ባላገባስ ድራማ ሙሉ ክፍል | አስተማሪ እና አዝናኝ ድራማ | BALAGBAS DRAMA/ Danya Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 105

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 22 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነዉ በተለይ ሚዲያ ላይ የተለቀቀን ነገር አምነን ወሬ የምናሰራጭ ችኩሎች ልንማርበት ይገባናል

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ز9ط
    @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ز9ط หลายเดือนก่อน +10

    أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 หลายเดือนก่อน +5

    አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ የሰውን ሲሰራው የነበረውን ጥሩ ስራ አፈር አብልቶ ባልተጣራ ወሬና ስራ አንድት ስህተት ስትኖር ከመምከር ይልቅ ማግለል ማራቁ በተጨባጪ እያየነው የደረሰብን ነገር ነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา

    አስተማሪ ነው እውነተኛ ታሪክ ባይሆንም ይኖራል በዚህ መልኩ ያሉ ቤተሰቦች።ቀጥሉበት።ባይንዛዛ ይመረጣል።

  • @NaffisaAbdo
    @NaffisaAbdo หลายเดือนก่อน +6

    ያረቢ ትግስቱን ሰጠኝ ፊልሙ ትግስት ይፈልጋል ስንተዬ እየወጣሁ እመጣሁ ግማሽ እኳን ማየት አልቻልኩም ጥፋቴ ምድነዉ ታቀዋለህ ምን ማለት ነው ፊልም ነው ህልም ነው በቃ ይሄ ሁሉ ስድብ እና ጥላቻ ትዳር ጥሩ አደለም ስላለ ብቻፐፊልሙ አይነሽጥም ብዙ ፊልም አይቻለሁ በተለይ የሶፊን ፊልሞች በከፊል አይቻለሁ በጣም ምርጥ ምርጥ ነበር ይሄ ግን ይቅር

    • @zebratube7
      @zebratube7 หลายเดือนก่อน +4

      በመጀመሪያ ደረጃ ፊልም ሲታይ ትኩረት እና ጊዜ መስጠትን ይፈልጋል አንቺ አስሬ እየተነሳሽ እየተቀመጥሽ ሀሳብሽን እየበታተንሽ የፊልሙ ጭብጥ አልገባኝም ማለት ትክክል አይደለም!!!
      እንዲገባሽ ጊዜ ስጪው ሲቀጥል ፊልሙ የትዳርን ትልቅነት ያሳየ ልናገባው ያሰብነውን ሰው
      ስንመርጥ ጥንቃቄ አድርገን መሆን እንዳለበት ነው የሚያሳየው ፡፡ሌላው ደግሞ ብዙ ትዳሮች ባልተጨበጠ ነገር እንደሚፈርሱ በግልፅ አጉልቶ አሳይቷል ታድያ ከዚህ በላይ ምን ይሁንልሽ !!!

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 19 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @MubarikNesrdin-v9k
    @MubarikNesrdin-v9k 20 วันที่ผ่านมา +2

    አኣሪፍ ነው እስማኢል ነው እንጂ ያናደደኝ

  • @aamantube9605
    @aamantube9605 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ትግስቴን ተቋቁሜ ለመያት ሞክሬ ነበር ጊን ሶሪ ድርሰቱ ልክ አሬለም ባይ ነኝ እስከመጨረሻው ለማያት ስሜት አጣው መጨረሻ መሆን የነበረበትን መጀመረ አርጋቹት ያስጠላል

    • @EsmaelReshid
      @EsmaelReshid หลายเดือนก่อน +1

      ትግሥት ስለሌለህ/ሽ አመለጠህ/ሽ

    • @MahiZeyid
      @MahiZeyid 28 วันที่ผ่านมา +2

      እንደ ኢስላም ሲሳሳቱ ካያችሁ መልሱ ብለውናል ረሱላችን ሰ፤ዐ፤ወ እዚህ ላይ ግን ስተቴ ምንድነው እያሉ እየጠየቁ ስተትን ነግሮ መመለስ ሲቻል ማግለሉ እንደ ኢስላም ተገቢ አይደለም ።

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 20 วันที่ผ่านมา

      እልህ አስጨራሽ ነዉ

  • @najatomer3469
    @najatomer3469 16 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah good Adea

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 17 วันที่ผ่านมา

    ያልፋል።ማር።አይዙሸ።ሰራለሰሪው።ያልፋል።ማር።አይዙሸ።ሰራለሰሪው።እሹህ።ላጣራው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MehamedHamza-z2w
    @MehamedHamza-z2w หลายเดือนก่อน +7

    መጀመሪያ አንድሠው መውቀሥ የሚቻለውይህንነገር በግልፅ መናገርነውምንምኳን አሥተማሪፊልም ቢሆንም ከትግሥት በላይ መፈታተን ከምገድያሥወጣል

  • @AsiaAdv-j9f
    @AsiaAdv-j9f หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህእኳንእዉነቱታወቀአልሀምዱሊላ

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 29 วันที่ผ่านมา +2

    Masha Allah ❤❤❤

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 18 วันที่ผ่านมา +1

    ይቺን መረጃ ስተት አየን ብሎ ጋሽ መአመድን ማብጠልጠል በዛ ቢስሚላ በዚ ልክ ሰውን ማዋረድ ካለ አላሀ ይጠብቀን ጋሽ መአመድ ሰብረኛ👍

  • @ZozoZoban
    @ZozoZoban หลายเดือนก่อน +3

    ድርሠቱ ሣይሆን አይንና ጆሮሽ መሠለኝ ትክክል ያልሆነው

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid หลายเดือนก่อน +4

    ማሻላህህህ ቶሎ ይለቀቅልንን

    • @muradmu1301
      @muradmu1301 28 วันที่ผ่านมา +1

      ምኑ ይለቀቅ

  • @LubabaDawud-u2i
    @LubabaDawud-u2i หลายเดือนก่อน +4

    ሴት ልጅ ያለው ሁለ አንገቱን እንደደፋ ነው ለምንድነው አንገት የምደፋው ይሄ ቃል ልክ አይደለም

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 25 วันที่ผ่านมา

      አዎ ሤት ልጅ ሁሌ እንደ እቁላል ትጠበቃለች ትፈራለች ቤተሰብ ሥሟ እንዳይጠፋ የሤትንሥሟ ከጠፋ መሠለሻ የለውም ለዛ ነው የትዳር ሒዮትዋ ተሥፋ የመኖር ይከብዳል

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 หลายเดือนก่อน +5

    ዋሊኩምሠላምወራህመቱላሂ ወበርካትሆ. አህለን. ቶሎቶሎ. አትለቁም ምሁናቹህነው🎉🎉🎉🎉

  • @SemiraZeyina
    @SemiraZeyina หลายเดือนก่อน +2

    Betam asakakagn eko ❤

  • @jaffaribrahimibrahim
    @jaffaribrahimibrahim หลายเดือนก่อน +1

    ማሻላህነውበርቱአስተማሪነው

  • @Suraka.nuri-zs4zl
    @Suraka.nuri-zs4zl 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽ መሀመድ ተመቸኝ ምርት ነው

  • @MukermawelSabir
    @MukermawelSabir หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አስተማሪ ነው

  • @غغالب-ع5ش
    @غغالب-ع5ش หลายเดือนก่อน +2

    ቱቱ አለችእያቴ በእኛበገጠሩ ነዉርነዉ በከቴዉ ግን ምንም ይሁን ምንም እፍረትየለ ህያእየለ ደፋር

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา

    ዑስማኢል ችግርህን አስተካክለህ ልጅቷን ብታገባ ጥሩ ነው መልካም ባልም ሊያስተምር ይችላልና።

  • @طيبهبرو
    @طيبهبرو หลายเดือนก่อน +2

    ማሻላህነው

  • @SamiraJamal-m5q
    @SamiraJamal-m5q หลายเดือนก่อน +2

    Sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam sallallaahu aleeyhi wassallam

  • @EsmaelReshid
    @EsmaelReshid หลายเดือนก่อน +1

    ከጅምሩ ጀምሮ አጘጌ يزدكم من فضله

  • @محمدعبدالله-ش8ت9ض
    @محمدعبدالله-ش8ت9ض หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ተካከምከው

  • @ssss-x1h
    @ssss-x1h หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ

  • @RahimaCakkiso
    @RahimaCakkiso 29 วันที่ผ่านมา +1

    أسلام عليكم ورحمةالله وبركاته كلي مسلم ☪️ 🎉🎉🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 วันที่ผ่านมา +1

    ባባት ጥፋት ልጅ አይቀጣም

  • @TijaniATamam
    @TijaniATamam 13 วันที่ผ่านมา

    Mashaala

  • @AyemenBrhanu
    @AyemenBrhanu 22 วันที่ผ่านมา +1

    Teganene batagebas

  • @AbubekerKamil-qc8ds
    @AbubekerKamil-qc8ds 20 วันที่ผ่านมา +1

    ❤😮❤

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 17 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MuzuYesu
    @MuzuYesu หลายเดือนก่อน +4

    ዎለይኩም እሰላም❤❤❤❤

  • @hnah4891
    @hnah4891 หลายเดือนก่อน +7

    ሰብር ስጠኝ መጨረሻውን እንዳይ

  • @alidawed5620
    @alidawed5620 หลายเดือนก่อน +7

    መሀይም ጋር አትጣላ ደጋፊዉ ብዙ ነው አሉ

  • @amenat8389
    @amenat8389 หลายเดือนก่อน +3

    ዉይ ልጂቷ ልብ ነው ያራሰችው

  • @SadaOsman-r6s
    @SadaOsman-r6s หลายเดือนก่อน +2

    አረወይኔ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @NchsNchhs
    @NchsNchhs หลายเดือนก่อน +2

    ህውት ፊታናናት😢😢😢😢

  • @NasirMendi
    @NasirMendi หลายเดือนก่อน +2

    Bg nagan dhuftaan

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +3

    ዋሊኩም ሰላም🎉🎉🎉

  • @Zuriashshamil12
    @Zuriashshamil12 20 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢

  • @TofikBuser-r4s
    @TofikBuser-r4s หลายเดือนก่อน +3

    Kalido bro berta

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 หลายเดือนก่อน +2

    ገአሥተማሪ ነዉ

  • @አዲስአለም-ጰ3ተ
    @አዲስአለም-ጰ3ተ 21 วันที่ผ่านมา +2

    አባቴን ያላከበረ ትዳር ትዳር አሂውንም ትልቅ ትምርት ነው ችግርን ቁጭ ብሎ መውያይት መፍትሂ ያመጣል

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 15 วันที่ผ่านมา

    Astemari new wedijewalew

  • @fateseman3165
    @fateseman3165 12 วันที่ผ่านมา

    Esmael btam btam balge nhk kbre ymatake whsha whsha

  • @AfiyaNuri-e7h
    @AfiyaNuri-e7h หลายเดือนก่อน +2

    😮😮😮😮😮

  • @MubarikNesrdin-v9k
    @MubarikNesrdin-v9k 20 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ፎሎ ጎድ አፈላ

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 17 วันที่ผ่านมา +1

    እድህ።ማዋራድ።ይለብህም።ባሰኩ።መልክም።ንጋጋራ።ሰድቃ።ንው።እሰማቁል።ልቡን።ሰበራክው

  • @tube6846
    @tube6846 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላሙ አለይኩም እካንደህመጣቹህ ደምሩኝ❤❤❤❤

  • @eman-e6l7z
    @eman-e6l7z 26 วันที่ผ่านมา +1

    metages waga alew

  • @نوريهاثيوبيا-ظ1ح
    @نوريهاثيوبيا-ظ1ح 12 วันที่ผ่านมา

    ❤😂

  • @NchsNchhs
    @NchsNchhs หลายเดือนก่อน +2

    ቶሎ ቶሎ ልቀቀሉን መትግስ ውግ አልው

  • @NchsNchhs
    @NchsNchhs หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢

  • @90tube4
    @90tube4 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ

  • @فاطمه-ه6غ4ك
    @فاطمه-ه6غ4ك 29 วันที่ผ่านมา +2

    ምነው የሴት ልጅን ክብር ዝቅ የሚያረግ ስራ ነው

  • @ZeynebaKeyredin-u7m
    @ZeynebaKeyredin-u7m 29 วันที่ผ่านมา +2

    ድግግሞሽ በዛበት ይስተካከል

  • @HelloJhb
    @HelloJhb หลายเดือนก่อน +2

    ያንፎልፍልሺ

  • @Ahmedyesuf-q4z
    @Ahmedyesuf-q4z 14 วันที่ผ่านมา

    Muslimoch bizu gize alqashawoch nen inde umar .r. a .w . Mahon allebin majamaria lai asmasay yalewin sawye anqaw yetuganew yasmasalkut bilew wey bashimagille kal hone afincawun baboks Allah lamabtachuh tafalamu silammil ihen ahal siqay aymaxam naber lamaninyaum filmu baxam lazzih tiwlid asfallagi new maqaxxal allebbat

  • @NemaMuhamed
    @NemaMuhamed หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢

  • @MehubaJemal-l8v
    @MehubaJemal-l8v หลายเดือนก่อน +1

    የዘመኑን ሰው አመለካከት ጥርት አድርጎ ነው የሚያሳየው

  • @Zuzulove3Zuzulove4
    @Zuzulove3Zuzulove4 หลายเดือนก่อน +3

    ድጋሜ ምነዉ

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp 28 วันที่ผ่านมา +1

    በእስልምና አፍጫ መበሳት ሀራም ነዉ ሀላል ትክክለኛ መልስ ያላችሁ እህት ወዲሞቸ ብቻ ንገሩኝ

    • @بنتالحبشة
      @بنتالحبشة 26 วันที่ผ่านมา

      ችግር የለውም ግን ማጌጥሽ ለባልሽ ሊሆን ነው አፍንጫን ይሁን ጆሮ ባጠቃላይ ውበትሽን ስወጪ ሸፍነሽ በሂጃብ እና በኒቃብ ጌጥሽን ደግሞ ለባልሽ
      ባጭሩ ችግር የለውም

  • @HayarSeyed
    @HayarSeyed 28 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ተዛዛ ምድነው

  • @Pnice-r7z
    @Pnice-r7z หลายเดือนก่อน +1

    ሜሻአሌህእንኳንምእውነቱወጣላቸውለጋሽሙሀመድየልጅነገርከባድነው

  • @NemaMuhamed
    @NemaMuhamed หลายเดือนก่อน +3

    ገበዝ ቀጥይበት

  • @AbduAwol-r3v
    @AbduAwol-r3v 25 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ተውውውውው ሙሀመድ የሚለውን ስም እዚህ ቆሸሻ ውስጥ አትክቱት

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 หลายเดือนก่อน +1

    Toloma eshi malet yelebatim endeza tenagrot

  • @FATUMAFATUMa191
    @FATUMAFATUMa191 19 วันที่ผ่านมา +1

    ኧር የቆሸሸ ያልጠራ የቆሸሸ ድራማተብየው የነገለነው አያስተምርም ያበላሻል እጅ

  • @MehubaJemal-l8v
    @MehubaJemal-l8v หลายเดือนก่อน +1

    Mirt mikr

  • @zatube5734
    @zatube5734 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያሥጠላ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  หลายเดือนก่อน

      ያስጠላሽን ነገር ንገሪን

    • @zatube5734
      @zatube5734 หลายเดือนก่อน

      @danyatube7892 ያሥጠላኝማ ይሄን ያክል አይደለም ሰውየውን ማዋረድ

  • @SaAa-f9j
    @SaAa-f9j 15 วันที่ผ่านมา

    መሀመድንሥሞንቀዪርት

  • @Ashaa-x8l
    @Ashaa-x8l หลายเดือนก่อน +4

    ፊልሙስ እሺ ይሁን ግን ግን መሀመድ ብላቹ ባትሰሩበት ባይ ነኝ ይቅርታ

    • @HafizaSid-z5o
      @HafizaSid-z5o หลายเดือนก่อน

      ማለት

    • @MakAsser
      @MakAsser 26 วันที่ผ่านมา

      ሣህ እኔም ባይነኝ

    • @Ashaa-x8l
      @Ashaa-x8l 26 วันที่ผ่านมา

      @@HafizaSid-z5o ማለትማ መሀመድ እያሉ መሳደብ መጥፎ ሰው በማለት የውዱን ሰው ስም በመጠቀም

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 หลายเดือนก่อน +1

    Not teaching drama.

  • @ekram-s5t
    @ekram-s5t หลายเดือนก่อน +2

    በሽታ ያንፎልፉልሽ እበት

    • @ragehshow5499
      @ragehshow5499 หลายเดือนก่อน

      Ye Muhammadn sim balela getsa bahere betadergut melkam neber

    • @MakAsser
      @MakAsser 26 วันที่ผ่านมา

      አትሳደቡ ድራማኮነው

  • @mmennurr
    @mmennurr หลายเดือนก่อน +1

    Fake actors

  • @MubarikNesrdin-v9k
    @MubarikNesrdin-v9k 20 วันที่ผ่านมา +2

    አኣሪፍ ነው እስማኢል ነው እንጂ ያናደደኝ

  • @AyemenBrhanu
    @AyemenBrhanu 22 วันที่ผ่านมา +1

    Teganene batagebas

  • @Zuriashshamil12
    @Zuriashshamil12 20 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢

  • @አዲስአለም-ጰ3ተ
    @አዲስአለም-ጰ3ተ 21 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴን ያላከበረ ትዳር ትዳር አሂውንም ትልቅ ትምርት ነው ችግርን ቁጭ ብሎ መውያይት መፍትሂ ያመጣል

  • @HayarSeyed
    @HayarSeyed 28 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ተዛዛ ምድነው

  • @AyemenBrhanu
    @AyemenBrhanu 22 วันที่ผ่านมา +1

    Teganene batagebas