ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
th-cam.com/video/uQxAC77pNsM/w-d-xo.htmlsi=5TPzqjmUv7ZO7WJu ክፋል 1
Selam wendme silkhn laklign please mawerak alegn
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zele tigstun yisth esan yemtadamtbet menged tigsth saykoh betam derek yematasazn sew nat fetari kezch yitebkachu ene leset gon negn gn ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቃላት በላይ በጣም ራስ ወዳድ ነሽ እንዲያውም በቤተሰቦቹ ንብረት😢 ይሄ ልጅ ራሱን አጥፍቶ ቢሆን ኖሮስ እሱ ግን በጣም የሚገርም ልጅ ነው።
😢😢😢😢😢😢
በትክክል
በጣም ትክክል ያሳዝናል
ይች ተንከሲስ ክፉ አረመኔ አይገልፃትም ይድፋሺ የናት ያባትሺ ልጂ አንድ ወንድምሺን በገዛ ጠደፋትሺ እስር በረት አስወርውረሺ ንብረት ሸጠሺ ካገር ትወጫለሺ ምን አይነት አንጀት ነው ያለሺ በልተሺ ጠጥተሺ ስቀሺ ወጥተሺ ገብተሺ ተኝተሺ ታድሪያለሺ ወንድምሺን ሜዳ ላይ ይውደቅ ብለሺ ምን አይነት ዳቢሎስ ነሺ
እኮ በጣም ጨካኝ ናት😢
እንዴት ብየ ብሰድበሽ በጣም ሲበዛ አውሬ ሰው ነሽ በዚህ አይነት ሆን በለሽ እሱን እሰር ቤት ያሰገባሽው አንች ነሽ ማለት የወላጆችን ቤት ለመሸጥ እንዴመችሽ አሰበሸበት ነው ቢያንሰ እንኳን ሲወጣ የሚጠቀመው ታሰቀሪለት ነበር እድሜ ልክ እኮ አልተፈርደበትም 2 አመት ብቻ እኮነው ሲወጣ መግበያውን ማረፊያ አሳጣሸው ሰለዚህ አንች እወነትም ባዳ ነሽ ለእሱ ወላጆችን ያጣበትን መኪና ገዝተሽ አሳየሽው ክፈ ነሽ።ሰለዚህ እንደኔ ጀርባዎ ይጠና የወላጆችን ንብረት ትመልስ በህግ አምላክ በሰንቱ ይጎዳ ይሄ ልጅ ሃሳቤን የሚጋራ ላይክ
በትክክል በመኪና አደጋ ሞተውበት መኪና ትገዛለች ምን ማለት ነው ለምን ቤቱን ገዝታ አትመልስለትም ሆን ብላ ነው ተንኮለኛ
ቢያንስ በዚያው ጠፍታ አለመቅረቷ አንድ ነገር ነው
በጣም ራሰ ወዳድ ሴት ነሸ::
የሱን አይምሮ ጎድታ የሱዋ ቆርቆሬ አይምሮውን አይመልስም ዘሌ የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል እዛ ውሰደው እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ
ትክክል
ይች የምታወራውም ውሸት ነው ከሀዲ ጨካኝ እራሷን አሻሺላ ተደስታ እየኖረች ልጁ ከስር ቤት ሲወጣ ሻይ መጠጣት እንኳን ሳይኖረው እኔ ሚዲያ ሆነብኝና ቅጥል አልኩኝ በጥርሴ ብዘለዝላት እኔ ለወንድሜ ሂወቴን ነው እምሰጠውእንዴ
በትክክል ሆንብላነዉ እድታሰር ያደረገችዉ
❤❤❤❤ በጣም ውስደው እገዛ ያስፍልገዋል
ልጅቷ በጣም ተንኮለኛ ናት ። ቀድማ ሁሉን ነገር በራሷ ስም ያዞረችው ንብረቶቹን በሙሉ መውሰድ ነበር አላማዋ አደረገችው ። ይህችን ወደ ህግ መሄድ አለባት። ትዳሯም ልጆቿም አይባረክላትም ።
Sijemer lejachewu endathon mann negerat yesewochu mother yateratral
PLEASE ዘላለም ይሄንን ልጅ ተከታትለህ ካለበት ነገር ውስጥ አውጣው ብድሩን ከእግዚአብሔር ታገፕዋለህ እባክህ!!
ይች ከሀዲ ዱተለርየ ሌባ ነች ልጁ ግን ምንም አንድ ነገር ስለሷ እህት አለመሆን አላወራም ይች ተንከሲስ እኔ ዝም ብየ ከትናንት ጀምሬ ጭካኔዋ ጭካኔዋ እላለሁ ለካ እህቱ ሳቶን ገዳዩ ነች እህቱ ብትሆንማ እስር ቤትም እንዲገባ አታደርገውም ነበር ያሳዝናል
Betam
እኔን በጣም የገረመኝ እህቱ እንዳልሆነች እያወቀ እንኳን ይህን ያህል በድላዉ እህት አለመሆንዋን ከስዋ እንጂ interview ሲደረግ እህቴ ስላልሆነች ነዉ ብሎ አለመናገሩ ምን ያህል ከወንድም በላይ መሆኑን ያሳያል ግን በአንጸሩ ይህን ሁሉ ንብረት አሳጥታዉ አንድ ቆርቆሮ ይክሰዋል ማለትዋ ቤትም ይገባዋልየምትሉ 👍በተረፈ ጋዜጠኛ ወንድማችን በጣም አድናቂዉ ነኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጁ በጣም አስተዋይ ቅን አሳቢ ነው አንች ግን እራስ ወዳጅ አረመኔ ነሽ
በጣም አንድቃል እንኳን ከማደጎነዉ የመጣችዉ አላለም እሷግን 😢😢ብቻ ባዳ ከባድነቱ እደማያልፍ የተረዳሁበት ታሪክነዉ
ከሀዲ. አይሁድ. ነሽ. እሱ ግን. እግዚአብሄር. አለው
ከሀዲ ነሽ ሞቶስ ቢሆን?
በናትህ ዘገየ እሷን ተዋት አንተ ከዚህ ህይወት እንዲወጣና አግዘው እግዚአብሄር ያግዘው መልካም ወንድም ነው ያጣችው
ለካ እህቱ ስላልሆሽነው የቤተሠቦቹን ሀብት የሸጥሽው 💔😭 በወንጀለኞ ተይዛ የልጁ ቤተሠብ ሀብት እያንዳንዱ መመለስ አለባት
Inem iko ihtu mesla neber
በትክክል በሂግ ትጠየቅ ወይም ንብራቱን ሙሉ በሙሉ ትማልስ 😢😢😢😢😢😢
አወ ንብረቱን ትመልሥ እየሠራች ትሥጠዉ።
No wonder!
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መኪና ብቻ ሳይሆን ቤቱንም ትግዛለት የሸጥሽውን በሙሉ
ልጅቱ ለፍርድ መቅረብ አለባት በሷ ቤት አንድ ነገ ምን ይሁን የማይታወቅ ቆርቆሮ ገዝታ ። ንብረቱን ትመልስ እሱም ከአልኮል ማገገሚያ ያስፈልገዋል። አይ ሰዉ ሞት ይነሰው
በትክክል ሆንብላነዉ እድታሰር ያደረገችዉ ዙሪያዋ ቢጠና ወላጆቹ እንደት እደሞቱበድንብ መጣራት አለበት
በትክክል ሸይጣን እራሰ ወዳድ ናት አሰፈሪ እሴት😢😢😢
Tikkil
በትክክል😢
ልጁ ጥሩና አሥተዋይ ሠው ነው አሧግን አጭበርባሪ ናት አውቃታለው ብለሕ ነፃእንዳታረጋት ወንጄለኛናት ልጁ ወደሠዋዊነቱ መልሠው ለአንተም ፈተና እንደሚሖንብሕ ይገባኛል
በተቻላችሁ አቅምየቤተሠቦቹን ንብርት እዲመልስለት እገዛ አድርጉለት ልጁ በጣም ያሳዝናል💔😭
ትክክል አንድ ቆርቆሮ አንጥታ ይቅር እንዲላት ማሰቧ
Yihn gize gefun lemewotatt newu yichi acheberbary
ይሄን ሁሉ ነገር አድርጋው እንኳን ደማደጎ ልጅ መሆኗን ትንፍሽ አላለም እህቴ ነው የሚለው
አይገርምም ምንም ቦታ ትንፍሽ አላለም እህቷ አለመሆኗን በጣም ያማል ክህደቷ ከእንደዚህ ዓይነት ክህደት ይሰውረን የሰራችው ክፋት ህሊናዋን አላስተኛ ሲላት ነው የመጣቹ መኪና ወርውራለት እንቅልፍ ልተኛ
ገረመኝኝኝኝኝኝ በጣም@@MemeGetachew-d8c
ወንድሜ አንተ የጀግኖች ጀግና ነህ እንኳን መኪና ህይወቱን ብትሰጥሄ እንዳትቀበላት አኑተን ሣይሆን ወላጆችህን ነው የካደችው አንተ ግን ጠንክረው በመሥራት ቤተሠቦችን አሥጠራ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
እዉነት ለልጁ ቃል የለኝም በጣም ሚስኪን መልካም ነዉ ከጎኑ ሁነህ እርዳዉ እባክህ እሳ ግን እባብ ጨካኝ ነች አይቅናሽ ምንአይነት ባዳ ነች እባብ
በጣም ያዘንኩበት ልቤን የነካው ታሪክ 😭😭😭😭😭😭
😢😢😢በጣም እህት
😭😭💔🚗👊
እኔ እራሱ እንደ ዛሬ አዝኜ አላውቅም ሰውን ማመን ከባድ ነው
በልጁ ልቤ ተነክቷል እንባዬን መቆጣጠር ሁሉ አልቻልሁም የተሻለ ይገባዋል
በጣም ልቤ ነው የደማው ደሞ ዘመድ አፅናኝ ከጎኑ አለመኖሩ 😥😥በሂወት መኖሩም ትልቅ ነገር ነው ከባድ ክህደት የተፈፀመበት
ልጅቶ ለህግ መቅረብ አለባት ጨካኝ እህቱ ብትሆን ይህን ድርግት ምንም ካሳራ ብገጥማት አታደርገውም ነበር ጨካኝ በህግ ተይዞ የእጆን ማገኘት አለባት😢😢😢😢
ልጅቱ'' መልካምነት የጎደላት በፍፁም ዕምነት የማይጣልባት ቅንቅን ነች :: ለሠው ሞት አነሰው"* ይሉሃል ይህ ነው !!!!!! ::ልጁ ግን እንደወላጆቹ ቅን ሠው ነው_ _ _ "* :: ቅንቅን ሠዎች እንጂ ቅኖች የማይኖሩባት ዓለም ::
You said it correctly, dear
እንደው ሰወች እነዚህ የማደጎ ልጆች የሚባሉ ሰወች አይምሯቸው ተንኮል ብቻ ነው የሚያስቡት ከማደጎ ልጅ መልካም ነገር አይገኝም
ከዝች ሴት ጋር 3 ታሪክ እየሰማን ነው
አንቺ የሰው ሴይጣን ነሽ ፈጣሪ የእጅሽን ይስጠሽ ድሮም የዋህ ሰው ሁሌም እንደተገፋ ነው ስንት እና ስንት የቤተሰቦችን ንብረት በልተሽ ዛሬ ቆርቆሮ ገዝተሽ ብትሰጪው ምን ይሰራለታ አይምሮውን ካዛበሽ ቡኃላ የእሱ እጣ ይድረስሽ 😢😢
በጣም ዉደ በአሀኑ ስአት. ቤት ስንት እደሚገዛ ሁላችንም እናቃለን ከትልቅቤት ወደትንሽ አወረደችዉ ከዛም እስርቤት ሆንብላ ነዉ ያስወረወረችወ ከዛ በጉላጭ የወላጆቹን ጥሪት ድራሹን አሳጣችዉ 😢በወላጆቹ ሞት እራሱ እጇ ያለበት ይመስለኛን ምክኒያቱም ከመሞታቸዉ ቤቱ ተሸጠ ከዛ ቢዝነስ ጀመሩ ከዛ እሱታሰረ ከዛ እሱሳይፈታባት ንብረቱን ሻሽጣ አዉሮፓ ይህማለት የሆነ ሴራ ስታሴር እደኖረችነዉ በዚህ ቤተሰብላይ
@@የዙገጠሬዋYou said what l was thinking. I think she is the one who killed his family.
በጣም ይገርማል የሱ ደግነት እህቱ እንደሆነች ነው የሚያወራል እወ ግን እባብ የሇነች ውንድሟ እንዳልሆነ ተናገረች እህት ብትሆን እስር ቤት ወረውራ ጥላው አትሄድም
ፈጣሪ ሆይ የእጇን ስጣት ፈጣሪ ሆይ
ከሀዲ ነሽ እውነት የራስሽን ህይወት በአባት እና በእናቱ ንብረት አስተካክለሽ የሱን ህይወት በላሽው ከባድ ነው
በጣም ራስ ወዳድ ነች አንድ ወንድምሽን በቁስ ቀየረችው ይቅርታ ትላለች እንዴ ልጅነቱን ሰርቀሽ መድሀንያለም ልብ ይስጥሽ ልጁ ለእህቱ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል
ከሃዲ ነሽና በሄድሽበት ሁሉ ፈጣሪ ይካድሽ አይቅናሽ ባለጌ የበላሽበትን ወጪት ስባሪ 😢😢😢
የራስሽ ህይወት ሲላደል እንቅልፍ አሳጣሽ በሰው ሀቅ መኖር ዛሬ በሀብት ተከበሽ መኖርሽን አትይ ነገ ሁሉን ታጭያለሽ መኪና የልጁን የትላንት ህይወቱን ይመልሰዋል በእውነት ታስፍሪያለሽ የእጅሽን ይስጥሽ
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሚንንን😢😢
ይቺ ጨካኝ ! ባለጌ ! የስራሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር !
እኔ ብሆን ቆራርጬ እጥልሽ ነበር ዘር አይውጣልሽ ነብሰ በላ
የዋአሁ ወድማችን ላይ ያደረሰቹን በደል በጣም ትልቅ ነው ግን መኪና ሳይሆን ስራ ትፈልግልት የራሱን ቢዚ ሚያደርግበትን የምትሉ በላይክ አሳዩ ዉዶቼ❤❤❤
ልጁ በጣም ያሳዝናል ያሳለፈውን ህወት ውጣውረድ የበዛበት ጥያቄ የሌለው መልስ እየጠበቀ የኖረ ልጅ ነው
ለወላጆቻቸውም እኮ አላዳናቸውም ሀብት በሴራ አሳስራ የጋራ የቤተሰብ ሀብት ወርሳ አሁን ምንፀፅትዋትነው ድሮ ያላሰበችውን አይቶ የማያውቀውን ላሳየው ለወንድሜ አለች እሳ ያም ሆነይህ ሀብቱን የሚገባውን ትመልስለትእና የራሱን ኑሮ ይኑርበት ስጦታ ሳይሆን ንብረትነው መመለስ ያለባት
የስጋ እህቱ ብትሆን ኖሮ ይሄንን አታደርግም ማፈሪያ ምን ትመስላለች
የስጋ እህቴ ከዚህ በላይ አርጋኛለች
እሱ ግን እያወቀ ክሥጋ እህት በላይ የሆነላት በጣም ያማል
በጣም ያሳምማል ፈጣሪ ይፍረድሺ መቼም ቢሆን ህሊናሺ ሰላም አይሰጥሺም ፀፀት በጣም ትልቅ የዘላለም ቁሰል ነዉ መጥኔ ላንቺ እሱስ ፈጣሪ ያዘጋጀለት በረከት እረደኤት ይኖራል አንቺ ግን የምትከፍይዉ ዋጋ በጣም ከባድ ነዉ
እሧ መኪና መግዛቷ ሣይሆን ይሔን ያሕል አመት ንብረቱን ወሥዳ ተቀጥታ ገንዘቡን መመለስ አለባት ይች እርጉም
እኮ በ መኪና ብቻ ልታታልል 🤮🤮እሷ ህውትዋን ቀጥላ ትዳር ይዛ እሱን የ ጎዳና ተተዳዳሪ 🤮🤮2አመት መታግዝ አቅትዋት
ያውም እኮ የማደጉ ልጅ ናት እሱ ግን እህቴ እያለነው እፍፍ
ዘላለም ገርሞኝ ነበር በጉዳዩ ላይ ያለው ሁኔታ ከትናንት ጀምሬ ለምን ዘላለም ሚዛናዊ አልሆነም እያልኩኝ ነበር ለካ ልጂቷን ስለሚያውቃት ነው ለዛውም እኮ የህግ ሰው ነው ቢካሰሱ እነኳን ለሷ የሚያግዛት ነው የሚመስለኝ ልጁ ግን አንጀቴን ነው የበላኝ ለካ ወፍ ዘራሺ ዲቃላ ስለሆነች ነው እንደዚህ ያደረገችው ወንድሟ ስላልሆነ ነው በቁሙ ገላው የሄደችው ዘላለም ግን ላንተ የያለኝ አመለካከት ዘጭ ነው ያለው ይች ሌባ ማደጎ
በየት አገር ነው በአንድ አመት ውስጥ ወጭ ተሂዶ ተሰርቶ የመመለሱ ታሪክ ያለው ልጁ እጁ እኮ ሁለት አመት ተፈርዶበት አንዱን አመት እየመጣች ትጠይቀኝ ነበር አለች እንዴት ነው የምትዋሸው እሱ እስኪፈታ ሄጀ እመለሳለሁ ብየ ነበር አላለችም ልጁ እድሜ ልክ አልተፈረደበትም ሁለት አመት ብቻ ነው ይድፋሺ አቦ አንቺስ አይንሺ ይጥፋ
@@Aynalem-em5dwትክክል ልጁ ምሥኪን እህቴ ሥል 😢😢😢
ህግ አይጠይቀኝም ነው በስሟ ስለሆነ አመነ ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳው ማን ይታመን ከሀጂ በዛ ዘንድሮ
ይገርምሻል ሌላውን ተይውና ግን እሱ የስጋ እህቴ አይደለችም እኳ ብሎ አልሰማሁም በጣም ትገርሚ አለሽ በጣም ብልጥ ነሽ ገዘብ እቃንጂ ቤተሰብ አይገዛልሽም ሶሪ በጣም ገረመሽኛል😢
ለካ ስላልተወልደሽው ነው እንዲህ ያደርግሽው። ፈጣሪ እሱን መልካም ህይወት ይግጠመው🙏🙏 አንቺን የስራሽን እግዚአብሔር ይከፍልሻል በልጁ ላይ የደረሰው ነገር ሁሉ ተጠያቂ ነሽ የወላጆቹን ንብረት መልሺ አይምሮሽ እረፍት እንዲያገኝ
እሱ እንኳን የማደጎ ናት አላለም አንቺ ግን የውጭነትሽን ስታሳዉቂ የውጪ ልጅ ነኝ አልሽ ይገርመል የልጁ ልበ ሙሉነት ያስደስታል😮
🎉🎉🎉ትክክል ልጁ ምሥኪን😢😢
አንድ ጊዜ እንኳን አምልጦት የሥጋ እህቴ አይደለችም አላለም። እሷ ግን ሦስቴ ብላዋለች
በጣም. ባለየ. ነሽ የሰው ልጂ ከማሳደግ. የውሻ ልጂ ማሳደግ. ይላል የገሬ ሰው. ትክክል. ሆኖ አየነው ባች ጨካኝ. አርመኔ ነሽ. ዘላለም ወዲሜ ልጅን. በተቻለህ. አቅም. ካለብት ሱስ. እዲወጣ. አዲርግልን. ይችን አወሬ እግዛብሄር. ፍርድን ይስጣት
ውይ ክፉ በስጋ ስለማትገናኙ ነው የጨከንሽበት እሱ እህቴ ይላል አንቺ ነሽ ባዳ መሆንሽ እየተናገርሽ ያለሽው
ይችን እስር ቤት ማበስበስ ነበር ብቻውን መሆኑ ጎዳው ግን ሠው ዘመድ የለውም አንድ ተቆርቋሪ የናት ያባትሕ አምላክ ይርዳሕ ወንድሜ
በሕግ ተጠይቀ የቤታሰቡን ንብረት መመለስ ኣለባት
እህቴ ባጭሩ ባዳነትሽን የሚሳይ ነው ባንች ምክንያ ስርቤት ገብቶ አጄት የለሽም ገደል ግቢ ፈጣሪ ኖሮሽ የተመሰቃቀለ ይሁን
አሚን
አሜን
Amen amen
በጣም ወዳም ነች እሱ ይህን ከባድ መሰዌትነት የከፈለላት ልጅ እንደዚህ ከዳዋው አሁን መምጣቷ የሚገርም ነው ። እሱ ግን የእውነት አምላክ ፍርድ ይሰጠለጣል።
እንዴት ህሊናዋ እረፍት ስጣት ይህን ያህል መስዋዕት የከፈለውን እህቴ እያለ ያለውን ልጅ እሶ ግን ማደጎ እንደሆነች እያወቀች ንብረቱን ሽጣ ለዛውም በሶ ምክንያት እንደዚ እንደሆነ እያወቀች በህይወት መኖሩ ራሱ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እግዛብሄር ጠብቆት ነው ።በጣም ነው የምታሳፍረው ።እግዛብሄር የስራሽን ይስጥሽ 😢😢ህሊናሽ ይፋረድሽ ።ንብረቱን ሽጣ አልሆን ሲላት ነው ኑሮዋ መኪና ገዛው የምትለው ልጁ ምን ላይ እንዲኖር እያየች ሁኔታውን እየተረዳች መኪና የገዛችው በአደጋ እንዲሞት ነው ልጁ አይምሮውን በአረቄ ቀይሮል መጀመሪያ ማገገሚያ ይግባ
በጣም ያሳዝናል የሰው ጭካኔ ዘላለም ለማንኖርበት ምድር
Tashofalech areke selemiteta mekinawen yametachew endimot new le men bet geztesh ateschiwem afer biy alemekeblu deg aderege yechin megedel new hatiyatesh new eyserote yametash defar bado korkoro neshe!!!!!
😢😢😢 ለካ እሕቱ ስላላደለቺ ነዉ እደዚሕ ያደረገቺዉ የተረገምሺ አፈር በይ ንብረቱን በሙሉ ትመልስለት ልጁ አጀቴን ነዉ የበላኝ😢
አይ ስጋ አለመሆን ይሄ ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ውድ ነብያችን ሰ ዐ ወ እጅግ ያሳዝናል 😥😥😥😥
እሱ ግን ሥጋ አለመሆኗን እያወቀ ዋጋ ከፈለ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈለው
ሀበሻ ድንቅ ህዝብ ነው ባዳ ባዳ ነው ይላል ወንጀለኛ ነሽ ሀሉ ንብረት ቢመለስለት እንኳ የባከነው ዕድሜስ
ለካሥ እሕት ሥላልሆንሽ ነው የሡ ንብረት እንጂ ያንቺ አደለም የነዛ የጥሩዎች ማደጎ አሣድገው የነሡ ውለታ ልጃቸውን መክዳት ነው የሙቶቹ አምላክ ይፍረድብሽ ታያለሽ ።ትከፍያለሽ ።አረመኔ እሕት ብቶኚ እንዲሕ አታረጊውም
Exactly very evil lady 👹👹
እውነት የማደጎ ሁና ነው ይቺ ቆሻሻ
የሰው ልጅ ከማሳደግ የውሻ ቡችላ ማሳደግ ይላል የአገሬ ሰው እርሱ ማደጎ መሆኗን እያውቀ አመናት መስዋዕት ከፈለ እርሷ ግን እስር ቤት አስወርውራ ፈረጠጠች እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የዛሬው ክህደትስ ባሰ በፈጠረሽ ያንችን ቆርቆሮ አይፈልግም የቤተሰቦቹን ሃቅ መልሽለት ያለም ከሃዲ አንደኛ ብየሻለሁ
tekocheyalech eko
እእእ ለዚህ ነዋ ስጋ ዝምድና ስለሌለሽ የካድሽው እንቺ ከአዲ ፈጣሪ መቅስፍት ሁሉ ይብላሽ ፈጣሪ ድፍት ያድርግሽ
ቤቱን ትመልሰ የወላጆቹን እርሰት ወንድሜ አንተ መልካምና ደግ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ የሰራህን ይከፍልሃል አንቺ ግን ሃብትና ንብረቱን መልሸ ተመሳጥረሸ ያደረግሸው ነገር ልጁን ዋጋ አሰከፈልሸ ያ አልበቃሸ ብሎ ንብረቱን ሸጠሸ ከሀገር ወጣሸ ሰለዚህ በህግ አግባብ ንብረቱን አሰመልሱለት
ዘላለም ሰላምህ የብዛ በናትህ የህን የመሰለ ንፀህ ልብ ያለው ሰው ዝም ብለህ እንዳትተወው
ማርያምን እንደአንቺ ጨካኝ አይቼ አላቅም። እሱ እንካንም ኣምኖሽ የማደጎ ልጅ ነሽ ብሎ በምሉእምነት የአባቱና፣የእናቱ ሀብት በአንቺ ስም አድርጎ ሰጠሽኮ ምን አይነት ጨካኝ ነሽ
በጣም እራስ ወዳድ ጨካኝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ታሪኩን ቀይሩት ታይዎለሽ
አችውሻ እራስወዳድነሽ እግዚያብሄር የስራሽን ይሰጥሻል
እህቱ ስላሎንሽ ነዋ ሜዳ ላይ የጣልሽዉ ባለጌ ነሽ በጣም
በጣም እራስ ወዳዳድነሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢ለህግ ትቅረብ የምትሉ ይች እስርቤት ይገባታል😢😢😢😢😢
የተሳሳተ ወይም የተሰረቀ እቃ ገዝተን ያለችዉ ተመሳጥራ አዘርፋዉ ነዉ ጥሩ ቦታ ላይ የነበረ ልጅ ነዉ ለማንም የሚተርፍ እቺ ሰይጣን ተባብራ ዘርፋዋለች ተመሳጥራ ሳታስደግምበት አትቀርም ከቻልክ አንበስዉ ወንድሜ ወደ ፀበል ዉሰዱት በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛነህ በርታልን ወንድሜ
Enem endez asebe alegn.lebetesbem memote esuwa satehone aykirem.
I think she is the one who killed his family
በደሏ በጣም ትልቅ በደል ነው ምንም አያጠራጥርም ያደረገችለትም ለሱ ካሳ ሊሆን አይችልም!!!ግን ይቅር ቢላትና በግልፅ ቢነጋገሩ ጥሩ ነው እግዚአብሄርም ይቅር ባይ ሰለሆነ ባይ ነኝ!!!!
ይች አይሁድ ከሃዲ ነሽ ገዳይ ነሽ ያለወንጀሉ ለአንቺ ታሰሮ የወላጆቹ ንብረት ሽጠሽ ስዊዘርላንድ ገባሽ ባልሽ ይህን ማወቅ አለበት።ኢትዮጵያዊያን በተለይ ማህል አገር የሞተላቹህ የምትገድሉ
You are right, her husband should know this
እንዳውም ልጁ እንዲታሰር ማኖ ያስነካችው አውቃ ነው ራስ ወዳድ ጉዲፈቻ ናት
እባካቹህ ልጁን እዲረጋጋ ከሱስ ነገር እዲወጣ ወደፀበል ውሰዱት ብስጭት አለበት ፀበል ፀበል ውሰዱት😢😢😢😢
እች ሴት ክፍ ነች ወንድሞ ለእሶዋ ብሎ ወንጀል ውስጥ ገብቶ ሁለት አመት ሙሉ ባልሰራ ለእሳዋ ብሎ እስር ቤት ውስጥ እያለ ትታው ስትሄጅ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም ክፍ ነሽ ስበዛ ክፍ ነሽ ባድነትሽን አሳየሽ እውነተኛ እህቱ ብትሆን ናሮ ትታ አተሄድም ነበር በቆርቆሮ ልትሽውጅ ነው አሳፋር ነሽዘሌ ተባረክ በርታ
በጣም የተጎዳ ልጅ ነወ እግዚአብሔር አሱ ይካሰው ስለሷ ሲያወራ እንኳን የማደጎ ልጅ መሆናን አልተናገረም ከሁሉም ነገር የጎዳው አሷ ምን ሆነች ብሎ በመጨነቅ ነው እጅግ ያሳዝናል
እንኳንም ሂወቱ አላለፈም አልሃምዱሊላህ አንቺ ግን ክፉ ሴት ነሽ በናትና ባባቱ ንብረት አሰቃየሽ
በጣም ባለጌ ነች የልጁ ሂወት አባላሽታ መኪና ይዛ ትመጣለች ብዙ ቡዙ ካሳ ያስፈልገዋል በእስርቤት በጨለማ ላይ ጨለማ አርጋበት ነው የሄደችው ስድ
ዜድ በናትህ ከሁሉም በላይ ህይወቱን ታደገው እባክህ ፀበል ውሰደው ይፈወስ እባክህ መዳን አለበት።
ከእዛ ሁሉ ንብረት እቺን ብቻ ቤትም መግዛት አለባት የእናቱ ልጅ ብትሆን እደዚህ አታደርግም ልጁ ቤት ሱቅ መኪና የጭነት
ይቺን መግደል ነበር ቆሻሻ ራሱ አይገልፃትም ሰይጣን ናት ወንድሜ የአይኔ ማረፊያ ❤❤ኑርልኝ ውይ ሰርቸ ብሰጠው ደስ ይለኛል እኩዋል እህህህህ
ስላልተወለደሺነዉ ጨከሺበት ይሄን ያህል ዓመት እረ ለመፍረድ ቃላት አነሰን ባለጌ
እኔ የጠረጠርኩማ አባቱና እናቱን በመተት ተጋጭተው እንዲሞቱ አድርጋ ትሆናለች በዚሁ ክፋትዋማ ወድሀላ አትልም። እንዶም በደንብ ብትመርመር
አላሁአለምልጀንተከታተለውአተጁግናይችልጅማርቅንውመልካመስውንውያማል
በትክክል ሰዎቹ በየዋህነት ሊረዷ ቢያመጧት ለንብረት ብላ ገዳያቸዉን ነው ያመጡት እነሱንም ገደለች ልጃቸውን በቁሙ ገደለች ይቺን ሴት ለፍርድ መቅረብ አለባት
ጥቂት መጥፎ ወንዶች ቢኖሩም በአብዛኛዉ ወንዶች ቅን ልብ አላቸው❤❤❤❤
በጣም ባለጌ ርካሽ ሴት ነሽ ከማደጎ አንስተው በናትና ባባቱ ንብረት ደግሞ ላንቺ ብሎ እስር ቤት ገብቶ አንቺ የራሱ ጉዳይ ብለሽ ንብረቱ ሸጠሽ ለውጠሽ የራስሽን ህይወት አስተካከልሽ ቤቱንና ንብረቱን መልሽለት የጎረሽበት እጅ ነካሽ ነሽ አፈር ያስበላሽ እረ ባካቹ አንቃቹ ጣሏት ውይ
በጣም ራስ ወዳድ ሴት ነሽ እህቱ አለመሆንሽን እንኳን እያወቀ አንድም ክፉ ነገር ከአፋ አልሠማሁትም ብትከስሩም እንዃ ለሱ አስረድተሽ ከአጠገቡም ሳትርቂ እስኪወጣ መታገስ ነበረብሽ አምኖሽ ሁሉን ነገር በስምሽ እንዃን ስታደርጊ አንድም ተቃውሞሽ አያውቅም በጣም አረመኔ ነሽ
እሱንም አለህ ከጎኑ ይሁን ጥሩ ስቅ የውጠለት አቺም እድሜ ልክሽ በፀፃት ኑሪ አውቃሽ ሂዋቱን አበለሽታሽ ትቦለቃቃለሽ ለሱም ጥሩ ትደር ይስጠው
ምን አይነት ደነዝ ናት እድሜሽ ይጠር
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በማደጐ የምታድጉ ዋጋከፍሎ ያሳደጋቸውን ቤተሰብ እጅነካሽ ናቹ
ለካ የእናቱ ልጅ ብቴሆኒ እዲህ አጨክኒም ነበር አንቺ ግን የበላሽበት ወጭት ሰበሪ ከሀዲ ናሽ አላህ የስራሽን ይሥጥሽ ለህግ አቅርቧት ዘሌ የልጁን ንብረት ትመልሥ እያዳዱ
መድሃኒአለም አባቴ እድሜ ልክሽን እንቅልፍ ይንሳሽ:: ባለጌ ነሽ::
ወይ ከቃላት በላይ በጣም ራስ ወዳድ ነሽ እንዲያውም የቤተስብ ንብረት ይህ ልጅ ራሱን አጥፍቶ ቢሆን ኖሮስ ያቆጫሽ ነበር ወይ እናስ ለአንድ ወንድምሽ ዘሌየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ወደ ፀብል ብታጠብ የበለጥ የዱሮው ጤናው ይመለሳል ወንድማችን በደንቧ ተባበረው ይቺ ጨካኝ እህቱ ተብያው 😢😢😢😢😢😢😢😢
የባሰ ቁስሉን ገለፈጥሽበት ገለሽ ቀብረሽው መቃብሩ ውስጥ ሆኖ የሚነዳው መኪና ገዛሽለት ፣ የህፃን ጨዋታ አስመሠልሽው አንቺ ከሀዲነሽ ደግሞ ሲቀናሽ የስዊትዘርላንድን ወረቀት በዚህ ፍጥነት አግኝተሽ ህይወትሽን አስተካክለሽ ተመልሰሽ ሄደሽ የአዞእንባ ታነቢአለሽ ፣ እሱ በዚህ ሁኔታ ምንም አያደርግም ፣የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ግን አይለቅሽም ታውቂያለሽ
ጋዜጠኛው ጀግና ነህ መቸም እናት ወልዳጀለች ይህችን ሰይጣን ለህግ አቅርብልን በናትህ የሆነ ነገርማ መስማት እንፈልጋለን ስልውሷ አላህ በዚህችው ምድር ላይ ፍርዱን ያሳያት ይች አውሬ ዝም እንዳትባል ለፍርድ ትቅረብ!!!!!
እችን ምታነቡ እህት ወንድሞቸ እግዛቢሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ 🙏🙏🌷🌷🌷🌿🌹🥀♥♥💘💘
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🏫🙏🙏🙏👍
ደጋግማ እየነገረችክ ነው እህቱ አይደለችም ለዛ ነው በዚህ ደረጃ የጨከነችበት ፈጣሪ ይካሰው ጥሩ ሰዉ አይደለሽም የቤተሰቡ አምላክ ይካሰው እንዳውም ሆንብለሽ ያሳሰርሸው ነው ሚመስለኝ
አንተ የተባረክ ዘላለም ኑር እንደ ስምህ የልጁን ህይወት መልስለት እሶን ተዋት በጣም ያማል በእውነት
በጣም የሳዝናለል ማመኖ ጥሩ መኪና ሰይሆን የሸጠቻቸዉ የቤተሰቡን ንብረት ትካሰዉ።የዋኸ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ከዚ ነገር ያዉጣዉ።
የክህደት ጥግ : የጭካኔ ጥግ አቤት የልጁ ራስን አሳልፎ የምስጠት ልበ ሙሉነት: ሀቀኝነት : ፍቅር :: እሱዋ ግን በጣም አሳዛኝ ናት:: የስጋ ወንድሜ አይደለም ብላ ነው የካደችው እና የበደለችው::
አትዋሽ የምትኖርበት ሀገር እንደምታወሪው የሚከብድ አይደለም በጣም እራስ ወዳድ ነሽ ለዚያውም ባንቺ ጥፋት ታስሮ።
ለካ ባዳ ስለሆንሽ ነው የጨከሽበት አሁን ግልጽ ሆነልን እህት እኮ የእናት ምትክ ናት እንድህ አይነት በደል አትበድልም።
እንደዚህ አይነት ወንድም በዚህ ስሀት አላየዉም እሳግን አጥፊታለች ዘሌ ከልጁ ጎን ሁን በሪታ
#ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም♥️ እንድህ ብለዋል #የአዴም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነዉ ከተሳሳቹ በላጩ ተመላሹ ነዉ ብለዋል ክፍ ስድብ ለሚወጣን እንጠንቀቅ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል #ነብያችን ሰለለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለሏህ ወለሒ ወሠለም❤🌹
saw
❤❤❤
የሚገርም ነው፣ አንድ ቦታ እንኳን አለመወለዷን ከእናቱና ከአባቱ አልተናገረም። እህቴ እህቴ ነው የሚለው። እግዛብሄር ይርዳው።
አንተ እኮ ትለያለህ ዘላለም ዘገየ የጀመርከውን እስከ መጨረሻው የምታሳይ ስራህም ጥርት ምጥን ያለ ያልተዛዛ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን❤
በጣም ነው የሚያሳዝነው ዛሬ የራስን አባትነ እናት ለንብረት ብለው እየገደሉ እሱ ግን ታማኝ ሆኖ በሷ ስም አድረጎ ካችው በይወት አለ መመሪያ ማማከር ነበረባት ወይ ስቱን ሰማን ወይ አሬ ጌታስ እዴት እደዚ ክፋት እያለብት ትባረክ ማረን
ዘላልም ዘገየ ምርጥ ስው ትለያለህ ኣላህ ይጠብቅህ♥♥♥♥♥
ልዱ በጣም የሚገርም ልጂ ነው ያደረገችውን ነገር ሁሉ ሲናገር እንኳን እህቱ እዳልሆነች አላወራም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንጀል ነዉ መታሰር አልባት መብቱን መማለስ አልባት
በጣም እራስ ወዳድ ነሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ ባለጌ ዘሌ ይኸው የተናዘዘችበት ከበቂ በላይ የቪድዮ ቅጂ አለክ ስለዚህ ለህግ እሷን ማቅረብ አለብህ
አንቺ እህት ሣቶኚ ጠላቱ ነሽ አሥበሽበት የጎዳሹ ትመሥያለሽ ይልቁንሥ ያአባት እናቱ ነብረት መልሽለት እራሥ ወዳድ ያው ለታናሽ ወንድም 😮🤔🤔💔😭
ቃላት አጣሁልሽ መኪና መጠለያ ምግብ ይሆል ወይ የሄ ልጅስንት በደል ነዉ ያደረስሸበት የእጅሽን ፍሬ ትበያለሽ ጠብቂ የተረገምሽ
አደራህን አላህየ ባለቺኝ እድሜ የሠዎቺ ደሰታአ እጂ የክፈታቸዉ ሰበብ እዳልሆን ጠብቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😅😅😅😅
አሚንን
አሚንንን ያረብ ከጥመት ይጠብቀን ጨካኝ ከሆኑ ከሰው ሠይጣን ይጠብቀንን
አሚን 😊
አሚንንንን ያረብ
ጉዳዩ ከባድ ነው።ወንድሜ ግን በእግዚአብሔር ይቅር በል❤ውለታህ ግን ከዝህ በላይ ነው። መልካም ልጅ ነሀ።
th-cam.com/video/uQxAC77pNsM/w-d-xo.htmlsi=5TPzqjmUv7ZO7WJu ክፋል 1
Selam wendme silkhn laklign please mawerak alegn
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zele tigstun yisth esan yemtadamtbet menged tigsth saykoh betam derek yematasazn sew nat fetari kezch yitebkachu ene leset gon negn gn ❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ከቃላት በላይ በጣም ራስ ወዳድ ነሽ እንዲያውም በቤተሰቦቹ ንብረት😢 ይሄ ልጅ ራሱን አጥፍቶ ቢሆን ኖሮስ እሱ ግን በጣም የሚገርም ልጅ ነው።
😢😢😢😢😢😢
በትክክል
በጣም ትክክል ያሳዝናል
ይች ተንከሲስ ክፉ አረመኔ አይገልፃትም ይድፋሺ የናት ያባትሺ ልጂ አንድ ወንድምሺን በገዛ ጠደፋትሺ እስር በረት አስወርውረሺ ንብረት ሸጠሺ ካገር ትወጫለሺ ምን አይነት አንጀት ነው ያለሺ በልተሺ ጠጥተሺ ስቀሺ ወጥተሺ ገብተሺ ተኝተሺ ታድሪያለሺ ወንድምሺን ሜዳ ላይ ይውደቅ ብለሺ ምን አይነት ዳቢሎስ ነሺ
እኮ በጣም ጨካኝ ናት😢
እንዴት ብየ ብሰድበሽ በጣም ሲበዛ አውሬ ሰው ነሽ በዚህ አይነት ሆን በለሽ እሱን እሰር ቤት ያሰገባሽው አንች ነሽ ማለት የወላጆችን ቤት ለመሸጥ እንዴመችሽ አሰበሸበት ነው ቢያንሰ እንኳን ሲወጣ የሚጠቀመው ታሰቀሪለት ነበር እድሜ ልክ እኮ አልተፈርደበትም 2 አመት ብቻ እኮነው ሲወጣ መግበያውን ማረፊያ አሳጣሸው ሰለዚህ አንች እወነትም ባዳ ነሽ ለእሱ ወላጆችን ያጣበትን መኪና ገዝተሽ አሳየሽው ክፈ ነሽ።ሰለዚህ እንደኔ ጀርባዎ ይጠና የወላጆችን ንብረት ትመልስ በህግ አምላክ በሰንቱ ይጎዳ ይሄ ልጅ ሃሳቤን የሚጋራ ላይክ
በትክክል በመኪና አደጋ ሞተውበት መኪና ትገዛለች ምን ማለት ነው ለምን ቤቱን ገዝታ አትመልስለትም ሆን ብላ ነው ተንኮለኛ
ቢያንስ በዚያው ጠፍታ አለመቅረቷ አንድ ነገር ነው
በጣም ራሰ ወዳድ ሴት ነሸ::
የሱን አይምሮ ጎድታ የሱዋ ቆርቆሬ አይምሮውን አይመልስም ዘሌ የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልገዋል እዛ ውሰደው እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ
ትክክል
ይች የምታወራውም ውሸት ነው ከሀዲ ጨካኝ እራሷን አሻሺላ ተደስታ እየኖረች ልጁ ከስር ቤት ሲወጣ ሻይ መጠጣት እንኳን ሳይኖረው እኔ ሚዲያ ሆነብኝና ቅጥል አልኩኝ በጥርሴ ብዘለዝላት እኔ ለወንድሜ ሂወቴን ነው እምሰጠውእንዴ
በትክክል ሆንብላነዉ እድታሰር ያደረገችዉ
❤❤❤❤ በጣም ውስደው እገዛ ያስፍልገዋል
ልጅቷ በጣም ተንኮለኛ ናት ። ቀድማ ሁሉን ነገር በራሷ ስም ያዞረችው ንብረቶቹን በሙሉ መውሰድ ነበር አላማዋ አደረገችው ። ይህችን ወደ ህግ መሄድ አለባት። ትዳሯም ልጆቿም አይባረክላትም ።
Sijemer lejachewu endathon mann negerat yesewochu mother yateratral
PLEASE ዘላለም ይሄንን ልጅ ተከታትለህ ካለበት ነገር ውስጥ አውጣው ብድሩን ከእግዚአብሔር ታገፕዋለህ እባክህ!!
ይች ከሀዲ ዱተለርየ ሌባ ነች ልጁ ግን ምንም አንድ ነገር ስለሷ እህት አለመሆን አላወራም ይች ተንከሲስ እኔ ዝም ብየ ከትናንት ጀምሬ ጭካኔዋ ጭካኔዋ እላለሁ ለካ እህቱ ሳቶን ገዳዩ ነች እህቱ ብትሆንማ እስር ቤትም እንዲገባ አታደርገውም ነበር ያሳዝናል
Betam
እኔን በጣም የገረመኝ እህቱ እንዳልሆነች እያወቀ እንኳን ይህን ያህል በድላዉ እህት አለመሆንዋን ከስዋ እንጂ interview ሲደረግ እህቴ ስላልሆነች ነዉ ብሎ አለመናገሩ ምን ያህል ከወንድም በላይ መሆኑን ያሳያል ግን በአንጸሩ ይህን ሁሉ ንብረት አሳጥታዉ አንድ ቆርቆሮ ይክሰዋል ማለትዋ ቤትም ይገባዋልየምትሉ 👍በተረፈ ጋዜጠኛ ወንድማችን በጣም አድናቂዉ ነኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጁ በጣም አስተዋይ ቅን አሳቢ ነው አንች ግን እራስ ወዳጅ አረመኔ ነሽ
በጣም አንድቃል እንኳን ከማደጎነዉ የመጣችዉ አላለም እሷግን 😢😢ብቻ ባዳ ከባድነቱ እደማያልፍ የተረዳሁበት ታሪክነዉ
ከሀዲ. አይሁድ. ነሽ. እሱ ግን. እግዚአብሄር. አለው
ከሀዲ ነሽ ሞቶስ ቢሆን?
በናትህ ዘገየ እሷን ተዋት አንተ ከዚህ ህይወት እንዲወጣና አግዘው እግዚአብሄር ያግዘው መልካም ወንድም ነው ያጣችው
ለካ እህቱ ስላልሆሽነው የቤተሠቦቹን ሀብት የሸጥሽው 💔😭 በወንጀለኞ ተይዛ የልጁ ቤተሠብ ሀብት እያንዳንዱ መመለስ አለባት
Inem iko ihtu mesla neber
በትክክል በሂግ ትጠየቅ ወይም ንብራቱን ሙሉ በሙሉ ትማልስ 😢😢😢😢😢😢
በትክክል በሂግ ትጠየቅ ወይም ንብራቱን ሙሉ በሙሉ ትማልስ 😢😢😢😢😢😢
አወ ንብረቱን ትመልሥ እየሠራች ትሥጠዉ።
No wonder!
በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ መኪና ብቻ ሳይሆን ቤቱንም ትግዛለት የሸጥሽውን በሙሉ
ልጅቱ ለፍርድ መቅረብ አለባት በሷ ቤት አንድ ነገ ምን ይሁን የማይታወቅ ቆርቆሮ ገዝታ ። ንብረቱን ትመልስ እሱም ከአልኮል ማገገሚያ ያስፈልገዋል። አይ ሰዉ ሞት ይነሰው
በትክክል
በትክክል ሆንብላነዉ እድታሰር ያደረገችዉ ዙሪያዋ ቢጠና ወላጆቹ እንደት እደሞቱበድንብ መጣራት አለበት
በትክክል ሸይጣን እራሰ ወዳድ ናት አሰፈሪ እሴት😢😢😢
Tikkil
በትክክል😢
ልጁ ጥሩና አሥተዋይ ሠው ነው አሧግን አጭበርባሪ ናት አውቃታለው ብለሕ ነፃእንዳታረጋት ወንጄለኛናት ልጁ ወደሠዋዊነቱ መልሠው ለአንተም ፈተና እንደሚሖንብሕ ይገባኛል
በተቻላችሁ አቅምየቤተሠቦቹን ንብርት እዲመልስለት እገዛ አድርጉለት ልጁ በጣም ያሳዝናል💔😭
ትክክል አንድ ቆርቆሮ አንጥታ ይቅር እንዲላት ማሰቧ
Yihn gize gefun lemewotatt newu yichi acheberbary
ይሄን ሁሉ ነገር አድርጋው እንኳን ደማደጎ ልጅ መሆኗን ትንፍሽ አላለም እህቴ ነው የሚለው
አይገርምም ምንም ቦታ ትንፍሽ አላለም እህቷ አለመሆኗን በጣም ያማል ክህደቷ ከእንደዚህ ዓይነት ክህደት ይሰውረን የሰራችው ክፋት ህሊናዋን አላስተኛ ሲላት ነው የመጣቹ መኪና ወርውራለት እንቅልፍ ልተኛ
ገረመኝኝኝኝኝኝ በጣም@@MemeGetachew-d8c
ወንድሜ አንተ የጀግኖች ጀግና ነህ እንኳን መኪና ህይወቱን ብትሰጥሄ እንዳትቀበላት አኑተን ሣይሆን ወላጆችህን ነው የካደችው አንተ ግን ጠንክረው በመሥራት ቤተሠቦችን አሥጠራ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
እዉነት ለልጁ ቃል የለኝም በጣም ሚስኪን መልካም ነዉ ከጎኑ ሁነህ እርዳዉ እባክህ እሳ ግን እባብ ጨካኝ ነች አይቅናሽ ምንአይነት ባዳ ነች እባብ
በጣም ያዘንኩበት ልቤን የነካው ታሪክ 😭😭😭😭😭😭
😢😢😢በጣም እህት
😭😭💔🚗👊
እኔ እራሱ እንደ ዛሬ አዝኜ አላውቅም ሰውን ማመን ከባድ ነው
በልጁ ልቤ ተነክቷል እንባዬን መቆጣጠር ሁሉ አልቻልሁም የተሻለ ይገባዋል
በጣም ልቤ ነው የደማው ደሞ ዘመድ አፅናኝ ከጎኑ አለመኖሩ 😥😥በሂወት መኖሩም ትልቅ ነገር ነው ከባድ ክህደት የተፈፀመበት
ልጅቶ ለህግ መቅረብ አለባት ጨካኝ እህቱ ብትሆን ይህን ድርግት ምንም ካሳራ ብገጥማት አታደርገውም ነበር ጨካኝ በህግ ተይዞ የእጆን ማገኘት አለባት😢😢😢😢
ልጅቱ'' መልካምነት የጎደላት በፍፁም ዕምነት የማይጣልባት ቅንቅን ነች ::
ለሠው ሞት አነሰው"* ይሉሃል ይህ ነው !!!!!! ::
ልጁ ግን እንደወላጆቹ ቅን ሠው ነው_ _ _ "* :: ቅንቅን ሠዎች እንጂ ቅኖች የማይኖሩባት ዓለም ::
You said it correctly, dear
እንደው ሰወች እነዚህ የማደጎ ልጆች የሚባሉ ሰወች አይምሯቸው ተንኮል ብቻ ነው የሚያስቡት ከማደጎ ልጅ መልካም ነገር አይገኝም
ከዝች ሴት ጋር 3 ታሪክ እየሰማን ነው
አንቺ የሰው ሴይጣን ነሽ ፈጣሪ የእጅሽን ይስጠሽ ድሮም የዋህ ሰው ሁሌም እንደተገፋ ነው ስንት እና ስንት የቤተሰቦችን ንብረት በልተሽ ዛሬ ቆርቆሮ ገዝተሽ ብትሰጪው ምን ይሰራለታ አይምሮውን ካዛበሽ ቡኃላ የእሱ እጣ ይድረስሽ 😢😢
በጣም ዉደ በአሀኑ ስአት. ቤት ስንት እደሚገዛ ሁላችንም እናቃለን ከትልቅቤት ወደትንሽ አወረደችዉ ከዛም እስርቤት ሆንብላ ነዉ ያስወረወረችወ ከዛ በጉላጭ የወላጆቹን ጥሪት ድራሹን አሳጣችዉ 😢በወላጆቹ ሞት እራሱ እጇ ያለበት ይመስለኛን ምክኒያቱም ከመሞታቸዉ ቤቱ ተሸጠ ከዛ ቢዝነስ ጀመሩ ከዛ እሱታሰረ ከዛ እሱሳይፈታባት ንብረቱን ሻሽጣ አዉሮፓ ይህማለት የሆነ ሴራ ስታሴር እደኖረችነዉ በዚህ ቤተሰብላይ
@@የዙገጠሬዋ
You said what l was thinking. I think she is the one who killed his family.
በጣም ይገርማል የሱ ደግነት እህቱ እንደሆነች ነው የሚያወራል እወ ግን እባብ የሇነች ውንድሟ እንዳልሆነ ተናገረች እህት ብትሆን እስር ቤት ወረውራ ጥላው አትሄድም
ፈጣሪ ሆይ የእጇን ስጣት ፈጣሪ ሆይ
ከሀዲ ነሽ እውነት የራስሽን ህይወት በአባት እና በእናቱ ንብረት አስተካክለሽ የሱን ህይወት በላሽው ከባድ ነው
በጣም ራስ ወዳድ ነች አንድ ወንድምሽን በቁስ ቀየረችው ይቅርታ ትላለች እንዴ ልጅነቱን ሰርቀሽ መድሀንያለም ልብ ይስጥሽ ልጁ ለእህቱ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል
ከሃዲ ነሽና በሄድሽበት ሁሉ ፈጣሪ ይካድሽ አይቅናሽ ባለጌ የበላሽበትን ወጪት ስባሪ 😢😢😢
የራስሽ ህይወት ሲላደል እንቅልፍ አሳጣሽ በሰው ሀቅ መኖር ዛሬ በሀብት ተከበሽ መኖርሽን አትይ ነገ ሁሉን ታጭያለሽ መኪና የልጁን የትላንት ህይወቱን ይመልሰዋል በእውነት ታስፍሪያለሽ የእጅሽን ይስጥሽ
Amen Amen Amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሚንንን😢😢
ይቺ ጨካኝ ! ባለጌ ! የስራሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር !
እኔ ብሆን ቆራርጬ እጥልሽ ነበር ዘር አይውጣልሽ ነብሰ በላ
የዋአሁ ወድማችን ላይ ያደረሰቹን በደል በጣም ትልቅ ነው ግን መኪና ሳይሆን ስራ ትፈልግልት የራሱን ቢዚ ሚያደርግበትን የምትሉ በላይክ አሳዩ ዉዶቼ❤❤❤
ልጁ በጣም ያሳዝናል ያሳለፈውን ህወት ውጣውረድ የበዛበት ጥያቄ የሌለው መልስ እየጠበቀ የኖረ ልጅ ነው
ለወላጆቻቸውም እኮ አላዳናቸውም ሀብት በሴራ አሳስራ የጋራ የቤተሰብ ሀብት ወርሳ አሁን ምንፀፅትዋትነው ድሮ ያላሰበችውን አይቶ የማያውቀውን ላሳየው ለወንድሜ አለች እሳ ያም ሆነይህ ሀብቱን የሚገባውን ትመልስለትእና የራሱን ኑሮ ይኑርበት ስጦታ ሳይሆን ንብረትነው መመለስ ያለባት
የስጋ እህቱ ብትሆን ኖሮ ይሄንን አታደርግም ማፈሪያ ምን ትመስላለች
የስጋ እህቴ ከዚህ በላይ አርጋኛለች
እሱ ግን እያወቀ ክሥጋ እህት በላይ የሆነላት በጣም ያማል
በጣም ያሳምማል ፈጣሪ ይፍረድሺ መቼም ቢሆን ህሊናሺ ሰላም አይሰጥሺም ፀፀት በጣም ትልቅ የዘላለም ቁሰል ነዉ መጥኔ ላንቺ እሱስ ፈጣሪ ያዘጋጀለት በረከት እረደኤት ይኖራል አንቺ ግን የምትከፍይዉ ዋጋ በጣም ከባድ ነዉ
እሧ መኪና መግዛቷ ሣይሆን ይሔን ያሕል አመት ንብረቱን ወሥዳ ተቀጥታ ገንዘቡን መመለስ አለባት ይች እርጉም
እኮ በ መኪና ብቻ ልታታልል 🤮🤮እሷ ህውትዋን ቀጥላ ትዳር ይዛ እሱን የ ጎዳና ተተዳዳሪ 🤮🤮2አመት መታግዝ አቅትዋት
ያውም እኮ የማደጉ ልጅ ናት እሱ ግን እህቴ እያለነው እፍፍ
ዘላለም ገርሞኝ ነበር በጉዳዩ ላይ ያለው ሁኔታ ከትናንት ጀምሬ ለምን ዘላለም ሚዛናዊ አልሆነም እያልኩኝ ነበር ለካ ልጂቷን ስለሚያውቃት ነው ለዛውም እኮ የህግ ሰው ነው ቢካሰሱ እነኳን ለሷ የሚያግዛት ነው የሚመስለኝ ልጁ ግን አንጀቴን ነው የበላኝ ለካ ወፍ ዘራሺ ዲቃላ ስለሆነች ነው እንደዚህ ያደረገችው ወንድሟ ስላልሆነ ነው በቁሙ ገላው የሄደችው ዘላለም ግን ላንተ የያለኝ አመለካከት ዘጭ ነው ያለው ይች ሌባ ማደጎ
በየት አገር ነው በአንድ አመት ውስጥ ወጭ ተሂዶ ተሰርቶ የመመለሱ ታሪክ ያለው ልጁ እጁ እኮ ሁለት አመት ተፈርዶበት አንዱን አመት እየመጣች ትጠይቀኝ ነበር አለች እንዴት ነው የምትዋሸው እሱ እስኪፈታ ሄጀ እመለሳለሁ ብየ ነበር አላለችም ልጁ እድሜ ልክ አልተፈረደበትም ሁለት አመት ብቻ ነው ይድፋሺ አቦ አንቺስ አይንሺ ይጥፋ
@@Aynalem-em5dwትክክል ልጁ ምሥኪን እህቴ ሥል 😢😢😢
ህግ አይጠይቀኝም ነው በስሟ ስለሆነ አመነ ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳው ማን ይታመን ከሀጂ በዛ ዘንድሮ
ይገርምሻል ሌላውን ተይውና ግን እሱ የስጋ እህቴ አይደለችም እኳ ብሎ አልሰማሁም በጣም ትገርሚ አለሽ በጣም ብልጥ ነሽ ገዘብ እቃንጂ ቤተሰብ አይገዛልሽም ሶሪ በጣም ገረመሽኛል😢
ለካ ስላልተወልደሽው ነው እንዲህ ያደርግሽው። ፈጣሪ እሱን መልካም ህይወት ይግጠመው🙏🙏 አንቺን የስራሽን እግዚአብሔር ይከፍልሻል በልጁ ላይ የደረሰው ነገር ሁሉ ተጠያቂ ነሽ የወላጆቹን ንብረት መልሺ አይምሮሽ እረፍት እንዲያገኝ
እሱ እንኳን የማደጎ ናት አላለም አንቺ ግን የውጭነትሽን ስታሳዉቂ የውጪ ልጅ ነኝ አልሽ ይገርመል የልጁ ልበ ሙሉነት ያስደስታል😮
🎉🎉🎉ትክክል ልጁ ምሥኪን😢😢
አንድ ጊዜ እንኳን አምልጦት የሥጋ እህቴ አይደለችም አላለም። እሷ ግን ሦስቴ ብላዋለች
በጣም. ባለየ. ነሽ የሰው ልጂ ከማሳደግ. የውሻ ልጂ ማሳደግ. ይላል የገሬ ሰው. ትክክል. ሆኖ አየነው ባች ጨካኝ. አርመኔ ነሽ. ዘላለም ወዲሜ ልጅን. በተቻለህ. አቅም. ካለብት ሱስ. እዲወጣ. አዲርግልን. ይችን አወሬ እግዛብሄር. ፍርድን ይስጣት
ውይ ክፉ በስጋ ስለማትገናኙ ነው የጨከንሽበት እሱ እህቴ ይላል አንቺ ነሽ ባዳ መሆንሽ እየተናገርሽ ያለሽው
ይችን እስር ቤት ማበስበስ ነበር ብቻውን መሆኑ ጎዳው ግን ሠው ዘመድ የለውም አንድ ተቆርቋሪ የናት ያባትሕ አምላክ ይርዳሕ ወንድሜ
በሕግ ተጠይቀ የቤታሰቡን ንብረት መመለስ ኣለባት
እህቴ ባጭሩ ባዳነትሽን የሚሳይ ነው ባንች ምክንያ ስርቤት ገብቶ አጄት የለሽም ገደል ግቢ ፈጣሪ ኖሮሽ የተመሰቃቀለ ይሁን
አሚን
አሜን
Amen Amen Amen
Amen amen
አሜን
በጣም ወዳም ነች እሱ ይህን ከባድ መሰዌትነት የከፈለላት ልጅ እንደዚህ ከዳዋው አሁን መምጣቷ የሚገርም ነው ።
እሱ ግን የእውነት አምላክ ፍርድ ይሰጠለጣል።
እንዴት ህሊናዋ እረፍት ስጣት ይህን ያህል መስዋዕት የከፈለውን እህቴ እያለ ያለውን ልጅ እሶ ግን ማደጎ እንደሆነች እያወቀች ንብረቱን ሽጣ ለዛውም በሶ ምክንያት እንደዚ እንደሆነ እያወቀች በህይወት መኖሩ ራሱ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እግዛብሄር ጠብቆት ነው ።በጣም ነው የምታሳፍረው ።እግዛብሄር የስራሽን ይስጥሽ 😢😢ህሊናሽ ይፋረድሽ ።ንብረቱን ሽጣ አልሆን ሲላት ነው ኑሮዋ መኪና ገዛው የምትለው ልጁ ምን ላይ እንዲኖር እያየች ሁኔታውን እየተረዳች መኪና የገዛችው በአደጋ እንዲሞት ነው ልጁ አይምሮውን በአረቄ ቀይሮል መጀመሪያ ማገገሚያ ይግባ
በጣም ያሳዝናል የሰው ጭካኔ ዘላለም ለማንኖርበት ምድር
Tashofalech areke selemiteta mekinawen yametachew endimot new le men bet geztesh ateschiwem afer biy alemekeblu deg aderege yechin megedel new hatiyatesh new eyserote yametash defar bado korkoro neshe!!!!!
😢😢😢 ለካ እሕቱ ስላላደለቺ ነዉ እደዚሕ ያደረገቺዉ የተረገምሺ አፈር በይ ንብረቱን በሙሉ ትመልስለት ልጁ አጀቴን ነዉ የበላኝ😢
አይ ስጋ አለመሆን ይሄ ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ውድ ነብያችን ሰ ዐ ወ እጅግ ያሳዝናል 😥😥😥😥
እሱ ግን ሥጋ አለመሆኗን እያወቀ ዋጋ ከፈለ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈለው
ሀበሻ ድንቅ ህዝብ ነው ባዳ ባዳ ነው ይላል ወንጀለኛ ነሽ ሀሉ ንብረት ቢመለስለት እንኳ የባከነው ዕድሜስ
ለካሥ እሕት ሥላልሆንሽ ነው የሡ ንብረት እንጂ ያንቺ አደለም የነዛ የጥሩዎች ማደጎ አሣድገው የነሡ ውለታ ልጃቸውን መክዳት ነው የሙቶቹ አምላክ ይፍረድብሽ ታያለሽ ።ትከፍያለሽ ።አረመኔ እሕት ብቶኚ እንዲሕ አታረጊውም
Exactly very evil lady 👹👹
እውነት የማደጎ ሁና ነው ይቺ ቆሻሻ
የሰው ልጅ ከማሳደግ የውሻ ቡችላ ማሳደግ ይላል የአገሬ ሰው እርሱ ማደጎ መሆኗን እያውቀ አመናት መስዋዕት ከፈለ እርሷ ግን እስር ቤት አስወርውራ ፈረጠጠች እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የዛሬው ክህደትስ ባሰ
በፈጠረሽ ያንችን ቆርቆሮ አይፈልግም የቤተሰቦቹን ሃቅ መልሽለት ያለም ከሃዲ አንደኛ ብየሻለሁ
tekocheyalech eko
እእእ ለዚህ ነዋ ስጋ ዝምድና ስለሌለሽ የካድሽው እንቺ ከአዲ ፈጣሪ መቅስፍት ሁሉ ይብላሽ ፈጣሪ ድፍት ያድርግሽ
ቤቱን ትመልሰ የወላጆቹን እርሰት
ወንድሜ አንተ መልካምና ደግ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ የሰራህን ይከፍልሃል አንቺ ግን ሃብትና ንብረቱን መልሸ ተመሳጥረሸ ያደረግሸው ነገር ልጁን ዋጋ አሰከፈልሸ ያ አልበቃሸ ብሎ ንብረቱን ሸጠሸ ከሀገር ወጣሸ ሰለዚህ በህግ አግባብ ንብረቱን አሰመልሱለት
ዘላለም ሰላምህ የብዛ በናትህ የህን የመሰለ ንፀህ ልብ ያለው ሰው ዝም ብለህ እንዳትተወው
ማርያምን እንደአንቺ ጨካኝ አይቼ አላቅም። እሱ እንካንም ኣምኖሽ የማደጎ ልጅ ነሽ ብሎ በምሉእምነት የአባቱና፣የእናቱ ሀብት በአንቺ ስም አድርጎ ሰጠሽኮ ምን አይነት ጨካኝ ነሽ
በጣም እራስ ወዳድ ጨካኝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ታሪኩን ቀይሩት ታይዎለሽ
አችውሻ እራስወዳድነሽ እግዚያብሄር የስራሽን ይሰጥሻል
እህቱ ስላሎንሽ ነዋ ሜዳ ላይ የጣልሽዉ ባለጌ ነሽ በጣም
በጣም እራስ ወዳዳድነሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢ለህግ ትቅረብ የምትሉ ይች እስርቤት ይገባታል😢😢😢😢😢
የተሳሳተ ወይም የተሰረቀ እቃ ገዝተን ያለችዉ ተመሳጥራ አዘርፋዉ ነዉ ጥሩ ቦታ ላይ የነበረ ልጅ ነዉ ለማንም የሚተርፍ እቺ ሰይጣን ተባብራ ዘርፋዋለች ተመሳጥራ ሳታስደግምበት አትቀርም ከቻልክ አንበስዉ ወንድሜ ወደ ፀበል ዉሰዱት በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛነህ በርታልን ወንድሜ
Enem endez asebe alegn.lebetesbem memote esuwa satehone aykirem.
I think she is the one who killed his family
በደሏ በጣም ትልቅ በደል ነው ምንም አያጠራጥርም ያደረገችለትም ለሱ ካሳ ሊሆን አይችልም!!!ግን ይቅር ቢላትና በግልፅ ቢነጋገሩ ጥሩ ነው እግዚአብሄርም ይቅር ባይ ሰለሆነ ባይ ነኝ!!!!
ይች አይሁድ ከሃዲ ነሽ ገዳይ ነሽ ያለወንጀሉ ለአንቺ ታሰሮ የወላጆቹ ንብረት ሽጠሽ ስዊዘርላንድ ገባሽ ባልሽ ይህን ማወቅ አለበት።
ኢትዮጵያዊያን በተለይ ማህል አገር የሞተላቹህ የምትገድሉ
You are right, her husband should know this
እንዳውም ልጁ እንዲታሰር ማኖ ያስነካችው አውቃ ነው ራስ ወዳድ ጉዲፈቻ ናት
እባካቹህ ልጁን እዲረጋጋ ከሱስ ነገር እዲወጣ ወደፀበል ውሰዱት ብስጭት አለበት ፀበል ፀበል ውሰዱት😢😢😢😢
እች ሴት ክፍ ነች ወንድሞ ለእሶዋ ብሎ ወንጀል ውስጥ ገብቶ ሁለት አመት ሙሉ ባልሰራ ለእሳዋ ብሎ እስር ቤት ውስጥ እያለ ትታው ስትሄጅ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም ክፍ ነሽ ስበዛ ክፍ ነሽ ባድነትሽን አሳየሽ እውነተኛ እህቱ ብትሆን ናሮ ትታ አተሄድም ነበር በቆርቆሮ ልትሽውጅ ነው አሳፋር ነሽ
ዘሌ ተባረክ በርታ
በጣም የተጎዳ ልጅ ነወ እግዚአብሔር አሱ ይካሰው ስለሷ ሲያወራ እንኳን የማደጎ ልጅ መሆናን አልተናገረም ከሁሉም ነገር የጎዳው አሷ ምን ሆነች ብሎ በመጨነቅ ነው እጅግ ያሳዝናል
እንኳንም ሂወቱ አላለፈም አልሃምዱሊላህ አንቺ ግን ክፉ ሴት ነሽ በናትና ባባቱ ንብረት አሰቃየሽ
በጣም ባለጌ ነች የልጁ ሂወት አባላሽታ መኪና ይዛ ትመጣለች ብዙ ቡዙ ካሳ ያስፈልገዋል በእስርቤት በጨለማ ላይ ጨለማ አርጋበት ነው የሄደችው ስድ
ዜድ በናትህ ከሁሉም በላይ ህይወቱን ታደገው እባክህ ፀበል ውሰደው ይፈወስ እባክህ መዳን አለበት።
ከእዛ ሁሉ ንብረት እቺን ብቻ ቤትም መግዛት አለባት የእናቱ ልጅ ብትሆን እደዚህ አታደርግም ልጁ ቤት ሱቅ መኪና የጭነት
ይቺን መግደል ነበር ቆሻሻ ራሱ አይገልፃትም ሰይጣን ናት ወንድሜ የአይኔ ማረፊያ ❤❤ኑርልኝ ውይ ሰርቸ ብሰጠው ደስ ይለኛል እኩዋል እህህህህ
ስላልተወለደሺነዉ ጨከሺበት ይሄን ያህል ዓመት እረ ለመፍረድ ቃላት አነሰን ባለጌ
እኔ የጠረጠርኩማ አባቱና እናቱን በመተት ተጋጭተው እንዲሞቱ አድርጋ ትሆናለች በዚሁ ክፋትዋማ ወድሀላ አትልም። እንዶም በደንብ ብትመርመር
አላሁአለምልጀንተከታተለውአተጁግናይችልጅማርቅንውመልካመስውንውያማል
በትክክል ሰዎቹ በየዋህነት ሊረዷ ቢያመጧት ለንብረት ብላ ገዳያቸዉን ነው ያመጡት እነሱንም ገደለች ልጃቸውን በቁሙ ገደለች ይቺን ሴት ለፍርድ መቅረብ አለባት
ጥቂት መጥፎ ወንዶች ቢኖሩም በአብዛኛዉ ወንዶች ቅን ልብ አላቸው❤❤❤❤
በጣም ባለጌ ርካሽ ሴት ነሽ ከማደጎ አንስተው በናትና ባባቱ ንብረት ደግሞ ላንቺ ብሎ እስር ቤት ገብቶ አንቺ የራሱ ጉዳይ ብለሽ ንብረቱ ሸጠሽ ለውጠሽ የራስሽን ህይወት አስተካከልሽ ቤቱንና ንብረቱን መልሽለት የጎረሽበት እጅ ነካሽ ነሽ አፈር ያስበላሽ እረ ባካቹ አንቃቹ ጣሏት ውይ
በጣም ራስ ወዳድ ሴት ነሽ እህቱ አለመሆንሽን እንኳን እያወቀ አንድም ክፉ ነገር ከአፋ አልሠማሁትም ብትከስሩም እንዃ ለሱ አስረድተሽ ከአጠገቡም ሳትርቂ እስኪወጣ መታገስ ነበረብሽ አምኖሽ ሁሉን ነገር በስምሽ እንዃን ስታደርጊ አንድም ተቃውሞሽ አያውቅም በጣም አረመኔ ነሽ
እሱንም አለህ ከጎኑ ይሁን ጥሩ ስቅ የውጠለት አቺም እድሜ ልክሽ በፀፃት ኑሪ አውቃሽ ሂዋቱን አበለሽታሽ ትቦለቃቃለሽ ለሱም ጥሩ ትደር ይስጠው
ምን አይነት ደነዝ ናት እድሜሽ ይጠር
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በማደጐ የምታድጉ ዋጋከፍሎ ያሳደጋቸውን ቤተሰብ እጅነካሽ ናቹ
ለካ የእናቱ ልጅ ብቴሆኒ እዲህ አጨክኒም ነበር አንቺ ግን የበላሽበት ወጭት ሰበሪ ከሀዲ ናሽ አላህ የስራሽን ይሥጥሽ ለህግ አቅርቧት ዘሌ የልጁን ንብረት ትመልሥ እያዳዱ
መድሃኒአለም አባቴ እድሜ ልክሽን እንቅልፍ ይንሳሽ:: ባለጌ ነሽ::
አሜን
ወይ ከቃላት በላይ በጣም ራስ ወዳድ ነሽ እንዲያውም የቤተስብ ንብረት ይህ ልጅ ራሱን አጥፍቶ ቢሆን ኖሮስ ያቆጫሽ ነበር ወይ እናስ ለአንድ ወንድምሽ ዘሌየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ወደ ፀብል ብታጠብ የበለጥ የዱሮው ጤናው ይመለሳል ወንድማችን በደንቧ ተባበረው ይቺ ጨካኝ እህቱ ተብያው 😢😢😢😢😢😢😢😢
የባሰ ቁስሉን ገለፈጥሽበት ገለሽ ቀብረሽው መቃብሩ ውስጥ ሆኖ የሚነዳው መኪና ገዛሽለት ፣ የህፃን ጨዋታ አስመሠልሽው አንቺ ከሀዲነሽ ደግሞ ሲቀናሽ የስዊትዘርላንድን ወረቀት በዚህ ፍጥነት አግኝተሽ ህይወትሽን አስተካክለሽ ተመልሰሽ ሄደሽ የአዞእንባ ታነቢአለሽ ፣ እሱ በዚህ ሁኔታ ምንም አያደርግም ፣የእውነት አምላክ
እግዚአብሔር ግን አይለቅሽም ታውቂያለሽ