የወንድምና የእህት ድንቅ የድምጽ ብቃት / እሙ ገላዋ/..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 151

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 10 หลายเดือนก่อน +26

    ጥሌ ትህትናህን ስወደዉ ከበፊት ጀምሮ ስከተልህ ነዉ ያለሁት.እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🏻❤️

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 10 หลายเดือนก่อน +13

    እሙዬ በጣም ምትገርም ጥሩ ፀባይ ያላት ልጅ ናት

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 10 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ይገርማል እንዴት አይነት ግሩም ድምፅ ነው ያላት የሂሩትን በጣም ግሩም አርጋ ነው ነው የተጫወተችው ❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 หลายเดือนก่อน +33

    ጥሌ እኮ ከልቡ የዋህ ነው። ሁላችሁም ❤

  • @ገራይሚዲያGerayMedia
    @ገራይሚዲያGerayMedia 10 หลายเดือนก่อน +19

    አሌክስ እና ፍልፍሉ መለያዬ አለባቸው ብዙውን ጊዜ ሚያሸንፉት እነሱ ናቸው።

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 10 หลายเดือนก่อน +22

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ውድ የሃገሬ ልጆች ፈጣሪ ባላቹህበት ሰላማቹህን ያብዛላቹህ የማታ እንጀራ ይስጣቹህ አሜን 🥰

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድምና እህት ተባረኩ ድምፃችሁ ደስ ይላል

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 10 หลายเดือนก่อน +6

    አቦ በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ የምያልቅ ፕሮ ግራም ይመቻችሁ ዋሽው እንዴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @makis1623
    @makis1623 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሀይሌ ምርጥዬ ተዋናይ የሰራኻቸው ሁሉ ላይ ያለህ ብቃት 1ኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muna336
    @Muna336 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሀይልየ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ጎረቤቴ ተክለሀይማኖት ሰፈር እያለን ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ትህትናህ ለሰው ያለህ ክብር ሁሌም አከብርሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ord-b9k
    @ord-b9k 10 หลายเดือนก่อน +5

    .ቅዱስ.ሚካኤል.አባቴ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 10 หลายเดือนก่อน +7

    so far the best show in ethiopia

  • @abelferew5377
    @abelferew5377 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው የምትመቹኝ አንድ ሳምንት አምልጦኝ አያቅም ይመቻቹ ያራዳ ልጆች ❤ አገሬ ሲናፍቀኝ እናንተን በማየት ነው ፈገግ የምለዉ

  • @anurye
    @anurye 10 หลายเดือนก่อน +6

    የዛሬው ይለያል , ድምፅ ብሎ ዝም ትለያለች

  • @metekusimewoldemichael4914
    @metekusimewoldemichael4914 10 หลายเดือนก่อน +4

    I am always here to listen "Tile" 's story..kkkkkk...

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሙዬ የምወዳት ድምጻዊት ወርቃማዋ ቆንጆ ማርቆስ ልክ ነው ማንም እየተነሳ ከሚያቅራራብን እባክሽ ፏ አድርገሽ በነጠላም ልቀቂብን🎉

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 10 หลายเดือนก่อน +11

    አላህዬ ልክ እደ ጥላሁን እንፍነህ ትሁት ባል ስጠኝ ጥልዬ የኛ ምርጥ

  • @SimenehGosaye
    @SimenehGosaye 10 หลายเดือนก่อน +4

    ስትመቹ ምርጥ ኢትዮጵያን ከሩሲያ ሞስኮ

  • @tesfurobe1258
    @tesfurobe1258 10 หลายเดือนก่อน +3

    ከአማርኛ ፊልሞች ለእኔ ምረጡ "የማታ" ሀይልዬ የተወነበት ነው፡፡

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ብሮግራም ነው ኑሩልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abatubisac5419
    @abatubisac5419 10 หลายเดือนก่อน +2

    wow, you are unique! Keep it up!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ደስ የሚሉ እንግዶች ናቸው ❤በርቱልን የዋሸው አዘጋጆች ❤

  • @هلاوغلا-ج9س
    @هلاوغلا-ج9س หลายเดือนก่อน

    የሳቅ ምጮቼ ኑሩልኝ❤❤🥰🥰🥰🥰🇸🇦

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 10 หลายเดือนก่อน +7

    ገላዋ
    “ሂሩት በቀለ “ ግሩም አድርገሽ ተጫውተሽዋል በርቺ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 10 หลายเดือนก่อน +8

    ለአሌክስ ሳይዝ ቀንስ ::🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @TesfaneshNeneyu
    @TesfaneshNeneyu 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጦች በርቱልን ❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwetsedagelan3820
    @frehiwetsedagelan3820 10 หลายเดือนก่อน +1

    Hulachehuem andena nachu edemena tena yesetachu ❤❤❤

  • @Asser21
    @Asser21 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ እኮ ❤💯❤💯❤💯❤💯❤💯❤ውይ ፍልፍሉ ግን🙆🙆‍♂😜🙆🙆‍♂😁🙆🙆‍♀

  • @mesfinlook2200
    @mesfinlook2200 8 หลายเดือนก่อน

    The best show in ethiopian abiye tv i like it

  • @Feysel-yf6yt
    @Feysel-yf6yt 10 หลายเดือนก่อน +15

    ጥሌ ማርክ ፍልፍሉ አሌክሶ እና ደምሴ በጣም ነው የምወዳችሁ ዛሬ ደግሞ በጉጉት ገደላችሁኝ ፈይሰል እባላለሁ ከሳኡዲ ሪያድ ስደት ላይ ሁኘ ሲከፋኝ የምደሰትባችሁ በናተ ፕሮግራም ነው ስለዚህ ለናተ በጣም ክብር አለኝ መልክቴ ከደረሳችሁ በፕሮግራማችሁ ላይ ስሜን ጠርታችሁ ምስጋናዬን መቀበላችሁን ብሰማችሁ ደስ ይለኛል በተለይ ጥላሁን እልፍነህ ክብር ለስደተኞች

    • @MarkosMarkos-q3r
      @MarkosMarkos-q3r 10 หลายเดือนก่อน +1

      እሺሺሺሺ ወንድሜ

  • @jemalabdu6875
    @jemalabdu6875 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፍልፍሉን እንኳን ሲደክምበት ዉሎ አድሮ ይቅርና አላረፈደበት

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለእዚህ መረዋ ድንቅ ድምጿ ሶስት ነጥብ ስጡልን

  • @AdissuTamru
    @AdissuTamru 10 หลายเดือนก่อน +55

    ደምሴ ፍልፍሉ ጥሌ አሌክስ እና ማርኪ የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samerasamera7177
    @samerasamera7177 10 หลายเดือนก่อน +2

    baxam new dis yameteluet🥰🥰

  • @wowproduction8368
    @wowproduction8368 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ጥሌ እና ፍልፍሉ ይጣመሩልን ❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤

  • @keyalove8997
    @keyalove8997 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

    • @fdrd4798
      @fdrd4798 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 10 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you guys. I love you all❤

  • @Jessesmartnl
    @Jessesmartnl 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው

  • @hyosef57
    @hyosef57 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሌክስ ብዙ ጊዜ አይተንሀል ማርቆስን ስታዋራው የግል ፀብ ያለህ ይመስላል Respect ይኑርህ Please ይስተካከል ስትዋደዱ ስትከባበሩ ነው ፕሮግራሙ የሚያምረው በተረፈ ሰላም እና ፍቅር ለ ኢትዬዽያችን እወዳቸዋለሁ💚💛❤️

  • @haregewoinalemu7860
    @haregewoinalemu7860 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮግራማችሁ በጣም ተወዳጅ ነዉ ግን በጣም የሚታይ ትልቅ በአእናንተ ላይ አለመከባበር ይታያል አሌክስ በተደጋጋሚ ማርቆስን ሲወርፈዉና አላስወራ ይለዋል ያጣጥለዋል ይሀ ከሱ ለምን ዝም እንደምትሉት አልገባኝም ምን አድርግ ነዉ ስራዉን ካልፈለገ አሰናብቱት ስራ ላይ መከባበር የሚባል ነገር አለ ። ከሜሪላንድ

  • @MeliamenYoni
    @MeliamenYoni 10 หลายเดือนก่อน +2

    Marekose🙏

  • @Gataswe
    @Gataswe 2 หลายเดือนก่อน

    በጣምደስየሚለኝፖሮግራምነዉ

  • @tameratshifraw8114
    @tameratshifraw8114 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ በትክክል አስረዳ ሰዉ ከናተ ቡድን ሲጠየቅ አታደናብር ብላካለች ማርቲ

  • @mash5767
    @mash5767 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሳይዛችሁን ፅፊለሁ አላለም ማርቆስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጥላሁን ነውኮ ፍርስ የሚያደርገው

  • @AdusaAdusay
    @AdusaAdusay 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤Hi

  • @santacruzze5794
    @santacruzze5794 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፕሮግራሙ ሲጀምር በጣም ታንዛዙታላችሁ 😮

  • @הבינשגטאי
    @הבינשגטאי 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይልሻ❤❤❤❤

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፍልፍሉ Hallo የቀመር ዘፍን ነው የዘፈንከው 😂😂

  • @billusemere
    @billusemere 10 หลายเดือนก่อน +2

    Happy Sunday everyone 😊

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ ግን ለሚጠየቀው ጥያቄ ለምንድነው በስርአት የማያብራራው ግን?ምን ያስቆጣዋል

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሌክስ ለሰው ከበሬታ ከበሬታ ስጥ የምታወጣቸው ቃላቶች ይደብራል በማስተዋል ሁን ይሄ ጨዋታ ነው ብዙ ጊዜ ተመልከተው ዋሸሁ እንዴን

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሳቄ ምንጭ ሞላሰስ ምንድነው 😂😂😂 የምር አላወኩም

  • @hiwiyegech
    @hiwiyegech 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ እምታዝናኑን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደምሴ እና ጥሌ ዘፈን አዋቂዎች

  • @adaneamsalu-o7p
    @adaneamsalu-o7p 10 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ሳምንት

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንካን ደህና መጣቹ❤❤❤

  • @TruthEz
    @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน +3

    ፍልፌ ፦ ዳማ መጫወቻ የሚመስለው ልበስማ ፡ የደመስ ነው። 😀 13:23

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 หลายเดือนก่อน

      እቴነሽ ግን ስሙን ስትጠየቅ ፡ ተመስገን ብላ የተሳሳተቸ‍እ አስመስላ ፡ ወንድሟ ሆኖ መገኘቱና ማሸነፋቸው ፡ ደስ አይልም። 🫢 57:20

  • @esam4069
    @esam4069 10 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅😅 በአይን ገራፊው

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 10 หลายเดือนก่อน +1

    Alekse sete tyek lemen tekotalhe😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shawitmicheal219
    @shawitmicheal219 10 หลายเดือนก่อน +1

    😊almanebeb ayemekerme mbebe yetekemal

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ጥሌ የዋህ ቶሎ ያምናል

  • @tizitagirma.yeyamlkenat6652
    @tizitagirma.yeyamlkenat6652 10 หลายเดือนก่อน +1

    Emu andega

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 10 หลายเดือนก่อน +1

    እቴነሽ እሙ ገላዋ ስወዳት በዚሕ ድምፅ ግን ለምን አልበም አትሰሪም

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 10 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ተዉ ጥሌ ተዉ አታስበላን አሌክሰን አትመነዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😮😮😮😮😮😮

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሀሳብ የሌላቸው ቦዘኔ ሁሉ

  • @tesfurobe1258
    @tesfurobe1258 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኤጭ አሌክስ ያስጠላል

  • @YiduM15
    @YiduM15 10 หลายเดือนก่อน +1

    የ አሌክስ ጥያቄስ

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 10 หลายเดือนก่อน +1

    weyine dimtsuuuuuuu

  • @asgedomhaile8256
    @asgedomhaile8256 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ያዝናናል ግን ጥላሁን ከተቀመጠበት አስሬ ባይነሳ ምከሩት እንደ ሌሎቻችሁ አርፎ ብቀመጥ ክብሩን ብጠብቅ ያስከብረዋል እላለው ኣትነሳ በሉት 🙏🏼

  • @binibeti184
    @binibeti184 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረምድን ነው አሌክስ ስው እየመረጠ ነው ሚንሳው ቤት ላስተካክል ሚለው ንገርስ

  • @anurye
    @anurye 10 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ አሌክስ ዱብ ዱብ በል እንጂ ፤ በአሁን ዘመን ቦርጭ አይነፋም!

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ፍልፍሉና አሌክስ ሁልግዜ እነጥሌን በዝረራ እተሸነፋችሁ😂😂😂

  • @koj7233
    @koj7233 8 หลายเดือนก่อน

    Hi. ❤

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tila the way you dresss ❤❤❤❤ but help qulalew

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods 10 หลายเดือนก่อน +2

    Markos tarik sinager ye telahun mesak yegermal yeman group neh tele?

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማርቆስ መኪና ሲል ምን ትዛላኝ
    በአይሱዙ ተጭነን ቀብር ስንሄድ ሹፌሩ አነዳዱ ትክክል አልነበረም ሹፌሩ እባክህ እምንሄደው
    ልንቀብር ንጂ ልንቀበር አይደለም ያለው ትዝ አለኝ

  • @MuhamedAhmed-t7r
    @MuhamedAhmed-t7r 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሞላሰስ ምንድነው

  • @playwithben7816
    @playwithben7816 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት

  • @sam846
    @sam846 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሌክስ አይናችን እያየ ወደ ስልቻነት ተቀየርክ ኧረ ቀንስ አባቴ ደምስ በአንተ አይን ቀጠነኮ

  • @ShemsadinNuriye
    @ShemsadinNuriye 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @aburidwan6831
    @aburidwan6831 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጭራሽ የተመልካች መልእክት አታከብሩም

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🎉👌🌺🌺🌺

  • @DawitTirfe
    @DawitTirfe 10 หลายเดือนก่อน +1

    40 shi birun wesidalew

  • @ccu3907
    @ccu3907 10 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @JsjskKekeke
    @JsjskKekeke 10 หลายเดือนก่อน +1

    በሌላ ኣገር ዜጋ እምትነግዱ የየመንዋ ብር ስጧት

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 10 หลายเดือนก่อน

    Alexso, please, learn how to dance on the Abay's tv floor

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @solomongoshe1733
    @solomongoshe1733 10 หลายเดือนก่อน +1

    31አዋቂ እና +5 ህፃን 34 ነው ሚሆን ማርቆስ አረ ትምሮ በመስኮት ነው

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 10 หลายเดือนก่อน

    አቤት አሌክስ ጥሌን ተማምነክ የማትለው ጉድ የለ kkkkk

  • @AbebeGebremichaelJiru-ll9gy
    @AbebeGebremichaelJiru-ll9gy 4 หลายเดือนก่อน

    4 sew wushet

  • @jemalabdu6875
    @jemalabdu6875 10 หลายเดือนก่อน +1

    Markos yetena yeminorewu kebir wust new mesel

  • @Pen2030Via
    @Pen2030Via 10 หลายเดือนก่อน

    gojo housing ብሬን በላዉ

  • @abdumohammed203
    @abdumohammed203 10 หลายเดือนก่อน

    Bezayew demke please selken safely endate lagegehe

  • @FistumNegash
    @FistumNegash 10 หลายเดือนก่อน

    ሆኖክ ወንድሙን ጋብዝሉኝ ደምሴ እባክክ

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 10 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ግን እስከመቼ ነው የምትስቁት የምታሳስቁት ሀገሪቱን ችግር ገጥሙዋት አይደለምን? አአ አዲስ አበባ ሆና እንድትቀጥል አትፈልጉምን? ኢትዮጵያን አትፈልጉዋትምን? ወይስ የነሽመልስ አብዲሳ ድርጊት አስቀጣይ ናችሁ?

  • @FistumNegash
    @FistumNegash 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሆኖክ ወንድሙን ጋብዙልን