ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
ምን አይነት ልዩ ፀጋ ምን አይነት ልዩ ልሳን ነዉ ❤❤ ልዑል እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ከበሮ እሚመታውን ወንድም አለማድነቅ አይቻልም እውነት እንዴት መታደል ነው።
በስም አብ ምን አይነት ፀጋ ነው ከቅላፄው ከሰርዓቱ ከከበሮው ድምቀት ደስ ይላል ደግነቱ ሁሉ ፊታቸው ላይ ይነበባል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
ሊቁ አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያምም በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ፡-‹‹ቀስተ ደመና ማርያም ትእምርተ ኪዳኑ ለኖኅዘእግዚአብሔር ሤመኪ ለተዝካረ ምሕረት ወፍትሕህየንተ ቀሠፋ ለምድር ወአማሰና በአይኅበእንቲአኪ አሰርገዋ በጽጌ ኲሉ አቅማሕከመ በከዋክብት አሰርገዎ ለሰማይ ስፉሕ››(ለምሕረትና ለፍርድ መታሰቢያ አድርጎ ያኖረሽ፤ የኖኅ የቃል ኪዳኑ ምልክት ቀስተ ደመና ማርያም፤ ምድርን በንፍር ውሃ ስለመታትና ስለአጠፋት ፈንታ፤ ሰፊ ሰማይን ስፍር ቊጥር በሌላቸው ከዋክብት እንደ አስጌጠው ኹሉ፤ በአንቺ ምክንያት ልዩ ልዩ በኾኑ አበባዎች ፍሬዎች ምድርን አስጌጣት) በማለት አማናዊት ቀስተ ደመና የመባረክ የድኅነት ምልክት የኾነችው ቅድስት ድንግል ማርያም መኾኗን መስክረውላታል፡፡
ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማረ መላእክት ያሰማልን
እመብዙሃን በእድሜ በጸጋ ትጠብቅልን!!!
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር።
እግዚአብሔር ይመስገነ
ይቤሎ እግዚእ አመ አይኅ ኖኅ ግበር ታቦተ በዘትድኅን: እትአመን ባቲ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ💚💛❤!!!!!
አየ ስጦታ የእግዚአብሄር መላክ ይጠብቅልን
የንየታየ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልንበፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላችሁ ሊቃውንት❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ካለስቸገርኖት ሠንበት ተማሪዎች ነን የህዳር26 የአቡነ ሀብተ ማርያም ወረብ ካሎት እናመሠግናለን ።
ሊቁ ልሳነ ወርቅ የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ...
❤
በጣም ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ክህነት ያለው ሰው ጢም እደዚህ አለ እዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በልቤ ያሰብኩትን በመናገሪ
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
Qale hiwet yasemaln
kale hiwot ystlen memhren
ፀጋህን ያብዘው
በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልንእድሜውን ጤናውን ይስጥልን
zamre melaektn yasemaln
ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስም በአድናቆት ኾኖ በእንዚራ ስብሐት መጽሐፉ ላይ‹‹ትእምርተ ኪዳን አንቲ ዘተሰመይኪ ቀስተ ደመናትከመ ኢይምጻእ ውስተ ምድር ዳግመ ዝናመ መዓት ››(ዳግመኛ የመዓት ዝናም ወደ ምድር እንዳይመጣ ቀስተ ደመናት የተባልሽ የኪዳን ምልክት አንቺ ነሽ) በማለት ከአምላክ የተሰጠችን የድኅነት ምልክት መኾኗን አስተምሯል፡፡
ዳግማዊ ክቡር
ye mergd zema beyastemruns
❤❤❤
mimhir tiruu wereb egher yistot
እፁብ እፁብ ብቻ
እኔ የገረመኝ ስራህን ጥለህ ውጣ ውጣ እያለኝ ነው በዚህ ሊንክ ላይ የተቀመጠውን ዜማ እጣነ ሞገር ሳዳምጥ ነው የኔታ ልሳነወርቅን ያወቅኳቸው! እና ያዋጣኛል ስራየን ልተውና ወደአብነት ትምህርት ቤት ልሒድ?th-cam.com/video/gU-KLwMO6OM/w-d-xo.html
አቤት ውበት
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
ምን አይነት ልዩ ፀጋ ምን አይነት ልዩ ልሳን ነዉ ❤❤ ልዑል እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
ከበሮ እሚመታውን ወንድም አለማድነቅ አይቻልም እውነት እንዴት መታደል ነው።
በስም አብ ምን አይነት ፀጋ ነው ከቅላፄው ከሰርዓቱ ከከበሮው ድምቀት ደስ ይላል ደግነቱ ሁሉ ፊታቸው ላይ ይነበባል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
ሊቁ አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያምም በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ፡-
‹‹ቀስተ ደመና ማርያም ትእምርተ ኪዳኑ ለኖኅ
ዘእግዚአብሔር ሤመኪ ለተዝካረ ምሕረት ወፍትሕ
ህየንተ ቀሠፋ ለምድር ወአማሰና በአይኅ
በእንቲአኪ አሰርገዋ በጽጌ ኲሉ አቅማሕ
ከመ በከዋክብት አሰርገዎ ለሰማይ ስፉሕ››
(ለምሕረትና ለፍርድ መታሰቢያ አድርጎ ያኖረሽ፤ የኖኅ የቃል ኪዳኑ ምልክት ቀስተ ደመና ማርያም፤ ምድርን በንፍር ውሃ ስለመታትና ስለአጠፋት ፈንታ፤ ሰፊ ሰማይን ስፍር ቊጥር በሌላቸው ከዋክብት እንደ አስጌጠው ኹሉ፤ በአንቺ ምክንያት ልዩ ልዩ በኾኑ አበባዎች ፍሬዎች ምድርን አስጌጣት) በማለት አማናዊት ቀስተ ደመና የመባረክ የድኅነት ምልክት የኾነችው ቅድስት ድንግል ማርያም መኾኗን መስክረውላታል፡፡
ግሩም ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማረ መላእክት ያሰማልን
እመብዙሃን በእድሜ በጸጋ ትጠብቅልን!!!
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር።
እግዚአብሔር ይመስገነ
ይቤሎ እግዚእ አመ አይኅ ኖኅ ግበር ታቦተ በዘትድኅን: እትአመን ባቲ እስመ አርአያ መስቀል ይእቲ💚💛❤!!!!!
አየ ስጦታ የእግዚአብሄር መላክ ይጠብቅልን
የንየታየ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን
በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛላችሁ ሊቃውንት❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ካለስቸገርኖት ሠንበት ተማሪዎች ነን የህዳር26 የአቡነ ሀብተ ማርያም ወረብ ካሎት እናመሠግናለን ።
ሊቁ ልሳነ ወርቅ የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ...
❤
በጣም ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ክህነት ያለው ሰው ጢም እደዚህ አለ እዴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በልቤ ያሰብኩትን በመናገሪ
ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
Qale hiwet yasemaln
kale hiwot ystlen memhren
ፀጋህን ያብዘው
በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይዎት ያሰማልን
እድሜውን ጤናውን ይስጥልን
zamre melaektn yasemaln
ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስም በአድናቆት ኾኖ በእንዚራ ስብሐት መጽሐፉ ላይ
‹‹ትእምርተ ኪዳን አንቲ ዘተሰመይኪ ቀስተ ደመናት
ከመ ኢይምጻእ ውስተ ምድር ዳግመ ዝናመ መዓት ››
(ዳግመኛ የመዓት ዝናም ወደ ምድር እንዳይመጣ ቀስተ ደመናት የተባልሽ የኪዳን ምልክት አንቺ ነሽ) በማለት ከአምላክ የተሰጠችን የድኅነት ምልክት መኾኗን አስተምሯል፡፡