awesome interview. I think this really introduced the real danawit she answered all the questions from the heart ❤ amazing editing and video production well done 👏
She speaks all Amharic, not like these other somehow famous girls who try to speak non fleunt english with Amharic and try to look cool but sound very very ugly. respect for her.
I'm viewing this program form London ,what a great interview and amazing editing , excellent production . I'm proud to see kana tv producing content at this level of quality! P.s This also changed my perspective towards danayt ! Keep shining!
ዳናዊት የቃና ድምቀት ናትና እንኳንም እንተርቪው አደረጋቹዋት።ነፃነትዋ ከነ መልካም ልቧ ይገባታል።በአጭር ዓመታት ጊዜ ውስጥ ነጥራ የወጣችው በብልጠት ሳይሆን በመልካምነቷ በነፃነቷ ነው። ይገባሻል ከዚህ በላይ የተሻለ እንድትሰሪ እመኝልሻለሁ።
ዋው አንቺም አስተዋይ ነሽ
B7f
Ì
Am happy to see her on interview ❤ she is the most classy, beautiful and most talented woman ❤❤she is the one who changed the vibe of TV hosts
exactly😊
True
Interview አድራጊዋን ማየት ናፍቆኛል
ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው
Ke 2 weym 3 amet befit ye Ramadan program esuwa bet nw yesrut eza lay aleche
@@joeaman9486 bayat des ylegnal
Thank u
Weyyyyy ene hule new mayat...gorebete nat dessss mitil tegnabi nat
ደምሩኝ😍😘
aw betam dmtsua gerami new
" ቃና ውስጤ ነው " ትጠየቅልን
የቃና ድምቀት ነሽ ዳናዊት ባለዲንፐልዋ ሳቂታዋ ስለ እድሜሽ ዜማ ያሬድ የሴት እድሜ አይጠየቅም ብላለች 😂😂 🌻🌹👌በእምነትሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
የኔ ቆንጆ በጣም ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ይሄ ሁሉ ዝና ይገባሻል❤❤❤
የኔ ፍልቅልቅ ...እግዚአብሔር ሀገርሽ ላይ ሀገርሽ ሳትናፍቅሽ ይሳካልሽ ብሎ ነው...እግዚአብሔር ይመስገን...ሁሌም ደስተኛ ሁኚ
ዳኑ ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ መሆንሽ ፀጋን አላብሶሻል ቅብጠት እንዳንቺ ውብ ከሆነ ሁሉም ሰው በቀበጠ እላለሁ በጣም ነው ምወድሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤
Eree atasekign hashesh setaches yenberew betsega new 😊
@@mercym1733 😆😆😆😆😆😆
ዳኒዬ በብዙ ተባረኪ, ለምልሚ, አትቁሙ,አትያዢ, ሁሌም ሳቂ, እመሪ, ድመቂ, ፍኪ, ጠላቶችሽ ይፈሩ, ሁሌም ስኬታማ ሁኚ, የእግዚአብሔር አብሮነት ካንቺጋር ይሁን !!!🙏
😍😍😍 ዳኑ ቆንጆ እንወድሻለን... ነፃነትሽ ለኛም ነፃነት ነው 😘😘😘
ዳንየ ከምንም በላይ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ በመሆንሸ ፈጣሪሸን እግዚአብሔርን እንድሁም የጌታን እናት አማላጃችን ባለ መካድሸ አደንቅሻለዉ ዉበት እና ዝና ጠፊ ነዉ አንድ የማይጠፋ የኛ ተሰፋ እግዚአብሔር ነዉ እናም አሁንም ለዚህ ክብር ያደረሰሸ እግዚአብሔር ነዉና እሱን ሌት ተቀን አሰታዉሸ በተረፈ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ፀጋና ሰኬት ያጎናፅፍሸ
😘😘💚💜👌❤💟💛💚💟💟
ለዛ ነዋ በየጫት ቤትና በየሺሻ ቤት የማትጠፍው😂
ዳናይት እኮ የዘማሪ አቤል መክብብ እህት ነች እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ናት
@@tsionzion7807 ጫትም ሆነ ሺሻ ሰትጠቀም አይቻት አላቅም ደግሞ ሁሉም ሰዉ ፍፁም አይደለም ጫትና ሺሻ በዳናይት አልተጀመረም ግን አንች እንዳልሸዉ ሺሻ ሰታጨሰ አላየዋትም አንች ግን በሀሰት አትመሰክር የሚለዉን ትዛዝ አታቂዉምን ከሷ በላይ አንች ግብዝ ነሸ ባላየሸዉ ነገር ላይ የምትመሰክሪ ዳናይትን ከሆኑ ሰወች ጋር ተቀምጣ ሰትዝናና አይቻታለዉ የሚያጨሱት ሌላ ሰወች ነበሩ እሷን ግን ሰታጨሰ አላየኻትም
@@tsionzion7807 ll
ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ይሄ ሁሉ ዝና ይገባሻል
እኔ የሚገርመኝ ዝነጣዋ ልብስዋ ሁሉ ነገርዋ የሚያምር ነው እና ለብዙ አርቲስቶች ዝነጣ ያስተማርሻቸው አንቺ ነሽ ይሄን መካድ አይቻልም
Tekekle zenxam eswagre newe ykrewe uluanem yankchiwe eswa adlchi ende
በጣም እውነት ነው ሁሉም ከሷ ነው የተማሩትን ደሞ ቆንጆ ናት ❤
So true
U are right ❤
በጣም በተለይ ሂማን ሄር ኣጠቃቀም
No one hates this beautiful girl , I love you Dani
ዳኒ ቁምነገረኛነትሽን እብድነትሽንም ጭምር እወደዋለሁ ከልቤነው አድናቆቴም እንደዛው ቁምነገረኝነትሽን ሀገርሽን የምታሥተዋውቂውንም ንግግር በጣም ያምራል
አንችን የሚጠላ የለም ዳኑ አንች ወጣት አይደለሽ ጥፍት ግድ ነው መአረይ we love you
ዳኒ በጣም ነው ምወድሽ የምትሆኝው ሁሉ ደስ ይላል መቅበጥ ደሞ በጣጣጣጣጣም ነው ሚያምርብሽ የኔ ቆንጆ
በራስ መተማመን አለሽ እሱ በቂሽ ነው ሰው ያጠፋል ከስህተቱም ይማራል 👍
በጣም ከሚወዱሽ ስዎች አንዱ ነኝ
ሆሆሆሆ ሰው መቅበጥ እንዲህ ያምርበታል ቅብጠትሽ እንዴት ደስስስስስ እንደሚለኝ
የኔ ፈንድሻ ስትስቂ እየሳኩን ስታለቅሺ እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ የኔ ቆንጆ ፏፏፏፏ በይ ❤😍❤
I didnt know she was this humble & classy. I like her more now
Omg ...እንደዚህ አይነት አፈቅርሻለሁ ባይ በጣም ነው እምፈራው ስራዬ ቦታ እሚከታተለኝ ድንጋጤውን አልችለውም....እንደዚህ እምታረጉ ወንዶች የሴትን ውሳኔ አክብሩ ያለመሰልጠን ምልክት ነው
ደስየሚል ፍገግታ ነዉ ያለሽ የኔ ዉድ
Ufff ዳኒዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ! ልዩ ነሽ ፈጣሪ ከዚ በላይ ፀጋውን ያልብስሽ.♥♥♥
ኣሜን 👍
ጠያቂዋ ድምፅሽ ሁሉ ነገር ነው በርቺልን
Her energy is everything
ጠንካራ ወጣት ጎበዝ ተባረኪ!
ውይ ዳኒ ለምን በጣም እንወድሻለን ደሞ ሁሉም እግዚአብሔር ስለፈቀደልሽ ነው ጎበዝ ለችሎታሽ ቃላት ያጥረኛል
ቤተሰብን መውደድ ማክበር የመጀመሪያው ነው ሲቀጥል ደስ የምትይ የውሀ አይነት ሴት ነሽ ዘናጭ እና አማላይ ነሽ
awesome interview. I think this really introduced the real danawit she answered all the questions from the heart ❤ amazing editing and video production well done 👏
Daniye for me, you're the one and only TV host in our country , keep up the good work, we love you😍
ዳናዊት በጣም ደስ ትይህኛለሽ ሁለነገርሽ እወደዋለው ግን ትንሽ የሚደብረኝ አንቺ ላይ ሰውነት ክቡር ነው ስለዚህ ገላሽን በጣም ባትገልጪ ደስ ይላል ምክንያቱም መጻፍ ቅዱስም ይላል ሰውነት ክቡር ነው
ጋዜጠኛዋ ድምጿ የዳናይትን ይመስላል
@Amenጉራጌዋ Tube ኣይደለም
OMG this is the realest interview I've ever seen❤❤she is just herself no drama thanks dear and keep shining 😘😘
ደኒዬ እናከመወድልሺ ነገር ሳቅሺንበጣምነዉ እምወደዉ እናደሞ ከምንምበላይ ሀይማኖትሺን እመብረሀን ከዚህበላይ ሞገስተሁነሺ💚💛❤️
ዋዉ ዳኑየይ ምርጥ ልጅ
ጎበዝ በርቺ አድናቂሽ ነኝ💙
ከቃና ተርጓሚዎች በጣም የምወደው ድምፅ ነው የጠያቂዋ😘
The interviwer voice is amazing
ራሷን በራሷ interview ያደረገች ብቸኛ ሴት😂😂 ለማንኛውም ይመችሽ🥰
Kmirihn nw? Gazetegnawa dimtswa slemimesaselko nw enji lela sw nech miteykat
Ere lelaset nech mititeyikat
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😍😘ደምሩኝ
አለማወቅሽን እንደዚህ አትግለጪ
She is a source of all style ❤❤
ደስ ይላል የብሄረፅጌ ልጅ ነች በጣም ድንቅ ሰው ነች።
ዳኒዬ በጣም ነው ምወድሽ ሁሌም ሳቂልን🥰
She speaks all Amharic, not like these other somehow famous girls who try to speak non fleunt english with Amharic and try to look cool but sound very very ugly. respect for her.
አቺኮ አልፈራሽም በትክክል ነው መድረክሽን የተጠቀምሽው አደፈራሰው አሎንሽም ባጠቃላዩ ጎበዝ ነሽ በዚሁቀጥይ እኔ ተመችተሽኛች በጣም መሳቅ ስለምወድ
አንቺ ያለሽበት ቦታ ሁሉ ይደምቃል ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Endeee her voice endezi gornana newu ende 🥰
እድሜ 40 ከ21 ከ 25 ግን ንቅንቅ የለም
ዶኑ የኔ ዉድ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ፈጣራ እድሜና ጤና ይስጥሽ በአጠቃላይ አንቻ የቃና ድምቀት ነሽ ከምንም በላይ ባንቻ ነዉ የታወቀዉ የመሰገንሽዉ አለቃሽ አንቻ ሳትሆኚ እሱ ሊያመሰግንሽ ይገባል።
በመጨረሻም ማለት ምፈልገው እራሴን መሰልሽኝ እራሴን ቁጭ ብዬ ያየሁ መሰለኝ እኔ ጭንቀት አልወድም ሚያስጨንቀኝ ነገር ያለበት ቦታ ድርሽ ማለት አልፈልግም ጭንቀት በጣም ስለምጣላ በጣም እስቃለው በትንሽ ተገር እስቃለው እትደዛውም አለቅሳለው ቢቻ የሳቂታነትሽ አድናቂ ነኝ ሁሌም ሳቂ ደስታ እንዳይለይሽ መልካም ምኞቴ ነው
Enem endanche naigne hulum biseq nagerochin biyaqel biye asebalew gin chigeru qenushen yemiyabelash ina Betinishu mirir yemil ale 😃😃
የድሬ ልጅ አይደለሽ? ለእናንተ ሳቅ አዲስ አይደለም ፈታ ማለት የምትወዱ ናችሁ
@@myhero6436 ልክ ነሽ በትንሽ ነገር ትደሰቻለሽ ድሬ ላይ ድሀ ሀብታም አይለይበትም ሁሉም አንድ አይነት ነው ለዛ በጣም ነው ምወደው ድሬን ግን ፈታ ማለት ሰዉ በተለያየ ነገር ይተረጉመዋል ለምሳሌ የድሬ ሰው ሁሉ ቃሚ አጫሽ ጠጪ ባለጌ ተሳዳቢ አርጎ ሚያስብ ሰው አለ ግን አይደለም ሶማሌ በጫት ይታወቃሉ ድሬ ደሞ ሶማሌ ይበዛል ግን ሶማሌ ሆኖ ጫት ንክች ማያረግ አለ
@@truthteller9493 ሳቂ ውዴ አይደለም አረን ስቀንም አልቻልነውም ፈጣሪ ያለው መሆኑ ላይቀር የምን መጨነቅ አላህ ሰላም ያርገው ምህረቱን ይላክልን ማለት ነው እኛ እንፀልይ ወደ ፈጣሪ እንጠጋ ሌላው የሱ ስራ ነው ውድድ😍😍😍😍😍😄😄😄😄
ይሄ ቃና ቲቪ እሚባል አጥፉልን ኢትዮጵያዊ ባህላችን የሚያጠፋ ግብረሰዶም የሚያስፋፋ ነው አጥፉልን
ነፃነትሽ የሚገርም ነው ዳኑዬዬ😍😍
You are so sweet. i like the way who u are ( you are our own self ) , you are so confident.
ስወድሽ እኮ ሁሉም ነገር እኮ ነው የሚያምርብሽ ኑሪልን
ዳኒየ ሽኮር በጣም ነው ምወደሽ❤️ Please ዳኒ አንቺ ደግሞ በተራሽ አሁን Interview ላደረገችልሽ ልጅ በቀጣይ አቅሪብልን ድምጿን በጣም ነው የሚያምረው❤️
The interviewer voice from the heaven ! Gosh I want to see her
የጎራዳ ቆንጆ ልዩ ውበት አለሽ ዳኑዬ❤
Demerign
እኔኮ የሚገርመኝ ሥሥቂ አብሬ መሣቄነው😂😂😂ደናይት ቀሽቷ🥰🥰
ዳኒ የሰፈሬ ልጅ ኧረ ብሄረ ፅጌን የማያቅ የለም አሁን ብዙ መዝናኛ ስለተስፋፋ እንጅ በኔና አንች ጊዜ ብሄረ ፅጌ የማይዳር ድሃ ብቻ ነው ።እኮ ካስታወሽ የመኪና ብዛት ስንቆጥር ?ለማንበብ ምቹ ነበር ከዝንጆሮዎቹና ጦጣዎቹ ጋር ጭዋታው አገልግል ይዘው የሚገቡት በተለይ በጣም ከሩቅ የሚመጡ የፍቅረኞች መቀጣጠሪያ ኧረ ስንቱ።ስላየሁሽ ደስስስስስ ብሎኛል ኑሪልን።
She is so talented beautiful and fantastic
ችግሩ ይሄ አይደል ስንት እሳት ጋዜጠኛ ባለበት ሀገር ዝም ብለው ፎቶ አይተው እየመረጡ ወይ ሙያው ወይ ስነምግባሩ የሌላቸው አለሌዎች ሚከብሩበት ሀገር።
The first thing that come to my mind is the word how i love her🥰
The same hear i wish beakal bayat
Never wanted Ethiopia tv but just because of Dani I started watching KANA I love her so much yene kebet everything looks good on her 🥰❤️😘👌
በሂወቴ ከታዋቂ ሰው እንደዳናዊት የሚመቸኝ የለም የምር ነው የምወድሽ።
My respect for her📈📈
Besemabe I love her❤
ዳናዊት ቆንጆ ማሕተብሽ ሢያምር ሳሪስ ብሔረፅጌ በጣም የምወደው ሰፈር ❤😘
ዳንዬ የሚጠላሽ የለም ምክኒያቱም ቅብጠት ያምርብሻል
የኔ ቆንጆ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዷነሽ 🥰🥰🥰
ያንቺ ነገር ምንም የሚጠላ ነገር የለሽም እየሳቅሽ ሰውን ታዝናኛለሽ
ተመስገን ዳናይት ተጠየቀች 😍😍
ዳንየ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማደቅሽ
ወይዘሮ፡ዳናዊት፡የጃፖኑ፡ሶኬት 100volt የካናዳና፡የአሜሪካ 120/60Hz አለው የሀገራችን፡ደግሞ 220V supply voltage and 50Hz. አለው።።የፈለገ፡ቢመሳሰሉ፡ለየቅል፡ናቸው፡።እርሷ፡ሳይገቧት፡የሳቁ፡ይመሰለኛል፡ ለምን፡ቢሉ፡ሁቴል፡ቤቶች፡እነዚህን፡የተለያዩ፡ሶኬቶች፡ካሉ፡የጃፖኑም፡የካናዳውም፡እንግዳ፡አዳብተር፡ሳይፈልግ፡በቀጥታ፡ሰክቶ፡ይገለገላል፡ተጨማሪ፡ውጪ፡ሳይዳረግ፡እኔ፡ይህን የምሎት፡ወይዘሮ፡ደህናዊት፡፡መላ-ምቴን፡እንጂ፡ጉዳዩን፡አውቄው፡አደለምና፡ ያለባለቤቱ፡አይነድም፡እሳቱ፡ነውና፡ስውዬውን፡እንደገና፡ይጠይቁልን።ዘንድ፡በክብር፡እጠይቆታለሁ።
Good point
ቃናዎች ዳናዊት ባትኖር ማንም አያያችሁም የፕሮግራማችሁ አይን ነች
ግን ጥሩጎንም አለሽ የዛኔ አናደሽኝነበር እደዚያልኩሽ ማመንሽ ደስብሎኛል ማንምሰው ንጹህ የለም ባለማወቅሽነውመመለስሽ ትልቅ ጀግናነትነው ከመጥፎ መቼም ጥሩነገር ይሻላል ከገሀነብ መቼም ገነት ይሻላል
Ur real mama I wish you more sucses
አንቺ በራስሽ ሁሌም ትክክል ነሽ ሌሎቹ እራሳቸውን ሳይሆኑ በራስ መተማመን እንደ ሰማይ እርቋቸው ሲያስመስሉ አንቺ ግን ዋው ትምህርት ቤታቸው ነሽ ከነ ስህተትሽ
አይ ዳናዊት ለሁሉም ፍቅርሽን አክብሮትሽን ስትገልጪ ምነው አክብሮትሽን እና አድናቆትሽን እዚህ የስኬት ማማ ለይ ሞገስ ሰጥቶ ከህዝብ መሐል እንድትመረጪ እንድትወደጂ አድርጎ አንደበትሽን ቀብቶ ተወዳጅ እንድትሆኚ ያደረገሽን ጌታሽን ፈጣሪሽን ምስጋና ነሳሽው አልፋ እና ኦሜጋ ፊተኛ እና ኋለኛ የሆነው አምላክሽን ማስቀደም ነበረብሽ ሁሌም ቅድሜያ ከፍጥረት ሁሉ በቅድሜያ እሱን ማመስገን አትርሺ ለነገሩ የፀሎት ሴት አይደለሽም ለምን ብትሆኚ ኖሮ እሱን ማመስገን የዘውትር ስራሽ ይሆንና አንደበትሽ ላይ ለምዶብሽ እሱን ታስቀድሚ ነበረ ።
TBH! I didn’t like or hate danayit then but after seeing this video I kinda like her now!😊
ikr..me too
Mehhh toooo
ሁሌም ነፀብራቅ በጣም አድናቂሽ ወዳጅሽ ነኝ ባገኝሽ ምን እንደምሆን አላውቅም ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ
ዳኒ በምትወጃት እናትሽ ስወድሽ ኢንተርቪ ያደረገችሽን ስታወራ አሳዪን በፎቶ ላይ ካሉት ከሁለት ሴቶች አንዷ ፍንጭቷ ትመስለኛለች ግን ሰው በድምጽ ብቻ ይወደዳል? እንደዛ እንዳንቺ ሰውዬ ሆኛለሁ የኔ ቅን
Man abatu nw Danuyen yemitlaw Ene betam Mewdsh🥰
U r true color of beuty and strong women go girl shine like dimond ...its ur time
ብዙም አላቃት ግን ሰማሃት ሀቅ እናውራ ከተባለ ፈገግታዋጂ ድምጿ አያምርም ከፈገግታዋ በስተቀር ሳቋም አያምር የጠያቂዋ ድምፆ ከሷ ያምራል ታዋቂን ሀቅ ተናግሮ ማለፉጂ ሸፋፉኖ ማለፉ አያስፈልግም🤫
እኔስ ብትይ እንዴት እንደምወድሽ ስርሃት አለሽ ቤተሰብሽን አክባሪ በዛላይ ቆንጆ ምትበይ ማንም አንቺ ላይ አይደርስም ዳኒዬ
በጣም ነው ምወድሽ ዳናይት።ጠንካራ personality እንዳለሽ ነው የምረዳው።ከሰዎች ጋር እራሱ እከራከራለሁ ላንቺ 😂.God bless you.
የኔ ቀሽት እንዴት እንደምወድሽ እኮ እድሜ ላንቺ ካንቺ በኃላ እኮ ነው ጋዜጠኞች ዘንጠው ካሜራ ላይ መውጣት የጀመሩት በፊት እኮ ይልተተኮሰ ሸሚዝ አርገው ነበር ሚወጡት😂😂😂😂😂😂
እውነትም❤
Soooooo lovely and positive
የፍቅር ይወትሽስ ይነገረን ቢያንስ በተስፋ እንኑር ❤❤
ጭራስ አስበህም ነበር መጀመርያ እስቲ እታች ያሉትን አሳምን ዘለክ ዳናይት ላይ ሞራልህ😌
@@TseriesCousin አንተ ገና እታችና እላይ የተምታታብህ ሰዉ ነህ ትርጉሙን ለማወቅ ብትሞክር ይሻልሀል ደረጃ ከመስጠትህ በፊት ማሙሽ😂
I'm viewing this program form London ,what a great interview and amazing editing , excellent production . I'm proud to see kana tv producing content at this level of quality!
P.s This also changed my perspective towards danayt !
Keep shining!
ዳኒ አቺ ኮ ልዩ ነሽ ሳቅሽ ያዝናኛኛል
ዳኒ የኔ አበባ ስወድሽ እኮ😍😍😍
ዳይነት በዘር የማታስብ ድንቅ ሴት ነች
Danayet betam Des yemetey Tenkara set nesh ,God bless u
ዳናይት አልወድሽም አልጠላሽም ነበር አሁን ግን ወድጄሻለሁ ሳቂታም
ቁንጅና ከስርአት ጋር ስታምሪ 🥰🥰🥰🥰🥰
ዳኒቲ በጣም አዝናናሽኝ
more ዎደድኩሽ
ሳቅሽ ለራሱ ገዳይ ነው የኔ ቆንጆ ስወድሽ
በጣም ነው የምንወድሽ እኛ አድናቂዎችሽ♥♥❤ ነገር ግን ምድነው የስንብት ይመስላል ኢንተርቨው??!
Yena konjo how I love her ❤❤❤❤
ዳኒ ስወድሽ ነፃነትሽን