ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኤፍሬም ዛሬ ጉድ ሰራኝ ብድር በምድር ቅድሚያ ልገራቹ እንስማማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 เม.ย. 2021

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +330

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁዉስጥ ይግባ
    እኔም አንድ ወድም ብቻ ነዉ ያለኝ ደግሞ ታናሼ ነዉ በጣም የምሳሳለት
    ወድሜ በጣም ነዉ የምወደዉ
    የምር
    ወድሞቻችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

    • @senaittube6181
      @senaittube6181 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @md3284
      @md3284 3 ปีที่แล้ว +2

      Amennnn

    • @hassanalkhameiri406
      @hassanalkhameiri406 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ያርብ

    • @maryamahmed1393
      @maryamahmed1393 3 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ ለሁላችንም

    • @Tube-kx2zh
      @Tube-kx2zh 3 ปีที่แล้ว +5

      ሁለት እህቶች አሉኝ ወድማቸው እኔብቻነኝ እያዘሉ ነው ያሳደጉኝ 😂😂😂😂😂

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +107

    ማን ነዉ
    ግን ልክ እንደለሙ
    ከወድሙ ጋ ከህቱ ጋ መጫወት የናፈቀዉ
    የምር ሳትዋሹ እሺ ወደላይ

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 3 ปีที่แล้ว +46

    ውድ የኢስላም እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹህ መልካም የኢባዳ ወር ያርግላቹ የታሠሩት የሚፈቱበት የታመመ የሚድንበት የሞቱትንም ጀነት የሚገቡበት ወር ያርግልን ረመዳን ሙባረክ

    • @tube5439
      @tube5439 3 ปีที่แล้ว

      አህለንውድቤተሰብንህን

    • @alimamussa1737
      @alimamussa1737 3 ปีที่แล้ว

      አካባጂ

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንን

    • @tube5439
      @tube5439 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንን

    • @user-in9ws8rn5v
      @user-in9ws8rn5v 3 ปีที่แล้ว

      እኛንም ለዚህ ያብቃን ከወንድሞቻችን ከህቶቻችን ይደብልቀን በስደት ያለነው

  • @zahh5975
    @zahh5975 3 ปีที่แล้ว +52

    ሰላም ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለታላቁ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ። እናንተም በዱአ እኛም በፀሎት በርትተን ለሀገራችን እንፀልይ። መልካም ፆም ይሁንላችሁ።

    • @user-jn7xw4jk3j
      @user-jn7xw4jk3j 3 ปีที่แล้ว

      አሚን እንኮን አብሮ አደረሠን

    • @user-qj3ty9ot9d
      @user-qj3ty9ot9d 3 ปีที่แล้ว

      አሚን የኔ መልካም እህት እንኳን አብሮ አደረሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @user-yn5oo6sz5i
      @user-yn5oo6sz5i 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ንንን የኛ ምርጥ አላህ በሠላም ይቀላቅለን

    • @RAllhamdulilaalakulihal
      @RAllhamdulilaalakulihal 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንንንን

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 ปีที่แล้ว +242

    ጌታዬ ሆይ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን
    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረስን ለረመዳን
    ረመዳን ሙባረክ ለቃጠይ አመት ከቤተስብ ምነስልፍ የድርገን

  • @alemantube
    @alemantube 3 ปีที่แล้ว +219

    ቁርዓንን እጅግ በሚገርም
    ፍጥነት ማንበብ የፈለገ
    አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ።
    ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው።
    በጣም ይገረማሉ‼።።።።።።

    • @slmanmhnaa1956
      @slmanmhnaa1956 3 ปีที่แล้ว +1

      Ok

    • @maymmonama6974
      @maymmonama6974 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እፈልጋለሁ

    • @ibrahimb4273
      @ibrahimb4273 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔምእፈልጋለሁጀዛኩምአላሕኸይረ

    • @user-xu3yp5qn4j
      @user-xu3yp5qn4j 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እፈልጋለሁ

    • @user-xu3yp5qn4j
      @user-xu3yp5qn4j 3 ปีที่แล้ว

      ባይሆንአትቆጫቸው ቀሥአርገሽ ያዣቸው አታሥደግጫቸው አቺእንኳ ለምደሽዋል ጩኸቱን

  • @meqdapp8133
    @meqdapp8133 3 ปีที่แล้ว +48

    የ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለርምዳን ፆም አድርሳችሁ የስላም የፍቅር የጤና ይሁንልን ሀግራቺን ሰላም ትሁን አሜንንን

    • @miftahaako7980
      @miftahaako7980 3 ปีที่แล้ว

      Ameeeeen

    • @user-jn7xw4jk3j
      @user-jn7xw4jk3j 3 ปีที่แล้ว

      እንኮን አብሮ አደረሠን
      እናመሠግናለን አሚን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @user-rw2gn6tp7u
      @user-rw2gn6tp7u 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ማማዬ እናመሠግናለን

    • @user-pt2uv3hk1u
      @user-pt2uv3hk1u 3 ปีที่แล้ว

      👍💐 እናመሠግናለን

    • @rabiaahmed6844
      @rabiaahmed6844 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንን

  • @atube9447
    @atube9447 3 ปีที่แล้ว +36

    እኔ ቆጣቢ ቋጣሪ ባልሆን እዚህ አለሁበት አልደርስም ነበር ስትይ ወላሂ ላይክ አደረኩሽ እውመትሽን ነው እኔ እንደአንች ብቋጥር ኖሮ ይሄኔ ስደት አልሆንም ነበር ምችት ይበልሽ እማ

  • @chaltubeza6965
    @chaltubeza6965 3 ปีที่แล้ว +27

    የኔ ዉድ አንኳን ለሀገር አበቃሽ ደሞ በጣም ነው የምዎድሽ ሁሌም ሰቂልኝ ትድር የፈጣሪ ስጦታ እንጂ የሰው ምረጫ አይደለም ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @emanibrahim3906
    @emanibrahim3906 3 ปีที่แล้ว +92

    እረመድን ከረም ለመላው የሙሥሊም ተከታዪች

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 3 ปีที่แล้ว +16

    ዋው ስታምሩ
    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም. በስላም አደረሳችሁ

    • @alemgashaw9643
      @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ደምሩይ

    • @gantadic5191
      @gantadic5191 2 ปีที่แล้ว

      ♥️♥️♥️♥️

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f 3 ปีที่แล้ว +33

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን አደረሳችሁ
    ለምዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር ግን ደቂቃ አታብዢ በፍቅር እንድናየው

  • @user-xz5hr7oh7s
    @user-xz5hr7oh7s 3 ปีที่แล้ว +48

    ምርጥ ጉራጌ በራሥ የምትተማመኝ ቆጆ

    • @jumarijumari4733
      @jumarijumari4733 3 ปีที่แล้ว

      Wawwwwwwwwww ijaa qalbii keenyaa irra hafaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @jumarijumari4733
      @jumarijumari4733 3 ปีที่แล้ว

      Ameen Ameen Ameen

  • @jdn5404
    @jdn5404 3 ปีที่แล้ว +92

    ማርያምን በጣም ታስቀናላችሁ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እህትሺ በጣም አስተዋይ ጨዋ ናት😍😍😍ነፂየ 💓👈

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 3 ปีที่แล้ว +4

      አሜን ግን የለምለም ነገር ያጠራጥራል እምነታን እምነታን ልትቀይር እያሰበች ነው ለምን ማዕተባን በጠሰች ከበጠሰችም ለምን አላሰረችም የኔ ጥያቄ ነው

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว

      @@user-rj6ue3vt5i awo embeten enem alamarechigni mahitebun betsalchi min endasebechi alakim egziyabheriye lib yistat tirig tibel tewahdo min yigidlibatal elif aelafit amagni alat ketitegna hayimanot (epeson 4: 4)💒💒💒

    • @user-ei7kw3vw5c
      @user-ei7kw3vw5c 3 ปีที่แล้ว

      አችሉትም

    • @user-ei7kw3vw5c
      @user-ei7kw3vw5c 3 ปีที่แล้ว

      ቆላሽ ረጋበይ

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ei7kw3vw5c ሰድ ባሊጌ እርመዳን ደርሳ የፐአይደል ዳኣ አታርጌም በአይማኖትሸ አፍጭቃ በዛላ ሴት ነሸ ሴት አሰዳቤ ሴጣን ዳቤሎሰ በላይሌሸ የሰፍርብሸ

  • @wintayoutube
    @wintayoutube 3 ปีที่แล้ว +76

    ውድ የሚወዳችሁ እና የማከብራችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏መልካም የፆም ግዜ ይሁንላችሁ

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c 3 ปีที่แล้ว +11

    ለምዬ የኔቆንጆ ፏ ብትን ብለሻል ማሻአላህ ደግሞ ስታምሩ በአላህ ታድለሽ ወላሂ እድህ አይነት ወንድም ስላለሽ አረ የኔም ወንድም ቶሎ ቶሎ እደግ ገና ጩጨ ነው እደዚህ ታላቅ ወንድም ስወድ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤😍😍😍🌷🌷🌷

  • @user-vw7ic9wn3z
    @user-vw7ic9wn3z 3 ปีที่แล้ว +21

    ለምዬ እንዴት ነሽ ቤተሰቦችሽን ሰላም በይልኝ ታምራላቹ የሰፈሬ ልጆች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @rahelshawa4500
    @rahelshawa4500 3 ปีที่แล้ว +40

    ዋዉዉዉዉዉ ስታምሩ ለሚዬዬ ታድለሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወንድምሽ ያምራል ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ በተረፈ ለመላዉ ኢስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለረመዳን ለትልቁ ወር አደረሳችሁ ዉዶቼ

    • @user-zo4yy5pw3x
      @user-zo4yy5pw3x 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ መልካም ሰው እናመሰግናለን

    • @rahelshawa4500
      @rahelshawa4500 3 ปีที่แล้ว

      @@user-zo4yy5pw3x የበርሀዋዬዬዬዬ 💓💓🌹🌹🙌👈

    • @najeebanajoob4960
      @najeebanajoob4960 3 ปีที่แล้ว

      ኡከን አብሮ አደረሳን አስታወይ እነማሰግናሌን

    • @rahelshawa4500
      @rahelshawa4500 3 ปีที่แล้ว

      @@najeebanajoob4960 የኔ ዉድድድድድድድ

    • @Ee-jx4fh
      @Ee-jx4fh 3 ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሰን

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 3 ปีที่แล้ว +12

    ለሚ ጎበዝ ነሽ እኔማ ብዙ አባክኛለሁ በቅርቡ ነው የነቃሁት። ብር መያዝ እንዳለብኝ የማልገዛው ነገር አልነበረም ለዛሬ ላግኝ እንጂ ብር ማስቀመጥ ይጨንቀኝ ነበር። ብልጥ ሁኑ እህቴች ብር ይዘን ኢትዮጵያ ብናጠፋ ይሽላል

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ እኔ ዘጠኝ አመቴ በስዴት ምንም የለኝም😭ብቻ ፈጣሪ ይመስገን🙏

    • @baladbalad1719
      @baladbalad1719 3 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ነሸ በጣም ደስ ይላል አሸ

    • @zuzumuhe
      @zuzumuhe 3 ปีที่แล้ว

      @@tigistamare5002 አይዞሽ እህት ካሁን በኋላ ላለማጥፋት ሞክሪ ብር እናባክናለን በጣም

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድድድ ሰብስክራአይብ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 ปีที่แล้ว +35

    ታድላችሁ ወንድም ያላችሁ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድ ደምሩይ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዛሸ የኔ ውደ አላህ ይሰጥሻል

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 ปีที่แล้ว +132

    ዛሬመጀመርያ ኮሜት ስጽፍ ሙስሊም እህት ወድሞች እኳን ኡደርሳችሁ ለጾሙ ስወዳችሁ ቻናሌን ስብስክራይብአርጉልኝ ከማዳቤትሁኝ እየተዋጋሁነው ዩቲብኩፍች ደምሩኝ ተቤ ዮቲብ ስወድሺ አስደምሪኝ ሀገራችን ስላም ይስጠልን ሀገርውጭ ያላችሁም ለሀገራችሁ ያብቃን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተቤ ወድሜን ላጋባሺ ያችወድም እሚመስል ወድማለኝ

  • @user-yx6mv3ju5x
    @user-yx6mv3ju5x 3 ปีที่แล้ว +50

    ማሻላህ ሥታምሩ ማን እዳገር ሁሉም ሚያምረው ባገርነው አላህ አገራችን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zdneg9508
    @zdneg9508 3 ปีที่แล้ว +25

    ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለኧረማዳን ፆም እንኳን በሰላም አደረሳቹ ለሙ ታምራላቹ አላህ ለኛም እሄን ቀን ቅርብ ያድርግልን

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @user-gf6lp5bf5q
    @user-gf6lp5bf5q 3 ปีที่แล้ว +28

    ለምየ ታድለሽ የኛስ ተራ መች ይሆን ዛሬስ ሀገሬ መግባት ናፈቀኝ 😥😥😥

    • @zeharasaied2954
      @zeharasaied2954 3 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ የሁሉም ጌዜ አለው

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ደምሩይ

  • @tube3119
    @tube3119 3 ปีที่แล้ว +49

    ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ

    • @tube5439
      @tube5439 3 ปีที่แล้ว

      አህለንውድቤተሰብእንሁን

    • @hawamohammed6406
      @hawamohammed6406 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ማ ማየ

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 3 ปีที่แล้ว +16

    ለሚ አትገራቸው የራሳቸው ጉዳይ 70 ብር ለፀጉር ውድ ነው ወላሂ 30 ብር 40 በቂ ነበር ሲነገራቸው 70 ብር ነው ብርቅ ነው ይላሉ እነሱም ሲገቡ ያዩታል የኑሮ ችግር

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 ปีที่แล้ว

      @@zenanebil4133 አደረኩሽ

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 3 ปีที่แล้ว +6

    የኔ የዋህ በጣም ንፁህ ልጅ ነሽ እግዚያብሄር አይቀይርብሽ ወንድምሽንና እህትሽን ባጠቃላይ ከአባትና ከናትሽ ጀምሮ የተባረካችሁ ቤተሰብ እንደሆናችሁ ታስታውቃላችሁ ቸሩ መድሀንያለም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከናንተጋር ትሁን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅርና ሰላሙን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @myLavemam
    @myLavemam 3 ปีที่แล้ว +18

    እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ከተመቸሽ እስኪ ወራቤ ወይም ቡታጀራ የፍሪጅ እና የአረቢያ መጅሊስ ዋጋ ብታሳዪን ብዬ እጠይቅሻለው ሳውዲ ካርጎ ከማድረግ ይሻላል

  • @kalamyalow3431
    @kalamyalow3431 3 ปีที่แล้ว +98

    አስቀናሽኝ እህቴ ባል በይዳ ነው ወንድም ግን ስጋ ነው እኔም ቆንጆ ታናሽ ወንድም አለኝ የምሳሳለት ከልቤ ብቻ ከስደት በሠላም ይመልሰን ሀገራችንንም ሠላም ያርግልን

    • @watergoldenergyyoutube667
      @watergoldenergyyoutube667 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ግን አበዛሽው

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@watergoldenergyyoutube667 ደምሪኝ

    • @tub705
      @tub705 3 ปีที่แล้ว

      በይዳ ምን ምለት ናው

    • @aseyatube
      @aseyatube 3 ปีที่แล้ว

      @@hayatwollotube397 እንደመር

    • @addisaddis4232
      @addisaddis4232 3 ปีที่แล้ว

      Amen lehulachinam

  • @wesiyoutube2986
    @wesiyoutube2986 3 ปีที่แล้ว +29

    በወንድምሽ ቀናሁ ምርጥ ወድም አለሽ ፍቅራቹ ማሻ አላህ ነው ይጨምርላቹ

    • @rahma5713
      @rahma5713 3 ปีที่แล้ว

      እኔበሀያ ስምትአቴ ሁለትልጅ ወልጃለሁ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ለምለም ፁጉሮሽ ሢያምር ቆንጂዬ ነሽ

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 ปีที่แล้ว

      @@rahma5713 ታዳምንለማለትነው እሷም ፈጣሩሲፈቅድ ትወልዳለች

  • @user-uo2bx9ob5h
    @user-uo2bx9ob5h 3 ปีที่แล้ว +17

    ለሙዬ የኔ ግልፅ የዉነት ደስስ ትይኛለሽ

  • @user-df3gt1jf4j
    @user-df3gt1jf4j 3 ปีที่แล้ว +10

    አረ በጣም አሰቀቹኝ ለብቻዬ ስስቅ መደሜ አይታ ዘሬ ለምን ደስ ብሎሻል አለችኝ

    • @user-lk5qt8ib2i
      @user-lk5qt8ib2i 3 ปีที่แล้ว

      መዳምሺን ቅናታም በያት

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 3 ปีที่แล้ว +51

    ይተንቢ አንድ ነገርሽን ወደድኩልሽ እሱም ከሜካፕ ነፃ ነሽ ጎበዝ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว +1

      ዛሬደሞእደጂጂኪያ።ጸጉርሺንመነካካትያዝዢ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว

      ብቻየራስሺነውጸጉሩ።ጂጂእንካንየህድነውየምታሺበለብለው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว

      ታምራላችሁ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 3 ปีที่แล้ว

      ይቱየከፍልሺየልእዴምነውተማረርሺእፍፍፍፍፍ

    • @user-ux8qx8xj1z
      @user-ux8qx8xj1z 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ተመቸቺኝ ከዱቄት ነፃናት 😃

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว +14

    *ዋው ለምለም እህትሽ በጣም አስተዋይ ናት እውነት በይ ከአጠገቧ ሆነሽ ታስተምርሽ እርጋታዋ ብቻ ይበቃል ሳውዲ ትንሽ ቀልቃላ አድርጎሻል ለሙዬ ግን በጣም ነው የምወድሽ*

  • @charientertainment
    @charientertainment 3 ปีที่แล้ว +27

    ☝️☝️እኔ ክርስትያን ነኝ ግን የደሴ ልጅ ነኝ ሙሥሊም ክርስትያን የሚዋደድባት እኳን ለረመዳን ፆም አደረሣቹህ የበረከት ፆም ይሁንላቹህ እህት👫ወድሞቸ በዘውም ቪዶቼን እያያችሁ #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @babaadam5748
    @babaadam5748 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀችሁ ባላችሁበት ማሻአላ ስታምሩ እር በይታ ሰው አፍቀርኩ ክክክ የትቢ ጉድ ሠርሽን ያልሠጠሽኝደሁ

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i 3 ปีที่แล้ว +44

    መጀመሪያ ንሰሀ ግቢ ከዛ ፀበል ተጠመቂ ከዛ ሱባኤ ያዥ ስራ ከመጀመርሽ በፊት ሁሉንም ልኡል እግዚአብሄር ክፍት ያርግልሽ ዉዴ እህትሽ እና ወድምሽ ደስ ሲሉ ሳሚልኝ

    • @ebtsamasare768
      @ebtsamasare768 3 ปีที่แล้ว +7

      በጣምምም ትክክል አህቴ አግዚኣብሄር ይባርክሽ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 3 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል

    • @sikosilo8413
      @sikosilo8413 3 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክ ለምኑነውንሳሀየምትገባው

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 3 ปีที่แล้ว +2

      @@sikosilo8413 የኔ ዉድ ኮርስ እሚል መምህር ተስፍዬ አበራ አስተምሯል በደብ ብትን አድርጎ ግቢና /ና እዩት በጣም ይጠቅማችሃል

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 3 ปีที่แล้ว +5

      @@user-vo6uh3vf5i የኔ ዉድ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እኔም በመምህር ተስፍዬ በመምህር አቤል እና በመምህር ምህረት አብ በመምህር ሄኖክ ላይ አድሮ እግዚአብሄር አስተምሮኛል በይበልጥ ግን መምህር ተስፍዬ ኮርስ አይነጥላ ልዩ ገጠመኝ እያለ ያስተማረዉ በጣም ተምሬበታለሁ ከጨለማ ወደ ብርሃን መጥቻለሁ ሙስሊም ነበርሁ አሁን ነዉ ክርስቲያን የሆንኩት በሳኡዲ በፆሎት አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ ገና ክርስትና አልተነሳሁም እና በጣም ፈተና በዝቶብኛል አብሶ ባሰሪዎቼ ሴፈ ስላሴን ስፀልይ ፀጥ ይላሉ ክርስቲያን መሆን መመረጥ ነዉ የመረጥከኝ እግዚአብሄር ሆይ ስለመረጥከኝ አመሰግንሃለሁ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በቅርቡ አሁን አገር እገባለሁ እደግዚአብሄር ፍቃድ ፀልዩልኝ

  • @user-do8tw9fl9p
    @user-do8tw9fl9p 3 ปีที่แล้ว +112

    እሢ ዱአ አርጉልኝ በጣም ከፍቶልኛል

    • @user-hm7te5rj5x
      @user-hm7te5rj5x 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፈል

    • @user-qn2om7ov1j
      @user-qn2om7ov1j 3 ปีที่แล้ว +1

      እረምነው ሁቢ አይክፋሽ.

    • @user-qn2om7ov1j
      @user-qn2om7ov1j 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ለበጎነው. እስኪያልፍ ያለፋል

    • @karma3681
      @karma3681 3 ปีที่แล้ว

      Ayzosh

    • @arsemaarsema5636
      @arsemaarsema5636 3 ปีที่แล้ว

      ኣዝሸ እህቴ

  • @user-zb1wl1rh3n
    @user-zb1wl1rh3n 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ዉድ አይዞሽ ታገባለሽ የዋሕ ምንም አይሆንም ያልታሰበዉን ይሰጥሻም

  • @selemahussen2209
    @selemahussen2209 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ጎረቤትሽ ነኝ መጀመሪያ አላወኩም ነበር አባትሽና እናትሽ ሳያቸው ለካስ ጎረቤቶች ነን አልኩኝ የሽማግሌዋ ልጅ ነኝ ከጀማል ቤት አጠገብ እንኳ በሰላም ላገርሸ አገባል ለቡትዬ

    • @zebamoussa6783
      @zebamoussa6783 3 ปีที่แล้ว

      ኬትኘወ አገሪሸቆጀ አነገረኘ

    • @selemahussen2209
      @selemahussen2209 3 ปีที่แล้ว

      @@zebamoussa6783
      ዱባይ ነኝ እናትሸ ታቀኛለች ወደወንዙ መውረዛ ቆርቆሮው ግቢ ነኝ

    • @zebamoussa6783
      @zebamoussa6783 3 ปีที่แล้ว

      @@selemahussen2209 አላወኩ ሹም እነ ኢኖስኞ ነኘ አቸ ነገረኘ

  • @asnakubekaris821
    @asnakubekaris821 3 ปีที่แล้ว +25

    ማህተብሽን እሰሪ በስደት እያለሽ ሳትበጥሽ እንደት ኢትዬ ስትገቢ አወጣሽ

    • @vivaviva4164
      @vivaviva4164 3 ปีที่แล้ว +1

      Le muslim temelkachewan endatata mahetebuwan betesech yechi dengay!!! Befitunm meche hayemanot alat ena???

    • @Lovelove-sz1yv
      @Lovelove-sz1yv 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የሰለመች መሰለኝ ፡ ልቦና ይስጣት

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 ปีที่แล้ว

      @@Lovelove-sz1yv ሰልማለይ

    • @Lovelove-sz1yv
      @Lovelove-sz1yv 3 ปีที่แล้ว

      @@madenamohammed301 በምን አወቅሽ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ እንኩዋን ከቤተሰቦችሽ ቀላቀለሽ❤️❤️❤️❤️

  • @bebamala5256
    @bebamala5256 3 ปีที่แล้ว +6

    My sister you have to use to the economy because like before everything is not cheap everything's expensive everything's changed I'm going to use it all right anyway I love you so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇷🇨🇦👍

  • @fuziaislam1034
    @fuziaislam1034 3 ปีที่แล้ว +11

    ስራ ከሌለባችሁ ኦላይ ቁጪ በሉ ፍቅራችሁ አይጠገበም

  • @user-zq9fw7sc1i
    @user-zq9fw7sc1i 3 ปีที่แล้ว +22

    አሥለቀሳችሁኝ ወንድምሺ እህህህህህ እኔሥ መቸነው ወንድሞቸ ጋር ምገናኘው

    • @tube5439
      @tube5439 3 ปีที่แล้ว

      አህለንውድቤተሰብእንሁን

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j 3 ปีที่แล้ว +4

    ለምዬ የኔ ቆንጆንግግሮችሽ ሁላ እያየሁ እኮመታሀሉ😀እሥቶክፍረላ ሥትይ ሥያምርብሽ

  • @rukiyamohammed4888
    @rukiyamohammed4888 3 ปีที่แล้ว +26

    ማሻአላህ ምርጥ ወንድም አለሽ ፍቅራችሁ ያስቀናል
    እኔ አንድ ወንድም ብቻ ነው ያለኝ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ በጣም እሳሳለታለሁ

    • @user-nu7sh7mt6s
      @user-nu7sh7mt6s 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እንደኣንቺ ነው ኣንድ ወንድ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጣቸው እኛም ላሃገራችን ያብቀኝ

    • @tube5439
      @tube5439 3 ปีที่แล้ว

      አህለንቤተሰብእንሁን

    • @TtTt-xn1tc
      @TtTt-xn1tc 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 ปีที่แล้ว

      እኔደሞ⭕⭕⭕⭕

    • @ahmedseid8019
      @ahmedseid8019 3 ปีที่แล้ว

      ኧረ የዋህ አትሁኒ ወንድም ለእህቱ ሰላም ሰዉ የሚሆነዉ እስከሚያገባ ድረስ ነዉ እኔ ከወንድሜ ጋር ወንድምነቱ እንዳለ ሁኖ ቅርርባችን ወደ አባት የተጠጋ ወደ ጓደኛ የቀረበ ነበር የዋሬን አያድርገንና ዛሬ ደግሞ በምድር ላይ እንድሮር ራሱ አይፈልግም ሲያልቅ አያምር እንደሚባለዉ

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔ ደግሞ ሙቅ ውሃ አልወድም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እዚህም በቀዝቃዛ ውሃ ነው የምታጠበው በይ ታጠቢ ማማየ

  • @user-ot1hm9vr4w
    @user-ot1hm9vr4w 3 ปีที่แล้ว +50

    ለምዬ እዳንች እኛምሀገር ገብተን ከቤተሰብ ጋር አይን ለአይን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችን ሰላም ይሁን።

    • @user-hm7te5rj5x
      @user-hm7te5rj5x 3 ปีที่แล้ว

    • @user-hm7te5rj5x
      @user-hm7te5rj5x 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንን

    • @BONANZ321
      @BONANZ321 3 ปีที่แล้ว

      How old are you?

    • @z.kitchen7030
      @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว

      @@user-hm7te5rj5x ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት

    • @z.kitchen7030
      @z.kitchen7030 3 ปีที่แล้ว

      @@BONANZ321 ሰብ ላይክ ሼር በቅንነት

  • @melonamelona7960
    @melonamelona7960 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ድቡሽቡሽ ግልጽነትሽን ስወደው ደሞ ስታምሩ

  • @SadaSada-ht4op
    @SadaSada-ht4op 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በሰላም ከቤተሰብሽ ጋ መገናኘትሽ ዴስ ብሎኛል ለኔም በሰላም እድገባ ዱአ አርጊልኝ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ እዴት ደስ እደምትሉ ከአይኔያውጣቹ ቱ ቱ እኛም ለዚ ቀን ያያብቃን ለምዬ የኔ ቆጆ አምሮብሻል እስኪ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ ውዶቼ

  • @user-ec2bl1su4f
    @user-ec2bl1su4f 3 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክክ እኔ በሳቅ ፍርስ የምታደርጉኝ ስትመርቅ ኮስተር ብላ አሚን በሉ የምትላችሁ ነገር

  • @mimimarata9019
    @mimimarata9019 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ታምራላችሁ ወድም እና እህት ተባረኩ እኛንም ለዚክ ቀን ያብቃን

  • @sankalshsankalsh4811
    @sankalshsankalsh4811 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ለሙዬ ስታምሪ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @user-ux7rb7vs2o
    @user-ux7rb7vs2o 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታምሩት ደስ ስትሉ አላህ ሰላምና ጤና ያኑርህ ኤፍሬምየ የኔ መልካም

  • @meseratgizaashami8974
    @meseratgizaashami8974 3 ปีที่แล้ว +6

    ለምልዬ ታምራላቹ ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹 ስመጣ እንግናኛለን የቡታጅራ ልጅ ነኝ

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +8

    ኤፍሬም ኮሜንት የምታነብ ከሆነ በምትወዳት በድንግል ማርያም ማህተብ እሰርላት ለእህትህ ሀገርሽም ገብተሽ እንድሁ በጣም ይከብዳል እሽ

  • @user-uo2bx9ob5h
    @user-uo2bx9ob5h 3 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ነዉ ሠብ አደረኩሽ ሠላማችሁ ይብዛ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @tadkanetube2843
    @tadkanetube2843 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ ውንድምሽ ተመችቶኛል በቃ ደስ ትላላችሁ

  • @MaMa-lj3lt
    @MaMa-lj3lt 3 ปีที่แล้ว +10

    ሳዉዲ ብትኖር ንሳሀዉ ምን አስፈለገ አይ አልሸሹም ዘዉር አሉ ብሩንም አቃጥሉታ ሳዉዲ ስለኖረች ንሳሀ መግባት አለባት ምን የሚሉት ነው

    • @aboabdallah3986
      @aboabdallah3986 3 ปีที่แล้ว +6

      ንስሀ በስደት ብቻ አደለም አድ ኦርተደክስ ንስሀ ያስፈልገናን ሰው ነንና እንሳሳታለን እናም ንስሀ ገብተን ሀጥታችን ይታስርልናን

    • @abadyali9633
      @abadyali9633 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

  • @herdin23smera60
    @herdin23smera60 3 ปีที่แล้ว +4

    ጠንካራ ሴት ማየት ያስደስተኛል አጂየት😍

  • @mareyammareyam-gp4kl
    @mareyammareyam-gp4kl 3 ปีที่แล้ว

    ነፅዬ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ውድድድድድ❤️❤️❤️🌹 ነው ማረግሽ ማረጋቹ ለሙ ኤፍሬምን አጣብሽኝ

  • @maryalmary4101
    @maryalmary4101 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር ወደ ሀገርሺ ያበቃሽ በጣም ደስ ይላል

  • @naeemanaeema2988
    @naeemanaeema2988 3 ปีที่แล้ว +25

    ያረቢ እኔንም ከቤተሰቦቸ ቀላቅለኚ ወንድሞቸዋየ ከናተጎን ያርገኝያረብ

    • @aswe3978
      @aswe3978 3 ปีที่แล้ว

      🤲

  • @user-jk3uc1gn5t
    @user-jk3uc1gn5t 3 ปีที่แล้ว +29

    ለምለምዬ መስቀል እሰሪ ማር

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 3 ปีที่แล้ว

    ለሙዬ ደስ ስትሉ ኤፍዬ ደስ የሚል ልጅ ነው ወንድሞቼን መሰለኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርህክ

  • @user-qi6op1uo1w
    @user-qi6op1uo1w 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ ለምየ አግቢ ደሞ ፀጉርሽን አቀባበጥሻት ክክክክክ

  • @weletmaryam1469
    @weletmaryam1469 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ማህተብህ ክብር ሰጠህ እህት ማህተም ቀልድ የለም ✝️😍😍😍

  • @zeenaabshamso8806
    @zeenaabshamso8806 3 ปีที่แล้ว +23

    የአገሬ ልጆች በርቱ

    • @yyhthbbhbnhb8373
      @yyhthbbhbnhb8373 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ አላህ ዬጨምርላችሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ማሮች ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @bettygirma192
    @bettygirma192 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ እማ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 3 ปีที่แล้ว +16

    ለምለምዬ ሳቅሽ ውስጤነው ክክክክክክክክክክክክ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምለም፣በጣም፣እወድሻለሑ፣አላሕ፣ይጠብቅሽ፣ከነቤተሠቦችሽ፣እናም፣አላሕ፣ቀጥተኛው፣መንገድ፣አላሕ፣ይምራሽ፣ምኞቴነው፣

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 3 ปีที่แล้ว

    ለምለሚናዬ በጣም ነዉ የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹ መከባበራቹ መተሳሰባቹ ዋዉ ነዉ ነፂ ሞክሼ ትዳር የፈጣሪ ነዉ ትክክል🙏❤👍

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 3 ปีที่แล้ว +1

    Your brather he is a handsom yung man and he have a beautiful smile bay the way he is clever and onest so please stay like that GOD bless him

  • @user-mw4jg4ft9i
    @user-mw4jg4ft9i 3 ปีที่แล้ว +3

    ነፂዬየኔዉድ የኔአስተዋይ ትክክልነሽ ንሰአባትአሲይዟት አትሳደቡ ስድብየሴጣነዉ።ነፂየምትባልጓደኛአለችኝ ነፂየምትባልዘመድአለችኝ በጥቅሉ ነፂየምትባሉ ቅመሞች አስተዋይናችሁ😘😘😘😘

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว +4

    እህህህህ እኔም ከወድሞቸ እምገኛኝው መቸ ነው አይይይ አሁን እዳገር የመሠለ ነገር ምን አለ አመረባት እኮ

  • @tewabechtewabech9510
    @tewabechtewabech9510 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሥታምሩ እንኳንም ለሀገሮሽ አበቃሽ እህቴ ሠላምሽ ይብዛ

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ስታምሩ ደስይላል ፍቅራችሁ❤

  • @user-rk1pr2vb1r
    @user-rk1pr2vb1r 3 ปีที่แล้ว +5

    የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተባረከው ወረ ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ አላህበሰላም ፀመን በሰላም የምንፈታ ያድርገን ሀገራችንን አላህ ሰላሙን ያስፈንልን አሜን

    • @alemgashaw9643
      @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም

    • @user-rk1pr2vb1r
      @user-rk1pr2vb1r 3 ปีที่แล้ว

      @@alemgashaw9643 ሰላም

    • @alemgashaw9643
      @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว

      @@user-rk1pr2vb1r የት ነዉ ያለሺው አህት ቤተሰብ ማስፈጠር ከፍለግሽ በዉስጥ መስመር አዉርኝ

    • @user-rk1pr2vb1r
      @user-rk1pr2vb1r 3 ปีที่แล้ว

      @@alemgashaw9643 ጂዳ

    • @alemgashaw9643
      @alemgashaw9643 3 ปีที่แล้ว

      @@user-rk1pr2vb1r በ ዉስጥ መስመር አውርኝ ዉዴ

  • @user-jy7wp5jr1e
    @user-jy7wp5jr1e 3 ปีที่แล้ว

    መታደልሸ ዉንደምአለሺ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @nadiakachkouche5017
    @nadiakachkouche5017 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የኔ ውድ መቋጠር ነው ያለብሽ ሳምሩ ወድምሽ እና እህትሸ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ለሚ

  • @Msxtube
    @Msxtube 3 ปีที่แล้ว +3

    አዎ ትዳር እግዚአብሔር ስጦተ ነዉ❤️

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 3 ปีที่แล้ว +6

    የእኔ ማር በጣም አምሮብሻል

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 3 ปีที่แล้ว +2

    ለሙዬና ኤፉ አህለን ወሳህለን አራፍ ነው አቺ የድሮ ነዋ የምታወሪው እዳውም በጣም አሪፍ ነው ያስር ሳቲም ምላጭ አለ ብለሽ ነው አው ግልፁን ማውራት ነው እና ደስ ትላላቹ አላህ ይጠብቃቹ ትዳሩንም አላህ ይወፍቅሽ እናት ዝንቡሳ ማን አለው ብለሽ ነው ተናፍቆ ነው ለመታየት በዩቱብ ዼእና ያበደ ቪድዮ እጠብቃለን ግን ቀስ ብለሽ ነው

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว +1

      ውድድድድድድድድድድ ደምሩይ

    • @hayatmohamed4040
      @hayatmohamed4040 3 ปีที่แล้ว

      @@zenanebil4133 ደመርኩሽ እህት

  • @showethio7583
    @showethio7583 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ እያፈረ ወደኋላ እንዳይል ወደሚድያ አወጣሽው።

  • @ekrammohammed6059
    @ekrammohammed6059 3 ปีที่แล้ว +13

    😁ይች ፀጉር መከራዋን አየች።

  • @sekinamustefa4352
    @sekinamustefa4352 3 ปีที่แล้ว +8

    እህታችን እስኪ ቡታጅራ ከተማ ውስጥ ያሉ እንደነ ቦታ ግዥ የሶፋ ዋጋ የአረቢያ መጅሊስ ዋጋ ፍሪጅ ሌላም ሌላም ..መቼም ለለሙ. አይነገራትም ...etc የመሳሰሉት ነገሮች ብታስተዋውቁን ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን እንጠብቃለን

  • @thaibat1254
    @thaibat1254 3 ปีที่แล้ว

    መሸአለህ አለህ ይጠብቃቹ ክክክክክ እንግልዛኛሽ ፈገግ አራጋችኝ

  • @hannaasers1559
    @hannaasers1559 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ታገቢያለሽ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 3 ปีที่แล้ว +8

    ስታምሩ

  • @ghhj3972
    @ghhj3972 3 ปีที่แล้ว +10

    ሳቅሺ ውስጤነው የኔ ቆጆ

    • @ደሴ
      @ደሴ 3 ปีที่แล้ว

      እንዘመድ ሰአትህ ጠብቃን

  • @banchitube1796
    @banchitube1796 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ለምሊዬዬዬ በጣም ታምራላቹ ወንድምሽ ተመቸኝ

  • @tmaniacell3485
    @tmaniacell3485 3 ปีที่แล้ว

    ለምዬ ሰታምሮ አውን ኣታግቤ ቀሰ በሎ። እረፌና ተሰጋግተሸ ቤሆን ይመረጤል። ሰልክሸን ፃፌልን

  • @hiwatayela2359
    @hiwatayela2359 3 ปีที่แล้ว +8

    ስታምሩ የተንቢ ከህትሽና ከወንድምሽ ተማሪ ማተባቸዉ ሲያምር ንስሀ ገብተሽ ማተብ እሰሪ ቤተሰቦችሽ ባጠቃላይ ያምራሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዉዶቼ ከጠፋሁ ይቅርታ

    • @user-lo6sn2mo2u
      @user-lo6sn2mo2u 3 ปีที่แล้ว

      @@user-rf9ps3qg8n አስተዋይ ነሽ

  • @hadranasr9656
    @hadranasr9656 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምለምዬ ግልፀንነትሽ ደስ ይለኛል በርቺ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z 3 ปีที่แล้ว

    ለምየ በጣም ነዉ ደስ እምትሉት እና አወ አግቢ አጣዲፈሺ ዉሰጂዉ ጓደኛሺን እኛም ጓግተናል ጓደኛቺሺ እንኳንስ ቤተሰቦቺሺ ማሬ ደግሞ ተናግረሺ ነዉ እንደ ፕራንክ የምታደርጊያቸዉ ኤፍሪ አደገኛ አራዳ የገባዉ ነዉ ፊንት አስነቅላለሁ ብለሺ ፋንት እዳያስነቅልሺ

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 3 ปีที่แล้ว

    Setamru Egzbher kentegra yene
    God bless you my sister and your family God bless 💝💖💗💞💓♥️💕🙏🙏

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ እምላችሁ ኮሜንተሮች ሰብለ የምትባለወ ልጅ ከጠፋች ቆየች ምን ሆና ይሆነ የምታውቁ በፈጠራችሁ ንገሩኝ ስተኛ ስተኛ ትዝ ትለኛለች አይይ ስደት ምን ሁና ይሆን 😥

    • @leylamehmed5800
      @leylamehmed5800 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ዉድ አይዞሽ እኔም አልታየችኝም ፈጣሪ ሰላም ያድርጋት

    • @user-ci3so6to7v
      @user-ci3so6to7v 3 ปีที่แล้ว

      Yena mar ehona komet laye tamaleche selu semchalehu duaa telote aregelatr ke meselalal laye wodeka amogale blaleche blewale

    • @user-sj8iz4qf5f
      @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ci3so6to7v ቁጥሯን አፈላልጉልኝ በማርያ ዱባይ ከሆነች እውነትም አሟት ይሆናል እንጅ አጠፋም ነበር ኡፍፍፍ በስደት ያለነው ነን የምናውቀው ችግራችንን እና እንጠያየቅ እስኪ ስልኳን ባገኘው አለችበት ሂጀ ማየት እችል ነበር😥

    • @user-ci3so6to7v
      @user-ci3so6to7v 3 ปีที่แล้ว

      Ensha allahi kutrewan kagegehu be zeh commet sere asekemeteleshalehu

    • @user-sj8iz4qf5f
      @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ci3so6to7v እሽ ማማዬ