DR Congo | ኮንጎ ታመሰች | የዛሬው ከፋ ተረክ ሚዛን Salon Terek
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
- DR Congo | ኮንጎ ታመሰች | ታላቁ ጦርነት ተጀመረ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል /
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #ethiopia
ለሶስተኛ ግዜ ደጋግሜ እያዳመጥኩኝ ነው በጣም አስተማሪ ሰፋ ያለ ትንታኔ ነው አሁንም ብዙ የአፍሪካ ሃገራት የነጮችን ሴራ የመረዳት ብቃት የላቸውም አገራቸውንና ህዝባቸውን ለስልጣን ሲሉ አሳልፈው ይሰጣሉ የሚገርመው ደሞ ይህንን ተቃውሞ ስልጣንን የሚይዝ መሪም ያው እንዳለፈው መንግስት ሃገሩን ይሸጣል ለውጥ አያመጣም ምናልባት በምእራብ አፍሪካ አዳዲስ ጠንከር ያሉ መንግስታት ብቅ እያሉ ቢሆንም የነጮች ሴራ አያበቃምና ፈጣሪ ይርዳቸው
#ወሳህለን_የቤቱ_ቤተኞች🎉❤ *ምርጥ ጥንቅር...ጉዳይ አስፈፃሚ ተመችቶኛል*
Amazing explanation.
We must learn wake up my peoples❤
የህዝብ ጥያቄ አለመመለስ ህዝብን ማሰቃየት በነገር ማባላት ይህንን ያስከትላል። በኛም አገር አይቀሬው ነገር ይኸ ነው።
Nice analysis 👍
ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤
Thanks for watching!
I love your news bro there is a lot of Ethiopian there don't forget.?
እኛ አፍሪካውያን አንድ እንደነበርን አለማወቃችን ያሳዝናል
🙏🙏🙏
Europeans just don't care.......it is the most beautiful place on earth, yet it is filled with too much violence and killings.....I feel the pain of the Congolese people.
ኮንጎ ለምን አፍሪካን አስተባብራ አትነሳም?
አማራዎች ወደ ፊንፊኔ ከተጠጉ ኦሮሞና ሌሎች ብሔሮች ፍደ ላይ እንደሚድቁ እወቁ ኢህአድግ በገባ ጊዜ በሠላም እንደኖርክአይመሥላችሁ
ሩዋንዳ እና ኤርትራ አንድ ናቸው።
ከትግራይ መማር አይበቃም ምን ሩቅ አስከደህ በዓለም ላይ እንደ ትግራይ አይነት ጦርነት የለም አትዋሽ።
ሩዋንዳ ልኩን አያዉቅም እንዴ ?
Africa mitirawokaw bexorinet Dihenat Lela Tirgum Yelam
አሄኔኮ ኮንጎዎች ኢትዮጵያ ታመሰች ብለው ፖስት ያደርጉ ይሆናል!¿¿¿
Lij hogne abate Zena sisema neber yemawkih
ሰላም ኣብዱልሰምድ መሓመድ
ኢሳያስ መንግስት ካቢላን ለ መርዳት የገባ ሜካናይዝድ ብርጌድ ይዞ ገና ሎረን ደዚረ ካቢላ ሉቡምባሺ ኢያለ ነው ብ ከባድ ብረት ለበስ የረዳው፡3ቱም ሙሴቨኒ፡ካጋሜና ኢሳያስ ጋደኛሞች ናቸው ደሞ ኣምባገነኖች ናቸው፡ካቢላ ለተበረከተለት ስጦታ ለ ማመስገን ወደ ኣስመራ ተጉዞ ኢሳይስን ኣምስግናል፡ኢሳያስ ጉረኛ ነው እኔ ጠባቂ የለኝም ና እንሂድ ሻይ ቡና እንጠጣ ብሎ ወደ ቡናቤቶች ወስዶት በ እግሩ ካቢላ ኣስገርሞታል ልክ ለ ኣቢ ኣህመድም ወስዶት ነበር ክክክክክክ ኢሱ በጣም ጉረኛ ነው።
በናታቹ ለሚሥግኑ ህዝብ ሥላቹ ጦርነቱ አቁሙ በናታቹ