አስደናቂው የጋዳፊ ፕሮጀክትና የሳዳም እርምጃ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • አስደናቂው የጋዳፊ ፕሮጀክትና የሳዳም እርምጃ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

ความคิดเห็น • 93

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዳፊም ሳዳም የምንግዜም የማይረሱ ጀግኖች ናቸው አላህ ይራማቸው ይዘንላቸው
    አብድሰማድ ጠላታቸው አሜሪካን እስራኢል የፃፉትን አንብበህ መጥፎ ትርክት አታሰጣቸው
    ወደአኬራ የሄደን ( የሞተን ) ሰው በከይር አውሳ አላህን ፍራ

  • @FikerEskemekaber-n4f
    @FikerEskemekaber-n4f 7 หลายเดือนก่อน +24

    ምረጥ መሪ ነበሩ አላህ የጀነት ያደረጋቸውና ለህዝቡ የኖረና ለሀገሩ የሞት ነው አሜረካ ተንካራ መሪን ማየት አትፈለሰግም አላህ ያጥፍት አሜረካንን

  • @Seble7
    @Seble7 7 หลายเดือนก่อน +32

    ምእራብያውያን ግን አባታቸው ሰይጣን ይሆን ክፋት ሁሉ ከእነሱ ነው አብዱሰመድ❤

    • @eliyastilahun616
      @eliyastilahun616 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Seble7 ewnetshn new ehte

    • @eliasadhana9158
      @eliasadhana9158 3 หลายเดือนก่อน

      ከሌላ ፕላኔት ነዉ የመጡብን

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 หลายเดือนก่อน

      @@Seble7 atiwashi inde tsadik saw tawerialeshi inde 🤔

  • @DeguSamrawi-g2q
    @DeguSamrawi-g2q 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ትንታኔ እናመሠግናለን

  • @bahirudima8465
    @bahirudima8465 7 หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይራህማው ጀግና የአገር አለኝታ አላህ የጥገብን ጥግ መቆጠጣር የልቻለን በሪንነት ነፈቂ ህዝብ እንደምቀጣው የሊብያን በወርቅ ምንጣፍ አልቸኛም የወሻ ህይወት ነው የነፈቀን ስሉ

  • @DemekeAbate-tl9uq
    @DemekeAbate-tl9uq 7 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ሀላህ ነብስህን በጀነት ያኑርህ

    • @nolawitmisikir9074
      @nolawitmisikir9074 7 หลายเดือนก่อน

      @@DemekeAbate-tl9uq 🙂

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 5 หลายเดือนก่อน

      Ine Christian nengi maleti lemin asifelege

    • @ermeyasabebe5752
      @ermeyasabebe5752 3 หลายเดือนก่อน +1

      Anten yemeselu kehadiwoch geta yatifalin chirash chirstyan negn gin alah begenet minamin eyalik tilefadedalh kirstosin endesedebik ewek lifacham

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 7 หลายเดือนก่อน +13

    ሊቢያውያን አለም ከደገና ቢፈጠር የጋዳፊን ዘመን አያገኙትም ስላቀረባችሁን ድንቅ ታሪክ አመሠግናለሁ

  • @HenokYismu
    @HenokYismu 7 หลายเดือนก่อน +60

    ወንድሜ ምራባዊያን የተረገሙ ጥቅመኝ ሰው ናቸው የአፍረካ የአገር መሪ ተላላኪ እንዲወናቸሁ ነው ሚፈልጉት ጋዳፍ እንደዛ ሳልወነ ነው የገደሉት ምራብያን አፍሪካ እንዳ ያድግ ነው ሚፈልጉት እኔ በረንብ ነው ማቃቸሁ ጀርመን ላይ ነው የምኖረው

  • @AhmedTahr-gm6rv
    @AhmedTahr-gm6rv 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሰዳም ከማንም ይበልጣልالله يرحمه💪

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዳፊ በጣም ነው የሚያዛዙኑኝ ፈትፈቶው ያጉረሷው ህዝባቸው አዋርደው ገደሏቸው የሄው አሁን የዘሩትን እያጨዱ ነው
    ነፈሳቸውን የማር
    እናመሰገናለን አብዱ ሰመድ መሀመድ👌🙏✅

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 7 หลายเดือนก่อน +8

    ኢትዮጵያ ሀገሬም ሞኝ አትሁኝ ተላላ ፣
    ዛሬን አመስግኝ እንዳይቆጭሽ ኋላ ።

  • @טסנה
    @טסנה 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዝግጂትህ በጣም ድስ ይላል ድምፅህ ጭምር ገራሚ ዝግጂት ነው አፄ ሀይለስላሴ በግድ አጠራቅመው አቀማጥለው ያስተማሩት ትውልድ አመፅ አስነስቶ ራሱን ሀገሩን አስባላ ሊቢያውያኑ ገና ብዝ አመታት በዚህ መጥፎ ድርጊታቼው ሥቃያቼው ይቀጥላል ይህን ዩማይታሰብ የከረስ ምድር ውሃ እውጥቶ በርሀዋን ሊቢያ ማልማቱ ብቻ
    ትልቅ ያፍሪካ መሪ ሆኖ መቀጠል ይችል ነበር
    ሕዝብ እንደጎርፍ ይነዴል ሆ ሆ ብሎ በራሱ ላይ መኡት ያመጣል
    አፄእን በግፍ ጥለን አንቀን ገድለን 50አመት ሙሉ እንዲህ እርስ በርስ እየተባላን ቀጥለናል

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 7 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ለአንተ እና ለሳሎን 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧

    • @SalonTube
      @SalonTube  7 หลายเดือนก่อน +2

      ተናፍቀሽ ነበር

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 7 หลายเดือนก่อน +7

    የምዕራብያውያንን ተንኮል እንዲህ እየሰማን ዛሬስ የማንማር ለምንድነው ለምን የነሱን ተልእኮ እናስፈፅማለን አዎን ዛሬ ሊቢያ በሁለት ተከፍላለች በነሱ ተንኮል አኛም እንንቃ ጎበዝ።

  • @AHMEDMOHAMED-zo7xt
    @AHMEDMOHAMED-zo7xt 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መልእክት ነው

  • @Fitsum-l4q
    @Fitsum-l4q 7 หลายเดือนก่อน +19

    አብዱ እኔ በሊቢያ አርጌ ነው አውሮፓ የገባሁትበእውነት ነውየምል ለሊቢያኖች ከአውሮፓ በላይ ነበር የሚኖሩት ሁሉ ነገር በነፃ ነበርየመጠቀሙት ዉሀ መብራት ቤት በ ነፃ ነበር በ 10 ዲናር የ ሳምንት አስቤዛ ነበር የምንገዛው ህዝቡ ግን ደደብ ነዉ አመፀኛ ነው ከበፊትም

    • @wanDye-hx1um
      @wanDye-hx1um 5 หลายเดือนก่อน

      ልክ ብለሀል

  • @meradenvictor9956
    @meradenvictor9956 7 หลายเดือนก่อน +5

    የጋዳፊን ጥረት ስናይ ምን ያስተምረና !! በተለይ ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ከወሬ ርቀን ወደሥራ በአባቶቻችን ወኔ ልመና እናስቀራለን !!

  • @husenseko1378
    @husenseko1378 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሎን ምድያ አትጥፉብን ❤❤❤❤❤

  • @LaekeTadesse
    @LaekeTadesse 7 หลายเดือนก่อน +1

    Perfect!

  • @D4D-v1y
    @D4D-v1y 7 หลายเดือนก่อน +2

    አብድሳማድ ዎንድሜ አላህ ይታብቂ ❤️❤️🌹😢

  • @sawgnatube4917
    @sawgnatube4917 7 หลายเดือนก่อน

    Thank for sharing

  • @FanoMichaelKassa-zu7xp
    @FanoMichaelKassa-zu7xp 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በርታልን ከልቤ አዳናቂ ነኝ።

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thanks❤❤

  • @REDUZELALEMzelalem-mn1zy
    @REDUZELALEMzelalem-mn1zy 7 หลายเดือนก่อน +19

    አፍሪካ ውስጥ ምንም ብትሰራ አትመሰገንም :የገዛ ህዝብህ አሳልፎ ለምራብያውያን ይሰጥሀል ወይም ያስገድልሀል!!

  • @AbdurehmanSeid-vz5bc
    @AbdurehmanSeid-vz5bc 5 หลายเดือนก่อน

    ምእራባዊያን እንድህ ናቸው ጀግናን መሪ በገዛ ህዝቡ አስበልተው ሁልጊዜ የበላይ ሆነው ይኖራሉ።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 7 หลายเดือนก่อน

    ለእርሱ መልካም ሞገስ ነው ሰማይ ቤት አለ❤❤❤

  • @gaaddisaamohammed1792
    @gaaddisaamohammed1792 7 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ መልክህን አይቼ ሳላውቅ አድናቂክ ነኝ ገና ልጅ ሆኜ አማረኛ ሳልችል አሰማ ነበረ
    ገዳፊን ጥሩ ነገሮች ብቻ አነሳሀለት ልክ ነው ነገር ግን በሳዳም ጨከንከው ምነው

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 7 หลายเดือนก่อน

    Selame wude Ye salon TH-cam azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbulne merte programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebele 🙏👌👌👏🖐️🖐️🍁💕💕🌹🌹🌹💐💐🍁👌👏🖐️🙏👍👍

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምእራባዉያን የአለም ካንሰር ናቸዉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ ሁሉም የእጁን ያገኛል

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks bro ❤❤❤❤

  • @JonJon-fp3iv
    @JonJon-fp3iv 7 หลายเดือนก่อน

    ይመቻቹ

  • @tessemafune779
    @tessemafune779 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን በደህና መጣህ

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 7 หลายเดือนก่อน +2

    አፍሪካ በልጇቿ የምትቀጣ አሐጉር ናት። ጋዳፊና ሳዳም አፍሪካ መቼም የማታገኛቸው ውድ መሪዎች ነበሩ።

  • @wanDye-hx1um
    @wanDye-hx1um 5 หลายเดือนก่อน

    ሳዳም ጋዳፊ ኡሳማቢላዲ ምርጥ ጀግኖች ናቸው

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 7 หลายเดือนก่อน +4

    ምዕራባውያን ተንደላቀው እንዲኖሩ አፍሪካ በድሕነት በጉስቁልና እንዲኖሩ ፈርደውባቸዋል። የነጋ ለታ ወዮ

  • @AbdurahmanOkasha
    @AbdurahmanOkasha 7 หลายเดือนก่อน

    Allha yizanilat Muhammad gadafi❤❤❤❤❤

  • @sadatjewhor2507
    @sadatjewhor2507 4 หลายเดือนก่อน

    በታዓምር ኣምባገነን መሪ ኣይደሉም በዳዮችን ብቻ የሚዋጉ እና ለልማት ላፍሪካ የበላይነት የሚታገሉ ታጋይ መሪ ናቸው

  • @AshenafiAlemu-b5n
    @AshenafiAlemu-b5n 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @fedlujuhar6390
    @fedlujuhar6390 7 หลายเดือนก่อน +6

    ሊቢያውያን በምክንያትና በራሳቸው አቋም መመራት ሲገባቸው ለምዕራቡ ዐለም የሴራ ፖለቲከኞች ልብና ጆሯቸውን በመስጠታቸው ምርጡን መሪያቸውን በልተው አሁን ብዙዎች ካካቸውን እየበሉ ናቸው። ሳሎን ቲዩብን ለአስተማሪ ጥንቅሩ አመሰግናለሁ።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 5 หลายเดือนก่อน

    ነበስህን ይማር እንዲህ ሀገርህን ወገንህን ከውሃ ችግር ያወጣህ ሀገሪቱን በልማት የቀየርክ ይህ ማስተዋል የጎደለው ሕዝብህ ለሞት አሳልፎ ሰጠህ ይኸው የሊቢያ ሕዝብ ጥጋብ ወደረሃብ ይነዳል እንደሚባለው ይኸው የሊቢያ ሕዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው።

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 7 หลายเดือนก่อน

    DENKE TEREKA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጋዳፊ ለሀገሩና ለህዝቡ ከባድ ሰላም መስዋዕትነት ከፍሏል ። ምዕራባውያን ግን የፈለጉት አሽከር እንዲሆንላቸው ነበር። የሊቢያ ህዝብ አሁን ቢቆጭ ምን ዋጋ አለው።

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የምራባውያን መቼ ነው እምንነቃባቸው እኛ አፍሪካያኖች

  • @rufaelmelese6591
    @rufaelmelese6591 7 หลายเดือนก่อน

    Abdulsemed mohamed be Ethiopia radio lay ye mata 2 seat zena stakerb nw mawkek abet dmts ❤❤❤betam nw mtmechegn abdul bertaln
    Gazetegna Shibeshi Tsegaye yet endale btnegregn des ylegnal

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 7 หลายเดือนก่อน

    ABDUSEE UR MY STAR

  • @FayizQado-o5z
    @FayizQado-o5z 4 หลายเดือนก่อน

    musalim selam isalema salem

  • @Seble7
    @Seble7 7 หลายเดือนก่อน +1

    አብዱሻ🥰

  • @NigusuYimetal
    @NigusuYimetal 7 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ዘመን ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት የሚገዛ ሞኝ ብቻ ነው

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 6 หลายเดือนก่อน +1

    👍

  • @MkCf-bl1bo
    @MkCf-bl1bo 5 หลายเดือนก่อน

    የኣፍሪካ ጅግና ገዳፊ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 7 หลายเดือนก่อน +1

    አፈር ይብሉ ሊቢያውያን ስቃይ ጦርነት ይገባችኋል

  • @yasinhairedin9333
    @yasinhairedin9333 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ምለው ምእራባውያንን ሀይ የለም በተለይ እነሱ የጠሉት ሲሞት የወደዱት ሲኖር በተለይ ሙስሊሙ ላይ የሚሰሩት ሴራ እና አፍሪካ ላይ የሚሰሩት ግፍ አላህ አለ ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል

  • @shumagizawderessatube4356
    @shumagizawderessatube4356 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግን በትክክል በ700ሺ የሚሠራ ቤት አለው

  • @yemaneteklit
    @yemaneteklit 7 หลายเดือนก่อน

    Viva wendme ketlbet jegna neh

  • @HirnaYouTube
    @HirnaYouTube 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelhayelom-s8n
    @amanuelhayelom-s8n 5 หลายเดือนก่อน

    አፈር 'ማ በሉ እኮ ጋዳፋ ከሞት ብሃላ መቸ ቀናቸው አሁን ፈጣር ይቅር ይበላቸው እንጅ።

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv 7 หลายเดือนก่อน

    Gadafa ye Africa mirxt Mari nabera🔥

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቢያውያን:የጋዳፊ:ጡር:አለባቸው።

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 7 หลายเดือนก่อน +5

    አፍሪካ ጥቁር ሕዝቦች እራሳቸውን በምግብና በኢኮኖሚ እዳይችል በምራባውያን ብዙ አሻጥር ተሰርቷል።

  • @AbdurahmanOkasha
    @AbdurahmanOkasha 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ya mahammad gadafiii isun yamimasil sawo iska yomal qiyama aygangum libiya ummat dadabi(arbochi ullu

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 7 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላይ የሰውን ሀብት እበለሃልሁ እየለ የምን ቤት መገዚህት ነው😅😅😅😅😅😅😅

  • @firaolmulugeta
    @firaolmulugeta 5 หลายเดือนก่อน

    Mind rule the world the creater
    Laugh on humans this is fact of life the creater knows the ending an beging of end of life

  • @KiarKiarr
    @KiarKiarr 4 หลายเดือนก่อน

    ጋዳፊ ምርጥ መሪ ነበር

  • @addisdamena3403
    @addisdamena3403 5 หลายเดือนก่อน

    ለህዝባቸው የኖሩ መሪ ነበሩ ምን ዋጋ አለው አመድ አፋሽ ሆኑ እንጂ

  • @WubshetGetachew-t1f
    @WubshetGetachew-t1f 5 หลายเดือนก่อน

    Eere tefachu

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 7 หลายเดือนก่อน +1

    አረቦች እደዚ የተዋረዱት ከነዚ ሞት በሁላ ነው

  • @Emranjr-q6p
    @Emranjr-q6p 6 หลายเดือนก่อน

    ሰዳም ግድያ አይደለም😡🤨።

  • @tayemitikutolesa3325
    @tayemitikutolesa3325 4 หลายเดือนก่อน

    ዲሞክራሲ የሚባል የምእራባውያን
    ጣኦት ለማመልክ ሲል ጀግና መሪውን በመካድ በግፍ ገደለው እና ኸሊፋ ሃፍታር የሚባል ቅጥረኛ እጅ አሳሩን እያየ ነው።

  • @shiwayealemseged2547
    @shiwayealemseged2547 7 หลายเดือนก่อน

    Meles and ģedafi gedeb sertwal gen behezbachw altemsgenum western men adergu wanaw telalakiw nw

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 7 หลายเดือนก่อน

    አንተዉ አንባጋነን በሰዉ ልጆች እኩልነት የማያምኑ መንግስታት አገር አልምተዉ አያዉቁም።

  • @abby87877
    @abby87877 7 หลายเดือนก่อน

    ከአንተ ሌላ ሰው አይተርክ አብዱ

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan 7 หลายเดือนก่อน

    አራብ ሞኝ ነት አለበት

  • @Orthanmsb
    @Orthanmsb 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ትችላለህ

  • @nuriyeibrahim6342
    @nuriyeibrahim6342 7 หลายเดือนก่อน

    You're Muslim or not

    • @Bini_eye
      @Bini_eye 7 หลายเดือนก่อน +1

      He is just a Journalist. Atkebatir.

    • @AbdulrahmanSeid-lm9iz
      @AbdulrahmanSeid-lm9iz 7 หลายเดือนก่อน +1

      ጤነኛ ነህ ግን 😂

    • @tesfalemyohannes6091
      @tesfalemyohannes6091 6 หลายเดือนก่อน

      Do u understand about journalism & journalists ? Above all Religion is individual believe.🙏don’t mixed up 🙏.

  • @SiadAbdulahiSiadAbdulahi-hd8py
    @SiadAbdulahiSiadAbdulahi-hd8py 4 หลายเดือนก่อน

    ዓሠላምዉዓሌይኩም:ወረህመቱላ: ዓለማችን:ብዙጠንካራሰዎችን: ለሕዝባቸዉናለሐገራቸዉ:የሚተጉናየሚሰሩበተለይ "የአፍሪካ" መሪዎች:ለምዕራብያዉያን:ፓለቲካታዛዠ:ያልሆኑትን: ተቃዋሚየፓለቲካቡድን:በማቋቋም በሚመራዉሕዝብ: ተዋርዶከሥልጣን:በሥደትወይምበሞት :የወርዱታል ዛሬበሐገራችንየተገነባዉ:የሕዳሴግድብ:በሐገርወዳዱበኮ/ል መንግሥቱኃ/ማርያምየአመራርዘመን "ጣናበለስ" በሚባልፕሮጀክት:ተጀምሮየነበረመሆኑንስንቶቻችን እናዉቃለነ ???

  • @agegnehumogninet603
    @agegnehumogninet603 7 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @6Sky6
    @6Sky6 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MohanedSaid-t7i
    @MohanedSaid-t7i 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤