ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድምፅ ብሎ ዝም ነው ጥሎብኝ ስወዳት እኔ ትግራይ ነኝ ግን በዘር ኣላምንም በኢትዮጵያውነቴ ግን በጣም እኮራለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ለፖለቲከኞች ደግሞ ልቦና ሰጥቶ ስለ ሰላም እና ስለ ኣንድነት እንዲ ሰብኩ ያርግልን 🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ አሚን
ከ ዜግነትሽ በፊት ዘርሽ ነው የነበረው። አታሽቃብጭ!!!
ሥወድሽ የኔ እልዕት😘😘ማድየ
አወ እህት እውነቱ ይኸ ነው ፣እውነተኛ አማኝ የድንግል ልጅ መሆንሽማ እርግጥ ነው
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዋውውው እኔ ኤርትራዊ ነጝ እህቸንልጅ በጣም ነው ምወዳት የሚስማማካለ (like)ግጩን ወንድሞቸ በጣምነው የምወዳቹው።
እኛም ዉዲዲ
እኛምወዲዲዲዲዲዲረ😘😘😘😘😘
ነስስክራአፌ ዓራግ
እኔም ውድድድድ
እኛም ውድድድድ
ዘፈንን አንች ብቻ ዝፈኝው ማዲቱየ ምርጥ እኮ ነሽ ወሎየዋ የየጁ ፍሬ ነሽ።❤እንደኔ ማዲቱን የምትወዱ እጂ ወደላይ
Sewdat😍
ማዲቱ ወርቅ💚💛❤
በህግ አምላክ ዘርኛ አትሁኑ ሁላችንም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ነን
Er fenkay gebtwolkale kkkkkkkk
@@أحلامالكلامالكراهية በጣም ነው የምወዳት
ተለቀቀ እንኳን አልታገደ ይህ መንግሥት ፊልሙን ጋዜጠኛውን ባንዴራውን አግዷል ሙዚቃ ነበር የቀረው እንኳን በሰላም መጣሽ ድምፅሽና ስራሽ በጣም ነው ሚመቸኝ
እኔ ስልጤ ነኝ አማራዎች ወስጤ ናችሁ የዉቦች ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ ትፈንድቅቅ አቦ ይመችሽ ማማዬ
ልዩ ተናፋቄ
እኛም ውድድ
😍😍😍😍😍😍
እኛም እንወድሻለን የኔ ልዩ እህት
የጅማ ሽንቅርቅር እናቷን ናፋቂ egnam wudddddd♥️amen ethiopia ena hezbochua Selamun yabezalachew
አማራነት እኮ በራሱ ልዩ ውበት አለው ። እንኳንም አማራ ሆንኩኝ ። አማራ መሆን ሰው መሆን ነውና ። አማራ ዘርህ ሰላምህ እንደምድር አሸዋ ይብዛ !❤ የምወድሽሽሽሽሽሽሽሽ
ማዲቱ ወዳይ ምርጥ የባህል አባሳደር ! እንደኔ የሚወዳት ብቻ 👍👈💖
tikikil neshi nefitegnawa ewodishalehu mare wudddddddd comentshi hulu yimechegnal
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ
@@ማሜነኛ Woy,...
Betame arifnew
ዋውውው
እሰቲ በሰይፍሻ ትቅረብልን የሚትልኝ በላይክ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አዋ
👍👍👍👍
Sanam Sanam get
አወትቅረብ
የባህል ሙዚቃ በዚች ልጅ ነፍስ ዘራች እስኪ የምትወዷት👍👍👍
👍👍👍
የወሎዋ ውብ የቤተ አማራዋ ድምፅሽ ቢሰማ የማይሰለች በቻ ቃላት የለኝም የምገልፅበት 2012 ምርጥዘፍን ብዬዋለው 💛💚❤
ማነው እደኔ ሢጠብቅ የዋለው የሀገሬ ልጅ አብሮ አደጌ የመቄት ልጅ
ያረልጂ ስብስክራይብ አርጌኝ ቤተስብ
@@abitube3078 ደሥ ይበልሺ አደራኩሺ
@@seblelove8030 አመስግን አለው እማ
ሀገራችን ሰላም ያርግልን አማርነት ውበት ኩራት ነው አማራዎች ገባገባ በሉ
Amara lezelalem teur slama yibiza yageea ljochi
አማራነት እኮ በራሱ ልዩ ውበት ነው። እንኳንም አማራ ሆንኩኝ ። አማራ መሆን ሰው መሆን ነውና ። አማራ ዘርህ እንደምድር አሸዋ ይብዛ !❤
አሜንን
Amn
አሜንንንንን🙏🙏🙏💚💛❤
Amen Amen😍😍😍😍🌹🌹🌹
ዘረኛ
ሽር አድርጉልኝ እሁድ እስይፉ ላይ ትምጣልን የምትሉ እጂ አዉጡ ምነዉ ሸዋ ለሠይፉ ንገርልን ያቅርብልን ማድቱን የኔ ምርጥ ወሎየ ❤🌹😍
በናታችሁ ሰይፉ ላይ ተቀረበች እሽክምክም የሚለዉን ትዝፈንልን በሉሙዚቃው ሁሉም አደኛ ነውግን እሽክምክም የሚለው ወሎን ሁሉያካተተ ስለሆነ ትዝፈነዉ
@@የውጫሌዋነኝ ሰይፉ ካላቀረበልን ወለየወች በሙሎ ሰብስክራይባችንን እናነሣበታለን ሽር አድርጉልኝ ለሠይፉ ይችን ድምፀ መረዋ
@@hayutoub8057 እሽ ማር
ትቅረብልን ሰይፍየ አንተ መላጣ እንጠብቃለን
ስታስጠሉ ጎጠኛ ሁለ ወሎ ምናምን እያላችሁ አትከፋፍሉ አማራ ብላችሁ አውሩ በብሔር ተከፋፈልን አሁን ደግሞ በጎጥ
ተለቀቀ መሰል ይች ምርጥ ሰው የምወዶት ብቻ ላይክ ግጩኝ
Sewdat
በጠም ምርጥ ነው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
ethio love ፍቅር ያሸንፋል best
Betam mrti new des tlaley
ቆንጆ ስራ ነው አማራወች በባህላውይ በዘመናዊይ እረ በሁሉ ነገረ እኮ ትችሉበታላችሁ ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ
😍😍😍😍
Gebez
አሜን ሰላም አማራ
በጣምያምራል
የኔ ቆንጆ ዘፈኑስ አች ዝፈኝው የታላችሁ ወልደያወች በማድቱ ይሁንባችሁ ላይክ
የወዜ ልጂ
Endewaza
@@hargetesfaye5711 ማማየ
@@الاولبس-ش5ح 🙊🙊🙊🙊
አለንልሽ ማር
ውስጤናት ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ እሚሰማ ሙዚቃ ላይክ
እኔ
እኔም ካላነበብኩ ያመኛል
ውድድድድድድ
Enie
z ነኝ አማራዋ ያንችው አድናቂ ነኝ አማራ ዘራችሁ ይብዛ እኔ ሸዋ ነኝ ወሎ ዘራችን ይባርክ ኑርልኝ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዙልኝ
Amen ema
አሜን
አሜንንንንንንን
ውይ ዛሬ አንድኛ ነኝ የኔ ቆንጆ ስውድሽ ድምፅ 100% በውበትሽ የምኮሪ ባህልሽን አክባሪ ካረቲፊሻል ነፃእድዋዛ እድዋዛ ነሽ እድዋዛ። ቆይ ለምን ላይክ አታረጉኝም።
Gechewh mn tfelgleh
ራቢ የማየ ናፋቂ የዉጫሌ ሽቅረቅረ
You are special. I like your music. I live in america you are great.
ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ
አማራነት እኮ ልዩ ተፈጥሮ ልዩ ውበት የት ናችሁ ቤተ አማራወች ምርጥ ሙዚቃ 😍😍💞💞
አለን የአገር ልጅ
አለን ማር
ዘረኛ አትሁኑ
አለን ውደ
mar mar
ይችን ዘፋኝ በሰይፉ ebs ትቅረብ የምትሉ ላይክ
yemaditu silik yalew ebakachu
የኔ ድምጸ መረዋ ስወድሽ💖በየጊዜው የምታወጪው ችሎታሽ ዋው ነው👌😍
ልሣነወርቅ ብየሻለሁ።
Wow berci arif sera new
ማዲቱ፣በebcቅረቢ፤በጣምእኮነዉቃልሽደስየምትይዉ❤❤❤❤
Wawwwooooo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማነው እዴኔ ሙዚቃው የተመቸው ብቻ👍👈
ይች ቆንጆ እንዴት እንደምወዳት ሙዚቃዋ በጣም ይመቸኛል እስቲ እንደኔ ሙዚቀዋ የሚመሥጠው ማን ነው
ዘፈኑንም አንቺ ዝፈኚው ቀሚሱንም አንች ልበሽው ሁሉም የሚያምርብሽ ቆንጆ ስራ ነው♥♥♥
ere tawliqew
@@ጎፈር ክክክክክክክክክክ በሳቅ
@@ጎፈር ላልብስ ላተ
@@oneloveethiopiaoneloveethi7410 ere embi
ምርጥ የአማራ ቆንጆ አቤት ድምፅ❤❤የአገውኛ ቋንቋ ብጨምርበት ዋው😘❤❤❤አማራ❤አገው❤
እናቴ ማርያም ጭንቅ አማላጄ ትክክል ስታይሉ ጭፈራው በዣንጥላ ነው አገውኛ ነገር ግን ትንሽ አገወኛ ቢኖረው የበለጠ ጥሩ ነበር
@@ጸሎተ ቋንቋአትችልእንደሁ
በርችልን እህት እሰኪ ቃሚሰ ውሰጤ ነው እንደኔ የሚወድ በላይክ አጋጩኝ
Ohh..I'm from IndiaI will enjoyed this song..Full energetic song... Good
tnx
i am ethiopia but know i am in your country in gugrat mareadi university so indea is love country
tanks
I am From Israel.🇮🇱But I was born in Ethiopia 🤞❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 and Thanks you! For enjoyed from song Ethiopian
እኔ ከተለቀቀ ጀምሮ እየሰማሁት አልጠግበው አልኩ እዉነት እስኪ እንዴ እኔ የተመቻችሁ
ዋው የኔ ጀግኒት ድምፅ መርዋ ትለያለሽ የኔ አደኛ በርችልኝ!!❤❤❤❤❤
ዋው ድምፅ እናንተ እያላቹ ጆሯችንን እኮ አደሙት በገዛ ስልካችን ይመችሽ ምርጤ አማራዬ💚💛❤
ይህ ክሊፕ በአንድ ሳምንት ሚልዮን ይገባል የሚል ግምት አለኝብቻ ለእኔ ተመችቶኛልየተመቸው like
❤❤❤❤❤
ወየው ድምፅ እንዴት ልብ ይሰርቃል ዋው ድምፅ መረዋ ባህላችን አኩሪ ነው በርች
የደማ ልብ አለኝ አትንኩኝ
ምችት ብሎኛል ድሮም እኛ ወሎየወች በገባንበት ፍቅርና ድምቀት አይለየን ያገሬ ልጅ ውድድድድ ምርጤ Ilove you❤❤❤
ዋው በጉጉት ስንጠብቅ ነበር በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርችልን ያገሬ ልጅ
ይቺ የመቄት እንቁ ስታምር መጣችልን በሚያምር ድምፅ
ያርቢ የአላህ ዘርኝነትንአጥፍልን ከእትዬጵያ ምድር እፎይብለን እንድንኖር ሰላምናማስተዎሉን ለኛአድርግልን
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይመልስልን
አሜን አሜን አሜን አይዞን በፆለት አንበርታ
አሜን እህት
Yene kemem 😘😘😘😘
Dems setushal eko yene leyu des yelal
ለኔ ምርጤ ነሽ ማድቱ አምባሳደራችንም ጭምር ነሽ እናመሰግናለን። ከዚህም በላይ ሰርተሽ ለራስሽም ለወሎ ህዝብም እንደምትጠቅሚ እርግጠኛ ነኝ በጣም አከብርሻለሁ የኔ ስዱ እመቤት!!!!
🌺ዋዉ የ2012ምርጥ ሥጦታ እሥኪ የማድቱ አድናቂዎች ላይክክክ✅✅✅አድባር አንተ ብሎሀልና ተመላለሥ ባውራጎዳና!!!❤❤❤
በጣም ያምራል ይመችሽ የኔ ቆንጆ
I dont understand a word but it's beautiful. The beat is on fire and the melody is lovely. Shes got an amazing voice❤
አቦ ይመችስ በቃ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙዚቃ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ከጥግረራ ስመለስ ባንቺ ሙዚቃ አይምሮዬን አድሳለሁ
ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ
እስኪ ቤተ አማራወች እንያችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wawww😍😍😍😍
ተናፋቄ መጣን
ምርጥ ነን
😍አለን
አለን
ያኔ ማሬሬ የውሎ ቆንጀ ያኔ አንደኛ እወድሻለሁ በጣም 💓❤💓❤❤💓💓❤💓❤💚💚❤❤❤💓❤💓❤💓❤❤💓❤💓💓❤💓❤❤💓💓ብዙ ሰራ እጠብቃለሁ በርቺ ልኝ
Greating me from yemen we are all the yemen loves the Ethiopain
እኔ በአባቴ ዉላይታ በእናቴ ሸዋ ኦሮሞ በአያቴ ጣምባሮ ከአማራ የልጆቼ አአባት ነኝ ግን ሁላችንንም እወዳችዋለሁ ሙዚቃሽ በጣም ተመችቶኛል ያኑርሽ በርች።
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማርየ
የኔ ማር ሁሉም ንገርሽ ስውድሽ ምርጥ ስራ በርች ውዴ ያገሬ ልጆች በስደት ያለንውን እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን
አማራነት እኮ በራሱ ውበት ነው❤❤💗
tiqur netibua des yilal mariam betiliqu new yesamechat
ሀቅ ነው የሰውነት ውሀ ልክ ይሉሻል
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔር ብታመሰግኝበት መልካም ነው ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም የኔ ቆንጆ
አገወኛ ውስጤ ነው
ዉቧ ዘንገና ዋዉ የኔ ቆንጆ ሙዚቃሽ የባህላዊ
From Tanzania but ilove ethiopian music and people 😘😘😘
ይቺ የመቄት እንቁ ስታምር አስቲ like አጥግቡልኝ ♥
Enm.mketnw.ugr.ytnc.anca.mar
Siwedat eko abiro adega nat
@@መባፅዬንመባፅዬን እኔም በጣም ነው የምወዳት
አነ ሰወዳት ደምፃዋ ያምራል
ጋጭሁሽ ማር ወደነም ጎራ ባየ ሳበስክራይብ የለኝም ግጭኝ
ይቺ ልጅ በጣም ነው የምውደት ዘፈና በጣም ነው የምወደው ግን ስምሞን አላቅም እና የሀገር ልጆች ❤❤❤❤😘 ለወገን ደራሽ ወገንነወና ስሞን ዱቅ አድርጓልኝ 👌👌👌👌
መአድቱ ነው ስሞ
ማዳቱ ወንድየ
ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ❤
ገባን ሙሉቀን ስጠብቅ ውዬ ማዲቱ የአማራ ልጅ ሽቅርቅር ፍቅር ነሽ። ፍቅር ከማዲቱና ከወሎ ልጅ። ኑ ወሎዬወች ግቡ ያልሆናችሁም ፍቅር እንስጣቹሁ
@@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 🌹❤😍
ገባ ገባ ን ማርርርርርርር
@@fawagifawagi4153 ❤😍ግቡልኝ የኔ ምርጦች
መጣን የአገር ልጅ ማር
ዘፋኟም ሆነች ገጣሚው የሚደነቁ ናቸው በአጠቃላይ ሙዚቃው ሙሉ ስራው ምርጥ ነው!
👏👏👏ያምራል በርች ነገ የሚለቀቀውን የሙሉአለም ታከለን ክሊፖ ተጋበዙልኝ ውዶችየ
አቦ ይመችሽ የወሎዋ ጉብል ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ኣንችም ድምፅሽም ክሊፑም ኣሪፍ ነው ምችት ይበልሽ ሙዚቃሽም ደሞ ሁሌም ይመቸኛል love you all ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ILove You To
ደስ ስል እቶጲዉነቴ መታደሌኖ
በጣም ነዉ ምወድሽ እስኪ እንደኔ ሚወዳት like me
ማዲቱ በጣም ነዉ የማከብር ሽ በርችልኝ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ
ልቤልቤልቤ""አንተንወዶወዶ"ተሻገርማዶየተመቸዉብቻላይክያድርግ
yet new mado
@@ጎፈር kkkkEthiopiaነዉአቅመም
@@hayatjemalseid6881 haha gira gebagn
👌👌👌
የኔ ዉብ ሰላምሽ ይብዛ ከድምፅሽ አለባበስሽ የኛ ያማራ ኩራት የኢትዮጵያ ልጅ ዉድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤
እዴ ከተለቀቀ አርባ ሰከንድ ኮሜንቱ አርባ ክክክክክክ ወይ ጉድ ሲቀጥል የኔ ማር ምርጧ ባላገር ውብ ነው
በጣም ነው የተመቸኝ እንኳንም የሀገሪ ልጅ ሆንሽ አይዞሽ በርች አንወድሻለን
ይችን ምርጥ ሸበላ ልጅ የምታደንቁ ወደ ቻናሌ መጥታችሁ ሰብስክራይብ ግጩኝ
ምርጥ ነሽ
ይምችህ ገጨውህ ክክክክክክክ
AK on TH-cam ♥ይምጡ ወደኔም ቻናል
አቤት ስወዳት ይህችን የአማራ እንቁ!!!👍👍😍😍😍😍😍👈
ዋው መዲ አንድ ሚልዮን ግዜ እሰማዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ልጅ በመሖንሽ ኮራው እኔ ኢትዮጵያዊ ወንድምሽ አቦ ለዘላለም ይድላሽና ኑርልኝ።
አንደኛ የሀገሬ ውብ አማራነት ኩራታችን ምችት ይበልሽ
ማዲቱ ምርጥ ሀበሻ ውስጤ ነሽ ማር በርቼ
ቤተ አገው አማራወች ኑ ገባ ገባ አቤት ውበት ዘራችሁ ይብዛ
Amen😍😍
አሜን አሜን አሜን😍😍😍
amen
አሜን የኔ ጥሩ ሠው
አሜንንን
የኔ ውብ ድምጽ መርዋ ጊውናዊይቷ አማራየ ዘራቹ ብዝትዝትትት ይበል
ማዶየ የኔ ልዩ ነሽ ቆንጆ ስራ ነው በርች እስኪ እደኔ የምወዳት ማዳቶን ካብላችሁ ላይክ ስጡኝ
ቦረና
ዋውውውውው ማድቱ የኛ
የኔ ቆንጆ በርች ዘፈኖችሽ በሙሉ በጣም ሀሪፍ ናቸው ዋው ድምፅ እስኪ በላይ ግለፁዋት ♥♥♥♥♥
ዋው ቃላት ያጥረኛል ግጥም ዜማ የማይጠገብ ድምፀ የሚኮራ ስራ ነው ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል በርቱ
Wooooooowww ILove you Ethiopina የኔ ቅመም ስወድሽ እንደኔ የምትመቻችሁ ብቻ ላይክ ልቁጠራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በየአላችሁበት በተለይ በስደት የምንከራተተው
እኔ ትግሬ ነኝ ማድቱየ ውድድ ነው ማደርግሽ።በርችልን ወለየዋ ቆንጆ።
ወይኔ ስወዳት እስኪ እንደኔ የሚወዳት
የምትወዶት ያገሯ ልጆች የሆናችሁ ላይክ አርጉኝ እኔ የሧ ጎርቤት ነኝ😘😘😘😘
ስራ አጥቼ ክፍት ብሎኛል እስኪ በላይክ አይዞሽ በሉኝ
አላህ ላንች ያለውን ይስጥሽ አብሺሪ ማማየ
አይዞሽ ማማየ ግን የት ነው ያለሽው
@@የወደቀፅዋያልተሠባበረ ኳዋተር ነኝ
@@seadahussen201 እሽ ማማዬ
wawww medi
L-Love you always A-Always miss you S-Save you in my heart T-True friend alwaysየመቄት ፍሬኩሩ የአማራ ልጅበርችልን
ዋዉ ምርጥ ስራ ነው ❤️👌
እንደው ይችን ልጅ እንዴኔ የሚወዳት እስኬ ላይ አሳዪ የኔ አሰል አለባበስሽ ድምጽሽ ሁሉ ነገርሽ አቦ ይመችሽ ፍቅር ሰላም ለኢትዩጽያ
ምርጥ ወሎዬዋ ማዲቱ በጣም ቆንጆ ነው በርች
የኔ ቆጆ ማድቱ ኡፍፍፍ ድምጽሽኮ ይለያል ዉደ ድምጽ 100%ክሊብ 100% ቀረጻ 100%ብቻ ደስ ይላልል ሰይፉሻ ይችን እህታችንን አቅርቢልን
تحية للاخوة الاشقاء الاثيوبين من بلدكم الثاني السودان😍😍😍😍😘😘😘💃💃💃
🇪🇹🇦🇪👏👏😘
የኔ ማር ስወድሽ እስኪ እደኔ ማነው የሚወዳት በላይከ👍
ene betam new yemi..dat
ምርጥ ድምጽምርጥ በህልምርጥ ኪልፕ
Maditu you have a beautiful voice and the music beat is on top above all. Love your music from Kenya
የወሎወች ኩራታችን ነሽ የኛ ምርጥየወልድያይቱ ሙና ያገሬ ልጆች ቤተ አማራወች ዘና በሉልኝ
ዋው ምርጥ ነው አቦ ይመችሽ እኔ ተመችቶኛል ፍቅር ተግባሩጠፍቶል በሙዚቃ እና በፊልም እንየው እንጂ
የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ ምርጥ የወሎ ልጅ ድምጽ አንችጋ ናትኮ ሁሉም ያምርብሻል አለባበስሽ
የኔ ልእልት ድሮም እወድሽ ነበር አሁንም ብሶብኝል ማድየ በርች ሁሉምየ የምሰራቸው ስራወች በጣም ጥሩ ናቸው
ማዲቱ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ያለሽ በርቺ እሽ
መእአድ ጻጼሤመ
የመቄት ቆንጆ 👌👌👌❤
mekdes tesfaw
ድምፅ ብሎ ዝም ነው ጥሎብኝ ስወዳት እኔ ትግራይ ነኝ ግን በዘር ኣላምንም በኢትዮጵያውነቴ ግን በጣም እኮራለሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ለፖለቲከኞች ደግሞ ልቦና ሰጥቶ ስለ ሰላም እና ስለ ኣንድነት እንዲ ሰብኩ ያርግልን 🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ አሚን
ከ ዜግነትሽ በፊት ዘርሽ ነው የነበረው። አታሽቃብጭ!!!
ሥወድሽ የኔ እልዕት😘😘ማድየ
አወ እህት እውነቱ ይኸ ነው ፣እውነተኛ አማኝ የድንግል ልጅ መሆንሽማ እርግጥ ነው
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዋውውው እኔ ኤርትራዊ ነጝ እህቸንልጅ በጣም ነው ምወዳት የሚስማማካለ (like)ግጩን ወንድሞቸ በጣምነው የምወዳቹው።
እኛም ዉዲዲ
እኛምወዲዲዲዲዲዲረ😘😘😘😘😘
ነስስክራአፌ ዓራግ
እኔም ውድድድድ
እኛም ውድድድድ
ዘፈንን አንች ብቻ ዝፈኝው ማዲቱየ ምርጥ እኮ ነሽ ወሎየዋ የየጁ ፍሬ ነሽ።
❤
እንደኔ ማዲቱን የምትወዱ እጂ ወደላይ
Sewdat😍
ማዲቱ ወርቅ💚💛❤
በህግ አምላክ ዘርኛ አትሁኑ ሁላችንም ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ነን
Er fenkay gebtwolkale kkkkkkkk
@@أحلامالكلامالكراهية በጣም ነው የምወዳት
ተለቀቀ እንኳን አልታገደ ይህ መንግሥት ፊልሙን ጋዜጠኛውን ባንዴራውን አግዷል ሙዚቃ ነበር የቀረው እንኳን በሰላም መጣሽ ድምፅሽና ስራሽ በጣም ነው ሚመቸኝ
እኔ ስልጤ ነኝ አማራዎች ወስጤ ናችሁ የዉቦች ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ ትፈንድቅቅ አቦ ይመችሽ ማማዬ
ልዩ ተናፋቄ
እኛም ውድድ
😍😍😍😍😍😍
እኛም እንወድሻለን የኔ ልዩ እህት
የጅማ ሽንቅርቅር እናቷን ናፋቂ egnam wudddddd♥️amen ethiopia ena hezbochua Selamun yabezalachew
አማራነት እኮ በራሱ ልዩ ውበት አለው ።
እንኳንም አማራ ሆንኩኝ ። አማራ መሆን ሰው መሆን ነውና ።
አማራ ዘርህ ሰላምህ እንደምድር አሸዋ ይብዛ !❤ የምወድሽሽሽሽሽሽሽሽ
ማዲቱ ወዳይ ምርጥ የባህል አባሳደር !
እንደኔ የሚወዳት ብቻ 👍👈💖
tikikil neshi nefitegnawa ewodishalehu mare wudddddddd comentshi hulu yimechegnal
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ
@@ማሜነኛ Woy,...
Betame arifnew
ዋውውው
እሰቲ በሰይፍሻ ትቅረብልን የሚትልኝ በላይክ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አዋ
👍👍👍👍
Sanam Sanam get
አወትቅረብ
የባህል ሙዚቃ በዚች ልጅ ነፍስ ዘራች እስኪ የምትወዷት👍👍👍
👍👍👍
የወሎዋ ውብ የቤተ አማራዋ ድምፅሽ ቢሰማ የማይሰለች በቻ ቃላት የለኝም የምገልፅበት 2012 ምርጥዘፍን ብዬዋለው 💛💚❤
ማነው እደኔ ሢጠብቅ የዋለው የሀገሬ ልጅ አብሮ አደጌ የመቄት ልጅ
ያረልጂ ስብስክራይብ አርጌኝ ቤተስብ
@@abitube3078 ደሥ ይበልሺ አደራኩሺ
@@seblelove8030 አመስግን አለው እማ
ሀገራችን ሰላም ያርግልን አማርነት ውበት ኩራት ነው አማራዎች ገባገባ በሉ
Amara lezelalem teur slama yibiza yageea ljochi
አማራነት እኮ በራሱ ልዩ ውበት ነው።
እንኳንም አማራ ሆንኩኝ ። አማራ መሆን ሰው መሆን ነውና ።
አማራ ዘርህ እንደምድር አሸዋ ይብዛ !❤
አሜንን
Amn
አሜንንንንን🙏🙏🙏💚💛❤
Amen Amen😍😍😍😍🌹🌹🌹
ዘረኛ
ሽር አድርጉልኝ እሁድ እስይፉ ላይ ትምጣልን የምትሉ እጂ አዉጡ ምነዉ ሸዋ ለሠይፉ ንገርልን ያቅርብልን ማድቱን የኔ ምርጥ ወሎየ ❤🌹😍
በናታችሁ ሰይፉ ላይ ተቀረበች እሽክምክም የሚለዉን ትዝፈንልን በሉ
ሙዚቃው ሁሉም አደኛ ነው
ግን እሽክምክም የሚለው ወሎን ሁሉ
ያካተተ ስለሆነ ትዝፈነዉ
@@የውጫሌዋነኝ ሰይፉ ካላቀረበልን ወለየወች በሙሎ ሰብስክራይባችንን እናነሣበታለን ሽር አድርጉልኝ ለሠይፉ ይችን ድምፀ መረዋ
@@hayutoub8057 እሽ ማር
ትቅረብልን ሰይፍየ አንተ መላጣ እንጠብቃለን
ስታስጠሉ ጎጠኛ ሁለ ወሎ ምናምን እያላችሁ አትከፋፍሉ አማራ ብላችሁ አውሩ በብሔር ተከፋፈልን አሁን ደግሞ በጎጥ
ተለቀቀ መሰል ይች ምርጥ ሰው የምወዶት ብቻ ላይክ ግጩኝ
Sewdat
በጠም ምርጥ ነው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ
ethio love ፍቅር ያሸንፋል best
Betam mrti new des tlaley
ቆንጆ ስራ ነው አማራወች በባህላውይ በዘመናዊይ እረ በሁሉ ነገረ እኮ ትችሉበታላችሁ ድል ለሰፊው አማራ ህዝብ
😍😍😍😍
Gebez
አሜን ሰላም አማራ
በጣምያምራል
የኔ ቆንጆ ዘፈኑስ አች ዝፈኝው የታላችሁ ወልደያወች በማድቱ ይሁንባችሁ ላይክ
የወዜ ልጂ
Endewaza
@@hargetesfaye5711 ማማየ
@@الاولبس-ش5ح 🙊🙊🙊🙊
አለንልሽ ማር
ውስጤናት ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ እሚሰማ ሙዚቃ ላይክ
እኔ
እኔም ካላነበብኩ ያመኛል
ውድድድድድድ
Enie
z ነኝ አማራዋ ያንችው አድናቂ ነኝ አማራ ዘራችሁ ይብዛ እኔ ሸዋ ነኝ ወሎ ዘራችን ይባርክ ኑርልኝ እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዙልኝ
Amen ema
አሜን
አሜንንንንንንን
ውይ ዛሬ አንድኛ ነኝ የኔ ቆንጆ ስውድሽ
ድምፅ 100% በውበትሽ የምኮሪ ባህልሽን አክባሪ ካረቲፊሻል ነፃ
እድዋዛ እድዋዛ ነሽ እድዋዛ። ቆይ ለምን ላይክ አታረጉኝም።
Gechewh mn tfelgleh
ራቢ የማየ ናፋቂ የዉጫሌ ሽቅረቅረ
You are special. I like your music. I live in america you are great.
ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ
አማራነት እኮ ልዩ ተፈጥሮ ልዩ ውበት የት ናችሁ ቤተ አማራወች ምርጥ ሙዚቃ
😍😍💞💞
አለን የአገር ልጅ
አለን ማር
ዘረኛ አትሁኑ
አለን ውደ
mar mar
ይችን ዘፋኝ በሰይፉ ebs ትቅረብ የምትሉ ላይክ
yemaditu silik yalew ebakachu
የኔ ድምጸ መረዋ ስወድሽ💖በየጊዜው የምታወጪው ችሎታሽ ዋው ነው👌😍
ልሣነወርቅ ብየሻለሁ።
Wow berci arif sera new
ማዲቱ፣በebcቅረቢ፤በጣምእኮነዉቃልሽደስየምትይዉ❤❤❤❤
Wawwwooooo🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማነው እዴኔ ሙዚቃው የተመቸው ብቻ👍👈
ይች ቆንጆ እንዴት እንደምወዳት ሙዚቃዋ በጣም ይመቸኛል እስቲ እንደኔ ሙዚቀዋ የሚመሥጠው ማን ነው
ዘፈኑንም አንቺ ዝፈኚው
ቀሚሱንም አንች ልበሽው
ሁሉም የሚያምርብሽ ቆንጆ ስራ ነው♥♥♥
ere tawliqew
@@ጎፈር ክክክክክክክክክክ በሳቅ
@@ጎፈር ላልብስ ላተ
@@oneloveethiopiaoneloveethi7410 ere embi
ምርጥ የአማራ ቆንጆ አቤት ድምፅ❤❤የአገውኛ ቋንቋ ብጨምርበት ዋው😘❤❤❤አማራ❤አገው❤
እናቴ ማርያም ጭንቅ አማላጄ ትክክል ስታይሉ ጭፈራው በዣንጥላ ነው አገውኛ ነገር ግን ትንሽ አገወኛ ቢኖረው የበለጠ ጥሩ ነበር
@@ጸሎተ ቋንቋአትችልእንደሁ
በርችልን እህት እሰኪ ቃሚሰ ውሰጤ ነው እንደኔ የሚወድ በላይክ አጋጩኝ
Ohh..I'm from India
I will enjoyed this song..
Full energetic song... Good
tnx
i am ethiopia but know i am in your country in gugrat mareadi university so indea is love country
tanks
I am From Israel.🇮🇱
But I was born in Ethiopia 🤞❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 and Thanks you! For enjoyed from song Ethiopian
እኔ ከተለቀቀ ጀምሮ እየሰማሁት አልጠግበው አልኩ እዉነት እስኪ እንዴ እኔ የተመቻችሁ
ዋው የኔ ጀግኒት ድምፅ መርዋ ትለያለሽ የኔ አደኛ በርችልኝ!!❤❤❤❤❤
ዋው ድምፅ እናንተ እያላቹ ጆሯችንን እኮ አደሙት በገዛ ስልካችን ይመችሽ ምርጤ አማራዬ💚💛❤
ይህ ክሊፕ በአንድ ሳምንት ሚልዮን ይገባል የሚል ግምት አለኝ
ብቻ ለእኔ ተመችቶኛል
የተመቸው like
👍👍👍
❤❤❤❤❤
ወየው ድምፅ እንዴት ልብ ይሰርቃል ዋው ድምፅ መረዋ ባህላችን አኩሪ ነው በርች
የደማ ልብ አለኝ አትንኩኝ
ምችት ብሎኛል ድሮም እኛ ወሎየወች በገባንበት ፍቅርና ድምቀት አይለየን ያገሬ ልጅ ውድድድድ ምርጤ Ilove you❤❤❤
ዋው በጉጉት ስንጠብቅ ነበር በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርችልን ያገሬ ልጅ
ይቺ የመቄት እንቁ ስታምር መጣችልን በሚያምር ድምፅ
ያርቢ የአላህ ዘርኝነትንአጥፍልን ከእትዬጵያ ምድር
እፎይብለን እንድንኖር ሰላምናማስተዎሉን ለኛአድርግልን
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይመልስልን
አሜን አሜን አሜን አይዞን በፆለት አንበርታ
አሜን እህት
Yene kemem 😘😘😘😘
Dems setushal eko yene leyu des yelal
ለኔ ምርጤ ነሽ ማድቱ አምባሳደራችንም ጭምር ነሽ እናመሰግናለን። ከዚህም በላይ ሰርተሽ ለራስሽም ለወሎ ህዝብም እንደምትጠቅሚ እርግጠኛ ነኝ በጣም አከብርሻለሁ የኔ ስዱ እመቤት!!!!
🌺ዋዉ የ2012ምርጥ ሥጦታ እሥኪ የማድቱ አድናቂዎች ላይክክክ✅✅✅
አድባር አንተ ብሎሀልና ተመላለሥ ባውራጎዳና!!!❤❤❤
በጣም ያምራል ይመችሽ የኔ ቆንጆ
I dont understand a word but it's beautiful. The beat is on fire and the melody is lovely. Shes got an amazing voice❤
አቦ ይመችስ በቃ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙዚቃ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ከጥግረራ ስመለስ ባንቺ ሙዚቃ አይምሮዬን አድሳለሁ
ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ ሰመሀል ነኝ የኬሚሴዋ
እስኪ ቤተ አማራወች እንያችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wawww😍😍😍😍
ተናፋቄ መጣን
ምርጥ ነን
😍አለን
አለን
ያኔ ማሬሬ የውሎ ቆንጀ ያኔ አንደኛ እወድሻለሁ በጣም 💓❤💓❤❤💓💓❤💓❤💚💚❤❤❤💓❤💓❤💓❤❤💓❤💓💓❤💓❤❤💓💓ብዙ ሰራ እጠብቃለሁ በርቺ ልኝ
Greating me from yemen we are all the yemen loves the Ethiopain
እኔ በአባቴ ዉላይታ በእናቴ ሸዋ ኦሮሞ በአያቴ ጣምባሮ ከአማራ የልጆቼ አአባት ነኝ ግን ሁላችንንም እወዳችዋለሁ ሙዚቃሽ በጣም ተመችቶኛል ያኑርሽ በርች።
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ማርየ
የኔ ማር ሁሉም ንገርሽ ስውድሽ ምርጥ ስራ በርች ውዴ ያገሬ ልጆች በስደት ያለንውን እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን
አማራነት እኮ በራሱ ውበት ነው❤❤💗
tiqur netibua des yilal mariam betiliqu new yesamechat
ሀቅ ነው የሰውነት ውሀ ልክ ይሉሻል
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም በዚህ ድምፅሽ እግዚአብሔር ብታመሰግኝበት መልካም ነው ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም የኔ ቆንጆ
አገወኛ ውስጤ ነው
ዉቧ ዘንገና ዋዉ የኔ ቆንጆ ሙዚቃሽ የባህላዊ
From Tanzania but ilove ethiopian music and people 😘😘😘
ይቺ የመቄት እንቁ ስታምር አስቲ like አጥግቡልኝ ♥
Enm.mketnw.ugr.ytnc.anca.mar
Siwedat eko abiro adega nat
@@መባፅዬንመባፅዬን እኔም በጣም ነው የምወዳት
አነ ሰወዳት ደምፃዋ ያምራል
ጋጭሁሽ ማር ወደነም ጎራ ባየ ሳበስክራይብ የለኝም ግጭኝ
ይቺ ልጅ በጣም ነው የምውደት ዘፈና በጣም ነው የምወደው ግን ስምሞን አላቅም እና የሀገር ልጆች ❤❤❤❤😘 ለወገን ደራሽ ወገንነወና ስሞን ዱቅ አድርጓልኝ 👌👌👌👌
መአድቱ ነው ስሞ
ማዳቱ ወንድየ
ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ❤
ገባን ሙሉቀን ስጠብቅ ውዬ ማዲቱ የአማራ ልጅ ሽቅርቅር ፍቅር ነሽ። ፍቅር ከማዲቱና ከወሎ ልጅ። ኑ ወሎዬወች ግቡ ያልሆናችሁም ፍቅር እንስጣቹሁ
@@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 🌹❤😍
ገባ ገባ ን ማርርርርርርር
@@fawagifawagi4153 ❤😍ግቡልኝ የኔ ምርጦች
መጣን የአገር ልጅ ማር
ዘፋኟም ሆነች ገጣሚው የሚደነቁ ናቸው በአጠቃላይ ሙዚቃው ሙሉ ስራው ምርጥ ነው!
👏👏👏ያምራል በርች ነገ የሚለቀቀውን የሙሉአለም ታከለን ክሊፖ ተጋበዙልኝ ውዶችየ
አቦ ይመችሽ የወሎዋ ጉብል ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ኣንችም ድምፅሽም ክሊፑም ኣሪፍ ነው ምችት ይበልሽ ሙዚቃሽም ደሞ ሁሌም ይመቸኛል love you all ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ILove You To
ደስ ስል እቶጲዉነቴ መታደሌኖ
በጣም ነዉ ምወድሽ እስኪ እንደኔ ሚወዳት like me
ማዲቱ በጣም ነዉ የማከብር ሽ በርችልኝ የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ
ልቤልቤልቤ"
"አንተንወዶወዶ
"ተሻገርማዶ
የተመቸዉብቻላይክያድርግ
👍👍👍👍
yet new mado
@@ጎፈር kkkkEthiopiaነዉአቅመም
@@hayatjemalseid6881 haha gira gebagn
👌👌👌
የኔ ዉብ ሰላምሽ ይብዛ ከድምፅሽ አለባበስሽ የኛ ያማራ ኩራት የኢትዮጵያ ልጅ ዉድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤
እዴ ከተለቀቀ አርባ ሰከንድ ኮሜንቱ አርባ ክክክክክክ ወይ ጉድ ሲቀጥል የኔ ማር ምርጧ ባላገር ውብ ነው
በጣም ነው የተመቸኝ እንኳንም የሀገሪ ልጅ ሆንሽ አይዞሽ በርች አንወድሻለን
ይችን ምርጥ ሸበላ ልጅ የምታደንቁ ወደ ቻናሌ መጥታችሁ ሰብስክራይብ ግጩኝ
ምርጥ ነሽ
ይምችህ ገጨውህ ክክክክክክክ
AK on TH-cam ♥ይምጡ ወደኔም ቻናል
አቤት ስወዳት ይህችን የአማራ እንቁ!!!👍👍😍😍😍😍😍👈
ዋው መዲ አንድ ሚልዮን ግዜ እሰማዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ልጅ በመሖንሽ ኮራው እኔ ኢትዮጵያዊ ወንድምሽ አቦ ለዘላለም ይድላሽና ኑርልኝ።
አንደኛ የሀገሬ ውብ አማራነት ኩራታችን ምችት ይበልሽ
ማዲቱ ምርጥ ሀበሻ ውስጤ ነሽ ማር በርቼ
ቤተ አገው አማራወች ኑ ገባ ገባ አቤት ውበት ዘራችሁ ይብዛ
Amen😍😍
አሜን አሜን አሜን😍😍😍
amen
አሜን የኔ ጥሩ ሠው
አሜንንን
የኔ ውብ ድምጽ መርዋ ጊውናዊይቷ አማራየ ዘራቹ ብዝትዝትትት ይበል
ማዶየ የኔ ልዩ ነሽ ቆንጆ ስራ ነው በርች እስኪ እደኔ የምወዳት ማዳቶን ካብላችሁ ላይክ ስጡኝ
ቦረና
ዋውውውውው ማድቱ የኛ
የኔ ቆንጆ በርች ዘፈኖችሽ በሙሉ በጣም ሀሪፍ ናቸው ዋው ድምፅ እስኪ በላይ ግለፁዋት ♥♥♥♥♥
ዋው ቃላት ያጥረኛል ግጥም ዜማ የማይጠገብ ድምፀ የሚኮራ ስራ ነው ለብዙዎች ምሳሌ ይሆናል በርቱ
Wooooooowww ILove you Ethiopina የኔ ቅመም ስወድሽ እንደኔ የምትመቻችሁ ብቻ ላይክ ልቁጠራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በየአላችሁበት በተለይ በስደት የምንከራተተው
እኔ ትግሬ ነኝ ማድቱየ ውድድ ነው ማደርግሽ።በርችልን ወለየዋ ቆንጆ።
ወይኔ ስወዳት እስኪ እንደኔ የሚወዳት
የምትወዶት ያገሯ ልጆች የሆናችሁ ላይክ አርጉኝ እኔ የሧ ጎርቤት ነኝ😘😘😘😘
ስራ አጥቼ ክፍት ብሎኛል እስኪ በላይክ አይዞሽ በሉኝ
አላህ ላንች ያለውን ይስጥሽ አብሺሪ ማማየ
አይዞሽ ማማየ ግን የት ነው ያለሽው
@@የወደቀፅዋያልተሠባበረ ኳዋተር ነኝ
@@seadahussen201 እሽ ማማዬ
wawww medi
L-Love you always
A-Always miss you
S-Save you in my heart
T-True friend always
የመቄት ፍሬ
ኩሩ የአማራ ልጅ
በርችልን
ዋዉ ምርጥ ስራ ነው ❤️👌
እንደው ይችን ልጅ እንዴኔ የሚወዳት እስኬ ላይ አሳዪ የኔ አሰል አለባበስሽ ድምጽሽ ሁሉ ነገርሽ አቦ ይመችሽ ፍቅር ሰላም ለኢትዩጽያ
ምርጥ ወሎዬዋ ማዲቱ በጣም ቆንጆ ነው በርች
የኔ ቆጆ ማድቱ ኡፍፍፍ ድምጽሽኮ ይለያል ዉደ
ድምጽ 100%
ክሊብ 100%
ቀረጻ 100%
ብቻ ደስ ይላልል ሰይፉሻ ይችን እህታችንን አቅርቢልን
تحية للاخوة الاشقاء الاثيوبين من بلدكم الثاني السودان😍😍😍😍😘😘😘💃💃💃
🇪🇹🇦🇪👏👏😘
የኔ ማር ስወድሽ እስኪ እደኔ ማነው የሚወዳት በላይከ👍
ene betam new yemi..dat
ምርጥ ድምጽ
ምርጥ በህል
ምርጥ ኪልፕ
Maditu you have a beautiful voice and the music beat is on top above all. Love your music from Kenya
የወሎወች ኩራታችን ነሽ የኛ ምርጥ
የወልድያይቱ ሙና ያገሬ ልጆች ቤተ አማራወች ዘና በሉልኝ