ወረብ ዘኅዳር ጽዮን በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ወረብ ዘኅዳር ጽዮን በመምህር ልሳነ ወርቅ ሞላ
    የአቋቋም መምህር
    እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክ
    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    #ሰብስክራይብ_ያድርጉ_🔔ይጫኑ
    የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
    🔴 Subscribe #ልሳኑ-ዘያሬድ
    / @-lisanuzeyared
    Telegram: t.me/lisanuzey...
    🔵 Facebook / lisanu.zeyared
    #Ethiopian_Orthodox_mezmur #ልሳኑ_Orthodox #Wereb

ความคิดเห็น • 29

  • @tibeyibmola4834
    @tibeyibmola4834 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @eyasunigussie43
    @eyasunigussie43 ปีที่แล้ว +4

    የንታ በእውነት ትንሽ ቀን ጠፍተህን ነበር እምናረገው ጠፍቶን ነበር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @kalkidanbelayneh1071
    @kalkidanbelayneh1071 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @chalachewdegie3654
    @chalachewdegie3654 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህራችን።

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 ปีที่แล้ว +3

    "ጥዑም ለጕርዔየ ነገረ ቃልከ"

  • @abagyohanness8135
    @abagyohanness8135 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን እስኪ ከቻሉ የጽዮንን ምስባኮች እባክዎት

  • @mariyamfidelnatmidian
    @mariyamfidelnatmidian ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ዝማሬመላእክትን የአሰማልን የኔታ

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Tube-up5ij
    @Tube-up5ij ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልሳነ ወርቅ

  • @mikiking1221
    @mikiking1221 ปีที่แล้ว +1

    የንታ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @yelbasewu8064
    @yelbasewu8064 ปีที่แล้ว +1

    የእንታ እንኳን ደህና መጡ በሰላም ነው እንዲ የጠፋት? ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dessiefisseha8420
    @dessiefisseha8420 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን።

  • @gebretsadikchuche4300
    @gebretsadikchuche4300 ปีที่แล้ว +2

    የንታዬ ናፈቃችሁን እውነት
    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @Qedase14
    @Qedase14 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን!

  • @cdkdk2597
    @cdkdk2597 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።

  • @sirazemed7444
    @sirazemed7444 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @frehiwetfrehiwet1769
    @frehiwetfrehiwet1769 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
    በሰላም ነው የጠፉት

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ነኝ ስለተጨነቃችሁልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ

  • @betremusie3238
    @betremusie3238 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @bezatube4846
    @bezatube4846 ปีที่แล้ว +1

    Berta liku kalehiwot yasemalen

  • @ghebreanday3084
    @ghebreanday3084 ปีที่แล้ว +2

    Qele hiwet yasemaln yeneta behiwet betiena tebqo yeagelglot zmenwotn yarzmln

  • @tigabualem5081
    @tigabualem5081 ปีที่แล้ว +1

    Kal hiwot yasemalen yeneta, bertu

  • @zelalemmengiste820
    @zelalemmengiste820 ปีที่แล้ว +1

    ጥዑመ ዜማ ክፉ አይይህ ወንድሜ

  • @pawloseniguse8243
    @pawloseniguse8243 ปีที่แล้ว +1

    ፁሁፍ ቢኖረው ጥሩ ነበር

  • @ጌጣጌጥጒዴ
    @ጌጣጌጥጒዴ ปีที่แล้ว +2

    የተሕሳሥ ገብርኤል ወረብ ብትሉልን ካላስቸገርነወት

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 ปีที่แล้ว +2

    ምነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝና መምህር ካሉበት ተገኝቼ እጣነሞገር ባደርግና ቢመሩኝ "ወእምትሙት አንተ መላእክት ይሙቱ
    ወኪያከ ሥላሴ ያእኲቱ "
    መሰል በተቀኘሁላቸው
    መልስ እጠብቃለሁ በውስጥ መስመር

    • @-lisanuzeyared
      @-lisanuzeyared  ปีที่แล้ว +1

      ኧረ ክብረት ይስጥልኝ አይገባኝም እባክዎ ለማነኛውም እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @gebretsadikchuche4300
    @gebretsadikchuche4300 ปีที่แล้ว +1

    ደብረ ብዙኅን ማን ሊያዜም ይሁን? እኔጃ

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 5 หลายเดือนก่อน

    እንዳያው የቀለም ቀንዱን ምስባክ ቢሉልኝ ቅኔ ቢመሩልኝ እጅግ ድፍረት ነው ምስባክን ከቅዳሴ መምህራንና ዝቅ ሲል ድምፃውያን ዲያቆናት ሞልተዋል ይስበኩልህ ቅኔህንም ለማስመራት የተመኘኸው ወንድማችን ድምፃውያን የማኀሌት መዘመራን ሞልተዋል ይመሩልህ ድፍረት ነው በውጭ ስሙን አሁን ማልጠቅሰው ሀገር ሊቀ ጳጳሱን ሴቶች ተቀየሟቸው ለምንድን ነው ሲባል እንዴት ቢንቁን ነው ደጀ ሰላም ከእኛ ጋር ያልገቡ ብለው