//እኔ ኢትዮጵያ ነኝ//ሄኖክ ድንቁ ተፈትኗል! "ከመሰባበር ድኛለው" ልብ አንጠልጣይ የሆነው... //አዲስ አመትን በኢቢኤስ //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ዛሬ በእኔ ኢትዮጵያ ነኝ ሄኖክ ድንቁ ጋምቤላ መጀንግ ብሔረሰብ ሄዶ ተፈትኗል። ብዙ ውጣ ውረዶችን የሚያይበት አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ዝግጅት ነው። ይከታተሉን!
    On today’s episode of 'I Am Ethiopia,' we explore the rich culture of the Gambella region and the Mejeng ethnic group. Join us for an exciting and emotional journey filled with highs and lows as we delve into this fascinating community."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 6 วันที่ผ่านมา +230

    ከእነሱ ጋር መኖር እንደት ደስ እንደምል ብታዩ መከላከያ እዛ ስመደብ በጣም እንደሰታለን ጥል የለም ሽፍታ የለም በቃ ከእነሱ ጋር ማውራት በጣም ደስ ይላል

    • @GuyytGhghfyt
      @GuyytGhghfyt 5 วันที่ผ่านมา +1

      አልከው እና

    • @moneyhope8401
      @moneyhope8401 5 วันที่ผ่านมา

      💯

    • @rabiabinty9022
      @rabiabinty9022 5 วันที่ผ่านมา +2

      😢❤ወንድሜን💔

    • @rabiabinty9022
      @rabiabinty9022 5 วันที่ผ่านมา +24

      መከላከያ ወንድም ነበረኝ ጉዋዴኞቹ ሙቷል አሉ😢ይችን አለም ሲሰናበት ምን ብሎ ይሆን እኔ እህቱ ስስት እምልለት እያለሁ ማንነቱን በማያቁት ሰወች ተቀበረ💔እሱ ያለእኛ ምንም ነገር አይሆንለትም ነበር እኛ ግን ያለሱ መኖር ከጀመርን 1 አመት ሞላን💔ግን እመኑኝ የወንድም ሞት የእግር እሳት ነው ህመሙ በየቀኑ ይገላል😢ልክ እንዴምንበላው እንጀራ እድሜ እሚከፈልቢሆን እኩል እንካፈልና ባንድ ቀን እንሞትነበር ከዛም አንዱ ያንዳችንን ህመም አይሸከምም😢💔A👑🐅💔መንግስት ግን ይገርማል አንድ አመት ሙሉ አላሳወቀንም።

    • @Habtyhun
      @Habtyhun 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@rabiabinty9022 አይዞሽ

  • @RahmaAhmed-r4m
    @RahmaAhmed-r4m 5 วันที่ผ่านมา +229

    ካሜራማኖች ልትደነቁ ይገባል የምር👍👍

    • @AmelakFekadu
      @AmelakFekadu 3 วันที่ผ่านมา +2

      betam

    • @karamaravictory3619
      @karamaravictory3619 2 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነው መደነቅ አለባቸው ስራቸው በጣም ብዙ ነው

    • @hannagranato9719
      @hannagranato9719 วันที่ผ่านมา

      ብላ፣የኔ፣ገንፎ፣አይዞህ😅

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 5 วันที่ผ่านมา +107

    ነጮቹ እግራቸው እስኪቀጥን የሚመላለሱት፣አንዴ በምርጥ ዘር አንዴ በማዳበሪያ ሊያደርቁን የሚቋምጡት እንደዚህ ያለ ድንግል መሬት መኖሩን ስለሚያውቁ ነው፡፡እኛ ሀብት ላይ ተኝተን ጠኔ የሚጠልዘን፣ለምለም ምድር ኖሮን ተዋደን እና ተከባብረን ከኛ አልፈን ለአለም መብቃት የምንችል ህዝቦች ዛሬም በዘር(በብሄር)ጎራ ለይተን እንቀጣቀጣለን😭😭አለመታደል ነው፡፡
    ጌታ ሆይ ቀርተህ ነው ወይ☝️
    ጋምቤላ💚🖤

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 5 วันที่ผ่านมา

      ❤ትክክል❤🎉

    • @BirtukanBekeleashoro
      @BirtukanBekeleashoro 4 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @BabiAbrham
      @BabiAbrham 2 วันที่ผ่านมา

      Africa wst nechoch ahunm dres bebzu nger ers be ers endnbelala endemiadregu gn tawki yhon

    • @Godisgood-o6j
      @Godisgood-o6j 2 วันที่ผ่านมา

      የነጮችን ጦስ ይዘህ ገደል ግቡ ግባ መተተኞች😊

    • @yididiyayidi1244
      @yididiyayidi1244 วันที่ผ่านมา

      @@Godisgood-o6j አንቀልባ እገዛልሀለሁ ታዝላቸዋለህ ድንቁ😎

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 วันที่ผ่านมา +16

    ሱብሀን አላህ ጌታዬ ጥራት ይገባህ የኸልቅህ ብዛት ልዩነታችን ከለራችን ቋንቋችን ተአምር ነዉ ብቻ ሱብሀነክ ሀሊቅ💜🤲

    • @HameedaDino
      @HameedaDino 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሏሁመ አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hamedkader4979
    @hamedkader4979 6 วันที่ผ่านมา +101

    ደስ ሲሉ እነዚህ እኮ ስለፓለቲካ ምንም አየውቁም

    • @BezawitTesfaye-yw8jp
      @BezawitTesfaye-yw8jp 6 วันที่ผ่านมา

      Tadilew

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y 5 วันที่ผ่านมา +1

      ከሁሉም ነገር የጸዱ ናቸው😢😢

    • @tsenat21
      @tsenat21 5 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ሁሉም የገጠር ማህበረሰብ ምስኪን ነው

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@tsenat21ይብላኝ እንጂ ለከተሜ ልጆች😂

    • @zed8332
      @zed8332 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም እንጀ❤❤

  • @userasnakech
    @userasnakech 6 วันที่ผ่านมา +101

    ኢትዮጵያ ዉብ ሀገሬ የብዙ ቋንቋ ና ብሄር ብሄረሰብ መኖሪያ ፍቅር ነዉ የጎደለን ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን🙏

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k 5 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 วันที่ผ่านมา +87

    ሔኖክ ድንቁ ጎበዝና ጠንካራ ወጣት ነው ሠው ብዙ ነገር አለው ሊጥሉት ዘረጠጡት አደናቀፉት ግን አልጣሉትም እንዳውም አልፏቸው ሔዴ እኔ ኢትዮጲያዊት ነኝ ሀገሬ የብዙ ቅርስና ሀብት ባለቤት ነች ኢትዮጵያ 🇪🇹

    • @user-hv9sg7nu1n
      @user-hv9sg7nu1n 3 วันที่ผ่านมา

      Yapping

    • @bogalekibret8476
      @bogalekibret8476 3 วันที่ผ่านมา

      ​pg

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 2 วันที่ผ่านมา +1

      ማነዉ ሊጥለዉ ያለዉ ነዉሩን ነዉ የተናገሩት የሴት ገንዘቡ እየበላ ስለነበር ከጥፋቱ እዲማር ነዉ

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@helenalamin9762 አንችምኮ የእሱን ነውር እያወራሽ ነው ነውረኛ ነሽ ገንዘብ በላ ለምትይው ደግሞ ሠጥተሽው ከሆነ ምን ችግር አለው😆እሱ እንደው ጀግና ታታሪ ጠንካራ ወጣት ነው በለጣችው

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @BETEMENGISTU
    @BETEMENGISTU 6 วันที่ผ่านมา +44

    ፊሊ የምር በጣም ደስ የሚል የሚገርም ሰው ነው ቀናነቱ የዋህነቱ ኡፍ አቦ በጣም ነው የወደድኩህ ፊላ ባለህበት ይመችህ እናም 20 አመት እናዳልሞላው ማመን አልቻልኩም ብቻ የሚገርም ነው እናም በጣም በጣም ሄና አንተም የወንድ ሥራ ነው የሰራከው በጣም የሚገርም ነው እንዲህ አይነት ነገር በጣም ነው ደስ የሚለኝ ጋምቤላም በጣም ነው ደስ የምትሉት ኢትዮጵያዊነቴን ይበልጥ እንደወደው ነው የሆንኩት ኢቢኤስ በጣም የሚገርም ሥራ ነው የምር እንዲህ አይነት ስራዎችን በጣም ብዙ እንጠብቃለን እናም ጋምቤላ አንድቀን እንድመጣ ተስፋ አረጋለው ሀገሬን እየዞርኩ እንዲህ አይነት adventure ማሳለፍ እፈልጋለው ይህ የህይወት ዘመን ህልሜም ጭምር ነው ebs በርቱ ....
    ቤተ መንግስቱ from Addis

  • @user-mk6sy5xl6k
    @user-mk6sy5xl6k 5 วันที่ผ่านมา +57

    ኮሜቶች ግን ሁልግዜ ስውን ማሼማቀቅ በቃ ሴት በሱ አልተጄመረም ችክ ችክ ትላላችሁ እስኪይ ተውት ይድብራል ወላሂ ያስጠላል መጥፎ ብቻ አትዩ ያራቢይ ሄኖክ ጎበዝ በርታ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😢😢😢😢😢

    • @ኢማንሰይዲ
      @ኢማንሰይዲ วันที่ผ่านมา

      ወላሂ አወ

  • @HusseinAssefa
    @HusseinAssefa 5 วันที่ผ่านมา +46

    Ebs ከሰራቸው ትእይንቶች ይሄ በጣም ተገርሚዬለሁ. የሄኖክ ትግስት

    • @محمدالامام-ف1ف
      @محمدالامام-ف1ف 5 วันที่ผ่านมา +1

      ማስተውልም አፋር ክልል ሄዳ የተውውነችው ይገርም ነበር

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 4 วันที่ผ่านมา

      ማራማዊትም ሂዳ ነበር​@@محمدالامام-ف1ف

    • @محمدالامام-ف1ف
      @محمدالامام-ف1ف 4 วันที่ผ่านมา

      @@saeedhahmed6421 ማራማዊትን አላውቃትም ማስተዋልን ነው ያየኋት

  • @BeKi-xp7eh
    @BeKi-xp7eh 3 วันที่ผ่านมา +14

    ጌታ ሆይ አንድ አድርገን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ማርያም-ኰ7ጸ
    @ማርያም-ኰ7ጸ 5 วันที่ผ่านมา +26

    ጥላቻ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አምላክ አንድነት ነው ምያምርብን

  • @Aresama-Enata
    @Aresama-Enata 2 วันที่ผ่านมา +6

    ወይኔ እኛ ለካ ብዙ የማናውቀው ነገር አለ የምር ዋው ሄኖክ ግን ጎበዝ ነክ❤❤🇪🇹🇪🇹

  • @ጄሪየጌታልጅነኝ
    @ጄሪየጌታልጅነኝ 4 วันที่ผ่านมา +12

    የእውነት በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም አዲስ ሰው 😢የዛን ሀገሬ በኃይል ላለመደ ሰው ጎበዝ ነህ ሄኖክ 🥰🥰🥰ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏🥹♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 วันที่ผ่านมา +24

    ካሜራ አማኖቹ ግን የሚደነቁ የሚመሠገኑ ጀግኖች ናቸው

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 5 วันที่ผ่านมา +33

    በየባአሉ ebsእንደዝህ አይነት ፕሮግራም ሲያዘጋጁ ደስ እያለኝ ነው እማየው😂😂😂

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 6 วันที่ผ่านมา +31

    ወይኔ የሀገሬ ህዝቦች ቆዳቸዉ ቢጠቁር ልባቸዉ አኮ የዋሆች ናቸዉ። ምናለ ተማርን እያሉ አበሳችንን በዘር እየተቧደኑ ከሚያጠሉን እነዚህ ንፁሀንን ዉሀ !መንገድ !ት/ቤት ብን ሰራላቸዉ።

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 5 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ጥሩ ሀሣብ

    • @Ahmed-zi7fw
      @Ahmed-zi7fw 3 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ ተይ የተማሩት ምን ጠቀሙን ደሞ ተምረው ከሰውነት ወደሰይጣንነት ይቀየራሉ በነሱ የዋህነት ነው አላህ የሚያዝንልን

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 5 วันที่ผ่านมา +24

    ሄኖክ ግን እግዚአብሔርን ጎበዝ ነህ

  • @ninaashenafi4486
    @ninaashenafi4486 5 วันที่ผ่านมา +24

    ወባው በጣም አሳስቦኝ ነበር አጎበር ማግኘታቸው ደስ ብሎኛል ኢቢ ኤሶች መከላከያው ነው አጎበር። በዛውም ኢቢ ኤስ ቴሌቪዠን ጤና ኬላ እና ባለሙያ አንቡላንስ እንዲያገኙ ለሚመለከተው አካል ጠቆም ብታረጉ በወባ የሚሞተውን የዛ አካባቢ ነዋሪውን ትታደጉታላችሁ በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 6 วันที่ผ่านมา +26

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰላምሽን ያብዛው እናቴ ኢትዮጵያ ❤❤

  • @NouhTelecom-bh1qs
    @NouhTelecom-bh1qs 5 วันที่ผ่านมา +7

    ይቺን የመሰለች ውብ ልዩ ሃገር እያለችን በአውሬዎች እራስ ወዳዶች እጅ እየወደቀች ዜጋ ይገደላል ይንከራተታል ይራባል ሄኒ በይበልጥ ምርጥ ልዩ ሰው ነክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kinjit-sn2bx
    @kinjit-sn2bx 4 วันที่ผ่านมา +14

    ይንን ከመራ ማኑን አለማደናቅ ኑፉግናት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @King-27
    @King-27 5 วันที่ผ่านมา +11

    ምርጥየኢትዮጵያ ልጆች እንወዳችኋለን። 🇪🇹🙏🧡

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk 5 วันที่ผ่านมา +18

    እኔም ኢትያጵያዊ ነኝ😢 ፍቅር የሆኑ ህዝቦች❤❤❤

  • @Mesichilot
    @Mesichilot วันที่ผ่านมา +3

    ዋውውውው ሄኖክ አድናቂህ ነኝ የምር ትግስትህ ፅናትህ ድፍረትህ በጣም ጎበዝ ነህ ደሞ ተፈጥሮ ቦታው እንዴት ያምራል ደስ የሚሉ ምስኪን ህዝቦች ❤❤❤❤❤

  • @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
    @ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 5 วันที่ผ่านมา +26

    እኛ ልብሳችን ንጱህ አስተሳሰባችን በዘር ፖለቲካ የቆሸሸ
    እነሱደሞ ልባቸው ንጱህ ያገኟትን ተካፍለው የሚበሉ ህዝቦች ናቸው❤

    • @HhhhH-cm7zp
      @HhhhH-cm7zp 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዉነትነዉ😢😢😢

  • @medi743
    @medi743 6 วันที่ผ่านมา +72

    ሀገራችን ለካ የማናውቃቸው ብዙ ባህልና ህዝቦች አሏት

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 5 วันที่ผ่านมา

      እኛ ሀገር እንድህ የሚለብሱ ጉምዞች አሉ አሁን ግን እየለበሱ ነው አንዳንዶች

    • @betheldawit9249
      @betheldawit9249 4 วันที่ผ่านมา

      @@mymunahussen1263 yeqedemewn bahel lemasayet new enji enesum beatekalay lebs yelebsalu

    • @user-fj4vd4yz5s
      @user-fj4vd4yz5s 4 วันที่ผ่านมา

      Ethiopian leka alakatm leke hegerachn selam yadrgln zuren endnayat❤

  • @سارهدانيا
    @سارهدانيا 3 วันที่ผ่านมา +5

    አቦ ሄኖክ ጀግና ነህ ከምልህ በላይ ለምግባቸውና ለሠዎቹ ያለህ ክብር ፈጣሪ ያግብርህ😢❤

  • @Tuna-b1p
    @Tuna-b1p 5 วันที่ผ่านมา +10

    Wow iam from Eritrean and I love you Ethiopian ❤❤ good job brother🙏🏻🙏🏼🙏🏻❤️❤️

  • @hayatyuotube2300
    @hayatyuotube2300 6 วันที่ผ่านมา +22

    ፍቅራቸው ግን ሲያምር እኛ ጋ በብሄር እርስ በርሱን ያልቃል እነሱ ግን ማሻአላህ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 5 วันที่ผ่านมา +11

    😂😂😂😂የከተሜ ወጥ መብላት ተለምዶ በል በርታ ዲንቁዬ ሀገሩ ሲያምር ቢሰሚላ የሰወቹ ፍቅርርር❤❤❤❤እኛ ኢትዬ ብዙ ባህል ያላት ሀገር

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 5 วันที่ผ่านมา +20

    ወይኔ እምየ ኢትዮጵያ ምን የሌላት አለ ፍቅር ነውና የሌለው😢😢😢

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 5 วันที่ผ่านมา +10

    ደስስስስ ይል ነበር እነዚህ የተረገሙ ፖለቲከኞች ተፈልፍለው እንደ ጉዳል ህዝብን ከህዝብ ያጨፋጭፉት ገባ ደጉን የኢትዮጵያን ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀድሞው ፍቅር ይመልሳት እምዬ ኢትዮጵያን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BatselemmaBatse-e9j
    @BatselemmaBatse-e9j วันที่ผ่านมา +1

    ደስ የምል ሀገር ነው ደግሞ እኔ ያደኩበት ብዙ ትዝታ ያሌኝ 😢ሀገር ነው 😢ሄኖክ እንኳን ወዴ ሀገረችን ጎረ አልኪህ ❤️❤️❤️❤️

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo 5 วันที่ผ่านมา +17

    የሰው ልጅ ኑሮ መጫራሻ አታውቅም ሰው መሆንህን ብቻ ነው የምታውቀው የምንሄድበት ሁሉ የራሱ ኑሮ አለ

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 5 วันที่ผ่านมา +9

    ሀገራችንንኮ አናቃትም ስቱን አሳወቀን እድሜ ለስደት

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 6 วันที่ผ่านมา +28

    EBS እናመሰግናለን ግን ያካባቢው ተጠሪ እንዴት ለጤና ሚንስቴር አያሳውቅም እነዚህ የዋህ የሀገራችን ሰዎች ያሳዝናሉ ሊታዩ ይገባል በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ እንወዳችኋለን❤🎉❤🎉

    • @EluLeul-go7zf
      @EluLeul-go7zf 5 วันที่ผ่านมา

      እኔ የማጃንግ ነዋሪ ነኝ ወባ በጣም ያስቸግረናል እንጂ አከባቢዉ ለምለም ነዉ አንዳንዴ እኒ የምታያቸዉ ጥቁሮች ይረብሻሉ ዉጡልን እያሉ እንጂ በተረፈ አሪፍ ነዉ

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 6 วันที่ผ่านมา +53

    የገምቤላ የሀመር የመሰሳሉት ግን ልብስ መልባስ ቢማሩ ጥሩ ነው እና እሄ ሰውናተቻውን ሚቀዳድዱት ነገር ብየቆሙ በጣም ይቀፋል ትልቅ ክብር ለሁሉም ብሄርብህረሰቦች❤😊

    • @user-og1nm8wc4q
      @user-og1nm8wc4q 6 วันที่ผ่านมา +2

      ጋምቤሎች እኮ ይለብሳሉ እነዚህ ኢትዮጲያዊ መሆናቸውን እራሱ አላቅም😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-og1nm8wc4q😮😮😮ናቸው

    • @mikialyou1009
      @mikialyou1009 6 วันที่ผ่านมา +7

      Please respect their culture.

    • @user-og1nm8wc4q
      @user-og1nm8wc4q 6 วันที่ผ่านมา

      @@mikialyou1009 ok🙏🙏

    • @Imawarrior
      @Imawarrior 5 วันที่ผ่านมา

      ውድ የኔ እህት @AszAszc-zm8snበመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ፣ በመቀጠል ይሄ እኮ ዳይረክት ተደርጎ ለመዝናኛ ( Entertainment purposes) የተዘጋጀ ሲሆን፣ ተመልካቾች በብዛት ሆነው ፕሮግራሙን እንዲያደንቁ ሆኖ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ነው።
      በእውነቱ ግን፣ የጋምቤላ ሰዎች እንደማንኛውም ሰው ይለብሳሉ። እነዚህ ማጃንግ የሚባሉ በጣም የዋህ ማህበረሰብ በትንሹ ሱፍ ላይለብሱ ይችላሉ በሙቀት ምክንያት። ማወቅ ያለብን ግን ይሄ ለመዝናኛ የተዘጋጀ ነገርን ነው። በመጨረሻ ሄኖክ አሪፍ ነገር ነው የሰራው። መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ።

  • @addisw1713
    @addisw1713 5 วันที่ผ่านมา +21

    ዋው ደስ ሲሉ የእዋህ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc วันที่ผ่านมา +1

    ሄንየ እሄን የመሰለ የሀገራችንን ገልጽታ ሰላሳየህን ክልብ ከልብ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 4 วันที่ผ่านมา +5

    ካሜራ አማን በጣም ጀግኖች የሚለዉ ቅል ያስባቹሀል
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @meazameaza4718
    @meazameaza4718 5 วันที่ผ่านมา +11

    ፊልም ቢሰራበት ባይ ነኝ አገራችን ያምራል

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 4 วันที่ผ่านมา +7

    አገር እትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ከዘ ክፍፍል ያፅዳሽ

  • @kbm6403
    @kbm6403 4 วันที่ผ่านมา +7

    የገጠር ሰዉ ዕድሜዉ ይርዘም ትህትናዉ ለሰዉ ያለዉ ክብር።

  • @dinkuyetube360
    @dinkuyetube360 5 วันที่ผ่านมา +7

    በዓል እስኪደርስ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ይሄ እና ሰው ለሰው የምል❤❤❤

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 3 วันที่ผ่านมา

      ሚገርም ንው በማርያም ኢትዮጵያ የት ሀገር ናቸው ንገሪኝ

  • @asnimola77
    @asnimola77 5 วันที่ผ่านมา +6

    wow!! ETHIOPIA🇪🇹 is so beautiful!! I'm glad, I'm ethiopian❤❤❤❤

  • @MeramAdem-h5d
    @MeramAdem-h5d 5 วันที่ผ่านมา +7

    ዋዉ እናት ሀገራችን ምን የሌላት አለ ሰላም እና ፍቅሩንም ያብዛልን ያረብ

  • @abirshyeelideta
    @abirshyeelideta 5 วันที่ผ่านมา +9

    camer man አለማድነቅ አይቻልም የእውነት ሄኖክ አንተም በጣም ችለሃል

  • @bintMuhammed-w6o
    @bintMuhammed-w6o 5 วันที่ผ่านมา +28

    ወይኔ ሄኖክ ከእቅልፉ ሲቀሰቅሰው እንደት እንዳሳዘነኝ ሚስኪን 🤔🥺አይዞህ የምር ጎበዝነህ ግን

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 6 วันที่ผ่านมา +11

    ነጵዬ ድነህ ሰላየሁህ ደሰ ብኛል እንዃን አደረሰህ አደረሳችሁ የሀገሬ ሰዋች አደረሰን ዘመኑ የሰላምጨየፍቅር የመተሳሰብ የመረዳዳት የሰላም ዘመን ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 5 วันที่ผ่านมา +11

    Wow ለእርሻ ለፍየል እርባታ ለንብ እርባታ የሚመች ቦታ ፈጽሞ ያልተጠቀምንበት ምድር ነው ያለን አቦ አመት ሙሉ የሚያበቅል ቦታ ነው አምርቱበት እረሱት በእናታችሁ።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 2 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ደቡቦችን በጣም እወዳቸዋለው ከፃንነቴ ጀምሬ በቴሌብዥን ሳያቸው በጣም ይማርኩኛል እግዜር አንድ ቀን ከረዳኝ ኤጄ እጎበኛቸዋለው በጣም የሚያምር ነገር አላቸው የመፈስ እርካታን ይሰጣሉ ሁሉ ነገራቸው ናቹራል ንፁ አየር ንፁ አይምሮ ፍቅራቸው ግን መግስት ቱክረት ቢሰጣቸው እንዲማሩ እክምና እንዲያገኙ በጣም ልዩ ናቸው ስለናንተ ንፁአን ሲል እግዚሐብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን እግዚሐብሔር ይጠብቃቹ ኤኖኬ ጎበዝ በርታ አገራችንን ስላስጎብኘከን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yesakedagu
    @yesakedagu 6 วันที่ผ่านมา +12

    Wow amazing😊❤
    እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @SaferM-y5q
    @SaferM-y5q 6 วันที่ผ่านมา +21

    ምናለ ይሄን የመሰለ ለምለም ምድር በልማት በቀይሉት ምድራቸው ለምለም ነው የሰዎቹ ኑሮ ግን በጣም ያሳዝናል አሰልች ኑሮ ነው የሚኑሩት😢

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 วันที่ผ่านมา

      ለነሱ እኮ ኖርማል ነዉ😢😢😢 እኛ የከተሜዉን ሰለለመድን ነዉ እኮ የገጠሩ ህይወተወ ኦርጋኒክ ላይፍ ሰታይል ነዉ depend on nature only what a blessing

  • @yaredgirma2082
    @yaredgirma2082 5 วันที่ผ่านมา +8

    ኢቢኤሶች እዚ ቦታ እንድትመጡ ስለአከባቢው ስለነገርኳቹ ደስ ብሎኛል እንደወደዳቹት ተስፋ አደርጋለሁ

    • @SeadaMahmmde-f8f
      @SeadaMahmmde-f8f 5 วันที่ผ่านมา +1

      አገሩ ያምራል ግን የህክሥና ተቋም ያሥፈልጋቸዋል

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 วันที่ผ่านมา

      አለኮ ​@@SeadaMahmmde-f8f

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr 5 วันที่ผ่านมา +13

    አላህ ከዚህ ሂወት ያውጣችሁ ምስኪን ሲያሳዝኑ ሙቀት በዛ ላይ ሂወታቸው አድካሚ ነው በዝህ በሰለጠነ ዘመን ሴቶቹ በእጃቸው ነው የሚፈጩት እውነት በጣም ነው ያሳዘኑኝ
    ሄኖክ ምርጥ ወጣት ነህ ሂወታቸው አኗኗራቸው ለኢትዮጵያ ህዝብ ስላሳየህላቸው
    ለካ እድህም አይነት አኗኗር አለ ሀገራችን ኢትዮጵያ !!!

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 2 วันที่ผ่านมา +4

      @@fatumamohammed-ye1rr አንች መፍጨት ትያለሽ ሠርቶ መብላት ድሮም በአባት እናቶቻችን ያለ ነው የሚያሳዝኑኝ ስለድን ስለእምነት ምንም አያውቁም ብዙዎቹ ፈጣሪያቸውን ለምን እንደተፈጠሩኳን አያውቁም

    • @alateasefa
      @alateasefa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      fuseki 😮😮

  • @user-woleyewa-tube
    @user-woleyewa-tube 5 วันที่ผ่านมา +11

    Ebs እናመሰግናለን አይቸው የማላውቀውን አገር አሳያችሁኝ ግን ባህሉ ከባድ ነው እንኳን የከተማ ልጅ እኔም ገጠር ተወልጅ ያደጉት አለምደውም ከባድ ነው በጣም

  • @zerguat
    @zerguat 2 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን የመሰለ የሀገር ምንነት ማንነት በተደጋጋሚ ማሳየት በጣም ጥቅም አለው ። አይናችንን እንገልጥ ዘንድ ወደደቡብም እንመለከት ዘንድ የሀገራችንም ሁለንተናዊ ምንነት እንድንገነዘብ ይረዳል

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሲያምር ለምለም ምድራችን ሄኒ ጀግናው አድንቄሀለው የህዝቡ ፍቅር ደስስስስ ሲል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤

  • @atla4169
    @atla4169 6 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ደሰ የሚል የከተማው ልጅ ሰትረሰ አለው ከባላገሩ ልጅ

  • @የቦረናገነቴዩቱብ
    @የቦረናገነቴዩቱብ 6 วันที่ผ่านมา +32

    ወይኔ ግን ባህሉ በጣምከባድነው ወይ ወሎሎሎሎሎሞቴም ሰረጌም ወሎ አረግልኝ😢

    • @TemirAdem-u2j
      @TemirAdem-u2j 6 วันที่ผ่านมา +1

      ለዛው ደሴ ላይ

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 5 วันที่ผ่านมา +11

      አኔም ወሎነኝ ግን አይባልም ለነሡም ይሄ ባህለቸውነው

    • @ሀዉይቻናል
      @ሀዉይቻናል 5 วันที่ผ่านมา +4

      አይእናተደሞ ጉራቹህ።መከራነው

    • @የቦረናገነቴዩቱብ
      @የቦረናገነቴዩቱብ 5 วันที่ผ่านมา

      @@ሀዉይቻናል 😂😂😂😂😏😏😏😏ነይ በተግባረ እናሳይሺ

    • @YHC123
      @YHC123 5 วันที่ผ่านมา +5

      አይባልም ነውረኛ ። ቀና ብትሆንስ/ኝስ መልካምነታቸውን ባየህ ነበር ።

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 4 วันที่ผ่านมา +7

    እናመሰግናለን እንድህ አይነት ስራወችን አለማየትኮ አይቻለም😂😂❤❤❤

  • @luluya-nw5ul
    @luluya-nw5ul 3 วันที่ผ่านมา +4

    ከላይ ከለራቸው ቢያስፈራም ውስጣቸው መልካም እና ንፁህ ናቸው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @kidistalex
      @kidistalex 2 วันที่ผ่านมา

      Ende lemnd new kelerachew miyasferut fetari yefeterachew fitirocj eko nachew eko ..eminaweraw neger eyawekin engi wegen😢😢😢

  • @FayzaBadawi
    @FayzaBadawi 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የምር ሲሰናበቱት አሰለቀሰኝ እውነት ነው ኢትዬጵያ ትልቅ ናት❤❤❤❤

  • @ልጅሀዩየቱርኳ.አሽቃባጭ
    @ልጅሀዩየቱርኳ.አሽቃባጭ 5 วันที่ผ่านมา +7

    ፍቅራቸዉ መተሳሰባቸዉ ሀገሩ አረጓደዉ በጣም ደስ ይላል ግን እንክብካቤ የአስፈልጋቸዋል ልብስ ቢለብሱ ሀሪፍ ነበር

  • @TiGst-y2h
    @TiGst-y2h 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የብዙ ቋንቋ እና ብሄርሰብ ናት ግን ቢሰለጣኑ እንደ ባለግዜወሹ የሆኑ ነበር ገን ደሰ ይላል ❤

  • @mesfingebrehiwot7293
    @mesfingebrehiwot7293 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም እና ፍቅር ለሞላዉ ኢትዬጵያ በጣም ጎበዚ 👍👍👍👍

  • @mohammedsilesh
    @mohammedsilesh 5 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው አሪፍ ስራ ነው የማናውቀውን ሀገር በቴሌቪዢን መስኮት ስላሳያችሁን ebs ከልብ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለምለም ነበረች ምን ዋጋ አለው ያሁን ትውልድ ከማልማት ይልቅ መባላትን መርጥን አማራ ኦሮሞ ትግሬ እያልን ተከፋፍለን እንጫረሳለን ብዙ ኮሜንት ሳይ አለባበሳቸው ምናምን ያላሉ ልክ ናችሁ ግን እኛ ዝንጥ ብለን ለብሰን በዘረኝነት ተጠምደን እየተጫረስን ነው እነሱ ግን ሳይለብሱ በአስተሳሰብ እና ሰውን ሰው በመሆኑ ተከባብረው እና ተችችለው ይኖራሉ መሰልጠን እንደኛ ከሆነ ቢቀርባቸው ይሻላል ምክናየቱም ሳይገዳደሉ ይኖራሉ❤❤❤❤

  • @Saaa-tt8lz
    @Saaa-tt8lz 6 วันที่ผ่านมา +8

    ያረቢ ልብሥ ቢለብሡ እኮ ጡሩ ነበር አይዞህ ሄኑክየ

  • @meleseberihun
    @meleseberihun 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስ የሚል ማንነትህን የሚያስተምር ባጭሩ ሁሉም ነገር ትክክለኛ ሰው ያደርግሀል መተህ ስለጎበኘህን ከልብ እናመሰግናለን ወንድም ሄኖክ ድንቁ!!!

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 5 วันที่ผ่านมา +6

    ኢትዮጵያ መሪ አጣች እንጂ ተፈጥሮዋ አዬደለም ለሌጆቿ😢ለሌላም ይተርፌ ነበረ😢 በውሃ እጦት አንሰቃይም ነበረ😢 አባይ የኛ ሆኖ

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 2 วันที่ผ่านมา

      ውስጥሽ ያለውን ክፋት ዘረኝነት አስወግጂ እኔ ለሀገሬም ሆነ ለህዝቤ መበጥበጥ አስተዋፆዬ ምንድነው ብለሽ እራስሽን ጠይቂ እስኪ መጀመሪያ

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ 5 วันที่ผ่านมา +8

    አንደው ልብስ ቢለብሱስ 😢😢😢
    ኢ/ያ ማን እንደ ትግራይና አማራ በሃይማኖታችን አንደራደርም ከዛም ቀጥሎ ባህላች ሁለ መናችን ውብ 💚💚💚💚💚

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 วันที่ผ่านมา

      ማሰለበሰ ነዋ ማሰተማር ነዋ ታድያ ሰልጡን ከሆናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hirutdergu1459
      @hirutdergu1459 2 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮ ነቀዞች እድሜ ልካቹን አየን ሰማን በጥይት ስትቆሉ ሌላ ምን መታወቂያ አላቹ ሀይማኖታቹሲ ቢባል የደብተራና መተተኛ መፍለቂያ አይደል ኢትዮጵያን አሁን ያለችበት ዝቅጠት ውስጥ የከተታቹት እናንተ ሁለት ብሄሮች ናቹ የጠንቋይ ቤት ቡና ወቃጮች😡😡😡😡😡

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 2 วันที่ผ่านมา

      Mindinew mikebatriw

    • @asmamawayele6947
      @asmamawayele6947 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      𝑬𝒌𝒆𝒌𝒊😂😂

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 5 วันที่ผ่านมา +6

    ገጠሩ ወገን እንዲህ ተቃጥሎና ተሰብሮ ነው ምርቱን የሚሸጥ ጥሩ ስርአት ሲመጣ ሁሉም ከድህነት ይወጣል ፈጣሪ ይመስገን🎉

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k 5 วันที่ผ่านมา +6

    አሥለቀሡኝ ለሠው ለጅ ያላቸው ፍቅር

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee 5 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ያስቃል😂 ያስፈራል ግን ከሄኖክ ይልቅ ካሜራ አማኖች አሳዘኑኝ😢

  • @moonebrahiem2788
    @moonebrahiem2788 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዉይ ዉይ ዉይ ኪዳነ ምህረት ኣልክ እሳ ትጠብቅክ ወንድሜ

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 5 วันที่ผ่านมา +4

    የዋህ ነው ሄኖክ❤❤❤

  • @HawaTubeethio
    @HawaTubeethio 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኖሮች ናችው በጣም ነው ይመወዳችው ፍቅር ናቸው አራት ወር አብሬአችው ኑሬአለሁ

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሄኒ ገና ወጣት ነህ ከዚህ በላይ መስራት ትችላለህ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kaleabassefa4428
    @kaleabassefa4428 5 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ።

    • @user-kz7jg6ck6u
      @user-kz7jg6ck6u 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቃል በተግባር ቢሆን ሀሪፍ ነው ገለቴ😂😂

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስኪ ደግ ደግ ነገሩን አስቡ ጠማማ​@@user-kz7jg6ck6u

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 5 วันที่ผ่านมา +6

    እንዲህ ዓይነት ጥናት Cultural Anthropology ይባላል ። ሄኖክ በዚህ ከቀጠልክ ለትውልድ እና ለአደባባይ የሚበቃ ፤ አንቱ የምትባልበትን እውቀት ልታገኝበት ትችላለህ ። ማለፊያ ነው። ከቆርጦ ቀጥልና ከጥሎ ማለፍ የዘመነ ግርምቢጥ ብሂልም ትድንበታለህ ።

  • @SsSd-xk2vm
    @SsSd-xk2vm 5 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ ይላል ዋው ኢትዮጲያየ ማር ነሽኮ በተለይ ሁሉም ቢሰለጥን

  • @GuyytGhghfyt
    @GuyytGhghfyt 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሄኖክ እደዝህ ጎበዝ መሁንህ አላቅም ነበር

  • @user-uc9sq5du8k
    @user-uc9sq5du8k 5 วันที่ผ่านมา +4

    ወይኔ ሄኖክዬ
    በጣም ጎበዝ ነው ይሄን ከባድ ሕይወት መቁዋቁዋሙ
    አቤት ፈጣርዬ ስንት አይነት ከባድ ህይወት የሚኖሩ ሀገር አለ
    ይሄ ከድሮ ባሪያ ግዞት ምን ይተናነሳል
    በታሪክ የምንሰማው ለካ በዚህም ዘመን አለ

  • @ruthsahle9173
    @ruthsahle9173 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ጥሩ ጅምር ነው አገራችንን ኢትዮጵያን በአገራችን ውብና ድንቅ ወጣቶች ማወቅ በጣም ደስ ይላል ችግራቸውን ለማቃለል የሚደረገው ሰብአዊ እርዳታም በጣም ጥሩ ነው ሄኖክ ድንቁ እና በፕሮግራሙ የትሳተፋችሁ ድንቅ የኢዕዬጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ🙏💚💛♥️

  • @WuletawYitayew
    @WuletawYitayew 5 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ ለአገሩ እና ለሰወቹ የዋህነት ግን አሳማ ይበላልደ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጂም ሰሜንነቴን ወደድኩት አልሀምዱሊላህ ሄኖክ ድንቁ ጎበዝ ነህ ግን ስወድቅ አዛዘንከኝ😭😭እኔም ኢትዮጵያ ነኝ😊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌✅✅✅✅

  • @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ
    @ቃልየማርያምልጅ-ፈ1አ 6 วันที่ผ่านมา +5

    ሄኖክ አሳዘነኝ እፍ ክባድ ነው ላይፋቸው ማርያምን በስም አብ❤😊😢

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው ያምራል ፣ደስ እያለኝ እየፈራሁ እኔም ብሄድ ብዬ እየተመኘሁ ሄኖክ እያሳቀኝ እያደነቅሁ ነው ያየሁት ዋው ቀጥሉበት ይሄን ብኖግራም በእርቀትም ቢሆን የማንተዋወቅም እንተዋወቅ🤝

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 5 วันที่ผ่านมา +8

    ማነዉ የሚያክመኝ አላለም😂😂😂😂😂 አባቱ እደሚሆን ጠርጥሬ ነበር😅😅😅

    • @HabasiZinnad
      @HabasiZinnad 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @zeinaitopia4998
    @zeinaitopia4998 วันที่ผ่านมา

    ሄኖክ ጉዞ ከባድም ቢሆን ሰዎቹ በጣም ተስላልና ❤️❤️

  • @Anisnap-f6v
    @Anisnap-f6v 6 วันที่ผ่านมา +6

    Pure heart

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l วันที่ผ่านมา

    እዉይ እምየ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ሄኑ ጀግና👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 6 วันที่ผ่านมา +3

    ቦታው የተፈጥሮው ምስህብ ደስ ሲል ጋንቤላ🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @EdlFish
    @EdlFish วันที่ผ่านมา +1

    አብራቸው ብሆን ተመኘሁ የሄኖክ ትግስት አለመኖር ቢያናድደኝም ሰዎቹን ግን❤❤❤

  • @YousifNoor-qp7fw
    @YousifNoor-qp7fw 5 วันที่ผ่านมา +3

    ወይኔ ሄኔክ ጌበዝ ጅግና 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rabiagood
    @rabiagood 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጀግ ምርጥ ባህል ያላቸዉ ያሳደጉኝ ሰወዱም እደዛዉ ሰጠሉም እደዛዉ የምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeReda-q3t
    @AbebeReda-q3t 5 วันที่ผ่านมา +4

    አረ ጉዴ እስካሁን ልብስ የማያቁ አሉ ኢትዮጵያ

  • @zed8332
    @zed8332 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይመለሰ እማያ ኢትዮጵያ❤❤ሄኖክየ በጣም ጠካራ ሰዉነህ ❤❤

  • @rehima4916
    @rehima4916 6 วันที่ผ่านมา +6

    ላይፋቸው ከባድ ነው ሀገራቸው ግን ሲያምርርርርር