🦋ብሩክ ሃይሚን 100k አስገቧት እና ምርጥ ቦታ ወስጀ ላዝናናት💗

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ሁላችሁም ቻሌጁን ተቀላቀሉ💗

ความคิดเห็น • 23

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እውነት ሁላችንም እየጠበቅን ነበር ግን እቢ አለ እኔማ ጠዋት ማታ ማየቴ ትያለሽ ሰብ አድርጉ ብሩኬ ማዝናናት አለበት ሀይሚ ይገባታል የሰው መውደድ ይስጠን ነው ቅን ልጅ ነች

  • @ThxJkr
    @ThxJkr 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኒ የዋህ ሀይሚዬ❤❤❤❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 18 วันที่ผ่านมา +1

    አወሀይሚየ❤❤🎉ይገባታል🎉100k🎉❤ትገባናተዘናና❤💪ግቢሳከድ❤🎉🙏

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንዴት ዋልሽ ❤❤❤
    እኔ ለራሴ ምፅዋት ኣስራት ቦክራት መውጣት በጣም ደካማ ነኝ ነገር ግን ኣንድ ነገር ኣለኝ ደስ የሚለኝ የማንም ሰው ነው በቅንነት ሳብስክራይብ የሚያድርገው በተለይ ወጣቶች በስራ ስታያቸው ከዚ የበለጠ ደስታ የለም ከሱስ ከስርቅ ርቀው በስራ ሲውሉ ደስ ይልሻል ሁሉ ሰው በስራ ቢጠመድ እኛ ስደቶ ኣኑነርም ነበር ስራ የሌላቸው እህት ወንድሞቻችን እያገዝን እድምያችን በስደት እያለቀ ያለ
    እውነት ለመናገር ኣገራች ወዴት እየሄደች እንደሆነ እያሳሰበን ነው 😢😢 ኣሁኑስ ክፋታችን በዝተው መሰለይ ምድርም ከበድናት 😢 ለንስሀ ሞት ያብቃን እንጂ ያስፈራል ግዜው

    • @Tsegi
      @Tsegi  18 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @YeyyiNana
    @YeyyiNana 18 วันที่ผ่านมา

    Yen enate anchem malkm nesh e/r yebarke❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 18 วันที่ผ่านมา +1

    ቡራን ያስገቡት ምናለ ቢያስገቧት እስኪ ንገሪያቸዉ

    • @Tsegi
      @Tsegi  18 วันที่ผ่านมา

      እኮ የብሩኬ ወደሃይሚ ቢሄዱ እኮ ይሞላ ነበር ምናልባት ስልክ ቀይረው ይሆን?

  • @user-pi3wn7zg8m
    @user-pi3wn7zg8m 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 18 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ እኔ እራሡ ሀይሚን መቶ ኬ ለማስገባት እንዴት እንደደከምኩ።ጠይቄ እማላቀውን በዙሪያየ ያሉትን ሁሉ እየለመኩ ሠብስክራይብ አርጉ እያልኩ።ብቻ ወደ አራት ሠብስክራይብ አስደረኩኝ ከኔ ሌላ ማለት ነው።

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 18 วันที่ผ่านมา

      አብሽር

    • @Tsegi
      @Tsegi  18 วันที่ผ่านมา

      ይመችሽ የኔ ቅን💗🙎

    • @zulfbell6149
      @zulfbell6149 18 วันที่ผ่านมา

      አብሽር የኔ ዉድ ለፈዉ ስትል ደስ ብሎኝ ነዉ ደሞ ትገበልች

  • @monahamida7201
    @monahamida7201 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤👍👍

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ በዙሪያዬ ያሉት አድርጊያለሁ

  • @zulfbell6149
    @zulfbell6149 18 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cn8ox3yz5p
    @user-cn8ox3yz5p 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የወሎጭስነኝ
    @የወሎጭስነኝ 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ltaagee-gj7bn
    @ltaagee-gj7bn 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TEWABECHGODEBO
    @TEWABECHGODEBO 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GuyyaanJiraa
    @GuyyaanJiraa 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ምልልም
    @ምልልም 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YalfalYal-st3eb
    @YalfalYal-st3eb 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤