ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የተረጋጋ ጨዋ ባለሙያ ነው እንደ አባቱ የሱም ሙዚቃዎች ምርጥ ናቸው❤
መልካም ልጅ ታሪክ ይጠብቃል
መቼም የማይጠገብ ዘፈን እንዲሁም ለሴቶች ያለህ ክብር ዘፈንህ ላይ ያስከብርሀል ስላምና ጤና እመኝልሀለው
ባትዘፍንም ሳይህ ብቻ ደስ የሚለኝ ምርጥ ሰው
የእናት ና አባቱ ቁንጅናቸው ❤❤
እናትህ በኢትዮጵያዊነት ተወልዳ, በኢትዮጵያዊነት አድጋ, በኢትዮጵያዊነት ሞታ, ዘሯ ተቆጥሮ በአባቷ ስም ተበይና, በጎጥ ተመድባ ሳታይ በመሞትዋ የታደለች እናት ነች።🙏
በጣም ትሁት የሆንክ መልካም ሰው አርቲስት ግርማ ተፈራ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ 💕🙏🏽
በጣም የምወደው እና የምያክብረው ድምጸዊ ነው ግርምሽ❤
ግርምሽዬ ስወድሕ የኔ ትሑት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ፈረንሳይ ለጋሲወን በጣም የምወደው ሰፈር የፍቅር ሰፈር❤️😘
በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ሰዉ ነህ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ለወላጆችህ ያለህ ክብር እዉነት ብለኸል ቤታቸዉ ሀዉልታቸዉ ነዉ ጠብቄ የማኖር የዉዴታ ግዴታዬ ነዉ አልክ ተባረክ ታድለህ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ ወላጆችህም እድለኞች ናቸዉ ነፍሳቸዉን ከደጋጎቹ አጠገብ ያኑርልን 🙏🏽
❤ ድንቅ አቀረረብ ፦ ድንቅ ጣያቂ ከሙያዊ ክህሎት ጋር ደስታ ተሰሚቶኛል ። ❤ ለህዝብ ጆሮ ና ልብ ምቹ በሆና ሁኔታ የቀራበ በመሆኑ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ።
ግርምሽ እንወድሀለን 👏👏👏
እውነትነው:አባት:በልጅ:ሲጠራ:ለአባቶች:ውስጥን:የሚነካ:ነው:ለምርጥአባቶች:የሚወክልነው:🙏🙏🙏
Well done on the album, Girma and team!.
ወደ ልጅነት ትዝታ !!!! አስታውሣለሁ !!! የዚህ ቤት ዕቃዎች ሙዜም የሚመስሉ ብዙ የሚደንቁ ዕቃዎች ነበሩ !!!
God bless you and your family
አባትህን የማውቀው ወጣት መኮንን እያለሁ ነበር ። ታዲያ እንዴት እንደማክበረው እና በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት የሚሰሩ ዘመዶቼን እንዳሉኝ ሲሰማ ትከሻዬ ላይ ስለነበረው የኮከበ ማእረግ ምንም ሳይመስለው እንደ ልጁ ጥሩ ጥሩ የሂወት ምክሩን ይለግሰኝ ነበር ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Like it and it will last for years. Still the best. Wishing you all the best and thank you!
Pray for Ethiopia please 🙏
Amen 🙏🙏🙏🙏
የተከበረ ❤❤❤
Wey betam emwedew sew❤❤❤
ጎበዝ ሌላው ቢሆን ሽጦ በልቶት ነበር።
እኮ የተባረከ ልጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Betam Mirt Sew,Gegina Nek.Hulie Adnakihh Alehuu bertalin,Niurilin. Wid Wendim.
"ይህ የምኖርበት ቤት የተወለድኩበት ነዉ የእናትና አባቴ ስለሚመስለኝ እወደዋለሁ "አሁን ይህ አርዕስት ይሆናል ?😁የናትና አባቱ ስለሆነማ ነዉ አዚያዉ የተወለደዉ ። ፋና ቴለቪዥን 😅😅😅
😅😅
አታገኘውም ስንቶቻችን ባለመስማማት የቤተሰቦቻችንን ቅርስ በትነናል
OMG! 😅😅😅 How many times death come to me and...... each other together...😅😅😅
በኪራይ ቤት የተወሐድነውስ
@@user-rf2ke3ed6q እድለኞች ናችሁ እርስ በእርስ አትጣሉም
ግርምሽ ከምወዳቸው ዘፍኞች እና አዚያሚ ከምላቸው ድምጻዊ ነው ወዳጅህ
Girmesh mert sew hulun leg awake sayel meykber new. Egzyabher amlak edemena Tina kene betesebeh
Tebaerk germshe yebtseb bseat tebeop menoer des yelael semahwo kemkaber belay new
የተረጋጋ ጨዋ ባለሙያ ነው እንደ አባቱ የሱም ሙዚቃዎች ምርጥ ናቸው❤
መልካም ልጅ ታሪክ ይጠብቃል
መቼም የማይጠገብ ዘፈን እንዲሁም ለሴቶች ያለህ ክብር ዘፈንህ ላይ ያስከብርሀል ስላምና ጤና እመኝልሀለው
ባትዘፍንም ሳይህ ብቻ ደስ የሚለኝ ምርጥ ሰው
የእናት ና አባቱ ቁንጅናቸው ❤❤
እናትህ በኢትዮጵያዊነት ተወልዳ, በኢትዮጵያዊነት አድጋ, በኢትዮጵያዊነት ሞታ, ዘሯ ተቆጥሮ በአባቷ ስም ተበይና, በጎጥ ተመድባ ሳታይ በመሞትዋ የታደለች እናት ነች።🙏
በጣም ትሁት የሆንክ መልካም ሰው አርቲስት ግርማ ተፈራ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ 💕🙏🏽
በጣም የምወደው እና የምያክብረው ድምጸዊ ነው ግርምሽ❤
ግርምሽዬ ስወድሕ የኔ ትሑት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ፈረንሳይ ለጋሲወን በጣም የምወደው ሰፈር የፍቅር ሰፈር❤️😘
በጣም የማከብርህ የማደንቅህ ሰዉ ነህ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ ለወላጆችህ ያለህ ክብር እዉነት ብለኸል ቤታቸዉ ሀዉልታቸዉ ነዉ ጠብቄ የማኖር የዉዴታ ግዴታዬ ነዉ አልክ ተባረክ ታድለህ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ ወላጆችህም እድለኞች ናቸዉ ነፍሳቸዉን ከደጋጎቹ አጠገብ ያኑርልን 🙏🏽
❤ ድንቅ አቀረረብ ፦ ድንቅ ጣያቂ ከሙያዊ ክህሎት ጋር ደስታ ተሰሚቶኛል ።
❤ ለህዝብ ጆሮ ና ልብ ምቹ በሆና ሁኔታ የቀራበ በመሆኑ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ።
ግርምሽ እንወድሀለን 👏👏👏
እውነትነው:አባት:በልጅ:ሲጠራ:ለአባቶች:ውስጥን:የሚነካ:ነው:ለምርጥአባቶች:የሚወክልነው:🙏🙏🙏
Well done on the album, Girma and team!.
ወደ ልጅነት ትዝታ !!!! አስታውሣለሁ !!! የዚህ ቤት ዕቃዎች ሙዜም የሚመስሉ ብዙ የሚደንቁ ዕቃዎች ነበሩ !!!
God bless you and your family
አባትህን የማውቀው ወጣት መኮንን እያለሁ ነበር ። ታዲያ እንዴት እንደማክበረው እና በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት የሚሰሩ ዘመዶቼን እንዳሉኝ ሲሰማ ትከሻዬ ላይ ስለነበረው የኮከበ ማእረግ ምንም ሳይመስለው እንደ ልጁ ጥሩ ጥሩ የሂወት ምክሩን ይለግሰኝ ነበር ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Like it and it will last for years. Still the best. Wishing you all the best and thank you!
Pray for Ethiopia please 🙏
Amen 🙏🙏🙏🙏
የተከበረ ❤❤❤
Wey betam emwedew sew❤❤❤
ጎበዝ ሌላው ቢሆን ሽጦ በልቶት ነበር።
እኮ የተባረከ ልጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
Betam Mirt Sew,Gegina Nek.
Hulie Adnakihh Alehuu bertalin,Niurilin. Wid Wendim.
"ይህ የምኖርበት ቤት የተወለድኩበት ነዉ የእናትና አባቴ ስለሚመስለኝ እወደዋለሁ "
አሁን ይህ አርዕስት ይሆናል ?😁
የናትና አባቱ ስለሆነማ ነዉ አዚያዉ የተወለደዉ ።
ፋና ቴለቪዥን 😅😅😅