አስረስ ጎነብ መች የከፋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 254

  • @birukdamte344
    @birukdamte344 4 ปีที่แล้ว +6

    በሀገሪ ባልኖርባትም በልጅነቴ የኣያቶችን የቅድም ኣያቶች ፈለግ ተከትዬ ወታደር ተቀጥሪ ለእረፍት ከተማ ስንወጣ ጨፍሪኣለሁ በኣቅሜ ተዝናንቻለሁ በስልጠና ላይ እያለሁ በኣዋሳ በደብረዘይት በኣሻሸመሜ ከዚያ ደግሞ በኣሥመራ በምጽዋ በደቀመሃሪ በመደፈራ በከረን በኣዲኳላ በመቀሌ በክልተ ኣውላሎ በሽሪ በሌሎችም ከተሞች በኣገኘሁት ኣጋጣሚ ሁሉ ተዝናንቻለሁ ብዙ ጓደኞቸ ለህርገራቸው ነጻነት ቢሰውም ፍቅራቸው እስከሞት ድረስ እወዳቸዋለሁ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልኝ በይርጋ ዱባለ በሙሉቀን መለሰ በኤፍሪም ታምሩ በነዋይ ደበበ በቲዎዲሮስ ታደሰ በመልካሙ ተበጀ በተወዳጁ ኣባ ባህሩ ቀኘ በጌታመሳይ ኣበበ በኣስቴር ኣወቀ በክቡር ዶክ ጥላሁን ገሠሠ በብዙዬ በቀለ በሂሩት በቀለ በዳምጠው ኣየለ በጣም ብዙ ዎችን የረሳኋቸው ሙዚቀኞች ተዝናንቻለሁ ዛሪ ግን ልጆቸን በማሳደግ ንስሃ ገብቸ በሰላም ኣምላኬን እያመሰገንኩ በጥሩ ኑሮ እየኖርኩኝ ነው ይብላኝ ለሟች ለወድሞቼ እግዚኣብሔር ነፍሳቸውን ይማር

  • @SemET77
    @SemET77 4 ปีที่แล้ว +24

    91 እና 92 ከኤርትራ በነበረው ጦርነት ውጣቱ ይሄን ሙዚቃ እየሰማ ነው እየሄደ ያለቀ። ክብር ለተሰው ወገኖቻችን።

    • @አንተንአምኖማንአፈረ
      @አንተንአምኖማንአፈረ 4 ปีที่แล้ว +1

      Semachew Fasika Misrak እናተንም እንካን አተረፈልን እችንም ቀን ለማየት እንካን አበቃህ

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว

      ዉርደት ለሻቪያና ለወያኔ ይሁን።

    • @מטקה-ג5צ
      @מטקה-ג5צ ปีที่แล้ว

      ​@@BbBB-yv8vy ן😂😂😂❤😂😂😂😂😂נו ןבאסדקנו ג😅וץט. ...ץץץץץץץץתץתתתתתתתתת. ,,,, מצ❤טררברר ןע בא .. חן t nuze
      ........mmmmf

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰረስ የተመኘቭው ወልቃይት ህዝብ ከወያኔ ነፃ ሁናል ክእንዲህ ጠንክሮ ማግኝት ነው 💚💛❤️

  • @shimaayele2323
    @shimaayele2323 3 ปีที่แล้ว +3

    እናቴዋ ነፍስሽን ይማረው ይህ ሙዚቃ ሲከፈት ደስ ይላት ነበር አስታውስሻለሁ እናቴ

    • @amsalkendy9999
      @amsalkendy9999 3 ปีที่แล้ว

      አልሞተችምኮ በቅርቡ በአማራ ቲቪ ቀርባ ነበር

    • @wondmch4130
      @wondmch4130 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@amsalkendy9999 የራሳን እናት ነው ያለችው

  • @almasz3838
    @almasz3838 6 ปีที่แล้ว +9

    ክምንም በላይ ደሥ የምትለኝ ሙዙቃ ለመጄመርያየ ጊዜ ነበር ኢትዮ እያለሁ የሰማሁት ይችን ሙዚቃ በሥት አመቴ ትናትና ዛሬ በድጋሜ ሰማሁ ኮሜንታቶች አድሥ ገቢ ነኝ ወይ ውጭ ወይ ግቢ በሉኝ

  • @የራማዋልጅነኝየራማዋልጅነ
    @የራማዋልጅነኝየራማዋልጅነ 5 ปีที่แล้ว +5

    የድሮ ሙዚቃውችን ስሰማ ያልኖሩኩበትን ህይወት ያስታውሰኛል አስረስ ነብሰሽን ይማር

    • @Tube-uc9yi
      @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว +1

      አለች ሰሞኑን በአማራ ቲቪ መታለች

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 4 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አለች አልሞተችም።

  • @ሱሱፍቅርወለየዋ
    @ሱሱፍቅርወለየዋ 5 ปีที่แล้ว +16

    እየከፍኚ ስቄ ጥርሴን ማሳየቴ መስሎ ለማደር ነው እያረረ አንጀቴ

  • @geretub688
    @geretub688 5 ปีที่แล้ว +4

    አስረስ የማከብራት ሙዚቀኛ ናት ያኔ 1ኛ ክፍል እያለሁ ሙሉ ሙዚቃዋ በካሴት አዳምጬዋለሁ

  • @የአቀስታውአይስደት
    @የአቀስታውአይስደት 5 ปีที่แล้ว +2

    ትግሬ ወገን መስሎን ከሻቢያ ነፃለማውጣት ስንል በዛል አምበሳ በበዲሜ በበሬ ያለቁትን ጀግኖች አረሳቸውም

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 5 ปีที่แล้ว +4

    እየከፋኚ ሥቄ ጥርሤን ማሣየቴ
    መመሥሎለማደርነውእያረረ አንጀቴ
    ወየው የውሥጤንነገረቺኚ😭😭😭😭😭

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 4 ปีที่แล้ว +3

    እንሂድ ካላችሁ እንሂድ ተነሱ
    ሁመራ ቅርብ ነው ዳንሻ ከደረሱ

  • @ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ
    @ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ 4 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍ አስረስየ በቴፖ ነበር ስብስብ ብለን የምናዳምጠው አየ ልጂነት በተለይ የገጠርልጂ በመሆኔ ሁሌም ደስ ይለኛል ምን ዋጋለው በትዝታ መዋተት ሆነ ትርፎ 😢😢😢😢😢

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 5 ปีที่แล้ว +3

    ጎጠኝነት የኋላ ቀርነት ምልክት ነው ።ንቃ የአገሬ ህዝብ ።አንድነት የህልውናቸን ማረጋገጫ ነው ።በ21 መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ አትከፋፈልም! ልጆቿ የሚፈለገውን መስዋዕትነት ይከፍላሉ እንጂ!

  • @mikkyjonny4440
    @mikkyjonny4440 7 ปีที่แล้ว +11

    አስረስ ስትዘፍን ትዝ አለኝ ጎንደር ከሰሜን በታች ከመተማ በላይ፡
    ጎሬቤትም አለ ከአባይ ወዲህ ማዶ ከነእርሳሱ በላይ።

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 4 ปีที่แล้ว +3

    ግጥም
    ምንኛ ደስ ይላል ዘፈን በአማርኛ
    ፎክሩ ሸልሉ እንደስት እኛ

  • @mekdimekdi9720
    @mekdimekdi9720 7 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍፍፍ አይ ስደት አይንህ ይጥፋ
    አይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ በጣም እጨፍር ነበር በዚህ ዘፈን ትዝ አለኝ ወንዙ ሸንተረሩ
    የተወለድኩበት እንዴት ነው ሰፈሩ
    እንዴት ነው መንደሩ

  • @ihaveyouinmyhearthani2436
    @ihaveyouinmyhearthani2436 8 ปีที่แล้ว +70

    አይ ሙዚቃ በናተ ግዜ ቀረ የዛሬወቹማ ኮተታሞች

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +2

    እንሂዳካላችሆ፣እኔሂድተናሱ፣ውውመራቅረብነውዳሻ፣ከደረሱ፣ውይናዶ፣አማረአማረአማረ፣ጥላት፣ይበረከክ

  • @ኮርኩምአፍሪካ
    @ኮርኩምአፍሪካ 6 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ሙዚቃ እንደጉድ
    በእልጅነቴ ቀውጨበታለሁ በጎረቤት ቴብ

  • @amareabewa251
    @amareabewa251 6 ปีที่แล้ว +19

    አስረስ:ውድድ:በ :ሰፈር :አንድ :ቴፕ:ነበር:ስብስብ :ብለን:ነበር:እምናዳማጣት::

  • @kirosamede2653
    @kirosamede2653 7 ปีที่แล้ว +3

    It is an inspiring Amhara song.

  • @son78770
    @son78770 4 ปีที่แล้ว +2

    woyme lijnetie tiz alegn
    so cute

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 7 ปีที่แล้ว +5

    እውነትም ጨዋታና በእናንተ ጊዜ ቀረ ።አሁንማ ሁሉም ካአንገት በላይ ነው

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 ปีที่แล้ว +3

    ENHID KALACHIHU ENHID TENESU,HUMERA KIRB NEW DANSH KEDERESU

  • @eifuybiete6071
    @eifuybiete6071 5 ปีที่แล้ว +15

    ሁሉንም ብትለቁት በጣም ነው የምወዳት ልጅነቴ ትስ አለኝ አየ ጉት ዛሬ በስደት ነው ያለሁት ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለበጎ ነው

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 5 ปีที่แล้ว +3

    ምን አለብሽ ባንች ዘፈን ግዜ ነው ድል አድርገን የወጣን

  • @kefeminwuye6488
    @kefeminwuye6488 7 ปีที่แล้ว +4

    please brother if you have post all asres music.she is the best traditional musician

  • @destamebrate5368
    @destamebrate5368 4 ปีที่แล้ว +2

    what is new for us

  • @yegnayoutubehiwi1897
    @yegnayoutubehiwi1897 5 ปีที่แล้ว +2

    Yalnorkut alem nafikgn ufffffffffffffffffffffffffff

  • @nelove7971
    @nelove7971 4 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህህ መቻል ምን ይከፋል
    ከሀገር ሆድ ይሰፋል
    አይ አስረስዬ
    እውነትሽን ነው እኔስ ስንቱን ቻልኩት

  • @LS-sl1nz
    @LS-sl1nz 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ ብትለየኝም በጣም እወድሃለሁ አባቴ በጣም ይወዳት ነበር ሞት ክፉ ነጠቀኝ

  • @danm.g.6655
    @danm.g.6655 3 ปีที่แล้ว +1

    please advise all that the lyrics seems to be attractive but it is calling "Ya Ayer Ageant" from the 4th minutes to 5th, she did call YIHN ERKUS Menfes.

  • @ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ
    @ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ 4 ปีที่แล้ว +2

    አብሮ አደጎቸን አስታውሳለው ያኔ ፍየልና በግ ከብቶች እየጠበቅን ስምጥ ብለን ነበር የምናዳም

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጥበበኛ ጀግኒት ትውልድ ያነሳሻል መቼም ከንቱ አትሆኜም የኔ ወርቅ

  • @adinomulat2137
    @adinomulat2137 8 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ያምራል እባክህ ን ካለህ ሁሉንም ፖስት አድርግልን ግርማውስወድህ ወንድም

    • @jenanalhad6124
      @jenanalhad6124 7 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔም እዳተ ወደድኩት

    • @habtiemaru5961
      @habtiemaru5961 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @kidusmengistu2643
    @kidusmengistu2643 8 ปีที่แล้ว +20

    እባክህ የእሷ ሙሉ ዘፈን ካለህ ልቀቅልን በተለይም ጃሎ ምትልበት።

    • @getasewalemu4590
      @getasewalemu4590 7 ปีที่แล้ว

      ተለቋል ወንድሜ… ይመችህ ፡፡፡፡፡፡

    • @laylasader945
      @laylasader945 7 ปีที่แล้ว

      የት አለ የተለቀቀው?

  • @gashawendeshaw3463
    @gashawendeshaw3463 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአንበሳ ከዝሆን የምትወለዱ፣
    ይፈለጋል ጀግና
    ክትት ያለሀሞቱ።

  • @zebibamohammed2785
    @zebibamohammed2785 3 ปีที่แล้ว +3

    በዝህ ሙዚቃ ነው ለናት ሀገራቸው ውጉኖቻችን ክብር ይገባቸዋል አደኛው ዋጋ ከፋይ ወድሜ የናቴ ልጅ ነው የኔ ጀግና ወድም ክብር ላንተ አባቴም ወድሜም የኔ ልዬ ባባየ ሽአመት ኑርልኝ

  • @melkambeyene7452
    @melkambeyene7452 3 ปีที่แล้ว +2

    ስውድሽ የኔ እናት እማማዬ 🌹♥♥♥♥♥ 👏👏👏👏💚💛♥

  • @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ
    @የሳሙአባትነኝ-አ4ዀ 5 ปีที่แล้ว +2

    በ1992 ዓም ይህ ሙዚቃ ኢትዮ and ኤርትራ ግጭት ዘመን ነበር

  • @Gy-yr8ye
    @Gy-yr8ye 4 ปีที่แล้ว +2

    እህህህ

  • @esubalewderb8219
    @esubalewderb8219 5 ปีที่แล้ว +2

    fine

  • @fatum426
    @fatum426 4 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬውማ ቆርቆሮ ናቸው እጅ

  • @viplubabafekarlubabayimer7586
    @viplubabafekarlubabayimer7586 7 ปีที่แล้ว +2

    ያዝ.እንግድ በትዝታ.መጓዝነው.እህ.አየልጅነቴ.የትአገኝሻላለሁ.

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 ปีที่แล้ว +2

    LE ENAT HAGER MEMOT YELEWM KUNENE TILAT LEMEDEMISESE NEKA BEL WEGENE

  • @destayeaelemu6941
    @destayeaelemu6941 7 ปีที่แล้ว +2

    ወታደርሣለሁ ሣዳምጠዉነበር አይ ሁሉምአለፈ አስቱካ ትዛታየን ቀሰቀስሽዉ እሙሙሙሙ ዉድድአረግሻለሁ

  • @wasumanawko4825
    @wasumanawko4825 8 ปีที่แล้ว +3

    እባክህ የእሷ ሙሉ ዘፈን ካለህ share arigegn

  • @ሡባሀንአላህእዝነትህንያር
    @ሡባሀንአላህእዝነትህንያር 7 ปีที่แล้ว +12

    እርይይይይይይይይይ እር ምን ይሻላል እኔ ስድት መርርኝ እህቶች። እንህድ እንህድ እንህድ ታላችሁ እንህድ ትነሶ አለኝ እፎይይይይይ

  • @kareemkkakka9946
    @kareemkkakka9946 7 ปีที่แล้ว +7

    አሁንስ የድሮ ሰው መሆን።አማርኘ

  • @hawaseid2291
    @hawaseid2291 5 ปีที่แล้ว +2

    ለናት ሀገር መሞት የለውም ኩነኔ ጥላ ለመዳምሰስ ተነሳ ወግኔ።

  • @berhanualemu7578
    @berhanualemu7578 7 ปีที่แล้ว +1

    wow please girmsh hulunm ye asresin zefenoch chanlen, betam destegna hogne walku zare 2tun zefenoch adamche.enameseginhalen bro

  • @sosenamaronsosenmaron2740
    @sosenamaronsosenmaron2740 7 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ትዝታየን አመጣሽው ልጅ ሁኜ በጣም ነበር የምስማት

  • @ahmedyederalejmeleyayetkef2292
    @ahmedyederalejmeleyayetkef2292 7 ปีที่แล้ว +2

    ወንድም ግረምሽ ጥያቂችነን አክብረህ ሰለለቀክልን ከልብ አመስግናልሁ ሰላሙን ያብዛልህ

  • @מסגבובאוק
    @מסגבובאוק 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅዊ አስረስ በሰላም ነው ብዙ ስንጠብቅ ከአንች

  • @መታገስዋጋአለው-ቸ1ሸ
    @መታገስዋጋአለው-ቸ1ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    መቻል መን ከፍል ሆድ ካገር ይሰፋልአይይይ

  • @mengekefelegn2627
    @mengekefelegn2627 5 ปีที่แล้ว +1

    Legna legerachu meswat kekefelachu nebsachu be atsegenet yanrlnn

  • @melatwolomelatwolo5229
    @melatwolomelatwolo5229 8 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳት ግን ለምን ሙሉ ሙዚቃዋ አትለቁትም ፕሊስ

  • @HappyHappy-jx3xi
    @HappyHappy-jx3xi 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 ปีที่แล้ว +1

    MECHAL MIN YIKEFAL KEHAGER HOD YISEFAL.

  • @semusemi794
    @semusemi794 8 ปีที่แล้ว +6

    እባክህ ሙሉ ዘፈኗ ካለህ ልቀቅልን

    • @fafefafe896
      @fafefafe896 8 ปีที่แล้ว

      በጣም አሪፍ ዘፈን ነው

  • @habtiemaru5961
    @habtiemaru5961 5 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ አልበሙን ካላችሁ አካፍሉኝ ምንም ላገኘው አልቻልኩም ተባበሩኝ

  • @ekrutube3536
    @ekrutube3536 4 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይ ልጅ ሁኘ እዘፍነው ነበር ስወዳት

  • @welelaasfaw4367
    @welelaasfaw4367 6 ปีที่แล้ว +3

    አስርስ የሙዚቃው ንጉስ ናት ትክክለኛ ድምፅ ነው የላት

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 3 ปีที่แล้ว +1

    I LOVE THIS SONG

  • @saedanur9943
    @saedanur9943 5 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ናፍቆቶ ትዝታ ፈጣሪየሆይ ያባቴን ክፍ አዳራ

  • @saraalex4623
    @saraalex4623 6 ปีที่แล้ว +2

    ይመችሽ በናተ ግዜ ቀር ዘፈን

  • @telefishemales3139
    @telefishemales3139 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ አሰር በጣም ደሰይላል በናታ ላኩልኝ ያላቹ💜❤❤

  • @እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ
    @እግዚቤሔርፍቅርነውእግዚቤ 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይይ የኔ ማር. አቤት ስወዳት. ሙሉ ዘፈኖን. ይለቀቅ እባክህ

  • @ahmedyederalejmeleyayetkef2292
    @ahmedyederalejmeleyayetkef2292 7 ปีที่แล้ว +9

    በናትህ ግርምዬ ሁሉነም ያስረስ ሙዚቃዎች ካሉህ ልቀቅልን

  • @aleamnaet4603
    @aleamnaet4603 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነትሽን፡ነው፡አቦ፡መቻል፡አይከፋም፡ተናግሮ፡ከማስቀየም፡መቻል፡ይሻላል፡ግን፡ይከብዳል፡ስወድሽ፡፡

  • @aleamnaet4603
    @aleamnaet4603 7 ปีที่แล้ว +1

    አቦውነትሽንነው፡ለናት፡ሀገርበሞት፡የለውምኩነኔ፡መታደልነውጅ፡ሞትእደሁአይቀርም፡ኦፍ ፍፍፍ፡፡

  • @wtdddfghy7712
    @wtdddfghy7712 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ልጅነቴ ቴፕ ነበረኝ

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 7 ปีที่แล้ว +7

    እዳልሄድ ወለዲኩኝ እዳልቀር ነደድኩኝ መኖሪ አደለምውይ እዳጎበደድኩኝ ትክክልብለሻል ይመችሽ

  • @tizazuyigezu5220
    @tizazuyigezu5220 8 ปีที่แล้ว +3

    Yamral Yedro Yebahil music arif new dessssssssssssssssssssssssssssssssssss YYYYYYYYilal

  • @solomunmengesha3418
    @solomunmengesha3418 8 ปีที่แล้ว +3

    she is the best one only (ebakeh wondim mulu kaseton kaleh lekeklen?

  • @getanehdiress4742
    @getanehdiress4742 7 ปีที่แล้ว +9

    wendme! benatih lelam kaleh, befetereh lilemnh

  • @zeenathzeenath2663
    @zeenathzeenath2663 7 ปีที่แล้ว +1

    ያ ጀመአ ዝም አትበሉኝ የዚች ሤት ዘፈንም ሆነ አሽቅርረቶ ያላችሁ ዝም አትበሉኝ በዚህ በቁጥር ግቡልኝ

  • @melkambeyene7452
    @melkambeyene7452 4 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤🕊🕊🕊🕊🕊😘

  • @ሳሪዩናስኢትዮቻአናል
    @ሳሪዩናስኢትዮቻአናል 3 ปีที่แล้ว +1

    Swedat yanyi konjo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @hayatakhfsv6211
    @hayatakhfsv6211 8 ปีที่แล้ว +4

    አየየ ስደት አይንህ ይጥፋ እት..ለዘላለም ትኑር ቸብቸብቸብቸብቸብ ማነው ስሟ ዘፋኞ ሙሉውን ብትለቁዋት ሲከፋን ....ስደት አይህ ጥፍት በል

    • @feiekrt2013
      @feiekrt2013 7 ปีที่แล้ว

      Hayat Akhfsv በጣም
      ደስይላል

    • @ccvvnvccv1503
      @ccvvnvccv1503 7 ปีที่แล้ว

      ስደት አይንህ ጥፍት ይጥፋ አሚን

    • @eifuybiete6071
      @eifuybiete6071 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ለበጎ ነው አይዛችሁ እህቴቼ ሁሉም ያልፍል

  • @mekdym1860
    @mekdym1860 7 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ በናታቸዉ ሙሉ አልበሙ ፖስት አዲርጉት

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 5 ปีที่แล้ว +1

    I remember Sudan refugees comp Amerkuba .

  • @መሲወሎዬዋ
    @መሲወሎዬዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉውን አልበናል ለቀቅልን

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 4 ปีที่แล้ว +1

    መቻል ምን ይከፋል ከገር ሆድ ይሰፋል ይገርማል

  • @zonetvet9048
    @zonetvet9048 6 ปีที่แล้ว +2

    አስረሴ ልቤ ዉስጥ ነሽ ሙዚቃ ድሮ ቀረ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 5 ปีที่แล้ว +2

    Just one day is have big issue with Tplf

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ9ከ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቀ9ከ 7 ปีที่แล้ว +6

    ይውውውውው ልጅነቴን አስታወሰኝ ግን ወታደሮቹ አይወዳትም

  • @woyanewminyilal1263
    @woyanewminyilal1263 8 ปีที่แล้ว +2

    ere bakachihu mulu musicawan ????????????????????

  • @nardosnatiy6855
    @nardosnatiy6855 7 ปีที่แล้ว +2

    omg tizeteye mata

  • @Gy-yr8ye
    @Gy-yr8ye 4 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜንአስታውስባትአለሁበጣምያዳምጣትነበር

  • @haragwaabaedmawtinyabzaw4889
    @haragwaabaedmawtinyabzaw4889 8 ปีที่แล้ว +2

    eaten astawsku sidt lay nen muluwn likiku 👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷

    • @mntamna8469
      @mntamna8469 7 ปีที่แล้ว

      Haragwa abaedmawtinyabzaw قعفاااةن

  • @adebayo3728
    @adebayo3728 6 ปีที่แล้ว +2

    ልጂነቴን ያስታውሰኛል

  • @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
    @ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ የዝች ዘፈን ካላችሁ ልቀቁልን

  • @habtamualehegn831
    @habtamualehegn831 5 ปีที่แล้ว +4

    lager silu benitseh amiro yetesewitn astawesegn.

  • @sofiyaseleman659
    @sofiyaseleman659 6 ปีที่แล้ว +4

    ወይልጅነት አይደገም ቢደገም አይትዝታው ደስሲል እድሜናጤና ሀገራችንን ላቆዩልን ጀግኖች

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ልጅነቴን ያስታውሰኛል

  • @addisuworkineh2410
    @addisuworkineh2410 5 ปีที่แล้ว +2

    Tizita alebign!!!

  • @hayat-8873
    @hayat-8873 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ ትዝታሽን መርሳት አቃተኝ ውይይይይይ ትዝታ አንጀትሽ ይራስ ትዝታን ትዝታን ሰፕ ሰፕ

  • @rahmetyimam4230
    @rahmetyimam4230 7 ปีที่แล้ว +2

    waw

  • @sissis2374
    @sissis2374 7 ปีที่แล้ว +2

    እስክ ልቻለው እያረረ ኣንጀት