ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መጀመሪያ ላይ ስለተቀስካቸው ነገራቶች በጣም ግልፅ ናቸው ግን ስለ ሀይማኖት ያልከው ነገር ተሳስተሃል እኛ የሰው ልጆች ካለ ምክንያት አልተፈጠረም ሁሉም ነገር ለኛ ገርቶልናል እናም በተፈጥሮ መጠቀም አለበን የፈጠረን ፈጣሪያችንም መገዛት አለብን ካለዛ ማብቂያ በሌለው ስሜታችን ተገዢዎች እንሆናለን
Awo እምነትን መመርመር ማንበብ ማሰላሰል መፅሀፍ ቅዱስ/ቁርአን ያበረታታሉ
100,000,000,000,000, አሜን ይመቸኛል የተሰመረ ወሰን የለንም ምድር ሁሉ የኛ ነው አሜን።
ከብዙ ጎደል ትክክል ነህ አንድ ነገር የማይካድ ሀቅ አለ እሱም ለሁሉም ነገር ፍጥረት በ2 ነገር ላይ የመሰረታሉ ለምሳሌ ቀን እና ማታ ፣ ጥሩ እና መጥፎ ........የመሳሰሉት የተፈጥሮ ህግን ጠብቀን በሰላም መኖር እንችላለን ለጥቅም ተብለን ወይም ስረዓት ለመዘርጋት ሲባል ተፈጥሮ ህግን እንረሳለን ስህተቶችን ባርነት እና ሞትን ያመጣሉ ። ሀይማኖት ባይኖር የሰው ልጂ የተፈጥሮ ስራዓት አይጠብቅም ነበር
እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ በእንደዚህ አይነቶች ንግግሮች ብዙ ስራልን ምክንያቱም አብዛኞቻችን በሕልም አለም ውስጥ ነው ያለነው። በተለይ ስለ ፊልሞቻቸው ድብቅ ሴራ አስረዳን
❤❤❤ ይገርማል አለም ላይ ብዙ ያልገባን ነገር አለ
በጣም አመሰግናለሁ
እግዝአብሄርይጥብቅህ
አሜን🙏
ታዲያ ኃይማኖትን እኛ የምናስነው ወደ ፈጣሪ ያደርሰናል ብለን ነው፣ እነሱ ግን የሚያስቡት የፈሪዎች ስብስብ ብለው ነው፣ እነሱ የፈጠሩት ሌላኛይ አሸባሪ ደግሞ ሰይጣን ነው ስትል ታዲያ ምን ማለት ነው ኃይማኖት ወደፈጣሪ አያደርሰንም ነው፣ ሰይጣን የለም እያልከን ነው?! ግልፅ አይደለም
በጣም እናመስግናለን 🙏
ሲስተሙ እያልክ የዘረዘርካቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ናቸው እኛ ሰዎች ግን የሲስተሙ ፍጡሮች አደለንም ስለዚ የፈጠረንን ማምለክ (እምነት) ከሌለን በቁም ከተኙት ባስን ማለት ነውኮ ወንድሜ
እንዲያጠፉ ያልካው view ለመገኘት የለጠፍከው ዘዬ ነች
አይደለም የምርም ስለሚያጠፉ ነው!
@@yonathan2895 በዚህ ጥርጥር የለውም ለእይታ ኮ ትልቅ ሚስጢር ወይም እውነታ አይነገርም
አታስቀኝ እባክህ😂😂@@Fikare_kewakibt
I think i am wakeup person by help of God !😮
እረጀም እድሜ ይሰጥህ ወንድም ❤
Amen🙏
ሀይማኖትን አስመልክቶ ያልከው በጣም የተሳሳተ ነው። ሀይማኖታችንን ፈጣሪ እንጅ ኢሉሚናቲ አልሰጠንም። አንተ ከስጋ ብቻ አልተፈጠርክም ነፍስም አለህ። የስጋ ህይወት አለ። የነፍስ ህይወት አለ። ሀይማኖት የሌለው ሰው የነፍስ ህይወት የለውም። እንደእንስሳ መኖር ማለት ነው ያለ ሀይማኖት መኖር። ሀይማኖት ህግና ፍቅር ነው
exactly eyalen yalewko chrashnu 🅱esetan emenu new glts new hasa🅱u wudochye yhe erasu erasun yechale agantawi astesase🅱 new niku🅱et hasa🅱un edatke🅱elu
Thank you very much !!!!!
እዚች ምድር ላይ ያልከውን ሁሉ እንደሚሆን አስቀድሞ የነገረን መጽሐፍ ቅዱስ ነው(ሐይማኖት ነው) ከዚህ ሁሉ እስራት የምናመልጠው ደግሞ በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ነው ። ሰይጣን የተጣለው ወደ ምድር ነው። የሰው ልጅም ሲያጠፋ ከገነት ወደዚች ምድር ነው ስለዚህ የሰው ልጅ ከሰይጣን እስራት ማለትም ሰውን ከሐይማኖት ውጪ ለማድረግ ከሚደረግ ጥበብ (እንደ አንተ ማለት) ነው ማምለጥ የሚቻለው በሐይማኖት ነው።
ሐይማኖት ራሱ ሌላውን ነገር እደናሰብ የተሰጠ ነው
መደንዠ ነው
Haile eyesus honeh yehen menagerh rasu medenzez nw
ስለሀይማኖት ያልካዉና አንዳንድ ነገሮች መዳረሻቸዉ ጥሩ አልመስል ብሎኛልና ከእንግዲህ ይህንን ቪዲዮ ማየት አቁሜያለሁ ሁለተኛም አልመለስ ይህ አጉል ፍልስፍና ወደ 6..የሚያመራ ይመስላል
Part 2 please
thanks alot
ፈጣሪ ኅጽማኖት ውስጥ ብቻ ነው ያለው ማለትስ ምን ማለት ነው፣ የኃይማኖት አስተሳሰብ/ ዕምነት ብቻ ነው አልያም ኃይማኖት የፈጠረው ነው እንጂ ኃይማኖት ከሌለ ኤግዚስት አያደርግም እንደማለት ነው?!
ምን አርጉ ነው ምትለን ፍሬንድበእግዚአብሔር ስታምን ይህ ሁሉ ተራ ነውሰው አስቦ ተጠቦ የት ይደርሳል ብለህ ነው ስንት ዋጋ የከፈለልን አምላካችንን ባታስታውስ እንኳን ዝም በል
Thank you so much ❤❤🙏
🗝🙏🙏🙏
enezihn mereja yet endagegneh mawek echilalehu wendme?
Himanot yalshew yitarem
አንተ ለራስ በራስ ማግኘት የፈለከው ነገር አለ ግን አላገኘከውም ትንሽ ሀሳብክ ወደ ኦሾ አጋድሏል ነገር ግን አንድ እውነት አለ በዚ አሳብክ ውስጥ ነፍስ መቼም አታርፍም ነገር ግን ነፍስህ እንድታርፍ ከፈለክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም እየሱስ ክርስቶስን ምታስተምር ኦርቶዶክስ ምትባል እምነት አለች ናና ተማር ወንድሜ ይህ የሚኖር ህይወት ነው
👌👌👌
It’s only Zion 🦁
❤❤
ትንሽ እውነት ይዘህ እየቃዠህ ነህ ብሮ
እውቀት ያቃዣል እንዴ🤔
በሳይንሱ እና ሶሻል ላይፍ በኩል ያልከው ኣሳማኝ ነው።በሃይማኖት በኩል ያልከው ግን የ ኢኣማኒ ቀስቃሽ ኣስመስሎሃል።ለማንኛው ኣስተሳሰብህ ሊሆን ይችላል ቢሆንም እንደዚ ተከታዮች ለማደናበር ኣትጠቀምበት።ግራ ተጋብቶ ግራ ማጋባት ጥሩ ኣይደለም።
❤🇧🇴🙏
ሀይማኖት ካልደገፍክ ሳይንሱንም ካልደገፍክ መፍትሄዉ በየትናዉ ነዉ አንተ የደረስክበት አለበለዚ ማስፈራራት ብቻ ከሆነ የነሱ አንዱ ሴል ነህ ማለት ነዉ ምክንያቱም ሰዉ ፈርቶ እጅ እንዲሰሰጥ ተስፋ እንዲቆርጥ እያደረክ ነዉ አንተ እራሱ አልነቃህም እነዛ የምታስፈራራላቸዉ እራሱ አልነቁም ስለዚህ እነሱም እንተም ንቃ መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚል "ስለዚህ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሳ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።በኤፌሶንምዕራፍ 5፥14 ተብሎ ተፅፉአል ወንድሜ አየህ ሰዉ ጌታ ኢየሱስ ከሌለው አዎ ይፈራል ባዶ ነዉ ምከንያቱም የሰዉ ልጅ ያለ ተስፋ አይኖርም ወይም አቅም የለዉም ያም ተስፋ ሀዋርያው ዩሐንስ እንዳለዉ ዩሐንስ 3፥16 "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲህ ወዶአልና። ሀዋርያው ጳዉሎስ ለአገልጋዩ ቲቶ እንዳለ ወደ ቲቶ 2፥12-13 ይህም ፀጋ፥ ኃጢአተኝነትንና አለማዊን ምኞት ክደን፥የተባረከዉን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔር በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ ስለዚህ ጳዉሎስ እንዳለው የታላቁን የአምላካችንን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብር መገለጥ በፅድቅና በቅድስና በመኖር ነዉ ማምለጥ የሚቻለው ሰማያዊው መንግስት የነፍስን መዳኛ ማግኘት የሚቻለዉ ማርቆስ 16፥15-19 አእንዲህ ይላል:- እንዲህም አላቸዉ፥ ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል።17:ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል።በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤አዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥18 የሚገድል ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም ፤እጃቸዉን በድዉዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።19 ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኃላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ። አሜን የእኛም የአማኞች መጨረሻ ይሄ ነዉ ወንድም አንተም አምነህ ተቀላቀል የምድሩ 60-7.-80 ቢበዛ 120 ነዉ የዘላለሙ ግን አይቆርምና ወጨነቅ ካለብህ ስለዘላለሙ ማሳሰብም ካለብህ ስለ ክርስቶስ ይሁን መዝጊያህ።ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም፥ዛሬ፥እስከ ዘለአለም ህያዉ ነዉ አሜን አኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
አላስፈራራንም እውነታውን ነው ያሳየነው።ምናልባት አንተ የያዝከውን ነገር አለ እሱን ንዶብህ ነው።ለጥቅስ መደርደሩ ሰይጣንም ይደረድራል ይላል መፅሀፉ።
@@Fikare_kewakibtegna anferam 🅱eka eyesus kegna gar new mifera yfra yhe hulu edemihon kdusu metsfahm kedmo tenagroal atfru ene eske alem ftsame dres kenantegar negn 🅱loal geta lerask nka ank🅱elm yalkewn geta yeseten yefkrna yedfretn menfes enji yefrhatn menfes alsetenm alem stfelg tgel🅱et aymeleketenm eyesus ymetal sew yerasu netsa fkad alew memret andun me🅱tu new alemn kale alemn eyesusin kale eyesusin aleke eyesus ymetal
🤯🤯😭😭😭
እና ፈጣሪ የለም እያልክ ነው? 😢😢😢😢
አላልኩም ፈጣሪ ሀይማኖት ውስጥ ብቻ ነው ያለው??
@@Fikare_kewakibt ታዲያ ኃይማኖትን እኛ የምናስነው ወደ ፈጣሪ ያደርሰናል ብለን ነው፣ እነሱ ግን የሚያስቡት የፈሪዎች ስብስብ ብለው ነው፣ እነሱ የፈጠሩት ሌላኛይ አሸባሪ ደግሞ ሰይጣን ነው ስትል ታዲያ ምን ማለት ነው ኃይማኖት ወደፈጣሪ አያደርሰንም ነው፣ ሰይጣን የለም እያልከን ነው?! ግልፅ አይደለም
kezi kizhet wutu yemayalfewn eyesusin emenu medan 🅱eyesus 🅱cha new eyesus ymetal liyasas🅱en yemige🅱an guday yhe 🅱cha nw niseha g🅱u
ወላሂ የመጀመርያ ጊዜ ልቤ እሚፈልገውን መልክት አገኝ መቶ ፐርሰንት ሰወች ተከተሉት ይሄንን ቻናልልልብ❤❤❤❤❤❤❤ስሙት
The matrix is everywhere
ምነው ሃይማኖት ሚባል የለም እያክ ነው ሃይማኖት እና ፈጣሪ እማ አለ ብሮ ሰለ ሃይማኖት ያልከው ተሳሰተሃል ይቅርታ
😮😮😢😢
mnm alanekagnm yemiyanekaw yesewn lij geta 🅱cha new yhe erasu erasun yechale seytanawi amelekaket nw kemot 🅱uhala genetm gehanemim edale eweku esu new liyasas🅱achu mige🅱aw eyesus ymetal niseha gi🅱u
My be you have a few trurhe
ይቺ ቁስ ዐለም ብዙ እውነታዎችን ደብቃን አርቴቪሻልና ውሸት የሆነ ነገሮች ገዝፈው እውነታን በጣም ተጭኖአት ደብዝዛ ጠፍታለች እግ/ ብቻ ጋ ነው እውነት ያለው።
😮😮😮😮
በዚ ሲስተም ዉስጥ ሁሉንም ሀይማኖት አስገብተህ ለአላማቸዉ ማሳኪያ ናቸዉ ያልከዉ ልክ አደለህ አንተ ራስህ አለምን ሰፋ አርገህ አልተመለከትክም እየሆነ ያለዉን ነገር. ትክክለኛዉ የፈጣሪ ሀይማኖት ለነሱ አይጠቅምም መሰናክል ነዉ እንጂ.መሰናክል ሚሆኑትም የእዉነተኛዉ ሀይማኖት ትክክኞቹ ተከታዮች ናቸዉ. እነሱም የዚህ ሲስተም አቀንቃኛች አሸባሪ ብለዉ የሚሏቸዉ ናቸዉ. ሲስተማቸዉን ስለሚያሸብሩ. እንግዲ ፈጣሪ በማንኛዉም ጊዜ ይሁን በምድር ላይ ለእርሱ ህግ ሚታገሉ ሙሉ በሙሉ ከመኖር አይወገዱም ብሏልና . አንተ አሁን ያልከዉ እኔ ከብዙ ጊዜ በፊት ነዉ ከነዚ አሸባሪ ከሚባሉት የሰማሁት ግን ያዉ እንረሳዋለን እንጂ መልሰን.
So what the solution? You think religion is only to manipulate?
not only religion but it is the highest form manipulation and the solution was awakening to who you really are
አንተ ሃይማኖት የለህም ማለት ነው?እሱን ብቻ ንገረኝ🙏
Ene ewnetawen becha new ytenagerkut engi haymanot ayasfelegm alalkum
መጥፎ ፖለቲካ ያልከው ምርጫ ነው ስለዚህ አንተም ሰማያዊ ወይም ቀዩን ምርጥ ከዛ ሰማዩን ከመረጥክ ከዚህ ቪዲዮ ውጣ አልክ😂😂😂 ስለዚህ ያንተም ንግግር መጥፎ ፎፎፎለቲካ ነው ማለት ነው😂😂😂😂😂
ላይክስ ሳታደርጉ አንዳታልፉ❤👎👌
ምን እያልክ ፣ይቺ የአዲሱ አለም ስርሃት ስብከት ነው ፣ኢሉምናቲ ፣ጭራሽ ዋሻችው ? ምን ጉድ ነህ ሆ?
አዲሱ ዓለም ስረዓትማ አሁን እየኖርክበት ያለው ነው! ኢሉምናቲ ያልከው ከምን አንፃር ነው ? ወይስ ከሌላ ቦታ ሚወራውን ለቅመህ ነው ምታስተጋባው??
@@Fikare_kewakibtsle matrix yalgebah neger ale and wendmchn yaleh ewent new
@@Fikare_kewakibt🅱atekalay tenekto🅱ekal eref ansemahm adisu alem siratma glts new nitsan lij adelenm ye illimunatiwoch new mejemer mifelgual ante demo menged teragiyachew nek sewn lemasamen ansemahm 🅱eka medan c🅱eyesus 🅱cha new
እና በሽታሽ ውሸት ነው። መድሃኒት አቁሚ እያልከኝ ነው። ባቆም እንደምታመም ተነግሮኝ ነው። ግን ብወድቅስ ... በደምብ አውራን በዚህ ጉዳይ
ህክምና እንዳታቋርጪ ነገር ግን ነገሮችን ቀስ በቀስ ወደ ተፈጥሯዊ መንገድ ለመቀየር ሞክሪ እየተሻለሽ ሲመጣ እየወጣሽ ትሄጃለሽ።
@@Fikare_kewakibt እሺ ገባኝ 🙏
መጀመሪያ ላይ ስለተቀስካቸው ነገራቶች በጣም ግልፅ ናቸው ግን ስለ ሀይማኖት ያልከው ነገር ተሳስተሃል እኛ የሰው ልጆች ካለ ምክንያት አልተፈጠረም ሁሉም ነገር ለኛ ገርቶልናል እናም በተፈጥሮ መጠቀም አለበን የፈጠረን ፈጣሪያችንም መገዛት አለብን ካለዛ ማብቂያ በሌለው ስሜታችን ተገዢዎች እንሆናለን
Awo እምነትን መመርመር ማንበብ ማሰላሰል መፅሀፍ ቅዱስ/ቁርአን ያበረታታሉ
100,000,000,000,000, አሜን ይመቸኛል የተሰመረ ወሰን የለንም ምድር ሁሉ የኛ ነው አሜን።
ከብዙ ጎደል ትክክል ነህ አንድ ነገር የማይካድ ሀቅ አለ እሱም ለሁሉም ነገር ፍጥረት በ2 ነገር ላይ የመሰረታሉ ለምሳሌ ቀን እና ማታ ፣ ጥሩ እና መጥፎ ........የመሳሰሉት የተፈጥሮ ህግን ጠብቀን በሰላም መኖር እንችላለን ለጥቅም ተብለን ወይም ስረዓት ለመዘርጋት ሲባል ተፈጥሮ ህግን እንረሳለን ስህተቶችን ባርነት እና ሞትን ያመጣሉ ። ሀይማኖት ባይኖር የሰው ልጂ የተፈጥሮ ስራዓት አይጠብቅም ነበር
እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ በእንደዚህ አይነቶች ንግግሮች ብዙ ስራልን ምክንያቱም አብዛኞቻችን በሕልም አለም ውስጥ ነው ያለነው። በተለይ ስለ ፊልሞቻቸው ድብቅ ሴራ አስረዳን
❤❤❤ ይገርማል አለም ላይ ብዙ ያልገባን ነገር አለ
በጣም አመሰግናለሁ
እግዝአብሄርይጥብቅህ
አሜን🙏
ታዲያ ኃይማኖትን እኛ የምናስነው ወደ ፈጣሪ ያደርሰናል ብለን ነው፣ እነሱ ግን የሚያስቡት የፈሪዎች ስብስብ ብለው ነው፣ እነሱ የፈጠሩት ሌላኛይ አሸባሪ ደግሞ ሰይጣን ነው ስትል ታዲያ ምን ማለት ነው ኃይማኖት ወደፈጣሪ አያደርሰንም ነው፣ ሰይጣን የለም እያልከን ነው?! ግልፅ አይደለም
በጣም እናመስግናለን 🙏
ሲስተሙ እያልክ የዘረዘርካቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ናቸው እኛ ሰዎች ግን የሲስተሙ ፍጡሮች አደለንም ስለዚ የፈጠረንን ማምለክ (እምነት) ከሌለን በቁም ከተኙት ባስን ማለት ነውኮ ወንድሜ
እንዲያጠፉ ያልካው view ለመገኘት የለጠፍከው ዘዬ ነች
አይደለም የምርም ስለሚያጠፉ ነው!
@@yonathan2895 በዚህ ጥርጥር የለውም ለእይታ ኮ ትልቅ ሚስጢር ወይም እውነታ አይነገርም
አታስቀኝ እባክህ😂😂@@Fikare_kewakibt
I think i am wakeup person by help of God !😮
እረጀም እድሜ ይሰጥህ ወንድም ❤
Amen🙏
ሀይማኖትን አስመልክቶ ያልከው በጣም የተሳሳተ ነው። ሀይማኖታችንን ፈጣሪ እንጅ ኢሉሚናቲ አልሰጠንም። አንተ ከስጋ ብቻ አልተፈጠርክም ነፍስም አለህ። የስጋ ህይወት አለ። የነፍስ ህይወት አለ። ሀይማኖት የሌለው ሰው የነፍስ ህይወት የለውም። እንደእንስሳ መኖር ማለት ነው ያለ ሀይማኖት መኖር። ሀይማኖት ህግና ፍቅር ነው
exactly eyalen yalewko chrashnu 🅱esetan emenu new glts new hasa🅱u wudochye yhe erasu erasun yechale agantawi astesase🅱 new niku🅱et hasa🅱un edatke🅱elu
Thank you very much !!!!!
እዚች ምድር ላይ ያልከውን ሁሉ እንደሚሆን አስቀድሞ የነገረን መጽሐፍ ቅዱስ ነው(ሐይማኖት ነው) ከዚህ ሁሉ እስራት የምናመልጠው ደግሞ በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ነው ። ሰይጣን የተጣለው ወደ ምድር ነው። የሰው ልጅም ሲያጠፋ ከገነት ወደዚች ምድር ነው ስለዚህ የሰው ልጅ ከሰይጣን እስራት ማለትም ሰውን ከሐይማኖት ውጪ ለማድረግ ከሚደረግ ጥበብ (እንደ አንተ ማለት) ነው ማምለጥ የሚቻለው በሐይማኖት ነው።
ሐይማኖት ራሱ ሌላውን ነገር እደናሰብ የተሰጠ ነው
መደንዠ ነው
Haile eyesus honeh yehen menagerh rasu medenzez nw
ስለሀይማኖት ያልካዉና አንዳንድ ነገሮች መዳረሻቸዉ ጥሩ አልመስል ብሎኛልና ከእንግዲህ ይህንን ቪዲዮ ማየት አቁሜያለሁ ሁለተኛም አልመለስ ይህ አጉል ፍልስፍና ወደ 6..የሚያመራ ይመስላል
Part 2 please
thanks alot
ፈጣሪ ኅጽማኖት ውስጥ ብቻ ነው ያለው ማለትስ ምን ማለት ነው፣ የኃይማኖት አስተሳሰብ/ ዕምነት ብቻ ነው አልያም ኃይማኖት የፈጠረው ነው እንጂ ኃይማኖት ከሌለ ኤግዚስት አያደርግም እንደማለት ነው?!
ምን አርጉ ነው ምትለን ፍሬንድ
በእግዚአብሔር ስታምን ይህ ሁሉ ተራ ነው
ሰው አስቦ ተጠቦ የት ይደርሳል ብለህ ነው
ስንት ዋጋ የከፈለልን አምላካችንን ባታስታውስ እንኳን ዝም በል
Thank you so much ❤❤🙏
🗝🙏🙏🙏
enezihn mereja yet endagegneh mawek echilalehu wendme?
Himanot yalshew yitarem
አንተ ለራስ በራስ ማግኘት የፈለከው ነገር አለ ግን አላገኘከውም ትንሽ ሀሳብክ ወደ ኦሾ አጋድሏል ነገር ግን አንድ እውነት አለ በዚ አሳብክ ውስጥ ነፍስ መቼም አታርፍም ነገር ግን ነፍስህ እንድታርፍ ከፈለክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መዳኒያለም እየሱስ ክርስቶስን ምታስተምር ኦርቶዶክስ ምትባል እምነት አለች ናና ተማር ወንድሜ ይህ የሚኖር ህይወት ነው
👌👌👌
It’s only Zion 🦁
❤❤
ትንሽ እውነት ይዘህ እየቃዠህ ነህ ብሮ
እውቀት ያቃዣል እንዴ🤔
በሳይንሱ እና ሶሻል ላይፍ በኩል ያልከው ኣሳማኝ ነው።በሃይማኖት በኩል ያልከው ግን የ ኢኣማኒ ቀስቃሽ ኣስመስሎሃል።ለማንኛው ኣስተሳሰብህ ሊሆን ይችላል ቢሆንም እንደዚ ተከታዮች ለማደናበር ኣትጠቀምበት።ግራ ተጋብቶ ግራ ማጋባት ጥሩ ኣይደለም።
❤🇧🇴🙏
ሀይማኖት ካልደገፍክ ሳይንሱንም ካልደገፍክ መፍትሄዉ በየትናዉ ነዉ አንተ የደረስክበት አለበለዚ ማስፈራራት ብቻ ከሆነ የነሱ አንዱ ሴል ነህ ማለት ነዉ ምክንያቱም ሰዉ ፈርቶ እጅ እንዲሰሰጥ ተስፋ እንዲቆርጥ እያደረክ ነዉ አንተ እራሱ አልነቃህም እነዛ የምታስፈራራላቸዉ እራሱ አልነቁም ስለዚህ እነሱም እንተም ንቃ መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚል "ስለዚህ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሳ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።በኤፌሶንምዕራፍ 5፥14 ተብሎ ተፅፉአል ወንድሜ አየህ ሰዉ ጌታ ኢየሱስ ከሌለው አዎ ይፈራል ባዶ ነዉ ምከንያቱም የሰዉ ልጅ ያለ ተስፋ አይኖርም ወይም አቅም የለዉም ያም ተስፋ ሀዋርያው ዩሐንስ እንዳለዉ ዩሐንስ 3፥16 "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲህ ወዶአልና። ሀዋርያው ጳዉሎስ ለአገልጋዩ ቲቶ እንዳለ
ወደ ቲቶ 2፥12-13 ይህም ፀጋ፥ ኃጢአተኝነትንና አለማዊን ምኞት ክደን፥የተባረከዉን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኀኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔር በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
ስለዚህ ጳዉሎስ እንዳለው የታላቁን የአምላካችንን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብር መገለጥ በፅድቅና በቅድስና በመኖር ነዉ ማምለጥ የሚቻለው ሰማያዊው መንግስት የነፍስን መዳኛ ማግኘት የሚቻለዉ ማርቆስ 16፥15-19 አእንዲህ ይላል:- እንዲህም አላቸዉ፥ ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
17:ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል።በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤አዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
18 የሚገድል ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም ፤እጃቸዉን በድዉዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
19 ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኃላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ። አሜን የእኛም የአማኞች መጨረሻ ይሄ ነዉ ወንድም አንተም አምነህ ተቀላቀል የምድሩ 60-7.-80 ቢበዛ 120 ነዉ የዘላለሙ ግን አይቆርምና ወጨነቅ ካለብህ ስለዘላለሙ ማሳሰብም ካለብህ ስለ ክርስቶስ ይሁን መዝጊያህ።
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም፥ዛሬ፥እስከ ዘለአለም ህያዉ ነዉ አሜን
አኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23
አላስፈራራንም እውነታውን ነው ያሳየነው።ምናልባት አንተ የያዝከውን ነገር አለ እሱን ንዶብህ ነው።ለጥቅስ መደርደሩ ሰይጣንም ይደረድራል ይላል መፅሀፉ።
@@Fikare_kewakibtegna anferam 🅱eka eyesus kegna gar new mifera yfra yhe hulu edemihon kdusu metsfahm kedmo tenagroal atfru ene eske alem ftsame dres kenantegar negn 🅱loal geta lerask nka ank🅱elm yalkewn geta yeseten yefkrna yedfretn menfes enji yefrhatn menfes alsetenm alem stfelg tgel🅱et aymeleketenm eyesus ymetal sew yerasu netsa fkad alew memret andun me🅱tu new alemn kale alemn eyesusin kale eyesusin aleke eyesus ymetal
🤯🤯😭😭😭
እና ፈጣሪ የለም እያልክ ነው? 😢😢😢😢
አላልኩም ፈጣሪ ሀይማኖት ውስጥ ብቻ ነው ያለው??
@@Fikare_kewakibt ታዲያ ኃይማኖትን እኛ የምናስነው ወደ ፈጣሪ ያደርሰናል ብለን ነው፣ እነሱ ግን የሚያስቡት የፈሪዎች ስብስብ ብለው ነው፣ እነሱ የፈጠሩት ሌላኛይ አሸባሪ ደግሞ ሰይጣን ነው ስትል ታዲያ ምን ማለት ነው ኃይማኖት ወደፈጣሪ አያደርሰንም ነው፣ ሰይጣን የለም እያልከን ነው?! ግልፅ አይደለም
kezi kizhet wutu yemayalfewn eyesusin emenu medan 🅱eyesus 🅱cha new eyesus ymetal liyasas🅱en yemige🅱an guday yhe 🅱cha nw niseha g🅱u
ወላሂ የመጀመርያ ጊዜ ልቤ እሚፈልገውን
መልክት አገኝ መቶ ፐርሰንት
ሰወች ተከተሉት ይሄንን ቻናልልልብ❤❤❤❤❤❤❤ስሙት