ስለሚመጣው ክፉ ቀን አምላክ እንዲህ ይላል---ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 146

  • @ሀገሬኩሩኢትዮጲያዊትእምነ
    @ሀገሬኩሩኢትዮጲያዊትእምነ 4 ปีที่แล้ว +40

    ለመምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
    አምላክ ሆይ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችንን አሳምርልን ለንስሐ ሞት አብቃን በሰው ሀገር እንዳንቀር እግዚአብሔር እርዳን
    የዘመኑ መፈጸሚያ አትዳርገኝ አሜን

    • @ethiopiangonder472
      @ethiopiangonder472 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫😪🙏

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว

      ከቤተክርስቲያን እጃችሁን አንሱ ,,,, ye sewlij mtstu yemimotbat ken nat enji 8000 aydelem ena metew yalebn wshet hamet tnkola mikegnnet kfat nw egzabere fitn weym lbsn ayaym lbn enji

    • @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ
      @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @edenjesusisgod9052
      @edenjesusisgod9052 4 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @mihirette6953
      @mihirette6953 3 ปีที่แล้ว

      Amen🙏

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +12

    አቤቱ በዛን ጌዜ እንደቸርነትሕ በቀኝሕ አቁመን እንደኛ ሶይሆን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምሕራችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @amharicss4098
    @amharicss4098 ปีที่แล้ว

    አቤተ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭
    መምህርችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @ganaseth3543
    @ganaseth3543 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሠማልን አቤቱ ጌታችን መድሀኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀጢያታችንን በደላችንን ሳታይ በቸርነትህና በምህረትህ ብዛት የንሰሀ ጊዜን ስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    አቤቱ በመጣህ ጊዜ እንደቼርነትህ በቀኝ ጎንህ አቁመን 🙏🙏🙏 ሂዱ አትበለን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AddisGmch-l4j
    @AddisGmch-l4j หลายเดือนก่อน

    አቤቱ የ ሰማይ የምድር አምላክ የሆንከው ጌታ አውቀን በ ድፍረት ሳናውቅ በ ስህተት የሰራነው ሃትያታችን ይቅር በለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ስደተኛእዩሽመይ
    @ስደተኛእዩሽመይ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር ብለን ለንስሃ ግዜ ስጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኪ ሆይ የት ታቆመኝ ይሆን አቤቱ በቸረነትህ በቀኝህ አቁመኝ ማረን ይቅር በለን ማስተዋልን አድለን

  • @webnet8175
    @webnet8175 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @mekonnendesalegnmihrete9526
    @mekonnendesalegnmihrete9526 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን መንግሥተሠማያት ያዋርስልን

  • @edenjesusisgod9052
    @edenjesusisgod9052 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን
    አቤቱ ቸር ማህሪ ሀያል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጌዜ አስብን ምህርት አሻልሁ ለንስሃ ሞት አብቃን 🙏

  • @alamal2812
    @alamal2812 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @eden9876
    @eden9876 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ ሰውረን አሜን 🙌

  • @sadaal4177
    @sadaal4177 4 ปีที่แล้ว +5

    አሜሜሜሜንንንን
    አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ ከግራ ቁመት ሰውረኝ በቸርነትህ አድነኝ። አሜን።

  • @atsadetekekabraham2340
    @atsadetekekabraham2340 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት የሰማል መምህር አቤቱ ጌታ ሆይ መድህኒትአለም ለኛ ስትል በመስቀል ተሰቅለህ መድሃኒት መዳህኒት ሆነሃል መዳሃኒት ዓለም ናይ መጀመእታ ናይ መጨረሻ አንተ ብቻ ነህ ተሰፋችን አሜን ንዘላዓለም ዓለም አሜን አሜን አሜን

  • @እሸቱእሸቱ-ፈ6ገ
    @እሸቱእሸቱ-ፈ6ገ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር ተብለን አቤት እንደት ያስፈራል አቤቱ ጌታዬ አድነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    አቤቱ ማረን
    አቤት ይቅር በለን ከስደት መልሰህ ለንስሀ ሞት አብቃን

  • @alamalaam7500
    @alamalaam7500 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደሀፃቴ ብዛት ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለኝ

  • @asdasfg1084
    @asdasfg1084 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጰ5ቨ
    @ተመስገንአምላኬ-ጰ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታየ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ አስበኝ

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደለችን ስይሆን እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ ማምህራችን አሜን ፫

  • @mrsselam3325
    @mrsselam3325 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማልኝ

  • @benetbenet8749
    @benetbenet8749 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላክ ሆይ ቁጣህ የራቀ ምህረትህ የበዛ እንደሀጢኃታችን ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ይቅር በለን ለንስሀሞት አብቃን

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
    @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን .አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ. ለንሰሀ ሞት አብቃኝ አሜን

  • @ዳሩሰላም
    @ዳሩሰላም 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ደሞ እግዚኣብሄር ኣምላክ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ
    @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ ጌታዬ ለንሰሀ አብቃኝ

  • @firewordefa4608
    @firewordefa4608 4 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ያክብርልን ጸጋ በረከቱን ያድሎት መምህር ስለስተማሩንና ስላሳወቁን ነገር ሁሉ እግዝያብሄር ጤናውን ያድሎት አባታችን

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 4 ปีที่แล้ว +1

    ኦ አምላኬ ሆይ በቀኝህ አቁመን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እድሜና እና ጤና ይስጥልን
    ጥሩ ትምርት ነው ቀጥሉበት

  • @ተክልዪየኔአባት
    @ተክልዪየኔአባት 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyewt yasemln ..... kasetemarkahew hulum telk temeret wesejebtalew bezu yemalawekewn asawekeknal edeman tena yesetk yena wendem yagelgelot zemnkn yebarklk

  • @aynalemgabeaynalem3822
    @aynalemgabeaynalem3822 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን (3) ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ እንደምህረቱ ብዛት ይቅርተውን ያድለን ይማረን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen Amen memirachen kale hiwet yasemale mengeset semayen yaweriselen amen amen amen amen

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአስተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ጎብኘን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @molumolu633
    @molumolu633 8 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot yasemalen memeherachin amen amen amen❤❤❤❤

  • @ዳሩሰላም
    @ዳሩሰላም 3 ปีที่แล้ว

    ጌታዬ ሆይ ለኔ ለባርያህን በል ምህረቱም ሰጠኝ

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m ปีที่แล้ว

    አቤቱ የምህረት አምላክ ይቅር በልን

  • @fwtrtdgf9187
    @fwtrtdgf9187 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ማረን የቅርም በለን አቤቱ ማረን የቅም በለን አቤቱ ማረን የቅርም በለን አቤቱ ምረን የቅርም በለን አቤቱ ማረን የቅርም በለን አቤቱ ምረን የቅርም በለን አቤቱ ማረን የቅርም በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወድማችን ቃለሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር እቼርነቱ ዪማረን

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማል መምህራችን🙏🙏🙏

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
    በቸርነቱ ስለ እናቱ ድንግል ማርያምን ብሎ ይለመነን ።
    አማረን አቤቱ ምን ያህል ያስፈራል😭✝️🛐

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
    @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታየ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    አቤቱ ይቅር በለን ለመንግስትህ የበቃን አድርገን
    የንስሃ ቀን ስጠን

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለንስሐ ያልደረሱ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ያብቃን

  • @ብርሃንጓልእመብርሃን
    @ብርሃንጓልእመብርሃን 4 ปีที่แล้ว

    አቤት የዝያን ግዜ ክርስቶስ ሲመጣ!
    ቃለ ህይወት ያሠማልን ኣባ አቤቱ ሆይ በምኅረት አይኖችህ ተመልከተን አቤቱ አደራህ ለንስኃ ሞት አብቃን አቤቱ ሆይ መቼ ነው ለነፍሴ እማስበው ኣይይ ነፍሴ ሆይ

  • @አብየተከለዉአይነቀልምአብ
    @አብየተከለዉአይነቀልምአብ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የሂወት ቃል ያሰማልን ጌታ ሆይ እባክህ ማርን ይቅር በለን እደኛ ሳይሆን ሰለ ቅድስቲቱ ወላዲት አምላክ ብለህ

  • @somali3266
    @somali3266 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱማርንይቅርበለን እደቸርነትህ አስበን

  • @ሶሊያናየደሴዋ
    @ሶሊያናየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @mulunesh.11momo4
    @mulunesh.11momo4 4 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @kdorjrjrjfidjrjd2345
    @kdorjrjrjfidjrjd2345 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱአተበቸርነትህማረንይቅርበለን

  • @እመቤትተረፈየማርያምልጅ
    @እመቤትተረፈየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን(፫) ቃለ ህይወት ያስማልን ለንሳሀ ህይወት ያብቃን

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwote yasemaline

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 ปีที่แล้ว

    መምህራቺንቃለ ሂወት ያሰማልን መጨረሻችን ያሳምርልን መልካም ስራ ለሠስራት ይርዳን አሜን አሜን

  • @assihailu3505
    @assihailu3505 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwetn yasemalen

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አቤቱ አንተ አሰብን 💚💛❤🌹

  • @5555-b2x
    @5555-b2x 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln memhrachn

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe3728 4 ปีที่แล้ว

    Amen Kalhiwote Yasmalen 💒🌷💒🌷💒🌷🙏🙏🙏

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalen tesefa megeseti semayaten yawerslen

  • @TigestTigest-w6z
    @TigestTigest-w6z 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @letebrhanasfawwoldearegay9028
    @letebrhanasfawwoldearegay9028 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት የስማልን አሜን አሜን አሜን!!!!!!!

  • @merrygerie6971
    @merrygerie6971 4 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ

  • @HananMohamed-ep9qv
    @HananMohamed-ep9qv 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢

  • @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
    @ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 ปีที่แล้ว

    አምላኬ መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ
    መውርጅያያ ሳይደርስ በፊት ወደ ቤትህ መደርስ እፈለጋለው
    ሀጢያት በዴሌን ትቼ
    በፍቅር ወደ እርሱ መጥቼ
    በእንባየ እግርቹን ባጠብኩኝ
    ብቻ ጌታየን በካስኩኝ 😢😢😢

  • @dezigonetoyle4184
    @dezigonetoyle4184 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zamzamzamzam4217
    @zamzamzamzam4217 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አድነን መቸነው ያችን ደግ ቀን የምናያት

  • @SamSung-dx4du
    @SamSung-dx4du 4 ปีที่แล้ว

    Abetu geta hoy Ene hatsyatengawa ykrbeleng

  • @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ
    @ለሁሉምግዜአለው-ኰ8ሰ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋልን አድለኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @feryamaryamlji
    @feryamaryamlji 4 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ይቅረ በለኝ

  • @rozaaaa9550
    @rozaaaa9550 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen
    kale.hewate.yasmalen.mamhricen
    egezabhare.rageme.edema.yestelen.abyate.gata.hay.lanseha.abkan

  • @HawaryawYohanis
    @HawaryawYohanis  4 ปีที่แล้ว +2

    አስተያየት በ telegram ልትልኩልን ትችላላችሁ
    ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስ - የሚለውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/hawaryawyohanis

    • @mulutaye8077
      @mulutaye8077 4 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያስማልን
      እቤቱ ለንስሀ እብቃን

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏
    Kalehewot yasemalen geta 🙏

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @rozaroza6316
    @rozaroza6316 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln wendmachin endegna kefat endegna asiyat sayhon endechernetu ykir ybeln fetari

  • @beyenewassihun2755
    @beyenewassihun2755 4 ปีที่แล้ว

    Aebitu maren gita hoyi kale hiyiwoti yasemalin be edimi be tina yitebikilin

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 4 ปีที่แล้ว

    አሜን(3) ወንድማችን ቃለሕይዎት ያሠማልን

  • @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ
    @ፈሬወትየአቃቂልጅፈጣ-ሰ2ቨ 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማ በእወነት የምታስተምረን ከምንም በላይ ይጠቅማል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @agjhxhjjsj
    @agjhxhjjsj หลายเดือนก่อน

    አቤት ጌታ ሆይ ይቅር በለን ከፍቃድህ አንዳታስወጣኝ

  • @rahelembaye5197
    @rahelembaye5197 4 ปีที่แล้ว +1

    Aebatu Ende cherneth marennnn🙏🙏🙏

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yesamelan ameen//3//

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 ปีที่แล้ว

    Abetu getaya hoy, beziyach ken bekegnh akumegn, amen amen amen.

  • @habtameyemariyamlij6947
    @habtameyemariyamlij6947 4 ปีที่แล้ว

    Amen qalhiot yasemalim wendimachin

  • @የሄዋንዘርሴትነኝ
    @የሄዋንዘርሴትነኝ 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ያን ግዜ በቸርነትህ በቀኝ አቁመን😢

    • @ergosisay5184
      @ergosisay5184 4 ปีที่แล้ว

      አቤቱ ጌታ ሆይ ያን ግዜ በቸርነትህ በቀኝ አቁመን

  • @safiyasafiya9987
    @safiyasafiya9987 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @miki4478
    @miki4478 4 ปีที่แล้ว

    Egzabehere yemesegni amen Amen Amen Amen Egzabehere selam fekere yeseteni amen Amen Amen Amen Egzabehere hoyi mareni yekere beleni amen Amen Amen Amen Egzabehere hoyi lenesehai abekeni amen Amen Egzabehere hoyi besherenetehi mareni yekere beleni amen Amen Amen Amen

  • @mogaggmoppliy9305
    @mogaggmoppliy9305 4 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ ኦ አምላኬ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንአሜን

  • @kongitnegiy4407
    @kongitnegiy4407 4 ปีที่แล้ว

    Ameen Amen Amen 💕💕 💕

  • @bettybety1633
    @bettybety1633 4 ปีที่แล้ว +5

    አሰበኝ በመግስትክ አስብኝ በዙፋንህ አባቴ ይቅር በለኝ

  • @arsemasileshi6716
    @arsemasileshi6716 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @mulu1371
    @mulu1371 4 ปีที่แล้ว

    Amen, Amen, Amen, 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አድርገልህኛልናለዘላለምአ
    @አድርገልህኛልናለዘላለምአ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፣ቃለይወት፣ያሰማልን፣

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 3 ปีที่แล้ว

    kalewet yesemeleyi. megesetesemeyt yewereselieiey

  • @ስመኝሽነኝየራያዋ
    @ስመኝሽነኝየራያዋ 4 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ወደመግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ

  • @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ
    @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 3 ปีที่แล้ว

    Abetu maren iqir balin😭😭😭🕯🕯🕯