እስከ 250 ኪሎ ግራም የሚመዝኑት አሳዎች ከህዳሴ ግድብ || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 เม.ย. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 41

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 หลายเดือนก่อน +12

    ስለ አባይ ሳስብ የቁጭት እንባ ይፈሰኝ ነበር በተለይ የጂጂን ዘፈን ስሰማ አሁግን የደስታ እንባነው የሚፈሰኝ አላሃምዲሊላህ☝ሰላም ለሀገራችን😍😍😍

  • @Ethiope2030
    @Ethiope2030 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ገና ብዙ እናያለን

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 หลายเดือนก่อน +7

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን

  • @waynishe5
    @waynishe5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛቤር ይሰህ መከራ ን ቸርያሰማል ይናገራል እንዲህ ድንቅድቁን አሣየን ምናለ ይህን አሣ ወዲህ ወደካናዳ ብትልኩልን ደህና በርበሬ እንኳን አናገኝም ከትእየሰበሰቡ እንደሚመጣም አናዉቅ አበሻና በርበሬ ባይነጣጠሉም እባካችሁ ሱፉን እንኳን በኔሰም ጠጡልኝ እወዳችዃለዉ ወገኖቼ

  • @user-dv8st7rh8e
    @user-dv8st7rh8e หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስይላል አላህ ሀገራችንንም ሰላሟን ያዉርድልን

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-oq5pq9ju7p
    @user-oq5pq9ju7p หลายเดือนก่อน

    የአገራችን ማሪወች ሁለቻውም እሸራቻውን ጥልወል እነማሰግነለን ማለስ ጀግነው ጀማራው አብቹዬ የጀግነ ጥግ ጨራሰው ሺአማት ኑር ❤❤❤❤❤❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 หลายเดือนก่อน +2

    Wownice

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 หลายเดือนก่อน +1

    OK distribution to all citywide also b smart habbeshha

  • @yaridyohansmossi
    @yaridyohansmossi หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ያበደ ነው

  • @tigistbirku6452
    @tigistbirku6452 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yimesegen ❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢እኛ እዛ ሁነን መብራት በቅጡ የለንም ምንም ከግድቡጋር የተያያዘ ስራ የለንም ወጣቶቹወሬ ብቻ ኑው

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 หลายเดือนก่อน +4

    እና ልጆቹ 250 ኪሎ ነው በእጃቸው ያንጠለጠሉት። ማለትም ሁለት ኩንታል ከግማሽ? ያን ያክል መሸከም ቢችሉማ የከባድ ሚዛን ተወዳዳሪ አሸናፊዎች ይሆኑ ነበር። አይደለም ማንጠልጠል በእቃ ሆኖ መግፋት አይችሉም። ይሄ ቢበዛ 50 ኪሎ ነው

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 หลายเดือนก่อน +1

      የአሳ ሚዛን ይለያል?

    • @easypc559
      @easypc559 24 วันที่ผ่านมา

      በደንብ አዳምጥ በቀን ነው 250 ኪሎ እሚገኘው

  • @soresa5238
    @soresa5238 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ዜና ነው ነገር ግን የሆነ ህግ ቢወጣለት ባይ ነኝ ለምሳሌ ትናንሽ አሳዎችን ባያወጧቸው ትልልቆቹን ብቻ ቢያጠምዱ ጥሩ ነበር !

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 หลายเดือนก่อน +2

    Wooooow☝️🇪🇹☝️🤲

  • @user-ku1py7jm7e
    @user-ku1py7jm7e หลายเดือนก่อน

    በእውነት ደሰ ይላል ለአሳው ብዬ ልምጣ እንዴ

  • @zeynebmuhammed5643
    @zeynebmuhammed5643 หลายเดือนก่อน

    የናፍቂ ድምፅነዉ ምሰማዉ የኔ ዉድ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo หลายเดือนก่อน +1

    መብራቱስ የት አለ❤❤አሳወቹ ሲያምሩ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 หลายเดือนก่อน +3

    ፆሞ ፆሞ ለ አሰረሽ ምቺው ዳንኪራ ዘፈን እና ሰካር ከሆነ ባይፆምሰ።

  • @zackadhanom9226
    @zackadhanom9226 หลายเดือนก่อน +3

    ቦንድ ነው ሚበሉት እንዴ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉👍🙏

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ነው?😮

  • @samson1991
    @samson1991 หลายเดือนก่อน

    በወርቅ ሚዛን ነው እንዴ የተመዘነው?

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu หลายเดือนก่อน +1

    እኔሠወቸ ትልቅእግዳስመጣባቸው ወይፍየል ወይ አሳነውየሚመጡት ይህአሳፈሌ ይራል ቀዩተሆነደሞ ሳኒሞን ከፍበይሀገሬ ጥርነትይጥፍ

  • @abrehamsolomo3055
    @abrehamsolomo3055 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው እንደ ሱማሌ አንድላይ የምታወሩት እኛ ለማዳመጥ ተቸግረናል በትደማመጡ እኛም እናዳምጣችሃለን ካልሆነ ግን ፐሮግራሙን እንጀምረዋለን እንጅ አንጨርሰውም እንደ አስተያየት ነው ትችት አይደለም

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j หลายเดือนก่อน

    እያጋ ምን አምን አማራን እጨጨፈጨፍን ነው አትልም

  • @777MK37
    @777MK37 หลายเดือนก่อน

    የ ዓሳው ብሄር ምንድነው ?

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x หลายเดือนก่อน +2

    እድህ አሳ እንኳን ያምርት😂አባይ እደሆነ ተሸጧል 😂አባቴ ለቦንዳ እያለ የሰጠው ብር ትዝ ሲለኝ ያዞረኛል😂😂😂

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 หลายเดือนก่อน

      ተረተረት ህፃናት የቦንድ አዋጥተው ነበር እንዴ?😂😂😂😂

  • @aterera1047
    @aterera1047 หลายเดือนก่อน

    Serifu tebeda

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 หลายเดือนก่อน

    ዓሳው ክብደት በግምት15 ኪሎ ግራም አይበልጥም።

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f หลายเดือนก่อน

    10,1ኩታል ይሆናል 3 ኩታል 30 አሳ ነው 😂😂😂 አለፈልን

  • @Addistoday
    @Addistoday หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ አሳ ትልልቅ እየሆነ በሄደ ቁጥር ለጤና ተስማሚ ይደለም! በጣም አሪፎቹ sardin የሚባሉት ትንንሾቹ ናቸው ። salmonያው እዚ ብዙ አይገኝም ስዊድን አካባቢ ነው:: tuna የትልቅ አሳ ስጋ ስለሆነ ለጤና ብዙ አይመከርም ሜርኩሪ ይኖረዋል። catfish(ፂማሙ )ብዙ ለጤና አይመከርም !ናይል ፐርች ጥሩ ነው! በጠቅላላው ትላልቆቹ አይመከሩም!

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq หลายเดือนก่อน

    ናፍቂ እዚህ ገባሺ እንዴ?

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ በዚህ አግዘን ተብለህ ነው ። ግጭት ውስጥ የሚገቡ ሰዎች ወድደው ፈልገውት ነው የሚመስለው እኮ።

  • @samson8208
    @samson8208 หลายเดือนก่อน

    First 🥇

  • @user-zq4li5rq7l
    @user-zq4li5rq7l หลายเดือนก่อน +1

    2️⃣4️⃣🕛2️⃣5️⃣0️⃣Kg🐬🐬🐬🐬🐬🐬🐬🐬🐬🐬🐬🐬