#GMM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #ህያው ምስክር መላእክትን ሁል ጊዜ አያቸዋለሁ አናግራቸዋለሁም! ማንም ሰው ላማመን በሚከብደው ደረጃ መንፈሳዊ መገለጦች ተገልጠውልኛል፣ መጀመሪያም ጌታን ያገኘሁት ሰው መስክሮልኝ አይደለም #ገዛኢ ዮሀንስ (የኤልሻዳይ መጽሔት አዘጋጅ)
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational

ความคิดเห็น • 137

  • @FatimaMohammed-hy4in
    @FatimaMohammed-hy4in 5 หลายเดือนก่อน

    Wendm Gezai geta ybarkh.Enem endat melakrn aychaleh

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 ปีที่แล้ว +1

    Elshadia ... bayyee ijolee ... tanee dubissaa .. boyee... waqayoo fi wanta hara ... waregamuu wangella akkan hawuu nagocha turee... jiratee akkasiti sii arguu koo bayen gamada... zemenh yibarek!!!

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 3 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ገዛኢ❤😍
    ጌታ ለኔም በቅርቡ እንደሚገለጥልኝ አምናለሁ

  • @YishakAlemu-u9j
    @YishakAlemu-u9j 4 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባራክ

  • @sararoman5617
    @sararoman5617 3 ปีที่แล้ว +1

    I believe 100% God is great

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 3 ปีที่แล้ว +29

    ይህ እውነት ነው ''''መንፈስ ቅዱስ በውስጤ ይመሰክርልኛል

  • @marthamelkamu463
    @marthamelkamu463 3 ปีที่แล้ว +7

    Brother Gezai, I have never seen you in my life before this show. Your testimony is very amazing. Without any doubt, I believe you are a man of God. Please pray for me: I just got diagnosed with breast cancer.

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 ปีที่แล้ว

    የማይጠገብ ምስክርነት❤️❤️❤️🙏🙏

  • @tadusime6591
    @tadusime6591 3 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ጌታ ነው ሀሌ ሉያ ይህ መንፈስ በዝቶ ይጨመርልክ

  • @astierghebremedhin4349
    @astierghebremedhin4349 3 ปีที่แล้ว +12

    እየሱስ ጎይታ እዩ:ሐዉና ገዛኢ ጎይታ ይባርካ :ከምዝ ዐይነት ምስክርነት ዝብከየንን ዝሕጉሰንን አይገጠመንን ደጋግሜ እየ ሰሚዕዮ:ጎይታ ይባርኩም❤️🙏

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 3 ปีที่แล้ว +14

    የሚያለቅሱትን አስወጣሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የማዘር ደግሞ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው 😁😁😁😁 ምን አንቀለቀለህ አርፈህ አትቀመጥም ? 😂😂😂😂 ያሰውዬ አልመጣም ? እስቲ የሆነ ነገር በለው 😁 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ፈፅምም ይፈውሶት እየሳኩ ብዙ ተምሪያለሁ ።❤

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ

  • @selasegkristos4082
    @selasegkristos4082 3 ปีที่แล้ว +2

    Wawwwwwww Jesus is lord God blessed all family brother ✝️🙏💐🌹

  • @getuworkneh6938
    @getuworkneh6938 10 หลายเดือนก่อน

    የጌታ ድንቅ ስራ መገለጫ ይህ ነው፡፡

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you and God bless both of you.

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 3 ปีที่แล้ว +2

    WoW, nefise alekerlgne tebarku!

  • @hananegussie8542
    @hananegussie8542 3 ปีที่แล้ว +2

    May the lord continue to bless you

  • @adugnafekadu6396
    @adugnafekadu6396 3 ปีที่แล้ว

    አስገራሚ ምስክርነት
    እግዚአብሔር ይባርኮት ወንጌላዊ ገዛኢ

  • @weynshtdebebe7622
    @weynshtdebebe7622 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ የእግ/ር አገልጋይ መገለጫው እንደዚህ ነው ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣት

  • @EyoelNiguse
    @EyoelNiguse ปีที่แล้ว

    ይህን ምስክርነት መስማቴ በጣም ደስ በሎኛል ከብዙ አመታት በፊት የኤልሻዳይ ጋዜጣ ከታላቅ ወንድሜ ጋር አያመልጠንም ነበረ ወነድም ገዛኢ ዮንስን ከዛ ጊዜ ጀምሮ ነዉ የምናዉቀው የሕይወቱ ምሥክረነት በጌታ ያለንን እምነት እንድንመረምር እና እንድንፀና ረድቶናል ተባረኩልን

  • @berhanudheressa3280
    @berhanudheressa3280 3 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 ปีที่แล้ว

    😁😁ኡፍፍፍፍ❤️❤️❤️ ውስጡ እንዳለሁበት ሆኖ በሀሴት የምሰማው ምስክርነት

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekelegn🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @genetcell2480
    @genetcell2480 3 ปีที่แล้ว +14

    እኔ መደነቅ ሞልቶኛል ምስክርነቱ ።
    ቃል በቃል የተናገረውን አምናለሁ ።

  • @jaffatamrat4676
    @jaffatamrat4676 3 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ በጣም ትንሽ ልጅ ነበርኩኝ ያጎቴ ልጅ አዜብ ፀጋይ የምትባል ይዛኝ ትመጣ ነበር ኡነተኛ ምስክርነት ነው የት እንዳለህ ማወቅና ማግኘት እንፈልጋለን እዚህ አገር 3 ሰዎች እንፈልግሐለን እግዚአብሔር ይባርክህ እንደጌታ ፈቃድ እናገኝሀለን 🙏

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow Betam Yetebareke Sew newi Enamesegnaleni የዳዊት መዝሙር
    ምዕራፍ 91 -11 በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ Yihe Kali new Berswo layi yetefesemw. Egnam begeban yihe kal tesetonal hulem Tebaki melaiktochi kegonachin alu.

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 3 ปีที่แล้ว +2

    Hello dear Gezae, how nice to watch your video.!stay blesse
    This is madam Alem of Asco, now in usa.

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 3 ปีที่แล้ว

    Thank you FATHER gazai yohanes for your wonderful TESTIMONIES of your walk with our LORD and our SAVIOUR JESUS CHRIST and your journey to PREACH the WORD of GOD JESUS CHRIST to all people by the POWER and the LEADERSHIP OF THE HOLY SPIRIT AND GOD'S ANGELS .
    MAY GOD GIVE ME THE TESTIMONIES of his WORD JESUS CHRIST and SONGS to sing for his GLORY and NAME in JESUS NAME AMEN
    JESUS is LORD AMEN

  • @sintayehudebebe8858
    @sintayehudebebe8858 3 ปีที่แล้ว +7

    አባቴ ገዛኢ ጌታን እያዩ ማገልገል በመላእክት የታጀበ አገልግሎት እንዴት መታደል ነው ዘመኖዎት በበረከት ይጠቅለል፡፡

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 3 ปีที่แล้ว

    ስላየሁህ ወንድም ገዛኢ በጣም ደሥ ብሎኛል፨ አቤት መጽሔትህ ስወደው ያኔ ኢንተርኔት ብርቅ በነበረ ስአት ነው ብሩክ ሁን!!!

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ መቼ ነው መየው እየሱስ

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 3 ปีที่แล้ว +14

    አየሱስ ጌታ ነው እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው ወንድሜ ገዛኢ ውድድድ እናደርጎታለን❤️❤️

  • @nahomnigussie8444
    @nahomnigussie8444 3 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ይህ ነው የህያውነት ህይወት፣ ጌታን የሚያይ ህይወት።
    የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል አባቴም ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ እራሴንም እገልጥለታለሁ። ይላል ቃሉ
    በሌላም ቦታ:- አሁን ጥቂት ጊዜ አለ አለምም ከዛ በኋላ አያየኝም እናንተ ግን ታዩኛላችሁ። እኔ ህያው ነኝና ህያዋን ትሆናላችሁ ይላል።
    ከሙታን አለም ወጥቶ ህያው የሆነ ጌታን ያየዋል ደግሞም ያናግረዋል። ተባረክ በምስክርርነቱ እጅግ ተባርኬያለሁ። ጂ ኤም ኤም እግዚአብሄር ይባርካችሁ በዚሁ ቀጥሉ።

  • @truth2232
    @truth2232 3 ปีที่แล้ว +5

    መልአኮች ሁልግዜ በዙሪያችን አሉ
    በተለይ ጠባቂ መለአኮቻችን እውነት ነው
    እንኳን መለአክን እየሱስ ይገለጥ የለም እንዴ !!!!

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ውሸት የለውም እውነት ነው የስው ልጅ ሴጣን የሚለውን እንጂ መቼ ጌታ ታየኝ ያውን መቼ ያምናሉ እግዚአብሔር ሕያው ነው ሁሌም ለባርያዎቹ ለታመኑት የስራል አሜን መታደል

  • @godislove1474
    @godislove1474 3 ปีที่แล้ว +14

    ወይኔ እየሱስን ና ፈኩት ወደድኩት ፍቅር አስያዘኝ።

  • @temesgenassefa4147
    @temesgenassefa4147 3 ปีที่แล้ว +2

    Ene orthodox negn gn yetenagerew hulu ewnet endehone amnalew EGZIABHER talak new

  • @tigistadane2617
    @tigistadane2617 3 ปีที่แล้ว +8

    አምናለዉ መልአክ በዙሪያችን እንዳሉ

  • @hiwotmengesha123
    @hiwotmengesha123 3 ปีที่แล้ว +2

    ይህን የመሰለ አስተማሪ ነገር ዘበራርቀህ ነው ያቀረብከው፡፡ እንደገና ቅደም ተከተሉን አስተካክለህ አቅርበው፡ ሰምተን አንጠግበውምና

  • @asegashassefa3712
    @asegashassefa3712 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድም ገዛኢ ውስጤ ይመሰክራል ልክ ነው ። ስለ ሰው አስተያየት አታስብ አትጨነቅ ።

  • @lehabeshochtube4439
    @lehabeshochtube4439 3 ปีที่แล้ว +5

    May God bless you my brother! I know your news letter & ministry but don’t know you in person .I heard some ministers abroad testifying about seeing angles so I believe your words. May God multiply your ministry and pray that God to make you in good health according to 3 John 2.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀምረው እሰኪጨርሱ የጌታ ተአምር ያለበት ምስክርነት🙏🙏🙏🙏
    ያለቀሱትን ሲያሶወጡ 😂😂😂😂

  • @genetbogale3563
    @genetbogale3563 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ወንድሜ ንግግርህ እምባህ በጣም ያንሰፈስፋል በርታ

  • @tizitaabate6850
    @tizitaabate6850 3 ปีที่แล้ว +5

    Brother Gezai I am very touched by your testimony and I know that God is in you, for you and with you. Keep up the good work! May the Lord bless you abundantly in every area of your life. I wish we could have a chance to hear more from you. Stay blessed. 😇❤

  • @nigisttesfaye6501
    @nigisttesfaye6501 3 ปีที่แล้ว +4

    Praise the Lord for such an amazing testimony!! God bless you for sharing!!💚💛❤

  • @abelchala3838
    @abelchala3838 3 ปีที่แล้ว +2

    ህያው ምስክር አስተማሪ ፕሮግራም ነው ግን ቀጣዩን ፕሮግራም ስታቀርቡ ትዘገያላችሁ እርሱን ብታስተካክሉ ሌላው ወንድም ገዛኢ በአንድ ወቅት ወንጌላዊ አለምነህ ጀበሩ ሲፀልይለት አስታውሳለሁ ከእርሱ ጋር በተገናኘ ምስክርነት ቢሰጥ የመጨረሻ ለፀጋ ተካፍሎት ቢፀልይልን አመሰግለሁ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 ปีที่แล้ว +2

    It is true a lot of people see Angles..I love to hear more. May God bless him.Jesus is Lord,

  • @z7456
    @z7456 3 ปีที่แล้ว +2

    I’m glad you invited this humble brother

  • @leulyishak3176
    @leulyishak3176 3 ปีที่แล้ว +2

    Egziabiher yibarkot Ato. Gezai bebizu self wist egziabiher enderedawot awkenal timihirtim hononal, ahun yalenibetin zemen endet endemiyayut demo tinish biyachawitun des yilegnal!!!

  • @tedgebregzi3832
    @tedgebregzi3832 3 ปีที่แล้ว +4

    Elshadai metsehet was very loved.I remember reading about what happened in Iraq.God bless the rest of your life,a humble person.

    • @liyazewde6646
      @liyazewde6646 3 ปีที่แล้ว +1

      I remember Elshaddi Magazine too

    • @liyazewde6646
      @liyazewde6646 3 ปีที่แล้ว

      I remember Elshaddi magazine too

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

    እየስቅኩም እያለቀስኩም ነው ምሰማው😂😥😥

  • @tsegawunetu9718
    @tsegawunetu9718 3 ปีที่แล้ว +1

    Effffff eidet libeen setiche eidesemahut geeta eiyesus yibarikachihu

  • @adanechtamiru7032
    @adanechtamiru7032 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን እንደምል አላውቅም ይህን
    ኢዬሱስዬ ምን ላድርገው ጌታ ሆይ
    ልዩ ነህ እወድሃለሁ መታደል ነው
    መታደል የዚህ ጌታ ልጅ መባል
    ክብር ላንተ ይሁን

  • @jesusislord1536
    @jesusislord1536 3 ปีที่แล้ว +2

    እየሱሰ ጌታና ጌታ ነው እንዴት ደስ ይላል በሱውስጥ ያለው በእኔ ውስጥ በእጥፍ ይሁን

  • @elleniweldehanna8983
    @elleniweldehanna8983 3 ปีที่แล้ว +1

    Is very true amazing testimony 🙌 the God of Abraham working today tomorrow and forever , still choices his people justify him self one way or another God bless you brother and keep you 💖

  • @meronseid9472
    @meronseid9472 ปีที่แล้ว

    TAdlew beyesuse endezi memeret mefelag edla nw tebareku edme ketna gar ystowt

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @kabodtv-pastorhiwotfekede8916
    @kabodtv-pastorhiwotfekede8916 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግህ

  • @beth95104
    @beth95104 2 ปีที่แล้ว

    Ene hule yeresewon mesekerenet sesema alekesalw I don't know why😥 yewenet Geta keresewo ga nwe wenedem gezae, egeziyabeher bebezu yebarekot eresewon🙏🙏

  • @Asther567
    @Asther567 ปีที่แล้ว

    Melaekt egziabherin bemiferu zuriya endemikebu yetetsafe newko yewendimachin gin yemileyew aynu siletekefete yayachewal yegnam ayn bikefet tebaki melaektochachinin enayachew neber geta yirdan !

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 3 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለጌታ ለእየሱስ ይሁንለት

  • @senaitgaim766
    @senaitgaim766 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Gezae.

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg ปีที่แล้ว

    ዋጋ የከፈልክለት እየሱስ የድል አክሊል አዘጋጅቶልሀል

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg ปีที่แล้ว

    ዋጋ የከፈልክለት እየሱስ የድል አክሊል አዘጋጅቶልሀል

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 3 ปีที่แล้ว +2

    Waw 🌺❤❤💐

  • @AlemayehuAdula-xs7bk
    @AlemayehuAdula-xs7bk 4 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥርሕን የት ማግኘት እንችላለን

  • @አይናለምአበራ
    @አይናለምአበራ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቅናት ያዘኝ መልአክትን በአይኔ ማየት ፈልጋለዉ 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว

      መላእክቶች እኮ በህልምም በህፃን ልጆችም ምሳሌ ሆነው ይታያሉ 🙏🙏🙏

  • @ramayouns9321
    @ramayouns9321 3 ปีที่แล้ว +1

    Amazing Gods I love it’s

  • @tigistsalomon7264
    @tigistsalomon7264 3 ปีที่แล้ว

    wn eyss mnm allm en cel at tbarek kmalt beker

  • @Gospeltoeverycreature-w9l
    @Gospeltoeverycreature-w9l ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @javieradelerregalado5591
    @javieradelerregalado5591 2 ปีที่แล้ว

    waw....... yemigerm misikrnet

  • @almazfeleke8811
    @almazfeleke8811 3 ปีที่แล้ว +1

    GETA YEBAREK

  • @tesfut2863
    @tesfut2863 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስን በአንተ እያየሁት ነው እድለኞ ነህ የተመረጥክ

  • @helenkibrom4031
    @helenkibrom4031 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @sarag6740
    @sarag6740 3 ปีที่แล้ว +1

    You are so lucky and blessed

  • @EmebetAbrham
    @EmebetAbrham 5 หลายเดือนก่อน

    Enm
    Ende
    Ante
    Ainetun
    Edel
    Besetegh❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 ปีที่แล้ว

    መታደል ነው አምናለሁ የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @yewerkwohabeyene5925
    @yewerkwohabeyene5925 3 ปีที่แล้ว

    Geta Eyesus yibarkeh denk mesekrenet newo yet neh yalehewo ahun

  • @christismyvictory1297
    @christismyvictory1297 3 ปีที่แล้ว +1

    Woow prise the lord!!

  • @GH-yv2bd
    @GH-yv2bd 3 ปีที่แล้ว

    Btaami hakena mskrenet eyu . Gezai hawey ane bezi mskrnet natka kbri amlak rie eye . Nska hakena barya egzaabher eka goyta abzihu ybarka . We love you❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽

  • @fevenfiseha3039
    @fevenfiseha3039 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta dinik amilak new

    • @shagitujarso8466
      @shagitujarso8466 3 ปีที่แล้ว

      የኢዚሐቤሔሪ ሰው በጠሚ የሚገሪሚ።ሚሲኪሪነቲ ነዉ።ተበረኪ

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ገዛኢ❤🙏

  • @saraAlemayehu-oj3bg
    @saraAlemayehu-oj3bg ปีที่แล้ว

    ተባረክ ገዛኢ

  • @kudesyaldhabey4824
    @kudesyaldhabey4824 3 ปีที่แล้ว

    Eyassus Feker naw yemreyem lege

  • @destawmekonen8351
    @destawmekonen8351 3 ปีที่แล้ว

    Thanks god for your Marcy

  • @destawmekonen8351
    @destawmekonen8351 3 ปีที่แล้ว

    Thanks god for your Marcy

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 ปีที่แล้ว

    Weyne gena getan alawkutem

  • @repentjesuschristiscomings5595
    @repentjesuschristiscomings5595 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku Family!!!

  • @sotipharma5092
    @sotipharma5092 3 ปีที่แล้ว

    I wish I can see him too!!!!!!!
    Please pray for me to see him!!!

    • @nathangirma5368
      @nathangirma5368 3 ปีที่แล้ว

      Easy, read your Bible. You will see Him clearly in the Word of God.

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 3 ปีที่แล้ว

    Kezih belay men ale geta merexeh des ybeleh eyesus geta new

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
    @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰

  • @kidistbekele3785
    @kidistbekele3785 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እየሱስ ያድናል

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ
    @መቅደስላኔህይዎትክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስኮ ኬኛ ጋር ነው 😥

  • @almazfeleke8811
    @almazfeleke8811 3 ปีที่แล้ว

    Ayequarteben

  • @yordanoseyordanose5613
    @yordanoseyordanose5613 3 ปีที่แล้ว

    You are blessed 👏

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ

  • @misuke9781
    @misuke9781 3 ปีที่แล้ว

    ere ehenin sew atwash blut mechem manimm aykebelm ehen wushet ke pastor peter elias

    • @ክቡር
      @ክቡር 2 ปีที่แล้ว

      ማነው ፓስተር ፒተር ኤልያስ?😁😁, ካልተመቸ ማለፍ ነው።

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow

  • @infinity325
    @infinity325 3 ปีที่แล้ว

    ❤️