አስረስ ጎነበ የሽለላዋ ንግስት Asres Gonebe Queen of Shilella

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @yosefabel5722
    @yosefabel5722 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ይገርማል እኔ በህይወት እዳለች አላውቅም ነበር የእኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @NDi_103
    @NDi_103 2 ปีที่แล้ว +5

    አመሰግናለሁ እንደዚህ እድል አገጣ ማስተዋወቅህ፣ ተባረክ፣ አስረስንም ጤና እድሜ ይስጥልኝ፣ ብረዳት ደስ ባለኝ፣

    • @Kelemethio
      @Kelemethio  2 ปีที่แล้ว

      ከዚህኛው ቪዲዮ ዲስክሪብሽን ስልኳና አካውንቷ አለ። th-cam.com/video/JRGVEGjhufY/w-d-xo.html

  • @tarikmanaye6034
    @tarikmanaye6034 3 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪን በእድሜ በጤና ያቆይሽ ድምፀ መረዋዋ ወይ/ሮ አስረስ ጎነበ , በጣም ነው የምወድሽ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይዘሮ አስረስ አለች እንዴ በሂዎት አገሬ ኢትዮጲያ እድነኛ ናት ዋውውውው እንዴት ደስ ይላል ሁልጊዜ ነበር ሳስባት ምኖር የአገሬ አርማጭሆ ልጅ እንኳን ኖርሽ ጨምሮ በጤና በፉቅር በእድሜ ያቆይሽ አሜን🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤

  • @bareeduujimma9624
    @bareeduujimma9624 3 ปีที่แล้ว +11

    አስ ረስ በህይወት አለች
    እንዴ ወይኔ
    በጣም ነው ደስ ያለኝ
    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እናቴ

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 3 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሬ ሆይ አገሬ ኢትዮጴያ ሞኝ ነሺ ተላላ የሞተልሺ ቀርቶ የገደለሺ በላ እስካሁን አለች በሄወት ፈጣሬ እድሜ ይስጥሺ ጨምሮ እናታችን !

  • @hayatyeshewalji781
    @hayatyeshewalji781 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔኔኔኔኔኔኔ እውነት ለምን እስከዛሬ አላወጧትም በህይወት ያለች አልመሰለኝም ስወዳት አቤት ባዳመጥኩሽ ጊዚ ሁሉ አለቅሳለሁ😭😭😭 ኑሪልን እናቴ የኢትዮጵያ ብርቅዬዋ ልጅ 🇪🇹💪🇪🇹😍😍😍💪💪

  • @mehadaraberaamera9066
    @mehadaraberaamera9066 3 ปีที่แล้ว +3

    እናቴ ለንሠሀ ያብቆት እግዚአብሔር ወይ ድምፅ በጣም ያምራል

  • @fikrfikr1350
    @fikrfikr1350 3 ปีที่แล้ว +3

    እረጂምእድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት እናታችን በህይወት መኖረወንሳይደስነው የተሰኝውት ከልጂነቴጀምሮነበር ካሴትሽንየማውቀው 😍😍😍😍

  • @shekaranewgezew
    @shekaranewgezew 3 ปีที่แล้ว +4

    በሕይወት አለሽ እንዴ በጣም ይደንቃል ።እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልሽ ፣ኢትዮጵያ ምንም ውለታ ያልከፈለቻት የሀገር ባለውለታ ።

  • @derboadugnaw4939
    @derboadugnaw4939 3 ปีที่แล้ว +9

    እሚገርም ነው እኔ በህይወት ያለች አይመስለኝም ነበር በጣም ደስ ይላል በህይወት መኖሯ በጣም ነው እምወድሽ ከላስታ ላልይበላ

    • @agiresimachewtube5598
      @agiresimachewtube5598 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ያለች አይመስለኝም ነበር. በህይወት ያለች.

  • @LoiuLout-w3d
    @LoiuLout-w3d 4 หลายเดือนก่อน

    የምሬነዉ ኢትዮጲያ በጣም እድለኛ ናት በናታችሁ እችን እናታችንን እንገዛት በናታችሁ ለህሊናችን እንኑር

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግኖች አባቶቼ እናቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ እናንተ ሞታችሁነው እኛ የኖርነው ክበሩልን ሀገርን. ሰርታችሁ ከባንዳ ወራሪ ህሀገርን ወሳጅ ጋር ጉርንቦ ለጉርንቦ ተናንቃችሁ ባታኖሩልንማ እኛ የኔ ሁሉ ነገራችን ጠፍቶ ነበር።

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 3 ปีที่แล้ว +4

    ታድያ ስልክ ቁጥር አካውንት ብታስቀምጡ አይሻልም እንዴት ማግኘት ይቻላል እኔ በጣም ነው የገረመኝ ታሪኩ ሰው ነብሱን ሳይሰስት ይሰጣል ሆዳም ሀብታም ደግሞ አሰረቶ ይቀማል ስለዚህ ልደረስላቸው ይገባል ህይወቷን ሳስስት ለሀገር የሰጠች እናት ናት።😪😪

  • @asterabebaw1332
    @asterabebaw1332 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን🤲🤲 ውይ ስወድሽ😥😥😘😘❤❤

  • @ZahraA-fo3ek
    @ZahraA-fo3ek 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜከጤናጋርይሥጥሺ

  • @fgyujjnigkkkk7633
    @fgyujjnigkkkk7633 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽሽሽሽ

  • @TegAmare
    @TegAmare 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን
    አማራዬ 😍😍😍😍

  • @setegnbabey6215
    @setegnbabey6215 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam emadenkat zefagn ..nurilgn lezelalem

  • @victrian7922
    @victrian7922 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰቀልት የአባቴ አገር ነው አይ ስወደው❤❤

  • @abebawabuye3814
    @abebawabuye3814 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 ปีที่แล้ว +1

    አንዱ በለፋበት ሌላው ከበረበት ወይ ነዶ

  • @AmareGullate
    @AmareGullate 5 หลายเดือนก่อน

    በናታችሁ አድራሻዋን ላኩልን ስልኳንና አካዉቶን

    • @Kelemethio
      @Kelemethio  5 หลายเดือนก่อน

      የልጇ ስልክ ነው! +251925263467

  • @maryeadane7096
    @maryeadane7096 3 ปีที่แล้ว

    ኑሪልን አድናቂሽ

  • @thinkbeforspeakt4523
    @thinkbeforspeakt4523 3 ปีที่แล้ว +3

    ይችን ልበ ጀግ ና የምን እንዲህ መጥፋቱዋ በጣም ያሳዝናል የምር በተለያየ ብሮግራም አቅርቧት

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይዘሮ አስረሱ አንድ ነገር ላስታውስሽ በ1991 አም በዚህ ቀረርቶሽ የአገሬ ልጆች የመንደሬ ልጆች ባድሜ ሽራሮ ሂደው ሳይመለሱ ቀሩ😭😭😭😭😭

  • @ezramequanenet1161
    @ezramequanenet1161 2 ปีที่แล้ว

    የት ጠፍሽ አስረስ ድምጽሽን ማር የሆነው አስሚን

  • @haymanotedejane4413
    @haymanotedejane4413 2 ปีที่แล้ว

    ከባድ ባለውለታ እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasendayehu3667
    @yonasendayehu3667 2 หลายเดือนก่อน

    betam new emnamesgn esuan mayet neber emfelgew edmie ystlen gen agzuat kefetgna le hager astewatso abrktaleche be etho eretira

  • @bilalediris9034
    @bilalediris9034 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔም አግዛለው አድራሻ ስጡን

    • @Kelemethio
      @Kelemethio  2 ปีที่แล้ว

      አስረስ ጎነበ +251925263467 ለምትረዱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @NDi_103
    @NDi_103 2 ปีที่แล้ว +1

    ባክህን ፣እኔ አንድ አምስት ሞቶ ዶላር ልልክላት እፈልጋለሁ፣እንዴት ብዬ ላግኛት??

    • @Kelemethio
      @Kelemethio  2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥህ! ዲስክሪብሽን ላይ የባንክ ቁጥሯን አስቀምጫለሁ። ስልኳንም ልሰጥህ(ልሰጥሽ) እችላለሁ።

    • @MelakuMuley
      @MelakuMuley หลายเดือนก่อน

      ኣረ በናትህ ስልኳን ላክሊኝ😢😢😢​@@Kelemethio

    • @MelakuMuley
      @MelakuMuley หลายเดือนก่อน

      Are please please please give me telephone number ❤❤❤❤

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anondes1099
    @anondes1099 ปีที่แล้ว

    ኧረ እባካችሁ የሺ ሃሰንን ልቀቋት!!
    መሬት ነቅንቅ ሽለላዋን
    ከሽለላ ግጥሞቿ ጥቂቱ
    ኧረጎራው ጠላትማ ምንጊዜም ጠላት ነው
    አስቀድሞ መምታት አሾክሿኪውን ነው
    የተጣደ ምጣድ ከኋላዬ ኑሮ
    ለካስ ጥላት ብቻ ሆኛለሁ ዘንድሮ
    ኧረጎራው
    እናቴስ መች ወልዳኝ እኔስ መችተወለድኩ
    ከጠላቶቼ ጋር አቡሬ እየዶለትኩ
    ከቀደምት ሽለላ በመሰንቆ የታጀበ

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 3 ปีที่แล้ว

    ስንት ቀበሌ ነው ጎንደር የሚኖሩ ስለማቀው ንግሩኝ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 3 ปีที่แล้ว

    ግን ከሙዜቃ አለም ለምን የበተኗቸው መስራት እየቻሉ አልገባኝም ለሞራን ካሳ መክፈል አለባቸው የሰው ሂውት ያበላሹት እንዴት ይህን ችግር ይፈጥረባቸዋል

  • @መሬም-ዀ6ከ
    @መሬም-ዀ6ከ 3 ปีที่แล้ว

  • @tube8332
    @tube8332 3 ปีที่แล้ว +2

    ይችን የመሰለች አርቲስት ሳትፈልጓት መቅረታችሁ ታሳፍራላችሁ

    • @belsti9368
      @belsti9368 ปีที่แล้ว

      Betam😢😢😢😢😢😢