HAMER MEDIA |ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ሱዳን| ፋኖ ከመንግሥት ጋር የሚዋጋበትን ድሮን ይፋ አደረገ |አሜሪካ ለኢትዮጵያ መንገስት ማስጠንቀቂያ ሰጠች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ค. 2024
- We’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sports. pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!”
@ebc @Dimtsi Weyane Television @Hope Music Ethiopia @Nahom Records Inc @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia @Zehabesha 11 @Donkey Tube @ebstv worldwide @Tigrai Tv @Dere News @Feta Daily News @Abel Birhanu @Fana Television
አሜሪካ በሀገሪቱ ላይ ሰለላም እንዳይኖር ምትሰራው እሳናት
ኧረ መንግሥት ያለህ እንዴት ዝም ይባላል
100ሠው ታፍኖ ዛሬም ሠው ከገሏል፣
ኧረ እሪ በሉ የህግ ሠው የታል
በቄያቸው ገብተው 30ተገሎአል
በኢትዮጵያችን የህዝብ መንግሥት ካለ
እገታውም ሆነ ገዳዩ መቸ አለ
መንግሥት በእገታ በገዳይ ትብብር
መቸ ሠማናቸው የጠቅላዮ መንደር
ጋዜጠኛካለ የህዝበ ተቆርቋሪ
ምንም ሳይደብቅ ሀሕዝብ አሥወሪ
በሀገሩ ደሀው እየተገደለ፣
በሀገሩ ተማሪው እየተገደለ
ወደሡዲን ገባ ሠው እየበደለ
እውን ፋኖ ጫካ የገባው የሕልውናው ጉዳይ መሆኑን የሚከድ ኢትዮጵያዊ ይኖራል? እንደ እንሰሳ እየታረደ እንደቆሻሻ በግሬደር እየተጠረገ መቀበሩን አላየንም ?