Good program; however WHY the Ads? Our beloved church does not need to capitalize on TH-cam. It’s distracting and unnecessary. We are watching elevated in the spirit only to be interrupted by an AD. Please think about it EOTCTV producers, stop ads on all videos, it’s the right thing to do. Excuse my forwardness.
አሳቤ ተሳክቶ ከደጂሽ ያብቃኝ ወለላይቱ እናታችን ፍቅርተ ክርስቶስ
የእናታችን የሰማዕቷ ፃዲቋ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከቷ ረድኤቷ። አይለዬን ለደጇ ታብቃን !! የገዳማውያን ፀሎት አይለዬን!
የዚች ቅድስት ሰማእት እመምኡዝ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከቶአ ይደርብን
የእናታችን ቅድስት ፍቅረተ ረደኤት በረከት ይደረብን አሜን (፫)🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤ እኔ ሁለተየ ሂጅበታለሁ አሁንም በሰላ ወደ ኢትዮጵያ ስገባ እሂዳለሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ደጅሽን ለመርገጥ እግዚአብሔር ይርዳኝ
የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ረድኤት በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🇪🇹🌾
የሰማዕቷ ፃዲቋ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከቷ ረድኤቷ አይለዬን ለደጇ ታብቃን አሜን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
እንደት መንፈስን ያድሳል. እኛንም ለደጇ ያብቃን. አይ ስደት ይብላኝልህ.
አሜን አሜን አሜን
አሞረ
Good program; however WHY the Ads? Our beloved church does not need to capitalize on TH-cam. It’s distracting and unnecessary. We are watching elevated in the spirit only to be interrupted by an AD. Please think about it EOTCTV producers, stop ads on all videos, it’s the right thing to do. Excuse my forwardness.
💚💚💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥♥♥
የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ
እሺ ቤተሰብም እንሆናለን
ምንኛ መታደል ነዉ
የተመሰገነ ይሁን በረከቷ አይለን