ዓይነጥላ ክፍል-18 (ለምን ፈተና ይበዛብናል?.......ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 391

  • @user-mp6bg4cp2x
    @user-mp6bg4cp2x 5 ปีที่แล้ว +47

    አንተ የእግዚአብሄር ስጦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአንተ ብዙ ተምሬ የሰይጣንን ስራ አውቄአለሁ እስከዛሬ ፈጣሪን ሳማርር ኖሬአለሁ በፀሎትህ አስበኝ አፀደ ማርያም

    • @haymanoitaskenie7222
      @haymanoitaskenie7222 5 ปีที่แล้ว +3

      Taa ta አመተ ስላሴ ነኝአስቡኝ እኔንም እግዚአብሔር አምላክ እንደርሶ ያሉ ደጋግ አባቶችን ላገራችን ያብዛልን

  • @user-tl7vq2wn3f
    @user-tl7vq2wn3f 5 ปีที่แล้ว +88

    ባንተ ስንት ተማርኩ እግዚአብሔር እድሜው ይስጥህ አሜን

  • @user-fn7lg6qo6b
    @user-fn7lg6qo6b 5 ปีที่แล้ว +24

    በመጀመርያ ይህን መፅሀፍ ለፅፍልን መምህር ሕኖክ ው/ ማርያም እረጅም እድሜ ይስጠለን ለአንተም ስለ አቀረብከልን እግዚአብሔር ይስጣለን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለሂዎት ያሰማልን ገድለ አባ ተክለሀይማኖት ከክፋ ከተንኮለኛ አጋንት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-eu5bi3ig4n
    @user-eu5bi3ig4n ปีที่แล้ว

    ይህ የኔ ህይወትነዉ በእዉነት ቃለኽይወት ያሰማልን 😢😢😢😢በፆለታችሁ አስቡኝ ሁለተ ህይወት

  • @alsanaya6606
    @alsanaya6606 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ትምርት የኔን ህይወት ቁልጭ ነዉ ያረገዉ እማምላክ ፀጋዉን ቲብዛልክ

  • @tijisttijist3393
    @tijisttijist3393 5 ปีที่แล้ว +12

    ግራ ገብቶኝ ነበር ምን እንደማደርግ ተማርኩበት በዚህ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማል በቤቱ አፅንቶ ያቆይልን

  • @yohannesyohannes8989
    @yohannesyohannes8989 5 ปีที่แล้ว +83

    የእግዚአብሄር ልጅ፡እኔ በሂወቴ ካንተ ብዙ ተምሬ ኣለሁ

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 5 ปีที่แล้ว +32

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላ ክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን

  • @egizabhareregnayenew463
    @egizabhareregnayenew463 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም ተምሬበት አለሁኝ አመሰግን አለሁ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 5 ปีที่แล้ว +17

    ለጥያቂ መለስ ያገኘሁበት ትምርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማል

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 5 ปีที่แล้ว +28

    እረ ሚስጥሩን ያብዛልን ይህ ክፋ ሰይጣን ከኛ ይራቅ አሜንንን!!!

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 4 ปีที่แล้ว

    አባ እድሜ ፀጋዉን ያብዛሎት እዉነት ነዉ እኔም ስጠመቅ አይጮህ ም ፀበል ደስይለኛ ከፀበል ስመለስ ያዉነዉ በግዚብሔረ ተስፋ አልቆርጥም እዉነት ነዉ በጣም ስደት ለይም አልተወኝም

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ።መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ።እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዋት በእድሜ ዘመኔ ያላገኘሁትን ስላገኘሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetdegena6184
    @genetdegena6184 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ዊወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያጋልግሎት ዘማንህን ይበርክ በዚ ያልተማረ ሰው ማቼም ይኖረል ብዬ አለስብም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-hc6un4wo3j
    @user-hc6un4wo3j 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከእንግዲህ አይነት ነገር ጌታ ይሰውረን

  • @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
    @ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህውት ያስማልን በእውነት ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 4 ปีที่แล้ว

    የእግዚሀብሄር ስራ ድንቅ ነው:: ምህረቱና ቸርነቱ በዝቶ እንጂ እንደ ሀጢያታችን ቢሆን ኖሮ ሞት ይገብን ነበር:: ወደ ፅድቅ መንገድ እናምራ::

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 ปีที่แล้ว

    ልዬ ትምህርት ሆኖብኛል እስከ ዛሬ ዘነጋሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህክ እግዚአብሔር ይርዳን በውነት🙏🙏🙏

  • @welduamanuel4586
    @welduamanuel4586 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የክብሩ ወራሽ ያድርግልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዋትን ያርዝምልን እኛንም እድሜ ለንስሀ ያብቃን በምህረቱ ይመልከተን

    • @negesthailu5999
      @negesthailu5999 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ዪስጥልን መምህራችን ብፀሎት ወት ያስቡም ወለተማርያም ቤተስብ

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 ปีที่แล้ว

    Wudi wondmachin zebenhin leol egziabher yebarikewe. Kalhewit yesemalen AMEN AMEN AMEN
    Ene ando ney besu eyetetkahu ney ena betslotachih esebi 😢
    Letehamanet belachih. Yehi kefu menfise be dengile mariam meleja yetewegez yehun Ameeeeenñnnn

  • @user-kl3kx7jg9k
    @user-kl3kx7jg9k 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @youssef7918
    @youssef7918 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን
    በጉጉት ሥጠብቀው ነበር
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 5 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ክፍል አስራ 19 20

    • @mulumebteadewn7078
      @mulumebteadewn7078 5 ปีที่แล้ว

      ቅለህይወት ያሰማልኝ

    • @taketgashawe8445
      @taketgashawe8445 5 ปีที่แล้ว

      @@mulumebteadewn7078 ስለ ሰይጣን ያልከው እውነት. ነው ነገር. ግን ሰይጣን የሚወጣው በእየሱስ ስም ብቻ ነው

  • @user-lt4mu3dl9x
    @user-lt4mu3dl9x 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንትን ልኮልናል ብዙ ተምረናል እኔ ጸሎት ስጸልይ ወደኋላ ወደፊት ወደጎን እያገዳገደኝ እንደገና በሰውነቴ ላይ ይሂድብኛል በእግዚአብሔር ችርነት አለሁኝ እና ዘመዶች አመተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ 👏

  • @yemaryameljematiyamayat262
    @yemaryameljematiyamayat262 5 ปีที่แล้ว +7

    ቃለሂወትያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እድሜ ይስጥልኝ እናመሰግናለን

  • @AbiAbi-sj8bk
    @AbiAbi-sj8bk 5 ปีที่แล้ว

    Memehirachn kalehiwot yasemalen tebarehki egziabher zemenehin yebarkiw ❤⚘⚘⚘⚘⚘enane gen Wegenocha beselotachu asebuge 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @medhanietesfamariam7768
    @medhanietesfamariam7768 5 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kefalikeshi1062
    @kefalikeshi1062 4 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ ቆሽሼ ኣለሁ እና እጠበኝ።ኣምላኬ ሆይ እስከዚህ ድረስ ያቆየኀኝ በስራየ ሳይሆን ወደር የሌለው ምህርትን ነውና ክብር ላንተ ይሁን፡ምሬሀለሁ በለኝ ስለ ድንግል፡ማርያም።

  • @user-sq2ne1yw8y
    @user-sq2ne1yw8y 4 ปีที่แล้ว

    Qal yiwotin yasemalin memihirachin xegawan yabizalih amen

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-tj6gb2zi5t
    @user-tj6gb2zi5t 5 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-ws7yf8do3v
    @user-ws7yf8do3v 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u 5 ปีที่แล้ว +2

    እንዲያው ውሰጤ ነህ አንተ ሰው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 😢😢😢😢

  • @user-oy3ci9qf3q
    @user-oy3ci9qf3q 5 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ይስማልን መመህራችን

  • @mimigebre9495
    @mimigebre9495 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yl2iz2yk7d
    @user-yl2iz2yk7d 5 ปีที่แล้ว +6

    ድግልማርያም ስላምህን ታብዛልህ አሜን አሜን

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 4 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አባ በጣም ብዙነገር

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hawte yasemalne

  • @user-wc3um6lp4g
    @user-wc3um6lp4g 4 ปีที่แล้ว

    የውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችንን ፀጋውን ያብዛልህ ከስንት ስህተቶች ታረምኩ በአንተ ትምህርት

  • @meronteferro501
    @meronteferro501 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት እላችዋለሁ ይሄንን ትምህርት ስሰማው በጣም አዘንኩኝ ምንያህል አጋንንት በሰው ልጂላህ በስልጣን እንደነገሰበት ቅዱስ ሚካኤል በሃይሉ ይገስፀፀው ሁላችንም በፀሎት እንትጋ

  • @user-ei9ck6do7e
    @user-ei9ck6do7e 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሄወት ያሰሜልን

  • @fndkalehiwetyesmelnakudush9869
    @fndkalehiwetyesmelnakudush9869 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yorudajosue8110
    @yorudajosue8110 5 ปีที่แล้ว

    Kale heyewetene yasemalene ename betam betame bezo temeryalewe egezeyabeher edema tana yesetehe wedema edama lkane yaselekeseige menefese newe

  • @eden9876
    @eden9876 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን አሜን

  • @loveloved3526
    @loveloved3526 5 ปีที่แล้ว

    ይሄ ትምህርት የኔን ህይወት የሚጉልጽ ይመስለኛል።

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 ปีที่แล้ว

    Egezeyabeheri yeberekik wedemichi

  • @yordanosbekana3731
    @yordanosbekana3731 5 ปีที่แล้ว

    egziyabher kestan sira netsa yawitaAmen!

  • @user-mi3by5dc5s
    @user-mi3by5dc5s 4 ปีที่แล้ว

    እህህህ ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር እውነት ወላጅ አልባ ያሳደካቸው እህትና ወንድሞቼን አሰቃየብኝ እነሱም አልሰማ አሉን ፃድቁ ተክለ ሃይማኖት ብን ያድርግልን

  • @zewudineshdggifa2509
    @zewudineshdggifa2509 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቶሎ ቶሎ ብታነብልን

  • @iprocc6814
    @iprocc6814 5 ปีที่แล้ว

    ቃልሂወን ይስጥልን

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 5 ปีที่แล้ว

    እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ፡እግዚኣቢሄር መካሪና ቀዳሲ ኣባቶች ያብዛልን

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @mercimarsha5449
    @mercimarsha5449 5 ปีที่แล้ว

    እሜን እሜን እሜን

  • @samriye_denglelij3865
    @samriye_denglelij3865 5 ปีที่แล้ว +4

    Amen kal hiwate yasemalen memher bante t.t bezu t.t wesedenbetal yageligelot zemnhe yarezemlen enwedhalen 💝💝💝💝🌻

  • @yemanealtaseb8595
    @yemanealtaseb8595 5 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ወንድማችን ብርክ ያድርግህ አምላክ

  • @jolycell153
    @jolycell153 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንን

  • @user-gh1oj3ee2q
    @user-gh1oj3ee2q 5 ปีที่แล้ว +13

    በዝህ በአይነጥላ ትምህርት ምክንያት መንፈሳዊ ሆንኩ እልልልልልልልል ተመስገን

  • @user-tt8qk2un5j
    @user-tt8qk2un5j 5 ปีที่แล้ว +4

    *ቃለ ህወትን ያሰማልን ወንድማችን*
    *አሜን አሜን አሜን*
    *እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስለመጣክ ደስ ብሌኝ በጣም ጠፍተክ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅክ በፀሌት አስበኝ እህተ ማርያም ብለክ*

  • @arsimareem8156
    @arsimareem8156 5 ปีที่แล้ว

    መምህር ሄኖክ እድሜህን ያርዝምልን
    ያስተማርከው በሙሉ ትክክል ነው
    እረ ስንት አለ በሰው ሀገር በክፉ መናፍስት የሚሰቃይ እሱ እግዚአብሔር አብ ያስበን

  • @frehiwotkara9516
    @frehiwotkara9516 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።የአገልግሎት ዘመንኦትን ይባርክልን።እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @user-ud7zp6cu2z
    @user-ud7zp6cu2z 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያስበን በቸርነቱ

  • @kalkidankegnu9454
    @kalkidankegnu9454 5 ปีที่แล้ว +3

    የህይወትን ቃል ያሰማልን
    እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን

  • @burtukannvgvsblowwaw357
    @burtukannvgvsblowwaw357 5 ปีที่แล้ว +1

    ድቅ ትምህርትነው በሁላችም ላይለነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሁኑ በጣም ቆይቶብናል በጉጉት የምንጠብቀው ድግል ትጠብቅልን

  • @memelove4750
    @memelove4750 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ትምርት ውስጃለሁ እግዚያብሄር ይርዳን

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiqete yesemalen

  • @zebaasrat9290
    @zebaasrat9290 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እውነት ብዙ ነገር አስተምረህነል እግዚአብሔር እርዥ እድሜ ከፅጋጋ አብዝቶ ይስጥልን

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewot yasmalen memhrachen

  • @moloa9076
    @moloa9076 5 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ በጣም ጥሩ ትምእርት ነው

  • @user-rd4rq7ol7s
    @user-rd4rq7ol7s 5 ปีที่แล้ว +22

    ይሄ በኔህይወትም አለ ባል ለማግባት እፈልግእና የሚጠይቁኝ ወንዶች ያስጠሉኛል

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 5 ปีที่แล้ว +6

      በፍፁም እድል አትስጥቱ ንስሀ ግቢ እና ጥዋት ማታ ስገጄ የመምህር ግርማን ትምህርት እንዴሁም የፍወስን እገልግሉት ተመልከቼ ከረጅም ግዜ በፌት እኔም እናዳቼ ነበርኩ የአብነገበረመንፈስ ቅድስ ፀበለ ተጠምቂ ነው ያገባሁት ለዳይብሉስ እድል አትስጥቱ ይህ የወደቀ እድሜ ለም ምህር ግርማ ብዙ ተምረናል እግዛብሄር ይግፈፍልን

    • @user-wb3ri2up1m
      @user-wb3ri2up1m 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሄር ይርዳን ሁላችነንም ይርዳን ሀይል የለውም ሰይጣን እኛ ደካማ ወች ስለምንሆን ነው እጅ

    • @user-rd4rq7ol7s
      @user-rd4rq7ol7s 5 ปีที่แล้ว

      @@sabaghumbot5485 መምህር ግርማ ትምህርት የትነው እማገኘው እህት ከቻልሽ መልሽልኝ ፀበል እንኳ አላገኝም አረብአገርነው ያለሁት

    • @user-mi3my7en7s
      @user-mi3my7en7s 5 ปีที่แล้ว +1

      ketagesut hulum yalfal ፀበል ማግኘት ካልቻልሽ ድርሳነ ሚካኤል ስታነቢ አዲስ የሃይላንድ ዉሃ ከፍተሽ ድርሳኑን ኣንቢቢ ከዚያ በእምነት ጠይጪ ተረጪ እኔ እንደዛ ነው ማደርገዉ

    • @user-rd4rq7ol7s
      @user-rd4rq7ol7s 5 ปีที่แล้ว

      @@user-mi3my7en7s እሽ እህት አመሰግናለሁ

  • @godisgoodallthetime.326
    @godisgoodallthetime.326 5 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for everything🙏🙏🙏

  • @biriktawittibebu3944
    @biriktawittibebu3944 5 ปีที่แล้ว

    Egzaber yibarkik wendimachin

  • @shezyM21
    @shezyM21 5 ปีที่แล้ว

    kale hwetn yasemalen ....

  • @mulluzewda9419
    @mulluzewda9419 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባት ትምህርቱ እጅግ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው እድሜና ረጅም ጤና ይስጥልን ።

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 5 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማዎት እንደ አስተያየት ሰው ያለድካምና ጉድለት አይኖርምና በየሚጠቁሙን ነገር ላይ ከመጽሐፍ ቅዱስም ምን ማንበብ እንዳለብን ቢነግሩን መጽሐፍ ቅዱስንም የማንበብ ልምዳችን ይበልጥ ይዳብራል

  • @tsiabe7333
    @tsiabe7333 5 ปีที่แล้ว

    እድሜና ፀጋ እግዚአብሔር አብዙቶ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @dahabzeraberuk7672
      @dahabzeraberuk7672 5 ปีที่แล้ว

      Bewent denqe yehone temehert egzabher amelakachen bedehena. Betena yetebekelen

  • @user-od4wp7si6u
    @user-od4wp7si6u 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችንበእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን
    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-mm5qi1iq2r
    @user-mm5qi1iq2r 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ez4uq1kb6d
    @user-ez4uq1kb6d 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    👐 👐 👐
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ ዕድሜ ና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ✞✞✞✞✞💒💒💒💒💒💒

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉኑ የሂወታችን እነቅፍትን ነው እያሰተማረከን ያለኸው ፀገዉን አብዝቶ ይስጥልን በድሜ በጤና ያኑርልን

  • @user-sv4rt7nh7u
    @user-sv4rt7nh7u 5 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-du7tg1kl5z
    @user-du7tg1kl5z 4 ปีที่แล้ว

    እኔ እርሱ መኖር አልቻልኩም በስው ሀገር ተስቃይሁ እስኪ በፀሎታችሁ አስቡኝ በስላም ሀገሬ እድገባ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 4 ปีที่แล้ว

    እግዚሀብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-wn2hp1lq3n
    @user-wn2hp1lq3n 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት የህይወት ቃለ ያሰማልን
    አባታችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋሁን ያብዛሎት አምለክ መምህር በእያንዳደችን ህይወት ሁስጥ ያሌ ጉድኖ መምህር የምያስታምሩን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-ho3ig8nh7j
    @user-ho3ig8nh7j 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን እሄን እርኩስ መንፈስ ከእኛ ያርቅልን የድንግል ማሪያም ልጅ አሜንንንንንን

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t 5 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
    እኔ ለሊት እባትታለሁ ሳላቅበር ከፍቸ ወጣለሁ መቸ ተመልሸ እደተኛሁ አላቅም እደገና ስነቃ ነው የማውቀው ከሁሉምበላይ የሚያሳስበኝ ይህ ነው

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ይሄነው እየጎዳኝ ያለው ተኮሉን አውቀናል አምላክ ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-no3fs3oj2l
    @user-no3fs3oj2l 5 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በኡነት ብዙ ተምሬበታለሁ ይሄን ትምህረት ብዙ ክርስቲን ሄወቱን ወደሁላ እየፈተሸ ይማርበታል አቤት አደት መታደል ነው እዳተ አይነቱን ያብዛልን አሜን

  • @axumtsionmariam1424
    @axumtsionmariam1424 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEN + AMEN + AMEN
    Kale hiwte yasemalene

  • @elsiyewubetleje1830
    @elsiyewubetleje1830 ปีที่แล้ว

    Kale heyote yasamalen

  • @user-lg1ji1bh3r
    @user-lg1ji1bh3r 5 ปีที่แล้ว

    የእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @hiwotfeker7767
    @hiwotfeker7767 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen Kal hwot yasamalin egziabhar yimasgan wendemachen bezu temrku
    egziabhar stagawun yabzalh

  • @A7mD_op
    @A7mD_op 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ በእውነት የሰው ጠላት የሆነው ሴይጣን ተንኮሉን ተምራለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን