Memhir Girma መምህር ግርማ ወንድሙ ክፍል 2 ስለ ፀሎት ቤት ስለ ስግደት ስለ መቁጠርያ አጠቃቀም ሰምተን መክሊታችንን ለሌሎች በማሰማት እናትርፍ ሼር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 101

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +10

    አባቶች እችን እንኳን የፀሎት ኘሮግራም እንኳ ለምእመን ጠንከረው ቢያስተምሩን አትሊስት ወደ እራስን ወደመለውጥ እንጠጋ ነበር ። ሴጣን ቤተክርስቲያን በመመላለስ ከጠበል ጠበል መንከራተት አያስወጣውም ። በርትቶ የፀሎት ቤት ሰርቶ መፋለምን ይፈልጋል እግዚያብሄርን ሁሌ በፀሎት ቤት ማመስገን መስገድ ግዴታ ነው ከዛ የጠላት ሴራ በግልፅ ሲፋለምህ ታየዋለህ አለበለዛ ግን ተመሳስሎህ ይቀመጣል ። እንበርታ በርቱ ወገኖቼ ።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +14

    እድሜትን የማቱ ሳላ ያድርግልን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @ldetuldetu6669
      @ldetuldetu6669 2 ปีที่แล้ว +1

      አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @اشكلالزهراني
    @اشكلالزهراني วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን ውድማችን

  • @FreshTadde
    @FreshTadde 10 หลายเดือนก่อน

    Memiriye ❤❤❤❤❤❤

  • @abatnehbalamel5885
    @abatnehbalamel5885 3 ปีที่แล้ว +8

    እዉነት ለመናገር ምን ማለት እንዳለብኝ እንኳ አላዉቅም ለዚህ ትምህርት ...! ልዑል አምላክ ለእኛ ብርሀናችንና መድሀኒታችን መሆኑን በተግባር ያሳየን በአባታችን በመልዐከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ አድሮ በግልፅ አሳይቶናል....ለልዑል እግዛብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ!!!!! አባታችንን መምህር ግርማን ከክፉ ሰራዊት ሁሉ ይጠብቅልን አሜን!!! አባታችን ባሉበት ስፍራ ሰላምዎት ይብዛ አሜን...!

    • @sarasar9060
      @sarasar9060 2 ปีที่แล้ว

      🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌱🌱🌱🌱⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘👍👍👍🏁👍👍💒💒💒💒💒

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 3 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እንቁ አባት እንዴት እንደምዎዶት እኮ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ

  • @ablelbayu7580
    @ablelbayu7580 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንቃለ ሂወት ያሰማል አባታች በረከታቹ አይለየን አሜን

  • @hananegasi5630
    @hananegasi5630 3 ปีที่แล้ว +3

    Ameny. Ameny. Ameny

    • @destabalicha1907
      @destabalicha1907 3 ปีที่แล้ว

      amen amen amen kalehiyotin yasemalin abatachin yefitun

  • @sarahkabady8249
    @sarahkabady8249 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት። አባታችን የሂውት ቃል ያስማልን አሜን3

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 ปีที่แล้ว

    አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @victoriaemmanuel5492
    @victoriaemmanuel5492 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen memher edemen ena tena yestut amen🙏🙏🙏🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tajethiopia
    @tajethiopia 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏 💚💛❤💒🤲

  • @betiybetiy3351
    @betiybetiy3351 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወት ያሠማልን በጣም ተቸግርያለው ለመሥገድ አቅሙን አሣጣኝ በፀሎቷት አሥቡኝ አባታችን

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 3 ปีที่แล้ว +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባትችን ፀልዩልን

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 ปีที่แล้ว

      በእውነት ለአባታችንን እግዚአብሄር አምላክ እረ ጅም እድሜና ጸጋው ያብዛሎት እኛንም የተዋህዶ ልጆች በተግባል ፈፅመነው ልድናት ያብቃን በጸሎቶት አስቦን የልቦና አይናችንን ያብራልን

  • @demshabayneh6566
    @demshabayneh6566 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 3 ปีที่แล้ว +4

    የምናስተውልበት ልብ እንዲሰጠን ፀልዩልን

  • @butubutu4198
    @butubutu4198 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen

  • @hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223
    @hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ።አባታችን

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ይስጥልን
    ተበርክክው እርሰዎ መበርከክን አስተምረውናል በጣም እናመሰግናል ኑሩልን የኛ ውድ አባት እመብርሀን ትጠብቀዎት አሜን በፀሎተወ አስብኝ ወለተ ማርያም / ወለተ ዮሐንስ

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @shimelisfikre4361
    @shimelisfikre4361 5 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የነገሩንን እንድንፈጽም ቕዱስ ፍቃዱ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vb ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀሎታችሁ ይድረሰን❤❤❤

  • @natnaelalemnatnaelalem1788
    @natnaelalemnatnaelalem1788 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

    • @user-he5hk9yp5t
      @user-he5hk9yp5t 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 ปีที่แล้ว

    Amen (3) qaliyootii samalee abachiin izaberii hixachu kufuu idaa idani nakuu huli gizee izaberii hixabiqachu✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷🌷🌷🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @masaratiiyoutubee4440
    @masaratiiyoutubee4440 3 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @mulubirhan3118
    @mulubirhan3118 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋው ይብዛለወት በፀሎትወ ያስቡን

  • @makeeahsa3ad122
    @makeeahsa3ad122 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen qali hiwotin yasemalin

  • @hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223
    @hwisgusgsisvhsisviwgiwhog223 3 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen abatachuin kalhuywet ysmalne

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen abatachina egzbiher selam yabazalota ❤🤲🤲🤲🤲

  • @nurumohammed1080
    @nurumohammed1080 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ፫ ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀሎቱት ይድረሰን ይፀሉይልን ኣባታችን 🕯🕯🕯

  • @godsacrificesforus1600
    @godsacrificesforus1600 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kale hiwet yaseman abatye

  • @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
    @የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልሽ ተስፉመንግርተ ሰማያትን ያውርስልስልን እድሜጤናውን ይስጥልን እውነት ነው እግዚአብሔርይባርክዎት በጸሎትዎ አስቡኝ እህተስላሴ እያላችሁ

  • @betiybetiy3351
    @betiybetiy3351 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህይወትያሠማልን አባታችን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ደስ የሚል ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን ይፍታ ይበሉኝ በጣም ተሸግሬ ነው ያለሁት አባቴ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሠማልን በጣም የምፈልገው ትምሕርት ነው

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib ปีที่แล้ว

    Kale ewotin yasemalin abatachin❤❤❤

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ታላቅ ቀን ያድረስን አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባዪ

  • @yetebaretidartadrgilachude1832
    @yetebaretidartadrgilachude1832 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen abatachin edime be tsaga yestot

  • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
    @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 ปีที่แล้ว

    Bezh zemen erson yemesel abat seletsetn egezabeher yetmesgn yehun

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @ayalchmgarsa7615
    @ayalchmgarsa7615 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወትን የሰመል አበታችን
    ፀገውን የብዘሎት
    በጥሎታች አስቡኝ

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን

  • @meseretfantahun3021
    @meseretfantahun3021 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hywet yasemaln bereketwe yderbn

  • @asdasdfgh6607
    @asdasdfgh6607 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @gannatbalaay4389
    @gannatbalaay4389 2 ปีที่แล้ว

    Ameeen Ameen Ameeen

  • @manafiseha4164
    @manafiseha4164 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ኣባታችን

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwot yesemalen abatachin

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ብዕድመን ብጸጋን የብረልና ፈጣሪ አሜን

  • @mebrahtutekeste1170
    @mebrahtutekeste1170 2 ปีที่แล้ว

    Betam des ymil yehiwet ena yesga qale hiwet yasemaln abatachn

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
    @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 3 ปีที่แล้ว

    አባየ በረከታችሁይደርብን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሥወደወት አንድ ቀን አገኝወት ይሆናል

  • @appapk5408
    @appapk5408 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን አያልቅበት በዕለት ዕለት የምንጥቀምበት የህይወት ምግብ እንዲተላለፍልን አንተ ምክንያት በመሆን እጅግ እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @edensereke7721
    @edensereke7721 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን MG ማህበር እያለ ብዙ ተምሬ ነበር አባታችን በዚህ መልኩ ደም በመለቀቁ በጣም ደስ ቡሎኞል መምህር እኞን ለመቀየር እኞን ለማስተማር ብዙ ደከሙ አባታችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን። የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ።

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 3 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏

  • @samuelangosom6779
    @samuelangosom6779 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜ ና ጤን ኣብዝቶ ይስጦት ኩቡር ኣባታችን በጣም ደንቅ የሆነ ትምርት ተምረናል እግዚኣብሄር ጽጋው የጨምርሎት።

  • @kikidebesay48
    @kikidebesay48 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @simontesfai7832
    @simontesfai7832 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    ጠፋን መካራች በዝቶ ተሰቃየን አበባታች ወለታ የሚከፍል አምላክ እሱ እጥፍ አርጎ ይክፈሎት ለኛ ደረሱልን ከመጥፋት ታደጉን በጸጋዉ ይጠብቆት የኔ ዉድ አባት ደጋግሜ እየሰማዎት ነው

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetEthioHabesha
    @GetEthioHabesha 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
    @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 3 ปีที่แล้ว +4

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen Keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen yekudusan bereket kegna gar yhun AMEN AMEN AMEN

  • @mayam3778
    @mayam3778 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @zewdituhassen2040
    @zewdituhassen2040 3 ปีที่แล้ว

    Egzeabher rejem edmea ystelen. Ene yemelew sebakiwochachen edezeh aynet tmehrt lemen ayastemrunem

  • @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
    @ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔ ያለሁት ሣኡደ፪ነው ግራ ትክሻየ ላይ 24 ሥአት ይሯሯጧል መቁጠሪያ ደግመ እዳልጠቀም ይሠሙኛል አረቦቹ የአምልኮ ሥግደት ጧትና ማታ እሠግዳለሁ በፀሎት ይሠቡኝ ወለተ ሠንበት ብለው

    • @betegebriel
      @betegebriel 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @waleligntesfaye8360
    @waleligntesfaye8360 2 ปีที่แล้ว

    Kale heat yasemalen Aba reader edema ka tan yesetlen

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 2 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🙏🙏🌿🌿🌿🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአባታችቃለህይወትያሰማልንበእውነትእንደንጀራነውየመገብክንአባታችንእድሜወትበረዝምያለእድሜያቆይልንየሰማነውበልቦናችንይደረብንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyuugfjfdgjj1902
    @eyuugfjfdgjj1902 3 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️🤲🤲🤲🥰☝️

  • @weinihannes869
    @weinihannes869 3 ปีที่แล้ว

    🌿🌿🌿🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤

  • @biniam2451
    @biniam2451 ปีที่แล้ว

    Egziabher Edme yhabkum abona
    Hiwet zhb tmhrti.
    Bejakum ba nayzi chanel amahaderti
    Ab mejemerta knmeharo zdelena
    Kedameyti kfal rekibna kaleyti kfal knrekb btami nshger alena
    Wala playlist nay memhir grma teatena 90 kfalat koynu bsrue knrekbo nshger alena.
    Kedamay kalaey kfal elu bkulilu zrkeb gerkum awrudulna.
    Wey kdmi ti aresti kfal kuxri nay ti video tmhrti xhafulna .
    Ms senay ykretu gn

  • @marrken7877
    @marrken7877 3 ปีที่แล้ว

    Memhir edmena tiena ystachu endet endemgelxachu I don't know

  • @wondwossengebeyhu4588
    @wondwossengebeyhu4588 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዛብሔር ከእርስዎ ጋር ስለሆነ በሚሰጡን ትምሕር ት ተጠቃሚ መሆኔን በአክብሮት እየገለጽኩ አንድ ግልጽ ያልሆነልኝ እኔ ውዳሴ ማሪያም ን ሠይፈ ሥላሴን አርጋኖን እና ሌሎችንም ጨጧት ማታ እጸልያለሁ ግን በጨጣም ደስ የሚል ሽታ የሸተኛል ይህ ምንደን ነው ከጸሎቱ ጋር የተያያዘ ነው ወይ?

  • @yghg5314
    @yghg5314 3 ปีที่แล้ว

    እገዘበሃረ የበረከኮመ

  • @ፈንቱታሻመF
    @ፈንቱታሻመF 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈንት

  • @halemaahmed2328
    @halemaahmed2328 2 ปีที่แล้ว

    የምህ ግርማ ቁጥር የት ነዉ የሚገኘዉ እባካችሁ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ዘመንዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mintamerashenafi944
    @mintamerashenafi944 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜትን የማቱ ሳላ ያድርግልን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቶት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
    4

  • @azeb8400
    @azeb8400 3 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen

  • @hawialamuu6616
    @hawialamuu6616 3 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪⛪⛪📖📖📖🕯🕯🕯🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንወድማችንፈጣሪልቦናችንንይክፈትልንለስግደትለፀሎትያነሳሳን