ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የቤትና የወጥ ቤት ዕቃዎች መሸጫ ቤቶችን ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ባማ የወጥ ቤት ዕቃዎች 0935540319 / 0911735746 (ባልደራስ ኮንዶሚኒየም)☎ መርካቶ ሸማ ተራ ፊትለፊት 0940305953በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ምርጥ ዋጋ ምርጥ እቃ በርቱ አላህ ሀገራችንን ሳላም ያድርግልን እኛንም በሳላም ለሀገር ያብቃን እንገዛለን የምን ካርጎ የምን ሀስብ ተስበረ አልተስበረ ኤጭ ሀገሬ ትኑርልኝ ወላህይ ኬራውብሺ እናት ሀግር ።
)
@@rabiyarabiya6872 በናትሽ ደምሪኝ
የመዳም ቅመም ሀገራችን እንግዛ🇪🇹❤👍
አዎ እህቶቼ ሁሉ ነገር ሀገር መግዛት ነው ተውጭ ይዛችሁ አትግቡ እቃ ተቻላችሁ የብርድ ልብስ አሶላ እና ልብዞች እቃ ሀገራችን
@@mahitube3690 ደምሩኝ
5500ብረድስት እዚህ ግን 90ብር አለ አገር ቤት በጣም ውድ ነው
Eshiii አማዬ
@@jemaneshgetachew737 ምንዛሬውንስታስቢውአድነውከነትራንስቦርቱስታስቢው
ሲያማምሩ😍😍 ዋጋቸውም አሪፍ ነው ካርጎ ቀረጡ ተሰበረ አልተሰበረ ደረሰ አልደረሰ ከማለት በሀገር ገዞቶ ነጋዴዎችንም ማበረታታት መደገፍም ጭምር ይሆናል . የሀገር ልጅ ጋር መደጋገፍ ጥሩ ነው❤
በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን ሃገራችን መግዛት ይሻላል ሀገራችን ሰላም ያምጣልን ፈጣሪ .
እቃዎቹ ጥሩ ናቸው ዋጋው ውድ ውድ ነው
በጣም ያምራሉ እቃዎቹ እናመሰግናለን ስላሳያችሁን
ስለመረጃችሁ እናመሰግናለን .አላህ የሃገራችንን ሰላም ይመልስልንጂ ወጡን በድስት ሰርተን በሰፊድና በቁና እንበላዋለን ።
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል አገራችን ትርፋማ እናድርጋት የመዳም ቅመሞች እኔ እዚህ እገዛለው ብዬ ነበር በቃ ኢትዮጵያ እገዛለው ስለመረጃሽ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
ሰብስክራይብ አድርጊኝ የኔውድ
@@Ruta-Media እኔንም ቀቢኝ እኔም ቀባውሽ
በጣም አሪፍ ነው ከሀገራችን እገዛለን
እረ የቤት እቃ ውድ ነው ለመረጃው ጥሩ ነው🎉
እናመሰግናለን ዋጋጋጋ በስማም በጣም ውድነው
እናመሰግናለን ሳሪ ብር ካለ ሃገራችን ሁሉ ሙሉ ነው ሰላሙን ይስጠንንጂ
እውነት በቃ ምንም እቃ አልገዛም የካርጎ ምን አስወጣኝ አሪፍ ዋጋ ነው እናመሠግናለን ሳሪ 🙏
የሚከብደው ነገርኮ ምድን መሰለሽ ላድ እቃ 700መቶ እስከ አድሽ ማውጣት ይከብዳል ምኮንያቱም ሀገር ስንገባ ወጭ እጅ ገቢ የለንም 🤔🤔
@@toyba911 እዚሁ እያለሽ መግዛት ነዋ🥰
ለቤትሽአዲስነኝ አገራችን ሰላምያድርግልን ለካርጎከመጨነቅግልግልነዉ
ውድ ነው እንጅ ሀገራችን የለለ ነገር የለም
እግዚአብሔር ይባርክሽ አቀራረብሽ ጡሩ ነው ቀጥይበት በርቺ
ጀግኒት እጅግ በጣም እኖድሻለን
ወይነ ሲያምሩ አመሰግናለሁ ውድ እስቲ ወደ አርባምንጭ አከባቢ ጀባ በይልን
ይመችሽ
የኪችን እቃወች ሀሪፍ ነው
እናመሠግናለን እህታችን
ኦሪጀናልንከል ሳሀን ቢታሳዮን ደስ ይላል
በጣም እናመሰግናለን ዋጋ ጥሩነወየእወነቴ በጣም እነመሰግነለን
ዋውውው በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን
አሠላሙእለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ሱሱ አብሺሪልኝ
በጣም ውድነው
Thank you, the guy is very kind.
Wow very good So many of this staff I don't see it in America, The Tea maker, very nice large Thermos ....Thanks
እስከ ዛሬ ስላላገኘሁሽ ቆጭቶናል ቁጭ ብዬ መርካቶን አሳየሽኝ አሁን ሄጄ የምፈልገውን መግዛት ብቻ ነው ተባረኪልኝ
ማርያምን ሀገራችን ይሻላልኮ ኳልኩሌት ሰለማነደርግ ነውጂ በዛ ላይ ካርጎ ውድ🤨
ትክክል🥰
እንደዚ እየጠየቅሽ ካገር ውጪ ላላን እህቶች ያንን ስራ መስራት ስለምንፈልግ ለምሳሌ እቃቤት ለመክፈት ስንት ያስፈልጋል??
Nice presentation!!! Prices are not cheap, though.
ምንዛሬዉን ስናስበዉ እቃዉ ያዉ ነዉ ብራችንን ይዘን እዛ መግዛት ይሻላል ልበል🤔
Awe wude endeza new mishalew
ሀገር ይሻላል
እናመሠግናለን
Thank you sisitu ethiop yizeni endani meta chigr new ezaw eni gazalen enji meni endaregalen
በጣም የሚገርም የኢትዮጲያ የንሮ ውድነት፣ የቤት ፣ የመኪና ዋጋ አይደለም ለኢትዮጵያ ነዋሪ ሳይሆን ለአሜሪካ ነዋሪ በጣም ዉድ ነው በጣም የሚገርመው ኬንያ ዉስጥ ጥሩ የሆነ ቤት ጥሩ የሆነ መኪና እጅግ በተሻለ ዋጋ ይሸጣል የኢትዮጲያ ዋጋ በጣም ያስቆጣል
ሁለተኛው ይሻላል የመጀመሪያው ውድ ነው
አረ በጣም አሪፍ ነው ዋገውም በቃ አገሬ ሥገባ እገዛለሁ
ሁሉምአለ😍😍😍😍
እናመሰግናለን እህታችኝ
.በርቺ.ውዴ
Gen batam SaronTimsiyalesh mashallah
በጣም..እናመሰግናለን
እናመሰግናለን👍ዋጋው ግን🙆♀️🙆♀️
እኔ ሃሳቤን አነሳሁ እዚህ አልገዛም ሃገሬ ይህን የመሰል እያላት ሆሆሆ
አሪፍ ነው እናመሠግናለን
ውዴ ስልክ አስቀምጪልኝ❤❤❤
Man endemarkato yewagawu lyunet betam keftenga newu
እናመስግናልን
የመጀመሪያዋ ሱቅ ትንሽ ውድ ነው የሁለተኛው 👍
አው በጣም ሁለተኛው ይሻላል
ውደ እንደት ነሽ በናትሽየልብስ መስፊያ ሲንጀር አሳይን
የመዳም ቅመሞችየ ተወደደ አሉጅ ያዉነዉ ዋጋዉ ተሸክሞ ከመሂድ እዛዉ መግዛት ይሻላል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሀገራችን❤❤❤❤እገዛለን
ኸረ አሪፍ ሽቶሆችን አሳይን 🙏🙏
እናመሰግናለን
የዉሀ ማጣሪያ ስንት ነው
Seteyeku ( lemegezat senhead) alkuwael kalalu melekam waga neaw.
ሰላም እዴትነሽ ሲንጀር አሳይን
የኔ ቆንጆ እባክሺን ከቻልሽ የልብስ መስፊያ ማሺን... እና የ ማኪያቶ መስሪያ ማሺን.... ብታሳይኝ 🙏🙏🙏please አዛጋጆችም ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለሁ 🙏🙏
ውድ ነው 😭
Thank you👍👍👍❤
ሳውዲ ማሪኝ 15 ሪያል የገዛውትን የብርጭቆ ማንቆርቆሪያ 150ዐ አለች እኮ 😳😳😳😳
😄😄😄😄
በጣም ወድ ነው 🤔🤔😯
ወላሂ ምርጥ ዋጋ
የኔውድ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አንችን አድርጌሻለሁ
ደምሩኝ ልደምራችሁ በቅንነት
በየአረብ ሀገሩ የቤት እቃ የምትጎትቱ እህቶች ታአሉ ሹፉ😊
😀😀
😂😃😂
😅😅😅
ውዶቼ ደምሩኝ
ገቢ የለም ወጭ እጅ ኢቶ ላይ😏😂😂 ላድ እቃ700መቶ ሳወጣ ታየኝ🙄
Wagaw gn betam wd new
ወይኔ እኔ ዛሬ በፓስታ ቤት 60 ኪሎ አስገባሁ የየብቻዉ ሠላሳ ሠላሳ በአድሺ አድ መቶ ሀምሳ እሪያል እስከ ማስጠቅለያዉ ግን ሁሉም አዳዲስ እቃ ነዉ በካርጎ ቢሆን 50 ሺ አይበቃኝም ብዙ ማሺኖቺ አስገብቻለሁ
እህት በ አላህ ንግሪኝ ሲወጣ አይቀረጥም እንዴ እና ማንኛውንም እቃ መላክ ይቻላል በ አላህ መልሺልኝ
እዴት ነው በፖስታ የላክሽው
@@ኡሙሰልማን-ጐ7ፐ ምንም ቀረጥ የለዉም በተራዉ ከላክሺ በ15 ቀን ይደርሳን ባስቸኳይ በሳምት ይደርሳን እሚከለከለዉ ፈሳሺ ነገሮቺ ብቻ ነዉ አዲስ ነገር የፈለግሺዉን እቃም ሆነ ልብስ ትቺያለሺ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነዉ አዲስ አበባ ድረስ ይደርሳን እዛ ቤተሠብ እሚያወጣ ካለሺ ስማቸዉ እስከአባትና ስልክ ቁጥራቸዉና የአገሩ ስም አዲስአባ የሚለዉና የሠፈሩ ልዩ ስም የተቀባይ ማለት ነዉ የላኪም እደዛዉ ከዛ የኢቃማ ቁጥርሺን ሲያወጡ አድ ብር አይከፍሉም እኔ ለ3 ጊዜ ስልክ
@@kedijahussin8264 በጣም አመስግናለሁ ውዴ 🙏 ሰሙን በትነግሪኝ እኔ ዱባይ ነኝ እቃ አለብኝ መላክ እፍልጋልሁ
እህት ስልክሽንብትሰጭኝ ይደብርሻል መላክ ስለምፈልግ ነው
Enmsegnalne
ሽክላ ድስት ነው ስንት ነው
የመዳም ቅመሞች እቃ አትግዙ ኢትዮጵያ ለይ በጣም እርካሽ ነዉ
ላድ እቃ 1000ነው ርካሽ የሚባለው😏
@@toyba911 እዚህ 20 30እምንገዛዉ እኮ ነዉ ዋናዉ ጥራት ይኑረዉ እንጂ ያዉ ነው ዋጋዉ በእርግጥ እዛ ሁነሽ እማይታሰብ ነው እዚሁ ሁነን ካልገዛን
የባማ ተመችቶኛል ስልካቸው ዋትሳፕ ቴሌግራም ምናምን አይሰራም ለምን
እኔ ምላቹ ፌሙዙ ወቃማዉ ስት ስት ነዉ ምልሱልኝ
❤❤❤❤❤
ዉድ እ
የመዳም ቅመሞች አያችሁ አገራችን ደሴ ቢሆን ጥሩ ነበረ
እዛም አለ ሁሉም ውዴ
እቃ ቤት ለመክፈት እስከ ስንት ይጠይቀል ?
ለመጀመር ግማሽ ሚሊየን
wow
አገረሥ አልገዛም እዚሁነዉ ይጀምህደዉ
ችግሩ ለራስሽ የካርጎ የምን ስትይ ብርሽን ትጨርሻለሽ
እኮ እኔ ላድ እቃ 1000ሳወጣ ታየኝኮ🙄ውጭ እጅ ገቢ የለንም ሀገር ስንገባ🤔
@@toyba911 ባቅምሽ ልክ አለ ትልልቅ ሱቅ ምን አስገባሽ አሁን ይቺልጅ የቀረፀችበት ሱቅ ለደሀ አይሆንም በጣም ውድነው እኛ ከበሩ ማለፍ ነው የሚጠበቅብን። ባቅማችን እንገዛለን ግን በጣም ያምራሉ
17ብር ነው የገዛሁት ብረድስት ከባህሬን አምና
ስለ ኢንፎርሜሽኑ እናመሰግናለን ዋጋው አይቀመስ ነው😳😳😳 በተለይ ፔርሙዙች😳😳😳
50 ad and 😒
ሰሃኞች አንዷ ብቻ ናት በደርዘን ሁሉም አሳይን ስንት እንደሆን የበለጠ እንደለን
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
አረ ስኒዎቹ በፈጣሪ እዴት እደሜተርፉበት በስመአብ
👍👍👍👍❤
አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች🕺 በ TH-cam መተናል ይቀላቀሉን!
👏👏👏👏👌👌👍👍👍👍👍
😘😘😘😘❤❤❤👍👍
ya elahi wodddd newo
👍🙏
እኔ ግን እንግሊዘኛቸው አይገባኝ
አይዞሺ እኛ አለንልሺ, ፒስ ፒሰ የሜሉት 1ወይም 2ለማለት ነው ከእውቀቴ አንጣር (pcs)
airf new ehte
য়
Enemesaginln
Ĵĵ
ስብስክራይብ አርጉኝ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ
🙄🙄🙄🙄💕
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የቤትና የወጥ ቤት ዕቃዎች መሸጫ ቤቶችን ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ባማ የወጥ ቤት ዕቃዎች 0935540319 / 0911735746 (ባልደራስ ኮንዶሚኒየም)
☎ መርካቶ ሸማ ተራ ፊትለፊት 0940305953
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
ምርጥ ዋጋ ምርጥ እቃ በርቱ አላህ ሀገራችንን ሳላም ያድርግልን እኛንም በሳላም ለሀገር ያብቃን እንገዛለን የምን ካርጎ የምን ሀስብ ተስበረ አልተስበረ ኤጭ ሀገሬ ትኑርልኝ ወላህይ ኬራውብሺ እናት ሀግር ።
)
@@rabiyarabiya6872 በናትሽ ደምሪኝ
የመዳም ቅመም ሀገራችን እንግዛ🇪🇹❤👍
አዎ እህቶቼ ሁሉ ነገር ሀገር መግዛት ነው ተውጭ ይዛችሁ አትግቡ እቃ ተቻላችሁ የብርድ ልብስ አሶላ እና ልብዞች እቃ ሀገራችን
@@mahitube3690 ደምሩኝ
5500ብረድስት እዚህ ግን 90ብር አለ አገር ቤት በጣም ውድ ነው
Eshiii አማዬ
@@jemaneshgetachew737 ምንዛሬውንስታስቢውአድነውከነትራንስቦርቱስታስቢው
ሲያማምሩ😍😍 ዋጋቸውም አሪፍ ነው ካርጎ ቀረጡ ተሰበረ አልተሰበረ ደረሰ አልደረሰ ከማለት በሀገር ገዞቶ ነጋዴዎችንም ማበረታታት መደገፍም ጭምር ይሆናል . የሀገር ልጅ ጋር መደጋገፍ ጥሩ ነው❤
በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን ሃገራችን መግዛት ይሻላል ሀገራችን ሰላም ያምጣልን ፈጣሪ .
እቃዎቹ ጥሩ ናቸው ዋጋው ውድ ውድ ነው
በጣም ያምራሉ እቃዎቹ እናመሰግናለን ስላሳያችሁን
ስለመረጃችሁ እናመሰግናለን .አላህ የሃገራችንን ሰላም ይመልስልንጂ ወጡን በድስት ሰርተን በሰፊድና በቁና እንበላዋለን ።
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል አገራችን ትርፋማ እናድርጋት የመዳም ቅመሞች እኔ እዚህ እገዛለው ብዬ ነበር በቃ ኢትዮጵያ እገዛለው ስለመረጃሽ እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
ሰብስክራይብ አድርጊኝ የኔውድ
@@Ruta-Media እኔንም ቀቢኝ እኔም ቀባውሽ
በጣም አሪፍ ነው ከሀገራችን እገዛለን
እረ የቤት እቃ ውድ ነው ለመረጃው ጥሩ ነው🎉
እናመሰግናለን ዋጋጋጋ በስማም በጣም ውድነው
እናመሰግናለን ሳሪ ብር ካለ ሃገራችን ሁሉ ሙሉ ነው ሰላሙን ይስጠንንጂ
እውነት በቃ ምንም እቃ አልገዛም የካርጎ ምን አስወጣኝ አሪፍ ዋጋ ነው እናመሠግናለን ሳሪ 🙏
የሚከብደው ነገርኮ ምድን መሰለሽ ላድ እቃ 700መቶ እስከ አድሽ ማውጣት ይከብዳል ምኮንያቱም ሀገር ስንገባ ወጭ እጅ ገቢ የለንም 🤔🤔
@@toyba911 እዚሁ እያለሽ መግዛት ነዋ🥰
ለቤትሽአዲስነኝ አገራችን ሰላምያድርግልን ለካርጎከመጨነቅግልግልነዉ
ውድ ነው እንጅ ሀገራችን የለለ ነገር የለም
እግዚአብሔር ይባርክሽ አቀራረብሽ ጡሩ ነው ቀጥይበት በርቺ
ጀግኒት እጅግ በጣም እኖድሻለን
ወይነ ሲያምሩ አመሰግናለሁ ውድ እስቲ ወደ አርባምንጭ አከባቢ ጀባ በይልን
ይመችሽ
የኪችን እቃወች ሀሪፍ ነው
እናመሠግናለን እህታችን
ኦሪጀናልንከል ሳሀን ቢታሳዮን ደስ ይላል
በጣም እናመሰግናለን ዋጋ ጥሩነወ
የእወነቴ በጣም እነመሰግነለን
ዋውውው በጣም ያምራሉ እናመሰግናለን
አሠላሙእለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ ሱሱ አብሺሪልኝ
በጣም ውድነው
Thank you, the guy is very kind.
Wow very good
So many of this staff
I don't see it in America,
The Tea maker, very nice large Thermos ....
Thanks
እስከ ዛሬ ስላላገኘሁሽ ቆጭቶናል ቁጭ ብዬ መርካቶን አሳየሽኝ አሁን ሄጄ የምፈልገውን መግዛት ብቻ ነው ተባረኪልኝ
ማርያምን ሀገራችን ይሻላልኮ ኳልኩሌት ሰለማነደርግ ነውጂ በዛ ላይ ካርጎ ውድ🤨
ትክክል🥰
እንደዚ እየጠየቅሽ ካገር ውጪ ላላን እህቶች ያንን ስራ መስራት ስለምንፈልግ ለምሳሌ እቃቤት ለመክፈት ስንት ያስፈልጋል??
Nice presentation!!! Prices are not cheap, though.
ምንዛሬዉን ስናስበዉ እቃዉ ያዉ ነዉ ብራችንን ይዘን እዛ መግዛት ይሻላል ልበል🤔
Awe wude endeza new mishalew
ሀገር ይሻላል
እናመሠግናለን
Thank you sisitu ethiop yizeni endani meta chigr new ezaw eni gazalen enji meni endaregalen
በጣም የሚገርም የኢትዮጲያ የንሮ ውድነት፣ የቤት ፣ የመኪና ዋጋ አይደለም ለኢትዮጵያ ነዋሪ ሳይሆን ለአሜሪካ ነዋሪ በጣም ዉድ ነው በጣም የሚገርመው ኬንያ ዉስጥ ጥሩ የሆነ ቤት ጥሩ የሆነ መኪና እጅግ በተሻለ ዋጋ ይሸጣል የኢትዮጲያ ዋጋ በጣም ያስቆጣል
ሁለተኛው ይሻላል የመጀመሪያው ውድ ነው
አረ በጣም አሪፍ ነው ዋገውም በቃ አገሬ ሥገባ እገዛለሁ
ሁሉምአለ😍😍😍😍
እናመሰግናለን እህታችኝ
.በርቺ.ውዴ
Gen batam Saron
Timsiyalesh mashallah