ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም ለሚገባው ሰው የተደረገ ምርጥ ስጣታ አላህ እጅቹን ይባርከው
ለጥሩ ሥራ ለንተ እሷ ይህን ከደረገች እሷን መንግሥት ይሸልምልን እዉቅና ይስጣት አክራም ጀግንት አንወድሻለን የኢትዮጵያ ኩራት ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ባክህ እሷ ብቻ ናት እንዴ ሠራተኛ እውቅና ምናምን ይሰጣት የምትለው??? ስንቱ ሕዝብ ደም እየተፋ እየሰራ አምስት ብር በደመወዙ ያልተጨመረለት የሀገሬ ሕዝብ ሞልቶ፣ እቺ እውቅና ይሰጣት???
የሴት ጎበዝ እስቲ አበረታቱዋት ጀግና ሴት እወዳለሁ ❤
ኢክራም አውቶሞቲቭ የሴት አርበኛ ጀግና❤🙏
ይመችህ ሰሜ ይገባሀል!!! የህግ ሰው መች ይደነግጣል! ቢደነግጥም አያስፎግርም የሰሜ ፊት! በዛ ላይ የአራዳ ልጅ! እውነት እንኩዋ ቢሆን ውስጡ ለልጁ ያዝናል እንጂ ሰሜ ጣጣ የለውም!!! ደግሞ ነጭ እያለች ይቺ መርሴዲስ ጎተራ ሾፌሀለሁ ሰሜ ከአንገት በላይ ቦግ ብለህ ነበር የምትታየው! እንዲህ ነው አሁን! ማንም አይሾፍህም! ሞተረኛ ከፊት ካስቀደም በነጻ መንገድ ትዠልጠዋለህ! ማንም አያስቆምህም! የምር መኪናው ግን ተለውጦዋል!ይገባሀል ሰሜ አስተማሪ ሰው!!! መኪና እወዳለሁ በጥንቃቄ ሁሌም ንጽህ አድርገህ ያዘው!!!
ለሚገባው ሰው ሰመረ አላህ ይጠብቅህ ምሰራቸው ስራዎችህን እከታተላለው በርታ ኢክራምዬ ቤተሰቦችሽንም ጨምሮ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
ጀግና እናት ነሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ❤
ኤክራምን እንዲሁ እውዳታለሁ የስራ ስው መንፍስ ጠንካራ መሆኖ የተባርከች ናት ! ❤
ኢክራም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ! ባሪያው ከዚህም በላይ ይገባካል።በርታ
ይገርማል ሰመረ ሲባል ነው የገባሁት ...I love you bro
ሰመረ ባሪያውን በጣም የምወደው ማሐበረሰብ ገንቢ ሐሳብ ይዞ የሚሔድ ልክ እንደ ሒክራም ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው
እንዲህ ለሚገባው ሰው ቢደረግ ለሰዉም ደስ ይላል። ማን ያውቃል ወደፊት ደግሞ አንዱ ብራንድ ኒው መርሴዲስ ይለቅበት ይሆናል። እድሳት ብቻ ሳይሆን ስጦታም የሚገባው ሰው ነው
ኢክሩ 1ኛ ለሰመረ መልእክት ታርጋውን መንገድ ትራንስፗርት አመልክት እና በራሱ ቁጥር አዲስ መማስቀየር ትችላለህ በይው
ባርዬ ድንቅ ሰው ነው በዚያውም የኢክራምን ስራ ብዙዎች ላያውቁት ይችላሉና እንኳንም እሷ ጋ ሄድክ :: እንዲህ ነው የሚያምርብን :: ባርዬ ተባረክ ::
በጣም ጎበዝ ጀግኒት ሺ አመት ኑሪ 👍🌹🌹🌹🌹🌹ኢክራም አውቶ ሞቢል
ለሰሜ ያንሰዋል የሰው ውሀልክ ስወደው ከቃሌ በላይ ነው😘 እኪሩ የሀገሬ ልጂ የምር ይበልጥ ወደድኩሽ 🙏❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና እናት ! እኮራብሻለሁ !አሁንም አላህ ይባርክሽ አብዝቶ እውቀትን ይስጥሽ !ልጆችሽንም ይባርክልሽ !የአገር መኩሪያ አሁንም ያርግሽ !ኢትዮጵያዊ የሆነው ዝንጥ ያለው የሙስሊም ያገርልብስ አለባበስሽ !የስራ ሰው ኮራሁብሽ !!
መልካም ስራሽ ያስቀናል !!! አንድ ቀን እንደምታሳምሪልኝ ይታወቀኛል ።
ወይኔ ባለእዉቀት ፣ጠንካራ ሴት ፣እናትናሃብታም ባለመልካም ልብ ባለቤታት ኢክሩ ይጨመረልሽ ተባረኪ
Wowww በጣም ያምራል ሰርታዋለች አይገልፀውም ይመችሽ አቦ 👍👏👏
I have Real love & Respect To Semer bro and Ekoo sis 🙏
ሰመረ ሲል ገባሁ የሚገርም ስራ ነዉ የሰራለት ጌታ ይባርክሽ እህታችን እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል እወነት ተባረኪ
በምን አወቅሽ እንደሚወዳት የጌታ አስተርጓሚ ነኝ አላችሁ ምነው
@@mesfinzemedkun5196😂😂
@@mesfinzemedkun5196😂😂😂😂😂😂
በእውነት ለእኔ የተደረገ ነው የመሰለኝ ሰምዬ ይገባሃል በጣምም ኢክሩን እናመሰግናለን ጉልበትሽ ከነ ባልደረቦችሽ ይባረክ!!!
ik ram ሰርተሽ ደክመሽ ያማረ ውጤት ስታዪ በጣም ደስ ይላል - እኔ ሳዑዲ ሪያድ ነኝ የሪያድ መንገዶች ያምራሉ ባማረው ጎዳና ውብ የሆኑ መኪኖች እያዩ ማድነቅ ግድ ይላል እና እዚህ ሪያድ ኢክራም አውቶሞቲቭ Branch ቢኖራት - - እላለሁ አሁን ላይ ሴቶች መኪና መንዳት መፈቀድ ጋር መንግስታቸው ሴቶች እንዲሰሩ ያበረታታልአደዚህ መኪና የበዛበትና فلوس ያለበት ጥሩ የ business ዘርፍ ነው
ኢኩ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚያብሄር ጨምሮ ይባርክሽ
ኢክራምዬ! የእውነት ትችያለሽ! ከነ ሙሉ ሰራተኞችሽ ልዩ ናቹ!የሆነ ቀን መኪና የመንዳት እድሉ ካጋጠመኝ የራሴ ሆኖ ማሰራት ባልችል እንኳን አንቺ ግቢ አድርሼ አንቺን አይቼ ነው የምመለሰው!ሰሜን! እስፖንሰር አርገሽ ስላስደሰትሽው እኔ አመሰግናለሁ ልልሽ እወዳለሁ!*የሆነ ቀን አንቺ ስራ ቦታ እመጣለሁ!*ለተወሰነ አጭር ጊዜም አንቺ ጋር ተቀጥሬ መስራት እፈልጋለሁ!
ኢክራም እኛም በጣም እናመሰግናለን ለሰመረ ይገባዎል
ኢክራም ምርጥና ጀግና ሴት!...እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ።
ቀለም ብቻ ነው መካኒካል ፓርቱ ሲሰራ ማርሽ ጎማ ቫላንሱ ሁሉም ሲቀየር መታየት አለበት ሾ እስኮህነ ያሳየሽን ባንታ ላሜራ ቦዲ ቀለም ሾ ከሆነ እነደነኬሊ አሳይን አሪፍ ሾ ይሆናል የሞተ መኪናነው አዲስ የሚያረጉት ;:
ምርጥ አርዓያ የሆንሽ ሴት፡ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን፡መልካምነት፡መታደል ነው።
እጃቹ ይባረክ የሰራችሁት ሁሉ አሜን በሉ በጣም ያምራል ጀግና ነሽ ኢክሩ❤❤❤
ኤክራምዬ በጣም ምርጥ ስራ በርቺ እንደ አንቺ አይነት ታታሪ ኢትዬጽያ ያስፈልጎታል ቀለም ግን ተጠንቀቂ ለጤናሽ
wow ሰመረ ጎማ ግዛለት ታርጋውንም በአዲስ ቀይረው
ምናለ ለእንደዚ አይነት ሰዎች ምንም ቢደረግላቸው ሰውን ከስተት ከጥፋት ከነውር የሚመልሱ ያብዛልን እንደዚ አይነት ሰው አለበለዛ የትውልድ መጥፋት ነው
ለመጀመሪያ ጊዜ ስላንቺ ስሰማ እና ሳይ። በአጭሩ የምትደነቂ ሰው ነሽ!
ኢክራም በጣም አሪፍ ሠራተኛ ነች ።አንተ ሰመረ የምትባለው እኩለ ለሊት ፊት ግን የማትጨርሰውን እንግሊዝኛ አትቀባጥር ጥቁሩ ፈረንጅ ።ኢክራም እኮ አንድ ሁለት የእንግሊዝኛ ቃላት ብትወረውርብህ ደንግጠህ አፍረህ ያልጠራ ስልክ ከኪስህ አውጥተህ ሃሎ ሃሎ እያልክህ ነበር የምትፈረጥጠው ።እንግሊዝኛ ስላወራህ ማንም አዋቂ አይልህም ።
ዋውውውው ሰመረ አዲስ ገዛው ብትል እራሱ ትችላለህ ኢክራም አንደኛ አንደኛ አንደኛ እጅግ አድናቂሽ ነኝ ምን የረጋል መኪና የለኝም።
ኢክሩየ የስው መቀያየሪያስ አልጀመርሽም ❤ ማሻ አላህ
ኢሻ አላህ ወደሀገር ስገባ ካችጋ መስራት እፈልጋለሁ የኔህት ፍቃደኛ ከሆንሽ መሰልጠን እፈልጋለሁ ግራይደር ስራ አይቸግረኝም እዚህም ስለምሰራ ግን ይበልጥ ከናተጋ ኮርስ መውሰድ እፈልጋለሁ
በጣም ጎበዝ መልካም ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ አይመስልም ያምራል ኢክራም አውቶሞቢል 👏
የኔ ጀግኒት አላህ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እናት በልጆችሽ ተደሰቺ
ሠመረን ስላየሁ ብቻ ነው የገባሁት ሠሜ መካሪዬ
እኔ ደሞ የሸለመችው መስሎኝ ደስ አለኝ❤
ያው በይው
በነፃ ነው የሰራቺለትኮ በትንሹ 100 ሺ ያስወጣው ነበር
@@Sim17261 እንደዛ ከሆነ ጥሩ ነው!!
አሰዘንከኝ አትናገር ነገር ውስጥ ህ እንዳረረ ፊትህ ላይ ያስታውቃል።ለማንኛውም አንዳንዴ አራዳም ይሸወዳል ግን የሰሩህ ተመችተውኛል አቦ ሰሜ ይመችህ
ኢክራምዬ ስራሽን በጣም ነው የማደንቀው። አንቺ ጋር መጥቼ ብታሰለጥኝኝ!?
ጥሩ Show ነው በሀገራችን ስለ መኪና ያለውን አመለካከክ ይቀይራል የትራፊክ ችግርን ይቀርፋል ያስተምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው በርቱልን ikram Automobile 🙏🙏🙏
ሰመሩዬ በቆንጆ ማስተዋቂም ሰርተህላታል :: እሷም አዲስ አድርጋ ነው የሰጠችህ::
ኢክራም ጀግና ሴት ባሪች ይመችህ ❤❤
በጣም ደስ የሚሉእህቶች ናቸው ሰመረበጣም ጎበዝ ነሀ እነኚህ እህ ቶችን ስላሳየህን በ ኢትዮጵያውያን እህ ቶች እናንተም ተባረኩ ገበያ ች ሁ ይድራ::
ማሻ አላህ አድስገቢነኝ የሴት ጀግና ደስይለኛል የኔህት በርቺ❤❤❤❤
ሰሜ አምሮልካል መኪናክ።❤
በጣም ምርጦች አይ ኢትዮጵያዊ ነት መረዳዳት ደስ ይላል።
እሁን ሽቀላ ተገኘ ሰሜ እንግዲ ሠርግሽን ማባረር ነው እንግዲ ወንድሜ ቢዚ ልትሆን ነው ይመችህ
ተባረኪ ስራሽም ይትረፍረፍ አብረውሽ የሚሰሩትም እንዲሁ❤
በጣም ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
We love seme, he's best
ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ በርቺልኝ እህታችን😍💚💚💛💛❤❤💪💪🙏
አድናቂሽ ነኝ በርቺ
በጣም ደስ የምትል ጀግና ስራዋ motivate ያደርጋል ኣሁኑኑ ሰብስክራይብ ሠጥሻለሁ እያንዳንዱን ቪዲዮ ወደፊትም ከዚ በፊት ያሉትንም like እና comment ኣስቀምጣለሁ። በመንግስት እዉቅና ሽልማት ብታገኚ ብዙ መሠሎችሽን በሌላም የስራ ዘርፍም ቢሆን ጀግናን ትፈጥሪያለሽ። ሰላምታና ኣቀባበል እንደኔ ነሽ ሠዉን እንደምትወጂና ማሥደሠት እንደምትፈልጊ ታሥታዉቂያለሽ። ስራ ይቀድማል ከዛ ኣድናቆቱም ምሥጋናዉም ገንዘቡም ዝናዉም ቀጥሎ በግድ ይመጣል ባይ ነኝ በዚህ እንመሣሠላለን። በርቺልን ጀግኒት።
እግዚአብሔር ይስጣቸው በእውነት ይገባሀል አዋጥተን ለአንተ የምትፈልገውን ማርቸዲስ ብንገዛልህ ደስ ይለኛል
Wowed wow, this is a brand new car👍👍👍 Bravo 🙌 our sisters ….. Support them 💫
ለሰመረ ከዚህ በላይ ይገባዋል!! አክራም Automotive ትልቅ ምስጋና ።
Wow Seme! Deserved! Ikram is hero and a kind woman!
በጣም የምደመምባት ሴት ጀግና ኢክራም
እጃችሁ ይባረክ
ጀግናዬ ነሽ ኢክራም ልብሽ ትልቅ ስራሽ ድንቅ ነዉ ብራቦ👍👍👍👍
ሰመርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኤክራምዬ እጆችሽ ይባረኩ የሴት ወንድ ነሽ
አኮራሽን ኢክሩ ጀግና ነሽ የምር
ምርጥ ለሌሎች ምሳሌ የምትሆኚ ጠካራ ሴት (እናት)ነሺ ኢክሩ
ማሻአላህ ሠርታዋለቺ አይገልፀውም❤❤❤❤❤❤❤
Good Job Ikram Automotive, Keep it up!
ሀይ በጣም ደስ ይላል ሥራ ነው የምትሰራቸዉ 👏👏
ዋውው ሰምዬ ያምራል ፈጣሪ ጨምሮ ስጥሽ ❤
ይክርም ጀግና ሴት ነሺ
ኤክርዬ እንዴት እንደምወድሽ ኮ ለኔ አንደኛ ነሽ👌 አላህ ጨምሮ ይሥጥሽ.
በስማም ታየኝ ኮ ምንእንደምታደርጉት!!✌
You deserve more, Seme. Stay blessed Ikram.
Well Done Ik.
ባርያው ምርጥ ሰው እርጋታህ ይገርማል😘😘
He's very decent, humble ❤
Wow!! You did outstanding job❤️🙏🏽
ስራቹ በጣም ደስ ይላል!!!!!. ቅቡን እንዴት ልማር እችላለው?.
The care same cloor as Semere thank you Ekrame for your help 🙏 he deserves ❤️ 🙏
ዋው በጣም የሚገርም ነው ክበርልኝ ኑርልኝ አገሬ በጥበብ የተሞላች ነች ግን ጣርነት ናላችንን አዞረው 🥹🥹🥹🥹ዉይ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እስቲ አሜን በሉ😍😍😍💚💛❤️💐💐💐💐💐🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ደንበኛን እንደ መስደሰት የሚያስደስት ነገር የለም
Ikram ጎበዝ በርቺ
ከሁሉም በፊት እህቴ ኮራሁብሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው:: ሌላው ኢትዮጵያዊንት የሚታይበት ስራ ቦታ ነው::ዘርም ሆነ ሀይማኖት አንዱም ሳይለያቸውሁለቱን ሴቶች ባአንድ ላይ ሳያቸውትዝ አለኝ ቴዴ የዘፈነው:: ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑተዘንጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ::
በትክክል 😢😢❤❤❤❤
Ekramye hagerachenen bemekina webet ena edesat 1 derja kef seladeregeshat fetari serashenena betesebocheshen yebark .....semere engedi menata wendemeken ke 40 amet bewala selagegnek congra 🎉 melkam yesera zemen yehunelesh sistu
ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ
ለዛ ያለው ፕራንክ ነውመኪናውም ምርጥ ነው የሆነው
Cool car brother good color choice 👍🏽
ሂክማ እንዴት ነሽ አዳናቂሽኝ ነኝ
የኔ ቆንጆ ወንድ ሰላም አለማለትሽን ወድጀዋለሁ በርቺ
What a wonderful job 👏
ኢክራም የሆነ ነገር ለማውራት ስለምፈልግ ስልክሽን እንዴት ላግኝ?🙏
አይ ጭንቅላት የሚያዞር መኪና ነው ግን ይመቻል በእኩል ዓመት ካሉ ሌላ መኪኖች ሞዴል በቴክኖሎጂው 10 ዓመት ይቀድማል:: በተለይ U-Turn ማንም የ 2023 መኪና ራሱ አይወዳደረውም
ወይ ጉድ, congratulation, Mr. bully, sarcastic ,አንችም make advertise. Haile from Chicago.🤔🤔🤭🤭🤭🤭🤭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ዋው ድንቅ ስራ ግን ሳቢው ክፍያው እንዴት ይሆን❓
ከፍትፍቱ ፊቱ ማለት ኢክራም ነች እንዴት እንደምትመቸኝ ደሥ ነው የምትለው ቧሏ ታድሎ በገባ በወጣ ቁጥር ደስ የሚል መልክ ነው የሚያየው ቢርብህ እንኳን ኢክራምን ስታይ ትጠግባለህ ምችት ድልት ይበልሽ ኢክራምዪ ሴት ልጅ ከወለድኩ ስሟን ኢክራም ነው የምላት😂
Etsube dink new yegebahal ekram denbegnachin nesh enamesegineshalen tebareki
yemigerm sera new👋👋👋👋 yene mkina kenatu ligelat new eski mela beylng 🙏🙏
ማሻአላህ እህቴ ጎበዝ ግን ቀጣይ ከሀገሬ 781km ከአዲስ አበባ ሚርቀዉ ወደ አዲስ አበባ ስመጣ ወላሂ ቀጥ ብዬ ነዉ ምመጣዉ እወቂ መኪናዬን እናንተ ጋር ይዤ ነዉ ምመጣዉ ቀለም በተመጣጣኝ ዋጋ አስቀባለሁ ዉድዋ እህቴ
እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም ለሚገባው ሰው የተደረገ ምርጥ ስጣታ አላህ እጅቹን ይባርከው
ለጥሩ ሥራ ለንተ እሷ ይህን ከደረገች እሷን መንግሥት ይሸልምልን እዉቅና ይስጣት አክራም ጀግንት አንወድሻለን የኢትዮጵያ ኩራት ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
ባክህ እሷ ብቻ ናት እንዴ ሠራተኛ እውቅና ምናምን ይሰጣት የምትለው??? ስንቱ ሕዝብ ደም እየተፋ እየሰራ አምስት ብር በደመወዙ ያልተጨመረለት የሀገሬ ሕዝብ ሞልቶ፣ እቺ እውቅና ይሰጣት???
የሴት ጎበዝ እስቲ አበረታቱዋት ጀግና ሴት እወዳለሁ ❤
ኢክራም አውቶሞቲቭ የሴት አርበኛ ጀግና❤🙏
ይመችህ ሰሜ ይገባሀል!!! የህግ ሰው መች ይደነግጣል! ቢደነግጥም አያስፎግርም የሰሜ ፊት! በዛ ላይ የአራዳ ልጅ! እውነት እንኩዋ ቢሆን ውስጡ ለልጁ ያዝናል እንጂ ሰሜ ጣጣ የለውም!!! ደግሞ ነጭ እያለች ይቺ መርሴዲስ ጎተራ ሾፌሀለሁ ሰሜ ከአንገት በላይ ቦግ ብለህ ነበር የምትታየው! እንዲህ ነው አሁን! ማንም አይሾፍህም! ሞተረኛ ከፊት ካስቀደም በነጻ መንገድ ትዠልጠዋለህ! ማንም አያስቆምህም! የምር መኪናው ግን ተለውጦዋል!ይገባሀል ሰሜ አስተማሪ ሰው!!! መኪና እወዳለሁ በጥንቃቄ ሁሌም ንጽህ አድርገህ ያዘው!!!
ለሚገባው ሰው ሰመረ አላህ ይጠብቅህ ምሰራቸው ስራዎችህን እከታተላለው በርታ ኢክራምዬ ቤተሰቦችሽንም ጨምሮ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
ጀግና እናት ነሽ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ❤
ኤክራምን እንዲሁ እውዳታለሁ የስራ ስው መንፍስ ጠንካራ መሆኖ የተባርከች ናት ! ❤
ኢክራም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ! ባሪያው ከዚህም በላይ ይገባካል።በርታ
ይገርማል ሰመረ ሲባል ነው የገባሁት ...I love you bro
ሰመረ ባሪያውን በጣም የምወደው ማሐበረሰብ ገንቢ ሐሳብ ይዞ የሚሔድ ልክ እንደ ሒክራም ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው
እንዲህ ለሚገባው ሰው ቢደረግ ለሰዉም ደስ ይላል። ማን ያውቃል ወደፊት ደግሞ አንዱ ብራንድ ኒው መርሴዲስ ይለቅበት ይሆናል። እድሳት ብቻ ሳይሆን ስጦታም የሚገባው ሰው ነው
ኢክሩ 1ኛ ለሰመረ መልእክት ታርጋውን መንገድ ትራንስፗርት አመልክት እና በራሱ ቁጥር አዲስ መማስቀየር ትችላለህ በይው
ባርዬ ድንቅ ሰው ነው በዚያውም የኢክራምን ስራ ብዙዎች ላያውቁት ይችላሉና እንኳንም እሷ ጋ ሄድክ :: እንዲህ ነው የሚያምርብን :: ባርዬ ተባረክ ::
በጣም ጎበዝ ጀግኒት ሺ አመት ኑሪ 👍🌹🌹🌹🌹🌹ኢክራም አውቶ ሞቢል
ለሰሜ ያንሰዋል የሰው ውሀልክ ስወደው ከቃሌ በላይ ነው😘 እኪሩ የሀገሬ ልጂ የምር ይበልጥ ወደድኩሽ 🙏❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና እናት ! እኮራብሻለሁ !አሁንም አላህ ይባርክሽ አብዝቶ እውቀትን ይስጥሽ !ልጆችሽንም ይባርክልሽ !የአገር መኩሪያ አሁንም ያርግሽ !ኢትዮጵያዊ የሆነው ዝንጥ ያለው የሙስሊም ያገርልብስ አለባበስሽ !የስራ ሰው ኮራሁብሽ !!
መልካም ስራሽ ያስቀናል !!! አንድ ቀን እንደምታሳምሪልኝ ይታወቀኛል ።
ወይኔ ባለእዉቀት ፣ጠንካራ ሴት ፣እናትናሃብታም ባለመልካም ልብ ባለቤታት ኢክሩ ይጨመረልሽ ተባረኪ
Wowww በጣም ያምራል ሰርታዋለች አይገልፀውም ይመችሽ አቦ 👍👏👏
I have Real love & Respect To Semer bro and Ekoo sis 🙏
ሰመረ ሲል ገባሁ የሚገርም ስራ ነዉ የሰራለት ጌታ ይባርክሽ እህታችን እየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል እወነት ተባረኪ
በምን አወቅሽ እንደሚወዳት የጌታ አስተርጓሚ ነኝ አላችሁ ምነው
@@mesfinzemedkun5196😂😂
@@mesfinzemedkun5196😂😂😂😂😂😂
በእውነት ለእኔ የተደረገ ነው የመሰለኝ ሰምዬ ይገባሃል በጣምም ኢክሩን እናመሰግናለን ጉልበትሽ ከነ ባልደረቦችሽ ይባረክ!!!
ik ram ሰርተሽ ደክመሽ ያማረ ውጤት ስታዪ በጣም ደስ ይላል - እኔ ሳዑዲ ሪያድ ነኝ የሪያድ መንገዶች ያምራሉ ባማረው ጎዳና ውብ የሆኑ መኪኖች እያዩ ማድነቅ ግድ ይላል እና እዚህ ሪያድ ኢክራም አውቶሞቲቭ Branch ቢኖራት - - እላለሁ አሁን ላይ ሴቶች መኪና መንዳት መፈቀድ ጋር መንግስታቸው ሴቶች እንዲሰሩ ያበረታታል
አደዚህ መኪና የበዛበትና فلوس ያለበት ጥሩ የ business ዘርፍ ነው
ኢኩ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚያብሄር ጨምሮ ይባርክሽ
ኢክራምዬ! የእውነት ትችያለሽ! ከነ ሙሉ ሰራተኞችሽ ልዩ ናቹ!
የሆነ ቀን መኪና የመንዳት እድሉ ካጋጠመኝ የራሴ ሆኖ ማሰራት ባልችል እንኳን አንቺ ግቢ አድርሼ አንቺን አይቼ ነው የምመለሰው!
ሰሜን! እስፖንሰር አርገሽ ስላስደሰትሽው እኔ አመሰግናለሁ ልልሽ እወዳለሁ!
*የሆነ ቀን አንቺ ስራ ቦታ እመጣለሁ!
*ለተወሰነ አጭር ጊዜም አንቺ ጋር ተቀጥሬ መስራት እፈልጋለሁ!
ኢክራም እኛም በጣም እናመሰግናለን ለሰመረ ይገባዎል
ኢክራም ምርጥና ጀግና ሴት!...እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ።
ቀለም ብቻ ነው መካኒካል ፓርቱ ሲሰራ ማርሽ ጎማ ቫላንሱ ሁሉም ሲቀየር መታየት አለበት ሾ እስኮህነ ያሳየሽን ባንታ ላሜራ ቦዲ ቀለም ሾ ከሆነ እነደነኬሊ አሳይን አሪፍ ሾ ይሆናል የሞተ መኪናነው አዲስ የሚያረጉት ;:
ምርጥ አርዓያ የሆንሽ ሴት፡ቤተሰብሽ የተባረከ ይሁን፡መልካምነት፡መታደል ነው።
እጃቹ ይባረክ የሰራችሁት ሁሉ አሜን በሉ በጣም ያምራል ጀግና ነሽ ኢክሩ❤❤❤
ኤክራምዬ በጣም ምርጥ ስራ በርቺ እንደ አንቺ አይነት ታታሪ ኢትዬጽያ ያስፈልጎታል ቀለም ግን ተጠንቀቂ ለጤናሽ
wow ሰመረ ጎማ ግዛለት ታርጋውንም በአዲስ ቀይረው
ምናለ ለእንደዚ አይነት ሰዎች ምንም ቢደረግላቸው ሰውን ከስተት ከጥፋት ከነውር የሚመልሱ ያብዛልን እንደዚ አይነት ሰው አለበለዛ የትውልድ መጥፋት ነው
ለመጀመሪያ ጊዜ ስላንቺ ስሰማ እና ሳይ። በአጭሩ የምትደነቂ ሰው ነሽ!
ኢክራም በጣም አሪፍ ሠራተኛ ነች ።
አንተ ሰመረ የምትባለው እኩለ ለሊት ፊት ግን የማትጨርሰውን እንግሊዝኛ አትቀባጥር ጥቁሩ ፈረንጅ ።
ኢክራም እኮ አንድ ሁለት የእንግሊዝኛ ቃላት ብትወረውርብህ ደንግጠህ አፍረህ ያልጠራ ስልክ ከኪስህ አውጥተህ ሃሎ ሃሎ እያልክህ ነበር የምትፈረጥጠው ።
እንግሊዝኛ ስላወራህ ማንም አዋቂ አይልህም ።
ዋውውውው ሰመረ አዲስ ገዛው ብትል እራሱ ትችላለህ ኢክራም አንደኛ አንደኛ አንደኛ እጅግ አድናቂሽ ነኝ ምን የረጋል መኪና የለኝም።
ኢክሩየ የስው መቀያየሪያስ አልጀመርሽም ❤ ማሻ አላህ
ኢሻ አላህ ወደሀገር ስገባ ካችጋ መስራት እፈልጋለሁ የኔህት ፍቃደኛ ከሆንሽ መሰልጠን እፈልጋለሁ ግራይደር ስራ አይቸግረኝም እዚህም ስለምሰራ ግን ይበልጥ ከናተጋ ኮርስ መውሰድ እፈልጋለሁ
በጣም ጎበዝ መልካም ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ አይመስልም ያምራል ኢክራም አውቶሞቢል 👏
የኔ ጀግኒት አላህ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እናት በልጆችሽ ተደሰቺ
ሠመረን ስላየሁ ብቻ ነው የገባሁት ሠሜ መካሪዬ
እኔ ደሞ የሸለመችው መስሎኝ ደስ አለኝ❤
ያው በይው
በነፃ ነው የሰራቺለትኮ በትንሹ 100 ሺ ያስወጣው ነበር
@@Sim17261 እንደዛ ከሆነ ጥሩ ነው!!
አሰዘንከኝ አትናገር ነገር ውስጥ ህ እንዳረረ ፊትህ ላይ ያስታውቃል።ለማንኛውም አንዳንዴ አራዳም ይሸወዳል ግን የሰሩህ ተመችተውኛል አቦ ሰሜ ይመችህ
ኢክራምዬ ስራሽን በጣም ነው የማደንቀው። አንቺ ጋር መጥቼ ብታሰለጥኝኝ!?
ጥሩ Show ነው በሀገራችን ስለ መኪና ያለውን አመለካከክ ይቀይራል የትራፊክ ችግርን ይቀርፋል ያስተምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው በርቱልን ikram Automobile 🙏🙏🙏
ሰመሩዬ በቆንጆ ማስተዋቂም ሰርተህላታል :: እሷም አዲስ አድርጋ ነው የሰጠችህ::
ኢክራም ጀግና ሴት ባሪች ይመችህ ❤❤
በጣም ደስ የሚሉእህቶች ናቸው ሰመረበጣም ጎበዝ ነሀ እነኚህ እህ ቶችን ስላሳየህን በ ኢትዮጵያውያን እህ ቶች እናንተም ተባረኩ ገበያ ች ሁ ይድራ::
ማሻ አላህ አድስገቢነኝ የሴት ጀግና ደስይለኛል የኔህት በርቺ❤❤❤❤
ሰሜ አምሮልካል መኪናክ።❤
በጣም ምርጦች አይ ኢትዮጵያዊ ነት መረዳዳት ደስ ይላል።
እሁን ሽቀላ ተገኘ ሰሜ እንግዲ ሠርግሽን ማባረር ነው እንግዲ ወንድሜ ቢዚ ልትሆን ነው ይመችህ
ተባረኪ ስራሽም ይትረፍረፍ አብረውሽ የሚሰሩትም እንዲሁ❤
በጣም ጀግና ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ
We love seme, he's best
ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ በርቺልኝ እህታችን😍💚💚💛💛❤❤💪💪🙏
አድናቂሽ ነኝ በርቺ
በጣም ደስ የምትል ጀግና ስራዋ motivate ያደርጋል ኣሁኑኑ ሰብስክራይብ ሠጥሻለሁ እያንዳንዱን ቪዲዮ ወደፊትም ከዚ በፊት ያሉትንም like እና comment ኣስቀምጣለሁ። በመንግስት እዉቅና ሽልማት ብታገኚ ብዙ መሠሎችሽን በሌላም የስራ ዘርፍም ቢሆን ጀግናን ትፈጥሪያለሽ። ሰላምታና ኣቀባበል እንደኔ ነሽ ሠዉን እንደምትወጂና ማሥደሠት እንደምትፈልጊ ታሥታዉቂያለሽ። ስራ ይቀድማል ከዛ ኣድናቆቱም ምሥጋናዉም ገንዘቡም ዝናዉም ቀጥሎ በግድ ይመጣል ባይ ነኝ በዚህ እንመሣሠላለን። በርቺልን ጀግኒት።
እግዚአብሔር ይስጣቸው በእውነት ይገባሀል አዋጥተን ለአንተ የምትፈልገውን ማርቸዲስ ብንገዛልህ ደስ ይለኛል
Wowed wow, this is a brand new car👍👍👍 Bravo 🙌 our sisters ….. Support them 💫
ለሰመረ ከዚህ በላይ ይገባዋል!! አክራም Automotive ትልቅ ምስጋና ።
Wow Seme! Deserved! Ikram is hero and a kind woman!
በጣም የምደመምባት ሴት ጀግና ኢክራም
እጃችሁ ይባረክ
ጀግናዬ ነሽ ኢክራም ልብሽ ትልቅ ስራሽ ድንቅ ነዉ ብራቦ👍👍👍👍
ሰመርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኤክራምዬ እጆችሽ ይባረኩ የሴት ወንድ ነሽ
አኮራሽን ኢክሩ ጀግና ነሽ የምር
ምርጥ ለሌሎች ምሳሌ የምትሆኚ ጠካራ ሴት (እናት)ነሺ ኢክሩ
ማሻአላህ ሠርታዋለቺ አይገልፀውም❤❤❤❤❤❤❤
Good Job Ikram Automotive, Keep it up!
ሀይ በጣም ደስ ይላል ሥራ ነው የምትሰራቸዉ 👏👏
ዋውው ሰምዬ ያምራል ፈጣሪ ጨምሮ ስጥሽ ❤
ይክርም ጀግና ሴት ነሺ
ኤክርዬ እንዴት እንደምወድሽ ኮ ለኔ አንደኛ ነሽ👌 አላህ ጨምሮ ይሥጥሽ.
በስማም ታየኝ ኮ ምንእንደምታደርጉት!!✌
You deserve more, Seme. Stay blessed Ikram.
Well Done Ik.
ባርያው ምርጥ ሰው እርጋታህ ይገርማል😘😘
He's very decent, humble ❤
Wow!! You did outstanding job❤️🙏🏽
ስራቹ በጣም ደስ ይላል!!!!!.
ቅቡን እንዴት ልማር እችላለው?.
The care same cloor as Semere thank you Ekrame for your help 🙏 he deserves ❤️ 🙏
ዋው በጣም የሚገርም ነው ክበርልኝ ኑርልኝ አገሬ በጥበብ የተሞላች ነች ግን ጣርነት ናላችንን አዞረው 🥹🥹🥹🥹ዉይ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እስቲ አሜን በሉ😍😍😍💚💛❤️💐💐💐💐💐🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ደንበኛን እንደ መስደሰት የሚያስደስት ነገር የለም
Ikram ጎበዝ በርቺ
ከሁሉም በፊት እህቴ ኮራሁብሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው::
ሌላው ኢትዮጵያዊንት የሚታይበት ስራ ቦታ ነው::
ዘርም ሆነ ሀይማኖት አንዱም ሳይለያቸው
ሁለቱን ሴቶች ባአንድ ላይ ሳያቸው
ትዝ አለኝ ቴዴ የዘፈነው::
ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ
ተዘንጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ ::
በትክክል 😢😢❤❤❤❤
Ekramye hagerachenen bemekina webet ena edesat 1 derja kef seladeregeshat fetari serashenena betesebocheshen yebark .....semere engedi menata wendemeken ke 40 amet bewala selagegnek congra 🎉 melkam yesera zemen yehunelesh sistu
ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ
ለዛ ያለው ፕራንክ ነው
መኪናውም ምርጥ ነው የሆነው