV
exactly thank my bread Jesus you flourish my life Jesus you my only lord (simalee)
አሜን🙏 ለእረኛዬ ክብር ይሁን።እንዱዬ ዘመንህ ብሩክ ነው። ተቀድቶ የማያልቅ የዜማ ምንጭ የሰጠህን ጌታ ስላንተ እባርካለሁ። እወድሐለሁ💝!
አያሻኝም ሌላ እረኛየምመራኝ አለኝናድምፁን እየስማወ ከሀላ ሀላ እሄዳለውሁሉም ምያስማራኝ መልካም መስክ ላይነው 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 የዘመንህ ቁጥር ይባረክ በየሱስም👐👐👐👐
እግዝብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ፓስተር በጠም ነው በእውነት ሚውድህ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም
ደስ 😊 ይላል
ነጣቂ ሲመጣ ጥሎኝ የማይሄደዉ😢😢😢 መልካሙ እረኛዬ ተባረክልኝ
Amen ❤
ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም እረኛዬ ኢየሱስ አሜን ተባረክ ፓስተር ጸጋ ይብዛልህ
My favorite endale woldegiorgis God bless you 🙏 we love you 😍 ❤
You are so blessed pastor what an anointed song. Jesus is my shepherd!!!
Wowo amazing thanks my bor and sister God bless you and your family
ድምፁን የምሰማው ለሚሰማኝ አሜን ክብር ይሁን ተባረኩ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ
መዝሙር 23¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።(አሜን እግዚአብሔር እረኛችን ነው።)
Amen ❤️✅💯🙏 በእውነት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አንተ ብሩክ ሰው ነህ ፓስተሮዬ በአንተ ስብከቶችና መዝሙሮች ብዙ ተጽናንተናል ተጠቅመንበታል! ጌታ ይባርክህ💜
ከማያልቀው ይስጣቹ ገንዘብ ንብረት ሁሉ አላቂ ነው የ እግዛአዛብሔር ፈቅር ሁሌም ዘላለማዊ ናት። #ለእረኛዬ ክብር ይሁን👆🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ።በወንጌል እውነት የማትደራደር ቅን ሰው ነህ
ህይወቴን ከበረከቱ የሚያጠግብ ለእረኛዬ ለዘላለም ክብርርርርርርር ይሁን አሜንንንንን
ምኞቴንም ከበረከቱ ለሚያጠግብ በእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን !!! ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏
እንዴ ተባረክልኝ መቼም የማይለመደው የኢየሱሰ መንፈስ ውስጥህ ባለው ክብሩ ለጌታ ይሁን የማይቀዘቅዝ ማንነት እደነቃለው ተባረኩ ካንተ ሁሌ እማራለው በእረኛዬ ተባርኬአለው
❤😥ዋው እንዱ ስለ አንተ እግዝአብሔር ይመስገን ተቀድቶ የማያልቅ ዜማ ነው ያለህ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርከናል❤❤🙌🙌🙏
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑአክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር ♥♥♥
Yene dink zemari ke 9 class jemire eskawon sira alem dres tebarikyalw salsema miwolbet ken yelm thank u so much
wow wow wow እንዱዬ ተባረክ እወድሃለው lyrics ቢለቀቅ ደስ ይለኛል
Amen
ጌታ ዘመን አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ.ከይቅርታ ጋር የንጉሱ የመንፈሱ የደመና ክብር ይበቃናል.ሌላው ቤት የሠለቸን አለማዊ ልምምድ አንተ ቤት ማየት ባይሆን
Omg 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
selme begata ejige ytwededki yena wendem pastore Endali gata abzeto yebarkihi ahunime yegata libe yemetasrfe hun
Many blessing ❤️
ምንም ለማያሳጣኝ ለእኛዬ ክብር ይሁን እሰይይይይ እልልልልልልልልል አሜንን ዘርህ ይባረክ ጌታ ሁሌ በዝማሬህ ይባርከናል
ክብር ክብር ክብር ይሁን ለ ኤራናዬ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው።ታላቅ የጌታ ሰው ቴባሬክ ተባሬኩ እልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
sema Tigiste Tesfaye ebalalhu yemnorewe sudiarbiya Riydh newe
ተባረኪ የእኔ እህት 0911461656 ቴሌ ግራም ወይ ዋትስአፕ መጠቀም ትችያለሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ::
አሜን ፓስተር ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይምራህ ሞገስ ያረፈበት መዝሙር ነው ተባርኬበተለሁ ❤
ዘመንህ ይባረክ እንድዬ
Wooooow bayee namatii tolaa namaa waqqayoo waqqayoo sii haa ebisuu..egaaakof galanii haa tahuu dabalee dabalee uuuuuufffeeeee💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
ፓስተርዬ በረከታችን ነህ!❤🙏
Ere uuuuuu ለረኛዬ ክብር ይሁን hallelujah 🙌🙏 God bless you pasterye
ዘመንህ ይለምልም፣ልጆችህ ይባረኩ፣ሚስትህ ብዙ በረከት እንደጫነች መርከብ፣በጉጉትና በፍቅር ወታ ስትገባ የምትናፍቅህ ትሁንልህ፣ልጆችህ እርስ በእርሳቸው እንደተዋደዱ ይቅሩ፣የደረቀ ቅጠል ከዛፍ እንደሚረግፍ ልክ እንደዛ ጠላቶችህ ይርገፉ፣አንተን የወለደች እናት ረጅም እድሜና ጤና ይብዛላት፣እንዲህ የመዝሙር ቅባት በላይህ ላይ ያፈሰሰው ጌታ ከዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ ብሩክ ይሁን።❤
Blessed
Degagme eyesemawt yalewt mezmur🥰
ከጅምሩ አንስቶ ለልብና ለጆሮ እየጣፈጠ የሚሰማ፥ ምነው ባያልቅ፣ባላለቀ በእዚሁ ላይ ብዙ ግጥሞች፣ ዜማዎች ቅኔዎች እየተደጋገሙ ቢደረደሩ የሚያስብል፥ ድንቅ መዝሙር ነው በእውነቱ!
ልልልልልልልልልልልል አሜን ክብ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤
ለእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን! Geta ybarkachu Endu & Meti
ተባረኩ
Enduye tebarekilgn 🙏🙏🙏🙏መልካም እረኛ ኢየሱስ ☺️☺️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን!!!!!🙏 ተባረኩ
Paster ye zelalem amlak egzeabher zemenhen yibarkew ….betam nefsen yemibark dink wedase new 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
ምን አይነት መባረክ ነው በዚህ ሌሊት ደግሞ አዲስ የተጨመረልን ዜማእንዱዬ ዝም ብለህ ዘምር ለምልምልን እወድሀለሁ
ክብር ለደጉ እረኛችን ይሁን። እንዱዬ ፀጋ ይብዛልህ።
the lord is my shepherd and i shall no went
metye betam nw mwedshhhhh tebareku
ሁሌም በአንተ መዝሙር እንደተባረኩ እንደተጽናናዉ ነዉ ሁሌም ሰማያዊ ዝማሬ ስለምታሰማን ተባረክ እግዚሕአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ
Wow yehone mezimure new geta yikeberibet
Our sister in christ Your voice is truly a gift from God, filled with beauty and grace. May your singing continue to inspire and uplift all who hear it......God bless you.
Amen, God bless you too.
Geta yebatcachuu❤❤❤❤
Erenagnaye yenefse tebake keff belle💛💚💖💟
አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁንለት ተባረኩ
Elilili Elilili minm lemayasatagn le eregnaye kibri yihun ❤🎷🎺🎻🎻🎸🎼🎹
እንዱዬ ብሩክ ነህ የአባቴ ልጅ! አሜን ለደጉ የበጎች እረኛ ክብር ይሁን ለዘላለም!
ዋዉ መልካም እራኛዬ ኢየሱስ ብቻ ነዉ amezing.song.my.father
እንዳልክየ በሁሉም መዠሙሮችህ ተባርኬ አለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ አገልግሎትህን ይባርክ❤
ድንቅ ሰው ሁሌ ድንቅን ይዘምራል ሁሌ ይህ አይነት መዝሙር አይወሰድብክ የአባቴ ብሩክ ልጅ
Amen Amen Amen God bless you and your family pastor 🙏🏻❤❤❤
ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙌❤
ለእረኛዬ ክብር ይሁን እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ዘመንህ ይባረክ በመዝሙሮችህ ሁሌም እንደባረከን ነው አይወሰድብህ ገና በብዙ ድንቅ መዝሙሮች ትባርከናለህ።
አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ሁሌ የሚያሰማራኝ መልካም መልካም መስክ ላይ ነው4.🙌🙌
ምንም ለማያሳጣኝ ለረኛዬ ክብርርር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏 ወንድሜ አንተ ውስጥ ያለውን ፅጋ በጣም እወደዋለሁ ደግሞም አደንቃለሁ👏👏ተባረኩ በበዙ 🙏🙏🙏
Halellujàaaaaàaaaaaaaa!
ሰማሁት ደጋግሜ። አዎን ለእረኛየ ክብር ይሁን!
Hallelujah praise our wonderful God .its a privilege to walk with Lord !
Amen 🙏 glory to God
Am blessed by this song today, listening 6×💕💕💕💕
endu tileyaleh geta zemenihin yibarikew
What a blessing song God bless you endu Jesus is enough for me to lead my life
Wowowowoowo Ameen Ameen 💯🤲❤💪 tabarakii babizuu tsaga tabaraki tabarakuw geta iyesusi Abizithoyibarikachuw❤😢
በብዙ ደስታ በእግዚአብሔር እረኝነት ጥበቃ አቅርቦት እየተማመንኩኝየሰማሁት ድንቅ መዝሙር ነውእንዱየ እና ሜቲ ተባረኩ❤❤❤
ሜት ሙሉ ስሟን ጻፍልኝ sorry 🙏I wanted
You are nurturing the generation with soft and life changing heavenly songs.May God bless pastor End ale and the whole team with.
Amen amen amen 🙌🙌🙌le ergnaye kibir, geta babizu yebarkchu
Demtsun eyesemahu kehala ehedalehu...... Leeregnayee kbre Yhun ameeeen tebareku 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️♥️♥️😃😃😃
እንዱ ተማኙ የእግዚአብሔር አገልገይ ዘመንህን ይበርከዉ።አሜን ለእራኛዬ ክብር ይሁን!!!
Amen kibir yihunilet😢 Enduye antem tebarekilign ❤
ተባረክልኝ
My favorite song this year! God bless you abundantly!
Ameeen Tabareki geta yibarikii ❤️👏🏽🎻
በእውነት የጌታን ድምፅ እየሱሙ ከሁዋላ ሁዋላ የሚሄዱ እረኛቸው ምንም ያላሳጣው ህዝብ ትመስላላችሁ ታምራላችሁ ዘማሪዎች ሙዚቀኞቾ ❤❤❤❤
በየቀኑ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ፡ የሙዚቃ መሳርያው ደሞ የሚገርም እና ለመዝሙሩ ጠዓም የሰጠ ነው። ተባረኩልኝ።
አንተ የምድራችን በረከት ነህ ተባረኩ
God bless you brother Endale
Ere Amen Amen kiber yehunlet 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
አሜን፣ አሜን አሜን
አሜን ለርሱ ክብር ይሁን እስከለዘላለም። ተባረኩልን።
Amnnn
Yene inkuwoch❤❤❤❤❤ zemenachihu tidarachihu lijochachihu hulu negerachihu legeta yilek❤❤❤❤
ሰላም የተወደዳችሁ ወገኖች
ቢያንስ ለመቶ ሰው ሼር በማድረግ አብራችሁ አገልግሉ 👉ቤተክርስቲያን ላቀረበችው አስቸኳይ የቦታ ግዢ ስጦታን አስመልክቶ ከሃገር ውስጥና ከውጭ እያደረጋችሁ ላላችሁት በፍቅር የተሞላ ምላሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እላለው 👉አሁንም ብዙ ወግኖች በዚህ በጎ ሥራ ላይ እንዲሳተፉ ይህ መልህክት ለብዙዎች እንዲደርስ አድርጉ…..👇
የቤ/ክ አካውንት
👉ንግድ ባንክ1000519738868
👉ብርሃን ባንክ 1500100078447
👉በውጭ ሃገር +16507967695
Muluneh Taye
Cashup
Zele
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ:: 2:51
በናት በፁፍ ላክልኝ
pastor
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡።፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
😊l
M
😢😮ljmnjjjjjjii9😅😅😅😅😅😊😅 0:20 😅
ውድ ያባቴ ብሩካን መልካሙ እረኛ የእግዚአብሔር ልጅ ዘመናችሁን ሁሉ ቀድሞ ይምራችሁ.... በሰው ሳይሆን በእርሱ በመታመን ውላችሁ እደሩ.. ለአውሬው አይተዋችሁም::
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን💖💖🙏🙏🙏
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen ❤❤❤
/ይህን መልካም ሥራ አብራኝ የምትሰራ ነፍስ መልካም ይሁንላት...የተወደዳችሁ ወገኖች ይህ ዝማሬ ለቤተምህረት ቤ/ክ የማምለኪያ ቦታ ግዢ አላማ የተበረከተ በመሆኑ ቢያንስ አንድ ሰው ለ100 ሰው ሼር የሚያደርግበትን ቻሌንጅ ሰጠዋችሁ ..እነሆ የቤተክርስቲያኗ አካውንት... 1000519738868 CBE
1500100078447 Brhan bank ዘመናችሁ ይለምልም::
❤️❤️❤️
Okay Pastor Endale You are truly blessing. Thank you for the opportunity that you have given us to participate in the ministry.
ካንተ ጋር አብሮ መስራት ራሱ እድል አይደል እንዴ? በደንብ ነዉ እንጅ ልባችንም እጃችንም የሚዘረጋዉ።
I will share brother … what a song
Amen!Thank you for all that you are doing for the kingdom of GOD!
ይሄ ሰው ሁሌ ይገርመኛል ያስቀናኛል። የማይናወጥ እየጨመረ የሚሄድ ድንቅ አገልጋይ ነው። ዘመነህ እንደዚ ይለቅ።
ምኞቴን ከበርከቱ ላምያጠግብ
መሽቴን ከበርከቱ ላምያጠግብ
ምንም ላማያሳጣኝ ለእርኛዬ ክብር ይሁን
ለእርኛዬ ክብር ይሁን (4×)
አያሽኝም ሌላ እርኛ የምመርኝ አለኝና
ድምጹን እየስመው ከኋላ ኋላ እሄዳለው
ሁሌ ምያስመሪኝ መልካም መልካም መስክ ላይ ነው
ነጣቅው ስመጣ ትተወኝ የመይሄድ ይሄ ነው የኔ እረኛ
በመደኑ ጥላ ነፍሴን ምጋሪድ ይሄ ነው የኔ እረኛ
ለዝ ነው ምኖረው እንድ ተማሚኜ ይሄ ነው የኔ እረኛ
ጌታ ኢየሱስን እርኛ አድሪጌ ይሄ ነው የኔ እረኛ
ለወንጌል ኖሮ ለወንጌል መለፍ ለእሱ ደሲታ ለእሱ መሸንፍ
ይሄንን ነው የተመኘሁት
ያደርግልኛል ....... 🙏🙏🙏🎹🎸🎸🎧🎹🎸🎸🎺 ተበርክ ወንድመችን እንወዳሃለን🙏
ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙏🏽🙏🏽..እንዱዬ ተባረክ ከማለት ውጪ ምን እላለው ሜቲዬ ብሩክ ነሽ እኮ ....ተባረኩልኝ 🙏🏽🙏🏽🙌🙌🎻🥁🪗🎤💎🪗🥁🎻🎹🎬🥁🎤🪘🪕🎺🎷🎻💎💎💎
Amen amen kibir yihun👋👋🙏❤❤
Be Blessed abate 🙏❤
አንተ የተወደድክ እውነተኛ የጌታ አገልጋ ተባረክ ባንተ ሁሌም እንደ ተባረኩ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏
“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፤ አንዳች አይጐድልብኝም። በለመለመ መስክ ያሳርፈኛል፤ በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል፤ ነፍሴንም ይመልሳታል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋር ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል። ጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በጎነትና ምሕረት በርግጥ ይከተሉኛል፤ እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ ለዘላለም እኖራለሁ።”
መዝሙር 23:1-6 NASV
exactly thank my bread Jesus you flourish my life Jesus you my only lord (simalee)
አሜን🙏 ለእረኛዬ ክብር ይሁን።
እንዱዬ ዘመንህ ብሩክ ነው። ተቀድቶ የማያልቅ የዜማ ምንጭ የሰጠህን ጌታ ስላንተ እባርካለሁ። እወድሐለሁ💝!
አያሻኝም ሌላ እረኛ
የምመራኝ አለኝና
ድምፁን እየስማወ ከሀላ ሀላ እሄዳለው
ሁሉም ምያስማራኝ መልካም መስክ ላይነው 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 የዘመንህ ቁጥር ይባረክ በየሱስም👐👐👐👐
አሜን
እግዝብሔር በዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን ፓስተር በጠም ነው በእውነት ሚውድህ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም
ደስ 😊 ይላል
ነጣቂ ሲመጣ ጥሎኝ የማይሄደዉ😢😢😢 መልካሙ እረኛዬ ተባረክልኝ
Amen ❤
ክብር ለእርሱ ይሁን መልካም እረኛዬ ኢየሱስ አሜን ተባረክ ፓስተር ጸጋ ይብዛልህ
My favorite endale woldegiorgis God bless you 🙏 we love you 😍 ❤
You are so blessed pastor what an anointed song. Jesus is my shepherd!!!
Wowo amazing thanks my bor and sister God bless you and your family
ድምፁን የምሰማው ለሚሰማኝ አሜን ክብር ይሁን ተባረኩ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛላችሁ
መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።(አሜን እግዚአብሔር እረኛችን ነው።)
Amen ❤️✅💯🙏 በእውነት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አንተ ብሩክ ሰው ነህ ፓስተሮዬ በአንተ ስብከቶችና መዝሙሮች ብዙ ተጽናንተናል ተጠቅመንበታል! ጌታ ይባርክህ💜
ከማያልቀው ይስጣቹ ገንዘብ ንብረት ሁሉ አላቂ ነው የ እግዛአዛብሔር ፈቅር ሁሌም ዘላለማዊ ናት። #ለእረኛዬ ክብር ይሁን👆🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ።በወንጌል እውነት የማትደራደር ቅን ሰው ነህ
ህይወቴን ከበረከቱ የሚያጠግብ ለእረኛዬ ለዘላለም ክብርርርርርርር ይሁን አሜንንንንን
ምኞቴንም ከበረከቱ ለሚያጠግብ
በእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን !!!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ 🙏
እንዴ ተባረክልኝ መቼም የማይለመደው የኢየሱሰ መንፈስ ውስጥህ ባለው ክብሩ ለጌታ ይሁን የማይቀዘቅዝ ማንነት እደነቃለው ተባረኩ ካንተ ሁሌ እማራለው በእረኛዬ ተባርኬአለው
❤😥ዋው እንዱ ስለ አንተ እግዝአብሔር ይመስገን ተቀድቶ የማያልቅ ዜማ ነው ያለህ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርከናል❤❤🙌🙌🙏
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ
አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
♥♥♥
Yene dink zemari ke 9 class jemire eskawon sira alem dres tebarikyalw salsema miwolbet ken yelm thank u so much
wow wow wow እንዱዬ ተባረክ እወድሃለው lyrics ቢለቀቅ ደስ ይለኛል
Amen
ጌታ ዘመን አገልግሎታችሁን ይባርክ ተባረኩ.ከይቅርታ ጋር የንጉሱ የመንፈሱ የደመና ክብር ይበቃናል.ሌላው ቤት የሠለቸን አለማዊ ልምምድ አንተ ቤት ማየት ባይሆን
Omg 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
selme begata ejige ytwededki yena wendem pastore Endali gata abzeto yebarkihi ahunime yegata libe yemetasrfe hun
Many blessing ❤️
ምንም ለማያሳጣኝ ለእኛዬ ክብር ይሁን እሰይይይይ እልልልልልልልልል አሜንን ዘርህ ይባረክ ጌታ ሁሌ በዝማሬህ ይባርከናል
ክብር ክብር ክብር ይሁን ለ ኤራናዬ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው።ታላቅ የጌታ ሰው ቴባሬክ ተባሬኩ እልልልልልልልልልልልልልልል
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
sema Tigiste Tesfaye ebalalhu yemnorewe sudiarbiya Riydh newe
ተባረኪ የእኔ እህት 0911461656 ቴሌ ግራም ወይ ዋትስአፕ መጠቀም ትችያለሽ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ::
አሜን ፓስተር ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይምራህ ሞገስ ያረፈበት መዝሙር ነው ተባርኬበተለሁ ❤
ዘመንህ ይባረክ እንድዬ
Wooooow bayee namatii tolaa namaa waqqayoo waqqayoo sii haa ebisuu..egaaakof galanii haa tahuu dabalee dabalee uuuuuufffeeeee💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
ፓስተርዬ በረከታችን ነህ!❤🙏
Ere uuuuuu ለረኛዬ ክብር ይሁን hallelujah 🙌🙏 God bless you pasterye
ዘመንህ ይለምልም፣ልጆችህ ይባረኩ፣ሚስትህ ብዙ በረከት እንደጫነች መርከብ፣በጉጉትና በፍቅር ወታ ስትገባ የምትናፍቅህ ትሁንልህ፣ልጆችህ እርስ በእርሳቸው እንደተዋደዱ ይቅሩ፣የደረቀ ቅጠል ከዛፍ እንደሚረግፍ ልክ እንደዛ ጠላቶችህ ይርገፉ፣አንተን የወለደች እናት ረጅም እድሜና ጤና ይብዛላት፣እንዲህ የመዝሙር ቅባት በላይህ ላይ ያፈሰሰው ጌታ ከዘላለም እስከ ዘላለም ስሙ ብሩክ ይሁን።❤
Blessed
Degagme eyesemawt yalewt mezmur🥰
ከጅምሩ አንስቶ ለልብና ለጆሮ እየጣፈጠ የሚሰማ፥ ምነው ባያልቅ፣ባላለቀ በእዚሁ ላይ ብዙ ግጥሞች፣ ዜማዎች ቅኔዎች እየተደጋገሙ ቢደረደሩ የሚያስብል፥ ድንቅ መዝሙር ነው በእውነቱ!
ልልልልልልልልልልልል አሜን ክብ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤
ለእረኛዬ ክብር ይሁን አሜን! Geta ybarkachu Endu & Meti
ተባረኩ
Enduye tebarekilgn 🙏🙏🙏🙏
መልካም እረኛ ኢየሱስ ☺️☺️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን!!!!!🙏 ተባረኩ
Paster ye zelalem amlak egzeabher zemenhen yibarkew ….betam nefsen yemibark dink wedase new 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
ምን አይነት መባረክ ነው
በዚህ ሌሊት ደግሞ አዲስ የተጨመረልን ዜማ
እንዱዬ ዝም ብለህ ዘምር ለምልምልን እወድሀለሁ
ክብር ለደጉ እረኛችን ይሁን። እንዱዬ ፀጋ ይብዛልህ።
the lord is my shepherd and i shall no went
metye betam nw mwedshhhhh tebareku
ሁሌም በአንተ መዝሙር እንደተባረኩ እንደተጽናናዉ ነዉ ሁሌም ሰማያዊ ዝማሬ ስለምታሰማን ተባረክ
እግዚሕአብሔር አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ
Wow yehone mezimure new geta yikeberibet
Our sister in christ Your voice is truly a gift from God, filled with beauty and grace. May your singing continue to inspire and uplift all who hear it......God bless you.
Amen, God bless you too.
Geta yebatcachuu❤❤❤❤
Erenagnaye yenefse tebake keff belle💛💚💖💟
አሜን አሜን አሜን ክብር ይሁንለት ተባረኩ
Elilili Elilili minm lemayasatagn le eregnaye kibri yihun ❤🎷🎺🎻🎻🎸🎼🎹
እንዱዬ ብሩክ ነህ የአባቴ ልጅ! አሜን ለደጉ የበጎች እረኛ ክብር ይሁን ለዘላለም!
ዋዉ መልካም እራኛዬ ኢየሱስ ብቻ ነዉ amezing.song.my.father
እንዳልክየ በሁሉም መዠሙሮችህ ተባርኬ አለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ አገልግሎትህን ይባርክ❤
ድንቅ ሰው ሁሌ ድንቅን ይዘምራል ሁሌ ይህ አይነት መዝሙር አይወሰድብክ የአባቴ ብሩክ ልጅ
Amen Amen Amen God bless you and your family pastor 🙏🏻❤❤❤
ለእረኛዬ ክብር ይሁን 🙌❤
ለእረኛዬ ክብር ይሁን እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ዘመንህ ይባረክ በመዝሙሮችህ ሁሌም እንደባረከን ነው አይወሰድብህ ገና በብዙ ድንቅ መዝሙሮች ትባርከናለህ።
አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
ሁሌ የሚያሰማራኝ መልካም መልካም መስክ ላይ ነው4.🙌🙌
ምንም ለማያሳጣኝ ለረኛዬ ክብርርር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏 ወንድሜ አንተ ውስጥ ያለውን ፅጋ በጣም እወደዋለሁ ደግሞም አደንቃለሁ👏👏ተባረኩ በበዙ 🙏🙏🙏
Halellujàaaaaàaaaaaaaa!
ሰማሁት ደጋግሜ። አዎን ለእረኛየ ክብር ይሁን!
Hallelujah praise our wonderful God .its a privilege to walk with Lord !
Amen 🙏 glory to God
Am blessed by this song today, listening 6×💕💕💕💕
endu tileyaleh geta zemenihin yibarikew
What a blessing song God bless you endu
Jesus is enough for me to lead my life
Wowowowoowo Ameen Ameen 💯🤲❤💪 tabarakii babizuu tsaga tabaraki tabarakuw geta iyesusi Abizithoyibarikachuw❤😢
በብዙ ደስታ በእግዚአብሔር እረኝነት
ጥበቃ አቅርቦት እየተማመንኩኝ
የሰማሁት ድንቅ መዝሙር ነው
እንዱየ እና ሜቲ ተባረኩ❤❤❤
ሜት ሙሉ ስሟን ጻፍልኝ sorry 🙏I wanted
You are nurturing the generation with soft and life changing heavenly songs.May God bless pastor End ale and the whole team with.
Amen amen amen 🙌🙌🙌le ergnaye kibir, geta babizu yebarkchu
Demtsun eyesemahu kehala ehedalehu...... Leeregnayee kbre
Yhun ameeeen tebareku 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️♥️♥️😃😃😃