በመጨረሻው ጊዜ ሔኖክና ኤልያስ ሙሴ ይመጣሉን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 170

  • @yosefyosef6628
    @yosefyosef6628 4 ปีที่แล้ว +22

    ኤርሚ እግዚአብሔር አንተና ቤተሰቦችህ ይባርክ። ደሞ ስታወራ ሞገስ አለህ ! keep it up bro.

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀሀኤርሚ በጣም ነው ያረካኸኘ በጣም ነው ከልክ በላይ ልክ ልካቸውን ያጋለጠሃቸው። የነገርክልኝ በእውነትእኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ከወላጅ አባቴ የተሰጣኝ በረከት ትልቅ መደኃኒቴ እየሱስ ክርስቶሰን የበረከቱልኝ የተመሰገነ ይሁን።ሆኖም ግን የአድቪትስ አገልጋዪች ከልጅነቴ ጀምሮ አሰከጉርምሰና ዘመና ጀምሮ እርሚ እንደተናገርከው ፖስተር አያሉ የአሰራትን ገንዘብ ለተራቡ ለተጉዱ መለገስ ሲቻል ለራሳቸው በለሀፍት ታዋቄ ሌላው ወጣት አያስተምሩ ዘማሪያን እንኳን ከሰለሳ እሰከ ሀምሳወቹ ያሉት ዘማሪያ እንጂ የሚመሩት ወጣቱን አያሳትፈትም በያሳትፈትም ታዋቂውቸወ በወገን ከልሁነ ትልቅ መድሉ አለ አሱ እግ/ር ይቅር ይበላቸው።

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ኤርሚያስ ጥያቄ የሆነብኝን ሃሳብ ነው በደንብ አንተ ያስረዳከኝ ።

  • @lazer106
    @lazer106 4 ปีที่แล้ว

    Please keep preaching & teaching . God help & guide you. I love all the teaching .God bless you

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 4 ปีที่แล้ว +6

    የተወደድክ በትክክለኛ የእግዚአብሔር ሥራ ገና ትሰፋለህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @mogosz.9924
    @mogosz.9924 4 ปีที่แล้ว +7

    ኤርሚ የወንጌል ሐርበኛ ዘመንህን ሁሉ ጌታ ይባርከው ሰላም ሰላም

  • @yousefeyousefe9744
    @yousefeyousefe9744 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምክ ይብዛ ኤርሚ ተባረክ እኔ የምኖረው ግብጽ ነው በጣም ያሳዝናሉ ጌታ አይናቸውን ያብራ ጀግሞ የሚገርመው ነገር ገነት የነሱ አድርገዋል እና ጌታ ይድረስላቸው አሜን

  • @baa5015
    @baa5015 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ኤርሚ ፀጋዉን ያብዛልህ ይህን ትዉልድ በአንተ ወደ መንግቱ መቀላቀል ያለባቸዉን እያስመለጠ ያለ እግዚ / ር ይመስገን ተባረክ ትምህ / በጣም እየተጠቀሙኩ ነዉ በእጥፍ ፀጋ ተባረክ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 ปีที่แล้ว +13

    ኤርሚዬ ምን ጊዜ ሊቭ ገብተክ ወጣክ ዛሬ አመለጠኝ ቤት ተዘፍዝፌ እኳንም you Tube ኖረ በFB ቢያመልጠን በyou Tube ስሙ ይባረክ ስለ ወብሳይቶች ኤርሚዬ ተባረክልኝ የኛ ምርጥ

    • @ዮቶርኮብላዩካህን
      @ዮቶርኮብላዩካህን 4 ปีที่แล้ว

      ላቭ አይባልም ደደብ live በይ ለነገሩ ጴንጤ ደደብ ነው

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 4 ปีที่แล้ว

      @@ዮቶርኮብላዩካህን ይቅርታ በስድብ ነው እንዴ የተመረቅሽው

    • @user-pi7ts9zm5b
      @user-pi7ts9zm5b 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ዮቶርኮብላዩካህን ምነዉ በንዴም ስድብ ጀመርሽ? ጌታ ይባርክሽ
      ለአለም ደደብ ብንሆንም
      ለሰማይ ግን ምርጦች ነን።

    • @ዮቶርኮብላዩካህን
      @ዮቶርኮብላዩካህን 4 ปีที่แล้ว

      @@user-pi7ts9zm5b ሁሉም በሰማይ እኛ ነን ምርጡ ብለው ነው ሚያስቡት

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 2 ปีที่แล้ว

      Mastewal yene ehit asakishign tezefizife sityi geta yibarkish. Endalishiw ermi yetebareke new gena segawin yabezaletal wengelachin alemin yadarisal eyesus geta new.

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 3
    6 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች - ምዕራፍ 1
    22 መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥
    23 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
    24 ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።
    የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 4
    12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    Let us follow the true teaching of Jesus Christ and his apostle so we don't go astray.
    apostle John= John 3
    16 For God so loved the world that he gave his one and only Son, that whoever believes in him shall not perish but have eternal life. 17 For God did not send his Son into the world to condemn the world, but to save the world through him. 18 Whoever believes in him is not condemned, but whoever does not believe stands condemned already because they have not believed in the name of God’s one and only Son.
    apostle peter= Acts 4
    12 Salvation is found in no one else, for there is no other name under heaven given to mankind by which we must be saved.
    apostle Paul= 1 Corinthians 1
    22 Jews demand signs and Greeks look for wisdom, 23 but we preach Christ crucified: a stumbling block to Jews and foolishness to Gentiles, 24 but to those whom God has called, both Jews and Greeks, Christ the power of God and the wisdom of God
    All the apostles teaching is christ centered,not other men.

  • @ህያውተስፋኢየሱስ
    @ህያውተስፋኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ የጌታ ፅጋ ይብዛልህ በጣም ትጠቅመናለህ በፅሎት እንደግፍሀለን በርታ።

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    I don't know why these days people are focusing on Elijah, Enoch, Moses, Aresema, St. Mary and St. Gabriel instead of focusing on the coming of Jesus Christ, this is the first thing we should focus on in our daily life not about the prophets.
    ወደ ሮሜ ሰዎች - ምዕራፍ 13
    11 ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።
    12 ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ።
    13 በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤
    14 ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
    Romans 13
    The Day Is Near
    11 And do this, understanding the present time: The hour has already come for you to wake up from your slumber, because our salvation is nearer now than when we first believed. 12 The night is nearly over; the day is almost here. So let us put aside the deeds of darkness and put on the armor of light. 13 Let us behave decently, as in the daytime, not in carousing and drunkenness, not in sexual immorality and debauchery, not in dissension and jealousy. 14 Rather, clothe yourselves with the Lord Jesus Christ, and do not think about how to gratify the desires of the flesh.[c]

  • @betolitnegashe5835
    @betolitnegashe5835 4 ปีที่แล้ว +3

    ፀጋዉ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሠው

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +3

    1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች - ምዕራፍ 4
    13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
    14 ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
    15 በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
    16 ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
    17 ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
    18 ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
    1 Thessalonians 4
    Believers Who Have Died
    13 Brothers and sisters, we do not want you to be uninformed about those who sleep in death, so that you do not grieve like the rest of mankind, who have no hope. 14 For we believe that Jesus died and rose again, and so we believe that God will bring with Jesus those who have fallen asleep in him. 15 According to the Lord’s word, we tell you that we who are still alive, who are left until the coming of the Lord, will certainly not precede those who have fallen asleep. 16 For the Lord himself will come down from heaven, with a loud command, with the voice of the archangel and with the trumpet call of God, and the dead in Christ will rise first. 17 After that, we who are still alive and are left will be caught up together with them in the clouds to meet the Lord in the air. And so we will be with the Lord forever. 18 Therefore encourage one another with these words.

  • @getafikirnew2926
    @getafikirnew2926 4 ปีที่แล้ว +3

    Ermiye geta yibarkih kante bizu eye temarku new tebarek

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 4 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተሬ ሲናገር ምን ይላል መሰለህ:- መፅሃፉ ዝም ሲል ዝም በሉ:: መፅሃፉ ጮክ ሲል ጮክ በሉ እንጂ መፅሃፉ ያላለውን አታስብሉ ይላል:: ስለዚህ እውነት ነው ማንነታቸው ካልተነገለፀልን ዝም ማለት ነው:: የተገለጠውን አዳኙን ኢየሱስን እናወራለን!!!!!!
    ጌታ ይባርክህ ኤርሚዬ🙏🏼

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ - ምዕራፍ 1
    መድኃኒታችን እግዚአብሔር ተስፋችንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳዘዘው ትእዛዝ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥
    2 በእምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነ ለጢሞቴዎስ፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከክርስቶስ ኢየሱስም ከጌታችን ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን።
    3 -
    4 ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።
    5 የትእዛዝ ፍጻሜ ግን ከንጹሕ ልብና ከበጎ ሕሊና ግብዝነትም ከሌለበት እምነት የሚወጣ ፍቅር ነው፤
    6 -
    7 ከእነዚህም አንዳንዶች ስተው፥ የሚሉትን ወይም ስለ እነርሱ አስረግጠው የሚናገሩትን ሳያስተውሉ፥ የሕግ አስተማሪዎች ሊሆኑ እየወደዱ፥ ወደ ከንቱ ንግግር ፈቀቅ ብለዋል።
    አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።
    1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ - ምዕራፍ 4
    7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
    1 Timothy 1
    Timothy Charged to Oppose False Teachers
    3 As I urged you when I went into Macedonia, stay there in Ephesus so that you may command certain people not to teach false doctrines any longer 4 or to devote themselves to myths and endless genealogies. Such things promote controversial speculations rather than advancing God’s work-which is by faith. 5 The goal of this command is love, which comes from a pure heart and a good conscience and a sincere faith. 6 Some have departed from these and have turned to meaningless talk. 7 They want to be teachers of the law, but they do not know what they are talking about or what they so confidently affirm.
    people stay away false doctrines, myths, and endless genealogies because these promotes controversy.
    1 Timothy 4
    7 Have nothing to do with godless myths and old wives’ tales; rather, train yourself to be godly.

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች - ምዕራፍ 4
    6 ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ። ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።
    የዮሐንስ ራእይ - ምዕራፍ 11
    በትር የሚመስል መለኪያ ለእኔ ተሰጠኝ፥ እንዲህም ተባለልኝ። ተነሥተህ የእግዚአብሔርን መቅደስና መሠዊያውን በዚያም የሚሰግዱትን ለካ።
    2 በመቅደሱም ውጭ ያለው እድሞ ለአሕዛብ ተሰጥቶአልና ተወው አትለካውም፤ እነርሱም አርባ ሁለት ወር የተቀደሰችውን ከተማ ይረግጡአታል።
    3 ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ትንቢት ሊናገሩ እሰጣለሁ።
    4 እነዚህ በምድር ጌታ ፊት የሚቆሙ ሁለቱ ወይራዎችና ሁለቱ መቅረዞች ናቸው።
    5 ማንምም ሊጐዳቸው ቢወድ እሳት ከአፋቸው ይወጣል ጠላቶቻቸውንም ይበላል፤ ማንም ሊጐዳቸው ቢወድም እንዲሁ ሊገደል ይገባዋል።
    6 እነዚህ ትንቢት በሚናገሩበት ወራት ዝናብ እንዳይዘንብ ሰማይን ሊዘጉ ሥልጣን አላቸው፥ ውኃዎችንም ወደ ደም ሊለውጡ በሚፈልጉበትም ጊዜ ሁሉ በመቅሠፍት ሁሉ ምድርን ሊመቱ ሥልጣን አላቸው።
    7 ምስክራቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከጥልቁ የሚወጣው አውሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸውማል ይገድላቸውማል።
    8 በድናቸውም በታላቂቱ ከተማ አደባባይ ይተኛል እርስዋም በመንፈሳዊ ምሳሌ ሰዶምና ግብጽ የተባለች ደግሞ ጌታቸው የተሰቀለባት ናት።
    9 ከወገኖችና ከነገዶችም ከቋንቋዎችም ከአሕዛብም የሆኑ ሰዎች ሦስት ቀን ተኵል በድናቸውን ይመለከታሉ፥ በድናቸውም ወደ መቃብር ሊገባ አይፈቅዱም።
    10 እነዚህም ሁለት ነቢያት በምድር የሚኖሩትን ስለ ሣቀዩ በምድር የሚኖሩት በእነርሱ ላይ ደስ ይላቸዋል በደስታም ይኖራሉ እርስ በርሳቸውም ስጦታ ይሰጣጣሉ።
    11 ከሦስቱ ቀን ተኵልም በኋላ ከእግዚአብሔር የወጣ የሕይወት መንፈስ ገባባቸው በእግሮቻቸውም ቆሙ፥ ታላቅም ፍርሃት በሚመለከቱት ላይ ወደቀባቸው።
    12 በሰማይም። ወደዚህ ውጡ የሚላቸውን ታላቅ ድምፅ ሰሙ፤ ጠላቶቻቸውም እየተመለከቱአቸው ወደ ሰማይ በደመና ወጡ።
    13 በዚያም ሰዓት ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፥ ከከተማይቱም አሥረኛው እጅ ወደቀ፥ በመናወጥም ሰባት ሺህ ሰዎች ተገደሉ፥ የቀሩትንም ፍርሃት ያዛቸው፥ ለሰማዩም አምላክ ክብር ሰጡ።
    1 Corinthians 4
    6 Now, brothers and sisters, I have applied these things to myself and Apollos for your benefit, so that you may learn from us the meaning of the saying, “Do not go beyond what is written.” Then you will not be puffed up in being a follower of one of us over against the other.
    Revelation 11
    The Two Witnesses
    11 I was given a reed like a measuring rod and was told, “Go and measure the temple of God and the altar, with its worshipers. 2 But exclude the outer court; do not measure it, because it has been given to the Gentiles. They will trample on the holy city for 42 months. 3 And I will appoint my two witnesses, and they will prophesy for 1,260 days, clothed in sackcloth.” 4 They are “the two olive trees” and the two lampstands, and “they stand before the Lord of the earth.”[a] 5 If anyone tries to harm them, fire comes from their mouths and devours their enemies. This is how anyone who wants to harm them must die. 6 They have power to shut up the heavens so that it will not rain during the time they are prophesying; and they have power to turn the waters into blood and to strike the earth with every kind of plague as often as they want.
    7 Now when they have finished their testimony, the beast that comes up from the Abyss will attack them, and overpower and kill them. 8 Their bodies will lie in the public square of the great city-which is figuratively called Sodom and Egypt-where also their Lord was crucified. 9 For three and a half days some from every people, tribe, language and nation will gaze on their bodies and refuse them burial. 10 The inhabitants of the earth will gloat over them and will celebrate by sending each other gifts, because these two prophets had tormented those who live on the earth.
    11 But after the three and a half days the breath[b] of life from God entered them, and they stood on their feet, and terror struck those who saw them. 12 Then they heard a loud voice from heaven saying to them, “Come up here.” And they went up to heaven in a cloud, while their enemies looked on.
    13 At that very hour there was a severe earthquake and a tenth of the city collapsed. Seven thousand people were killed in the earthquake, and the survivors were terrified and gave glory to the God of heaven.
    This chapter does not mention the name of Elijah or Enoch. It's says the two witnesses so let us as take them as "The Two Witnesses or the Prophets"
    3 And I will appoint my two witnesses, and they will prophesy for 1,260 days, clothed in sackcloth.” 4 They are “the two olive trees” and the two lampstands, and “they stand before the Lord of the earth.

  • @sabi4735
    @sabi4735 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ኤርሚ ባንተ አልፎ የሚሰለራው ወሚናገረው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ቤተሰብን ይባርክ በደሙ ይሰውራቹ ይደብቃቹ ተባረኩ

  • @meleket
    @meleket 4 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ፣ "የመጨረሻ ጊዜ" የሚባል ነገር በእግዚአብሔር ቃል የለም። ጊዜ (time) ወይም ዓለም (world) መጨረሻ የለውም። የእግዚአብሔር ቃል የሚያናገረው ስለ "ዘመን መጨረሻ" በእንግሊዝኛ "End of the Age" ሲሆን፣ ይህንንም መረዳት ያለብን ከኪዳን አንፃር ብቻ ነው። አሮጌው፣ የኦሪት ኪዳን ዘመን አብቅቶ የአዲሱ ኪዳንን መጀመሩን ማሳየት ነው። አሁን እኛ የምንኖርበት ዘመን የአዲስ ኪዳን ዘመን (የእግዚአብሔር መንግሥት) መጨረሻ የለውም።

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    የሐዋርያት ሥራ - ምዕራፍ 4
    12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 9
    27 ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
    28 እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።
    ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 10
    37 ገና በጣም ጥቂት ጊዜ ነው፥ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም፤
    38 ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።
    39 እኛ ግን ነፍሳቸውን ሊያድኑ ከሚያምኑቱ ነን እንጂ ወደ ጥፋት ከሚያፈገፍጉ አይደለንም።
    .
    ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 13
    9 ልዩ ልዩ ዓይነት በሆነ በእንግዳ ትምህርት አትወሰዱ
    Acts 4
    12 Salvation is found in no one else, for there is no other name under heaven given to mankind by which we must be saved.”
    So no more preaching about Elijah, Enoch, apostles or others men!
    Hebrews 9
    27 Just as people are destined to die once, and after that to face judgment, 28 so Christ was sacrificed once to take away the sins of many; and he will appear a second time, not to bear sin, but to bring salvation to those who are waiting for him.
    Hebrews 10
    37 For,
    “In just a little while,
    he who is coming will come
    and will not delay.”[f]
    38 And,
    “But my righteous[g] one will live by faith.
    And I take no pleasure
    in the one who shrinks back.”[h]
    39 But we do not belong to those who shrink back and are destroyed, but to those who have faith and are saved.
    Hebrews 13
    9 Do not be carried away by all kinds of strange teachings.

  • @ashenafigurmu7913
    @ashenafigurmu7913 2 ปีที่แล้ว

    ከጌታ ጋር እንነጠቃለን ሳይሆን አእነርሱ ጋር ነው የምንነጠቀው ማለትም በክርስቶስ አምነው ቀደም ብለው ከሞቱት ጋር ማለት ነው ። የተሰሎንቄ 4: 15

  • @Merameron
    @Merameron 4 ปีที่แล้ว +2

    Ermeya tebareke betame tetekemenale

  • @edentesfay4925
    @edentesfay4925 4 ปีที่แล้ว +3

    Tebarek

  • @bokretesfayshow6490
    @bokretesfayshow6490 4 ปีที่แล้ว +2

    Tebareke

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 4 ปีที่แล้ว +6

    ስላም ስላም ስላምህ ይብዛልን አሜን 🙏

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጥርት ያለ ትምህርት ነው

  • @reginajbeily6960
    @reginajbeily6960 4 ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚዬ ተባረክ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ትኩረታችን በመዳን ላይ በኢየሱስ ላይ ብቻ ነው ማድረግ ያለብን

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤርሚ በብዙ ተባረክ

  • @john9762094
    @john9762094 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Eremias for teaching us on this topic!
    wow fire doesn't lie but tells the truth.

  • @esthersara6821
    @esthersara6821 4 ปีที่แล้ว +2

    Gata berk yaderghe tebarek

  • @shalomsisay2715
    @shalomsisay2715 3 ปีที่แล้ว +1

    Erimiye you are blessed I love you!

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 4 ปีที่แล้ว

    Yesmale Tebarek ye Egezabhir sew geta eyesus tsigawon yabezalik tebarek

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ኤርሚየ

  • @mebratuargaw882
    @mebratuargaw882 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብርይ ይባርክህ ወንድማችን

  • @kerubaltesgaey740
    @kerubaltesgaey740 3 ปีที่แล้ว +1

    ሥለ አንተ ፡ ክብሩ ፡ ለ ጌታ ፡ ይሁን ። እንወድሀለን።

  • @senahailu3193
    @senahailu3193 4 ปีที่แล้ว +1

    Eremi egezabihere yibarekike zemenike yibareke abizito abizito abizito yibarekeke egezabihere amelake egezabihere abizito abizito yibarekeke eremi ante taleke nehe egezabihere abizito yibarekeke amen

  • @muazqasim2093
    @muazqasim2093 4 ปีที่แล้ว +1

    በ FB notification አልደርስ አለኝ ።
    ዛሬ በ youtube ገበው እንግዴ ተበረክ።

  • @hadushenbakomhadus1165
    @hadushenbakomhadus1165 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሰማል

  • @mylord4334
    @mylord4334 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ኤርሚ ተባረክ። በብዙ

  • @tizitachannel1447
    @tizitachannel1447 4 ปีที่แล้ว +1

    Ene hulem yidersegnal notification Elrmi tebareklgn

  • @eyobalemayehu8482
    @eyobalemayehu8482 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareklgn wendme ermi tsega na selam dmo bezu miheret yebzalek

  • @muleyfeyisalij7436
    @muleyfeyisalij7436 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ኤርሚ ጥያቄ ሆኖብኝ።ነበር

  • @kebededadi568
    @kebededadi568 4 ปีที่แล้ว +2

    Ermi ከነ ናቲ ጋር ያለህ ፖሮግራም በyou tube le እንቢ እለኮ አር

  • @samishumet1473
    @samishumet1473 4 ปีที่แล้ว

    Rev 11:32 two
    Two witnesses give an adequate testimony (Deut. 17:6; 19:15; Matt. 18:16). The two witnesses here are Moses and Elijah. What they do in vv. 5-6 is the same as what Moses and Elijah did (Exo. 7:17, 19; 9:14; 11:1; 2 Kings 1:10-12; 1 Kings 17:1). Moses and Elijah appeared before the Lord on the mount of transfiguration (Matt. 17:1-3). Moses, representing the law, and Elijah, representing the prophets (Luke 16:16), both testified for God. Elijah’s mission was predicted (Mal. 4:5; Matt. 17:11). They are the two olive trees, the two sons of oil, in Zech. 4:3, 11-14 (see note 92 in Matt. 25).

  • @yafetjazza5670
    @yafetjazza5670 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @selamtilahun2376
    @selamtilahun2376 4 ปีที่แล้ว +1

    Eremi geta yebarekek

  • @rsheedmohammed4297
    @rsheedmohammed4297 4 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @amanueljoseph2605
    @amanueljoseph2605 4 ปีที่แล้ว +1

    የምታነሣቸው ሐሳቦች ጥሩ ናቸዉ ። ግን እስኪ ንገረኝ የሁለት ሠአት video እንዴት ነው ጨርሠን ማየት የምንችለው ? ኢትዮጵያ ያለ ሰው በየትኛው ኔት ወርክ እና አቅም ሊጨርሰው ይችላል? ውጭ አገር ያለን ሰዎች በየትኛው ጊዜ ቁጭ ብለን ማዳመጥ እንችላለን ? በ 30 እና በ 40 ደቂቃ ማጠቃለል ቢቻል።

    • @maranata893
      @maranata893 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነህ ይረዝማል ሃሳብ መጠቃለል ኣንዲ ከባድ ነው፡እሱ ደሞ የትዮሎጂ ተማሪ ኣይደለም የገበሬ ልጅ እንጂ።ኣሁን ኣንተ በዮቱበ እያስቆመህ ተመልከተው።

    • @amanueljoseph2605
      @amanueljoseph2605 4 ปีที่แล้ว +1

      @@maranata893 አመሰግናለሁ ።

    • @jdejjeieeiiee1080
      @jdejjeieeiiee1080 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድማችን ኤርሚ ተባረክ አታርዝሙው እጥር ምጥን አርገው።

    • @senaitajema3531
      @senaitajema3531 4 ปีที่แล้ว

      ኤርም ተባረክ ጥሩ ትምህርት እውት ተናግረሃል ማንም ሰው any symbolic የሆነ አነገት ላይ እጅ ላይ ማደርግ የለበትም የእግዜአብሐር ቤተ መቀደስ ነን :: ሐይማኖት ማለት ወንጌል ነው::ጌታ ይባርከ

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 4 ปีที่แล้ว +2

    Wdi wendme bertalgn tsegawn yabzalk
    Yemsedbuk yemenfes knat ezochew sayhon yesga knat yzochew new mtnagerew hulu des ylegnal lbe lay yalewn new mtnagerew Abate tsegaw bzit bzit yarglk ye Abate wetader e/r ewnetn defiro ye mnagerewn Anten setonal smu ybarek echi Alem yesra botachin nat enji menoryachin Aydelechim berta

  • @alpalp5514
    @alpalp5514 4 ปีที่แล้ว +2

    Geta Iyeesus yebarak

  • @zenasamuali1645
    @zenasamuali1645 4 ปีที่แล้ว +1

    tabrki babezu

  • @selamasgodom2318
    @selamasgodom2318 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek wendeme Ermi ant beruk nehe ❤

  • @user-pf5ep3st3o
    @user-pf5ep3st3o 4 ปีที่แล้ว

    እንኮን ጌታ ፍራያማ አረገህ አሜን ይህ ነው ደስ ይማል ነጉር

  • @ethiopiayimer379
    @ethiopiayimer379 4 ปีที่แล้ว +2

    Good morning brother 😃😀

  • @judbeky
    @judbeky 4 ปีที่แล้ว +2

    Aymero yalew ytkemal edw 1000000 gzye likem subscribers madrg bichale bekn bekn enadrg nber edt eytitkmn edhoni er bzulen !!!bzi misemaw mityew hulu bimiusetlabet gzye endi anti aynet korat ewket yalew megegntu ersu ye Geta mhert new 🙏👍🙏👍🙏👍🙏

  • @abushaliyash8116
    @abushaliyash8116 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ

  • @semug.sillassie9255
    @semug.sillassie9255 4 ปีที่แล้ว

    አሁን ከተናገርከው ነገር ብዙውን እውነት እኔም
    እጋራለሁ፡፡ ቅድስት ቤተክርስቲያንም ያስተማረችን ያንን ነው፡፡ አዎ እኛ በየትኛውም መንገድ እኛ ፈጣሪን ከፍጡራን ጋር አላተካከልነውም፡፡ግን
    አብርሃም ቤት የተገኙት ሥላሴ ናቸው፡፡ በአብርሃም ቤት ስላሴ አልተገኙም ካልክ እውን መላዕክት በእግዚአብሔር ስም ይጠራሉን? እውን
    ከእግዚአብሔር ጋርስ ተካክለው ይቀመጣሉን? አብርሃም እግራቸውን ሲያጥብ የመላዕክትንም አጠበ እያልክ ነውን?

  • @zainazaina1971
    @zainazaina1971 4 ปีที่แล้ว +2

    Well come

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 ปีที่แล้ว +1

    Kant bizu nager gets bant alfo bizu temereylhu zemne yebarki zere tawledehi yebarki ermi betasebihi hulu geta abizto yebarkihi

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 ปีที่แล้ว +1

    Ermi tebarki tgaw yebizalhi tebarki

  • @Godlinessisgreatgain
    @Godlinessisgreatgain 4 ปีที่แล้ว +2

    WHY DOES THIS MATTER??? PLEASE, JUST PREACH THE RIGHTEOUSNESS OF GOD AND WALKING IN HOLINESS!!!! PEOPLE JUST LOVE DEBATING AND DISCUSSING ABOUT MATTERS THAT THEY WILL NEVER FATHOM AND THAT DON’T LEAD OTHERS TO CHRIST AND LIVING IN HOLINESS. PREACH CHRIST AND TELL PEOPLE TO LIVE IN HOLINESS AND FEAR OF GOD!!! GOD BLESS YOU BROTHERS AND SISTERS. I SAY ALL THIS IN LOVE.

  • @dibora7910
    @dibora7910 4 ปีที่แล้ว

    Ameni ameni qar zamanik yebarak

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 4 ปีที่แล้ว

    አነርሱ መጡ ቀሩ ለሌሎች አማኞች የእግዚአብሔርን መንግስት ለሚሹ ምን ፋይዳ አለው? ጽድቅን ለሚሹ አዳዳስ ሰዎች ለመዳን ፣ ከዳኑም በኋላ እንዴት የጌትን መንገድ መከተል እንዳለባቸው አስተምር። ሰዎችን አተደናግሩ። የሐይማኖት ክርክርን በጀማሪ አማኞች ፊት ማውራት መሰይጠን ነው። አታደናግሩን።

  • @tarikafokado3138
    @tarikafokado3138 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b 4 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬመ ሁሉንም ቀድሜ ገባዉ
    ተባራክ ኤርሚ

  • @alexhurissa8759
    @alexhurissa8759 4 ปีที่แล้ว

    Tebarek Ermias. Selk kuterhen bawek des yelegnal fekad egna kehonk teyake meteyek efelgalehu

  • @HanaHana-tq7ol
    @HanaHana-tq7ol 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤርሚ ጌታ ይርዳክ ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @alpalp5514
    @alpalp5514 4 ปีที่แล้ว +2

    Ye Geta Selam Yebizalik Selam

  • @samishumet1473
    @samishumet1473 4 ปีที่แล้ว

    (የዮሐንስ ራእይ 11 )
    =====================
    3፤ ለሁለቱም ምስክሮቼ ማቅ ለብሰው ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን ትንቢት ሊናገሩ እሰጣለሁ።
    4፤ እነዚህ በምድር ጌታ ፊት የሚቆሙ ሁለቱ ወይራዎችና ሁለቱ መቅረዞች ናቸው።
    5፤ ማንምም ሊጐዳቸው ቢወድ እሳት ከአፋቸው ይወጣል ጠላቶቻቸውንም ይበላል፤ ማንም ሊጐዳቸው ቢወድም እንዲሁ ሊገደል ይገባዋል።
    6፤ እነዚህ ትንቢት በሚናገሩበት ወራት ዝናብ እንዳይዘንብ ሰማይን ሊዘጉ ሥልጣን አላቸው፥ ውኃዎችንም ወደ ደም ሊለውጡ በሚፈልጉበትም ጊዜ ሁሉ በመቅሠፍት ሁሉ ምድርን ሊመቱ ሥልጣን አላቸው።
    7፤ ምስክራቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከጥልቁ የሚወጣው አውሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸውማል ይገድላቸውማል።

  • @adugnagubana2598
    @adugnagubana2598 4 ปีที่แล้ว +2

    Yisemal

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 4 ปีที่แล้ว +1

    Yes zalalamawe neges gata yoses amennnnnnnnmmm amennnnnnnnnn kebre lagata yehen

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 ปีที่แล้ว +2

    ለምልሚልን በነገር ሁሉ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +2

    ሻሎም ሻሎም

  • @hadushenbakomhadus1165
    @hadushenbakomhadus1165 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ኣይደርሰኝም

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 4 ปีที่แล้ว +1

    ሻሎም ይብዛልክ ኤርሚዬ እግዚአብሔር አምልካም ይባርክህ

  • @natnaelmebrahtu360
    @natnaelmebrahtu360 4 ปีที่แล้ว

    God bless You!

  • @gmcenter5984
    @gmcenter5984 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ

  • @kudusankudusan2607
    @kudusankudusan2607 4 ปีที่แล้ว +1

    Tabarke ermeya sagaw yebzalehe

  • @reginajbeily6960
    @reginajbeily6960 4 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ሻሎም ኤርሚዬ ተባረክ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በበኩሌ ቀጥታ አይሰጠኘም ከየሩሳሌም

  • @HanaHana-tq7ol
    @HanaHana-tq7ol 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ኤሪሚ

  • @habhaile1219
    @habhaile1219 4 ปีที่แล้ว

    hydrochloric acid just incase you need it.God bless u good teaching just be humble a little

  • @mesimesi3504
    @mesimesi3504 4 ปีที่แล้ว +1

    Erami yegarmale kade ehiti gare tayekage eytewoyayen naber ke3kan befit geta denki amekahi nw

  • @eyasueshale3078
    @eyasueshale3078 4 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU !...I LEARNED A VALUABLE LESSON !!!

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 ปีที่แล้ว

    ኤርሜዬ ስወድህ እኮ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @judbeky
    @judbeky 4 ปีที่แล้ว +1

    Ejg bruk yehonk ahunm ymibzaw tsga yibzalh buochen yaswerseh sewoch ye Geta fikr ye wengeln ewnt yagegnachew be Eysus Sem

  • @hadushenbakomhadus1165
    @hadushenbakomhadus1165 4 ปีที่แล้ว

    የነገራት መሞት እኮ መጥፋት ወይ ደግሞ የሚጠቀምባቸው ሲያጡት ነው

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነቱን ነው የምትናገረው ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት የመጣችሁ አገልጋዮች ማስመሰል አታውቁም እውነቱን ፍርጥርጥ ነው የምታረጉት እግ/ር እናንተን ስላስነሳልን እናመሰግነዋለን ስንት ነገር ተማረኩ ከእናንተ ተባረኩ 😘😘😘😘😘😘

  • @saramokonnen637
    @saramokonnen637 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @astertadese4489
    @astertadese4489 4 ปีที่แล้ว +2

    ተበርክ

  • @temesgenengida6171
    @temesgenengida6171 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Ermi !!

  • @hhdibrindisi1657
    @hhdibrindisi1657 4 ปีที่แล้ว +4

    አፈነዳኸኝ

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም❤❤😍😍😘🙏🙏🙏🙏

  • @gkgurgusy2383
    @gkgurgusy2383 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለምትመቸኝ ነው እምሰማህ አይመለከተኝም የቆየ ተመልካችህ

  • @brukkebede9152
    @brukkebede9152 4 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkihe Erimiya

  • @sabatamrat6940
    @sabatamrat6940 4 ปีที่แล้ว

    Egezyabhar yibarkhe sele Timehrethe,be Bezu tekimehegnale ena.

  • @hadushenbakomhadus1165
    @hadushenbakomhadus1165 4 ปีที่แล้ว +1

    ሔኖክ የሚመጣ ኣይመስለኝም

  • @maezaadamesga9879
    @maezaadamesga9879 4 ปีที่แล้ว +1

    Tabaerakelege zmank ybaerak