Brilliant!!, very successful. As a feedback, it would be great if you add or strengthen more safety features, like accident protection, break systems, etc. I want to thank the interviewer much. Thanks
Tiretu yemidenek new. Safety is my concern though. Investors and real engineers have to get involved . Hire real engineers (electrical and mechanical) to help you with specification and safety. You can't have a product without specification. Good luck!
What is wrong with that? Please come out of the dark hole you are in and see the bright side of the initial innovation. The quality and quantity of the production will be improved with facility and trained manpower.
ይህ ፈጠራ ይባላል:: መልካም ስራህን ቀጥል። በፀሎትህ በርታ፣ አለዚያ ክፉ ሰዎች ስራህን ያፈርሳሉ. From Eritrea
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እና ችግር ፈቺ ባለሙያ ነህ። ጤና እና እድሜ ይስጥህ። የአገር ውስጥ ፍላጎቱን ብቻህን ትወጣዋለህ ለማለት ይከብዳልና ሌሎች ወገኖችንም ጎን ለጎን ለማስተማር ብታሰብበት እላለሁ። በርታ!!!!
እጅህን ይባርከው። አንተና አንተን የመሠሉ ሰዎች ናችው ኢትዮጵያን የሚትቀይሩት!! ሠላም ለሀገራችን ይሁን!!
ዛሬ ነው ያየሁት ተባረክ ውጪ እኮ ሀብታሞች ናቸው ለፈጠራ ባለሙያ ብር የሚመድቡት ህንዳዊውን ለፈጠራ ባለሙያ ብር የሚመድበውን ኢንጂነር አናግረው
በርታ ይሄን ቦዛኔ ወጣት የሙያ ባለቤት አርግልን 🙏🙏🙏🙏
በዕድገት ላይ ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል ። በተጨማሪም የምሰጠው ልዩ ሀሳብ ቢኖር :- መኪና ተንቀሳቃሽ በመሆኑ የንፋስ ሀይልን ወደ ኤሌክትሪክ መቀየር የሚቻልበትን መንገድ ቢፈለግ በእርግጠኝነት ድንቅ ውጤት ይገኝበታልና ባለሙያዎች ብትተባበሩበት ስል አሳስባለሁ ።
አንተ ፡ በጣም ፡ አስደናቂ ፡ ሰው ፡ ነህ ፡ ለዚህ ፡ ችግር ፡ ላንገላታው ፡ ወገንህ ፡ መፍትሄ ፡ እንድትሆን ፡ ፈጣሪ ፡ በዚህ ፡ ጊዜ ፡ እምሮና ፡ ማስተዋል ፡ የሰጠህ ፡ እግዚአብሄር ፡ ነው ፡ ፡ በፍጹም ፡ ቅንነትና ፡ እውነት ፡ ስራህን ፡ ከሰራህ ፡ ፈጣሪ ፡ እድሜ ፡ ጤና ፡ ባለጠግነት ፡ ይሰጥሀል ፡ ካልሆነ ፡ ግን ፡ በአጭር ፡ ጊዜ ፡ ሁሉ ፡ ካንተ ፡ ይሸ ሻል ፡ ፡ ስለዚህ ፡ በጣም ፡ ተጠንቀቅ ፡ ወንድሜ ፡ ፈጣሪ ፡ ከክፉ ፡ ዘወትር ፡ ይጠብትህ።
ወንድሜ ኮራሁብህ ! አንተ ሀገር የምትኮራ ነህ እጅህ ይባረክ። መንግስት እንደዚህ ያሉትን ጀግኖች አይዟችሁ በርቱ ማለት ይገባዋል። ቦታ በማመቻቸትም ሆነ አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ ነጻ ድጋፎችን በማድረግ ረገድ በእጅጉ ሊደገፍ ይገባል፡፡ ችግር ፈቺ ፈጠራ ማለት ይህ ነው!!
ወንድሜ እግዚአብሄር ይርዳህ
I see Ethiopian Elon Musk already. Keep your dreams alive❤
ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ ባለ ብሩህ አዕምሮ ነው ። ከፍ በልልን ወንድሜ ።
Serawen bedenb yawekal. He has a real work experience. He knows his job perfectly. Having a good mind is not enough to be creative like this guy
የኔ ውድ ወንድሜ ሽ አመት ኑርልን በአንተ ብዙ ተስፋ አለን ብዙ ነገር እንደምትሰራ ❤
So genius ! Take care brother!
ኢንጂነር ዘመኑ ስታሳይ በርታ አሁንም በርታ ያገኛሃው ውጤትና የውድድሩ ልማት የበለጠ ለመዝለቅና ለሀገር ለውጥና መሻሻል ብሎም ለብልፅግና ፈርቀዳጅ ለመሆን ዝለቅ እግዚአብሔር ይረዳህ እልሃለሁ።
እጅህ ይባረክ ወንድማችን ❤❤❤ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሽ ግን ስትጀምራ አገባብሽ ላይ አንድ ግለሰብ ፣ ግለሰቡ ምናምን ከማለት ይልቅ. አንድ ጎበዝ ባለሞያ ፣ አንድ የፈጠራ ባለሞያ ወይም አቻ ገለፃዎችን መጠቀም የተሻለ ያደርገው ነበር ብዬ አስባለሁ በተረፈ በጣም አጓጊ ስራ ነው ይቅናህ አቦ ❤❤❤
ድንቅ ድንቅ ነው በርታ፣ የግኝት የግል ባለቤትነት ማረጋገጫ አውጣና የደረሥክበትን ጥበብ በግላጭ ባታወጣ ይመረጣል ተሠርቆ በነፃ አለማት ዕንዳይጠቀሙበት መደረግ አለበት። ለዚሕ ሑነኛ በፈቃድና በክፍያ ፋብሪካዎች ለውጥ ዕንዲያደርጉ በቋሚ አመታዊ ክፍያ ገቢ ለማሥገኘት ድርድርና ውል በሕግ ዕንዲከበር ሚያሥገድድ ውል መፈፀም አለበት። ብዙ መረጃ መሥጠት ሜዳ ላይ ይጥልሐል። የልፋትሕ ዋጋ ሜዳላይ መወርወር መሖን የለበትም።
አንበሳ ተባረክ !
Bravo, you are Hero
ወንድማች ኢትዮጵያያህ ስርተ ቢሆ ዜና እንዲ ስራራ ጎበዝዝ ምንእቅድ ጠያቀው ያንስው ያገሉታ( ፈረንጅ ሚገየሆ ፈረንጅ ውሃ ሚስራ ነዳጅ ሚጠቀ መኪና ስርቶ ብዙ ጎበዝዝ ብለ ው ከተወ አመት ስው ገደሉት/ ምክንያት አለም ን ህዝብ ገንዘ ብ መቆጣጠር ሚፈልጉ ሃብታሞ መኪናው የስራውገለውታል ንቁቁ( ወንድማች በርታ እግዚአብሔር ፍክስዎ ያጠብቅህህ
You are amazing skillful person!!
Brilliant!!, very successful. As a feedback, it would be great if you add or strengthen more safety features, like accident protection, break systems, etc. I want to thank the interviewer much. Thanks
Manual ወደ አውቶማቲክ መቀየር ይችላል ወይ ? የገቢ ምንጭ ስለሆነ ይህ ደግሞ ብዙ አካልጉዳተኛ ወገኖች መርዳትን ጭምር ስለሆነ Thank you
He Said it is automatic car so.
you have to careful that oil producers may cost your life... otherwise your are brilliant person.
ብሩህ አዕምሮ አንበሳ ተባረክ !
Keep it up!
አንድ የቤንዚን መኪና ወደ ኤሌክትሪክ ለመለወጥ ዋጋ ምን ያህል ነው።
የቤት መኪናይን ማስቀየር እፈልጋለሁ እደውላለሁ ግን ብዙ ወረፋ ስለሚበዛብህ ሞነያዊ ስሐልጠና ብትጀምር አሪፍ ነው።
ድንቅ ነህ ጎበዝ በርታ ለኢትዮጵያ እንዳንተ ይብዛላት
ሃገሬ አደገች ተባረክልኝ
ተባረክ ወንድማችን አይዞህ በርታ!!!
እጅህ ይባረክ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን።
ሰራቹን ሌሎች እንዳይቀዱት ወይም copy እንዳያድርጉት ጽፈእ ኖቶራይዝ ማድሬግ አለብህ በተለይ እንደ/ ቻይናና አመሪካ ወዘተ ሌሎች አግሮች እንዳይቀዱለህ እንዴት አድርገህ እንተምትሰራዉ ወይም እንደምትቀይሮዉ ለዉጭ ዜጎች ያለ መናገር።
የጀግና ጀግና ነህ
ለማስቀየር እፈልጋለሁ እንዴት እናገኛለን ?
EBC,FANA,EBS,WALTA ጋዜጠኞች የሚጋብዟቸው እንግዶች ሸጎጥ ለሚያደርግላቸው ሆዳቸውን ለሚሞላ ወይም ባለስልጣን የመሰላቸውን አሳደው ያቀርባሉ ለሀገር የሚጠቅመውን የጦርነት ፉከራ የማያሰማውን ቼክ አያደርጉትም።
ኢትዮጵያ የብዙ genius ልጆች ባለ ሀብት ሆና ሳለ ሰላም አለመሆኗ ያሳዝናል፤ በርታ።
ፈጠራህ ለሀገር ዕድገት በጣም ጠቃሚ ነው ። አንድ ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዜ ክፍለ ሀገር ወይም ኦፍ ሮድ ላይ የሚሄዱ መኪኖች የግድ በነዳጅ የሚሰሩ እና ማንዋል ማርሽ መሆን አለባቸው ስለዚህ እነዚህን የኤሌትሪክ መኪናዎች ኦፍ ሮድ ላይ መጠቀም እንችላለን ወይ ??
Go ahead broooo
Great ✌✌🙏🙏
Gbeya Media - በርቱ ተበራቱ ብዙ እየተማርንባችሁ ነው ቀጥሉበት
ተባረክ አድራሻህ የት ነው
ያንዳንድ የዘመኑ አቆርቋዦች,ሀገረ ውስጥ
በጥበብ የተካኑ ኢትዮጵያውያን,አሉን 👍🙏
excellent problem solver. keep it your dedication
Greet Keep it up
Belayene Kenda where are you ?? you r amazing 👏
ዋው በጣም ደሥ ይላል የሚያኮራ ሥራ ነው
አባቴ እራስህን ግን ጠብቅ🙏; this greedy corporations don’t like it ….. as always
በርታ ወንድማችን
ጀግና!
በጣም ደስ ይላል።
❤❤❤ des yemil temekiro new
መኪና ለመስራት ማንን በአጋርነት መጠየቅ አለብኝ
❤
Great! Does the electric system has different gars?
Dina sew tebarek
Motor saykil na Bajaj yiseral?
ስል ብትለጥፉ መልካም ነዉ ገባይ ማስተዋወቅ ነዉ
Tiretu yemidenek new. Safety is my concern though. Investors and real engineers have to get involved . Hire real engineers (electrical and mechanical) to help you with specification and safety. You can't have a product without specification. Good luck!
ገበያ ሚዲያዎች ስልኩን
አረ እባካችሁ አድራሻውን ስልኩን እንጠቀመው !!!!!!
የኔ ጀግና
ጎበዝ በራት።
እባክሽ ቴሌፎኑ ጀግና ነው
አድራሻህነ ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው
ቪዲዮ ላይ አለ
ጀግና ፣ ጎበዝ
Silki ayiseram seferu ayitawoqim??
አንደኛ ነህ
please enhance your capacity. when do you finish the cars you already register
ይመቸው!
አንበሳ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቦታዉ የት ነዉ? መመዝገብ እፈልጋለሁ
ልዮ ነዉ ስራው ጋራጅላይቢሆን ይበልጥ ለማብራራት ይመቻል ለኝም ይገባንነበረ በይበል
በምን ልናኘው እንችላለን?
Adrashawun bitnegrun werfa lemyaz
ኮርቼብሃለሁ ወንድሜ መንግስት የስራ ቦታ ሊያመቻችለት ይገባል::
ጀግና
Really yemigerm technique nw betam des yelal
አድራሻውን ብታሳውቁን
ሊበረታታ የሚገባው ታላቅ ጅማሮ
ተሎ ተሎ ብልህ ገበያ ኣስገባ ፡ይተስላ እና የ ነዳጅ ቻምፓኒ ኣንዳይገድሉት
ያስቃል ቶም ታዳሽ በኣዲስ መልኩ
ልጆቻችንን አሰልጥልን
No matter
jegna wendmachen
አደራ እውቀትህን በኮርስ መልክ ብዙ ሰው አስልጥን አደራ !!!
Yene jegna berta
Urgent: Your Patent Patent and your Patent!!!
ከፈጠራው ይልቅ የልጅቷ ታፋ/ ስፖንዳ ነው አይኔን የሳበኝ
መንግስት ከ30 አመት በፊት የተሰሩ መኪኖች መንገድ ከሚከለክልና በነፃ አስገቡ ከሚል የቆዩትን ወደ ኤሌትሪክ ቀይሩ ብሎ መመሪያ ቢያወጣ ይሻል ነበር።
Wonderful 😂
ኮራሁብህ ! ሀገር የምትኮራብህ። መንግስት እንደዚህ ያሉትን ጀግኖች አይዟችሁ በርቱ ማለት ይገባል።
Gobez. It needs spacial support
"እዉነትም ዘመነ ሲሳይ እግዚአብሔር ሲሳይ ያድርግልህ
ትልቅ ተስፋ ነው ዘመኑን የዋጀ ፈጠራ።
ፈቃዱን አግኝቶ ይሆን
አድራቫቢነገር
Yet new adershw?
Adrasha asawkn
Adrash h yetnew silk kutr askemt
ቪዲዮ ላይ አለ
አብይን ተሳድቦቢሆን ይቀባበሉትነበር አድራሻ ንገረኝ
አምበሳ
ከቪዲዬው:ስርባለው:ስልክ:ይደውሉ
4700 ሰው ተራ ወደ ኤሌክትሪክ ለመቀየር ሰውይው አንድ መኪና ለመቀየር እስከ 18 ቀን ቢፈጅበት የመጨረሻው ሰውዬ 230 ዓመት ገደማ መጠበቅ ይኖርበታል ማለት ነው፡፡ ጽናቱን ይስጠን ነው፡፡
መቀየር መቻሉ አታደንቅም ነገ በተሻለ ፍጥነት በብዙ ሰዎችጨሊቀየር እንደማችል ተስፋ ነዉ
What is wrong with that? Please come out of the dark hole you are in and see the bright side of the initial innovation. The quality and quantity of the production will be improved with facility and trained manpower.
@@berhanudema7487 ሁሉም ነገር ጣራ በነካበት እና ይሄንንም የሚረዳ መንግስት በሌለበት ሁናቴ እና የፈጠራ ክዕሎቱን ህውን የሚያደርግበት የሥራ አደረጃጀት በሌለበት ሁኔታ፡ አክሲዮን ወይም ሌላ ባልተደራጀበት መንግስትም ፈቃድ ባልሠጠበት፡ ሁኔታ፡ ምን ሊባል ይችላል፡፡ ስለ ኢትዮጵያ ጽናቱን ይስጠን ነው ፡፡
ስንት ጨለምተኛ አለ እባካቹ አበሾች መቼ ነው ፓዘቲቭ የምንሆነው