ይሄንን ታምር እዩና ደስ ብሏችሁ እደሩ : Donkey Tube : Comedian Eshetu Melese

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +826

    ከዘረኝነት የፀዳ እና የሸቱ አድናቂወች ብቻ ላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም ደስተኛ ሁንልን!!!

    • @blentube2542
      @blentube2542 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አለሁ

    • @emanmami5968
      @emanmami5968 3 ปีที่แล้ว

      ማድነቅ ሲያንሰው ነው እሹዬ ስወድክ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว +1

      ሀሊማየ ስወድሽ ዴምሪኝ

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @abebahailechere9183
      @abebahailechere9183 3 ปีที่แล้ว +1

      ዘመንሽ ይባረክ ስለምታደርጊው መልካም ነገር በሰማይም በምድር ዋጋሽ ትልቅ ነው ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @farahmedia5126
    @farahmedia5126 3 ปีที่แล้ว +101

    የእሼ ባቡል ኸይርን መጎብኘት ያስደሰታችሁ የት አላችሁ አረ ላይክክክክ

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 3 ปีที่แล้ว +60

    ምንም ቃል የለኝም ጌታ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት እና ሃብት ጋር ያብዛልሽ የኔ እናት በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን. 😘😘😘

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 ปีที่แล้ว +79

    ባቡል ኸይር ከአጀማመሩ ጀምሮ ያለውን ሰፋ ያለ ዶክመንተሪ ፊልም ቢሰራለት ጥሩ ነው ለብዙ ሰዎች ትምህርት ይሆናል። እሼ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ🙏

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @መኪይቱብ-ጠ7ተ
    @መኪይቱብ-ጠ7ተ 3 ปีที่แล้ว +109

    እደው ምን ልበልህ አንተልጂ ሺ አመት ኑርልን ወላሂ ቃላት የለኚ ሙስሊም ክርስቲያን ሳትል እኩል ነው እምታየው እባየ ነው የመጣው ኡፍ ሁሌም አይክፋህ ደስተኛ ሁን አላህ ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተስብ አላህ ይጠብቅህ እረ ምን ብየ ልመርቅህህህህ ካሳብከው አላህ ያድርስህ

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @bisratgashaw1611
    @bisratgashaw1611 3 ปีที่แล้ว +56

    እሼዋ የማስኳን😷 ነገር አደራ አንተን የመሰለ ኢትዮጵያዊ ማጣት አንፈልግም ..... እራስህን ለኛ ስትል ጠብቅልን1!!! በኢትዮጵያዊነት ላይ ተስፋ የምናረገው በንዳንተ አይነት ሰዎች ነው እንወድሃለን 💚💛🧡

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 3 ปีที่แล้ว +75

    አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ መሰሎችህን ያብዛልን

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @hhggddmmnnbb5704
      @hhggddmmnnbb5704 3 ปีที่แล้ว

      እድሜ ይስጥሽ

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 3 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ. ናቸው ባቡል ኸይር. አላህ. ይሰቡትን. ያሳካላቸው. እንድህ ብንተባበር. ሀገራችን. ሰላም ትሆን ነበር. እሸ. ባንተ. በኩልም ብዙ. መስራት. ይጠበቅብሀል

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 ปีที่แล้ว +46

    ወይ በታደል ሰውን መርዳት መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣታ ትልቅ ሰው በስመአብ በጣም ደስ የሚል ነው እሼ አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ውድ ዴምሪኝ እስኪ እህተ

    • @ummoabubakar2069
      @ummoabubakar2069 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      @@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ እሽነይ እኔምበቃሌመሰርት ከችእላለሁ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ እሽ ውድ አልቀርም

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደው ሰለ ሀንየ ለመግለፅ ቃላት ያጥራል
    እንደው አላህ አብስቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 ปีที่แล้ว +41

    ተባረክ ወንድሜ
    ሀኒዬ አላህዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከዚህ በላይ የምትሰሪበትን ሀያት ይስጥሽ

  • @zaidaahmed2091
    @zaidaahmed2091 3 ปีที่แล้ว +1

    JZK sister Hanane እሸቱ የኔ መልካም ጥሩ ኢትዬጲያዊ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +51

    ሐኒዬ የምታምኚዉ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ዘር ሐይማኖት ሳትለዪ እንዲህ በማድረግሽ ፈጣሪ መላዉ ቤተሰብሽን ይባርክ አቦቦቦ👏👏👏👏

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 ปีที่แล้ว

      አሚን😍

  • @sofinayene9664
    @sofinayene9664 2 ปีที่แล้ว +1

    Masa Allhe aleke enaneme Allhe heyer mensera yargene amane

  • @sudanmandaniman8241
    @sudanmandaniman8241 3 ปีที่แล้ว +72

    በቃ ምንም ቃላት ማንዛዛት አልፈልግም በደስታ አንብቻለሁ አንተ ግን አንተ ነህ ሁሌም ቅን የሆንክ ነጻ ሰው

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸዬ እግዚአብሔር ድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናዬ
    አች መልካም ሴት ፈጣሪ ሀሳብሽን ይሙላልሽ

  • @ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ
    @ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ 3 ปีที่แล้ว +157

    በአላህ ይሁንብኝ እደዚ አይነት ስራ ምኞቴ ነው ታድለሽ ስራሽ ያስቀናል አላህ ያሳካልኝ

    • @zhaera8933
      @zhaera8933 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ርድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 3 ปีที่แล้ว

      Demeren setejemere ples

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 3 ปีที่แล้ว

      Besament 1 ken enkwan mesa benabela letechegere des yelenal

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሳካልሽ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g ปีที่แล้ว +1

    ሀንዬ የአላህ እዝነትና ራህመት አይለይሽ አንቺን የሚያግዙ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ አንድ አንጀቱ የታጠፍ ሰውን ማጥገብ ትልቅ ነገር ነው ምነት ሳትመርጪ ዘርን ሳትመርጪ በእኩል አይን የምታይ አዛኝ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ ክብሪልኝ እረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ ኑሪልኝ

  • @selamselam6395
    @selamselam6395 3 ปีที่แล้ว +49

    እውነት ምንም ቃል አይገልፅሽም እህት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁለ ይከልልሽ ከእድሜ ከጤና አብዝቶ ይባርክሽ

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 ปีที่แล้ว

      ዉዴ አዲስ የምግብ አሰራር ቻናል ነው ቤተሰብ እንሁን

    • @nooranoora4822
      @nooranoora4822 3 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @kokob1227
    @kokob1227 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ በጣም ነውየማደንቅህ ልባም ሰው ነህ አስተዋይ ነህ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 ปีที่แล้ว +42

    ድንቅ ፕሮግራም ነው እሼ ባቡል ኸይር በየቀኑ አንድ አንድ የአረቢኛ ቋንቋ እየተማርክ ነው በርታ ሀይሚ ልዩ ሰው

  • @asmakedir115
    @asmakedir115 3 ปีที่แล้ว +2

    መታደል ነው ይህን መሰጠት ማለት ,ማሰብ ነው ውስጥሽ ምን ያክል ሰላም እንዳለው ,እህቴ አላህ ሰው የምትረጂበት መንገድ ሁሉ ገር ያድርግልሽ እሼ ደግ ሰው እድሜህ ይርዘም

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 3 ปีที่แล้ว +219

    አ ንቺ ብልህ ሴት ነሽ መልካም ሰራ መርጠሻል ና ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ 🙏😳💛❤️👍👏

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ማር

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ዴምሪኝ እህት

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 3 ปีที่แล้ว

      Ameen

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @fhjhhap4762
      @fhjhhap4762 3 ปีที่แล้ว

      @@semutueb1304 s

  • @wendwosenmulugeta5229
    @wendwosenmulugeta5229 3 ปีที่แล้ว +16

    መቼ ነው እደዚህ የተቀደሰ የተከበረ ክቡር የሰው ልጅን የማገለግለው እድለኛ ነች በስመአም መባረክ

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 ปีที่แล้ว

      አላህ ገንዘቡን ይስጥሽና ኢትዩጲያውያንን የምታገለግይ ያድርግልሽ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 ปีที่แล้ว +21

    ተባረኪ የኔ ውድ ጀግና ኢትዮጵያዊ ፡አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ።

  • @ንፁህ-ደ4ጀ
    @ንፁህ-ደ4ጀ 3 ปีที่แล้ว +15

    ዎው"እግዛብሔርይሰጥሺ"ቃላት
    ያጥረኝል"እዲህም"ያለሰውአለ
    አገራችን"እግዛብሔር
    ያክብርሺ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MohammedAhmed-df6zc
    @MohammedAhmed-df6zc 3 ปีที่แล้ว +25

    በእውነት ቃል ያጣራል አላህ እድሜ ጤና ይስጥሽ የኔ እህት ዝቁንም ይከፈትልሽ። አልቅሸ ነው ያየሁት እሽቱ ደግሞ ከምታስበው በላይ ይስጥህ አግተህ ወለድ ወንድም ብዛልን አንተ ብወልድ ያንት እያዩ ይደጉ

    • @ALTAUHIDSUNAh
      @ALTAUHIDSUNAh 3 ปีที่แล้ว

      ማሜ ቤተሰብ ሁነኝ ጀዛከላህ

  • @yifredewtenaw6134
    @yifredewtenaw6134 3 ปีที่แล้ว +1

    የደግነት ጥግ!!!!
    ፈጣሪ እረጅም የአግልግሎት ዘመን ይስጥሽ እህታች፡፡
    ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንቺ ቢያስብና ቢሰራ፡፡

  • @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ
    @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ደጋግ ሰዎች ይብዛል
    ፈጣሪ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi1643 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ስራ ስንቶቹ እንደዚህ ለመልካም ስራ በቂ ገንዘብ እያላቸው ለመጥፎ ነገር ያውሉታል ተባረኪ እህታችን ፈጣሪ የስራሽን በመቶ እጥፍ ይክፈልሽ።

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir 3 ปีที่แล้ว +121

    ማሻአላህ ባቡል ኸይር በዚህ መልካም ስራ የምሳተፍ ያድርገኝ ያረብ

    • @fainettube8566
      @fainettube8566 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ምኝቴ ናዉ አለህ ለሀጋሬ ከበቃኝ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว +1

      ሉሉ ዴምሪኝ ውድ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      @@fainettube8566 ውድ እን ዳመር

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @merima6228
      @merima6228 3 ปีที่แล้ว

      @@atwiman እደት ነው የሥራ እድል ይፈጥሩልናል ደምሩኝ

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 3 ปีที่แล้ว +28

    ሀኒዬ ደጓ ለምታገለግይው የበጎ ስራ በተወደደ ኑሮ እንዲህ ምስኪኖችን ከጎዳና ሰብስበሽ የምትመግቢው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥሽ ንጹህ ያልተበረዝሽ ኢትዮጵያዊ ነሽ ክብረት ይገባሻል የኔ እህት በጣም ደስ ይላል እሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ።

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +44

    እኔን የሚገርመኝ አንድ ነገር ነዉ ይሄዉም የኢትዮጵያ ምድር ስንት አይነት ሠዎችን ይዛ እደምትኖር አይ እስኪ ንጹሃንን የምትገድሉ ሁሉ ተመልከቱ ግን መቸ ይገባችኃልና ሠዉ የዘራዉን ያጭዳል እግዚአብሔር አምላክ ደጋግ ኢትዮጵያዊያንን እረጅም እድሜ ያድልልን🙏🙏

    • @ለይላ-ቀ3ጸ
      @ለይላ-ቀ3ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

      የምገድሉት የሰዉ ልብ አይኖራቻዉም አዉሬ በያቻዉ

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 3 ปีที่แล้ว +40

    ምን አይነት የሚያስቀና ሥራ ነው? አላህ ይጠብቅሽ ሀናን

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ
    @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ 3 ปีที่แล้ว +23

    አሼ አንተ በምታቀርበው ነገር ሁሌም ደስተኛ ነን በአንተ ፕሮግራም የማይደሰት ሰይጣን ብቻ ነው ወይም የሱ ባሪያዎች ናቸው
    እድሜ ይስጥህ ሰምቼ ደግሞ እኮምታለሁ

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @aydaabrar1480
    @aydaabrar1480 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱዬ በጣም በጣም የተባረክ ነክ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ ክፉ አይንካክ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነክ አላህ ይጠብቅክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ
    @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ 3 ปีที่แล้ว +120

    እኔ ቃላት አጠረኝ ምዳሽን በጀነተል ፍርዶስ ይመዳሽ ዱኒያ አኸራሽ ይበልጥ ይመር ጀግና ኘሺ አይበቃሽም ላች 😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @tube-xi5ot
      @tube-xi5ot 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል ኢህላሱን አላህ ይስጣት ለዚህ ስራ እደመርጣት

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ማር አላህ ለኛም ለህይርስራ ያቁምን ያርብ በዛውም ዴምሪኝ ውድ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-xi5ot እህት ስወድሽ ዴምሪኝ ቤቴንም ትወጅዎለሽ

    • @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ
      @ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ 3 ปีที่แล้ว

      @@semutueb1304 ኢሻ አላህ ጠክሪ ደመርኩሽ

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 3 ปีที่แล้ว

      @@ስደተኛዋነኝተስፋያደ-ጠ2ፈ ጀዛኪላህ ህይር ውድ

  • @ewnetegnaw
    @ewnetegnaw 2 ปีที่แล้ว +1

    አሼ የጋገርከው እንጀራ የልብ ቅርጥ ሰርቷል እና ፍቅር መሆንህን ሰው ብቻ ሳይሆን እጀራውም መሥክሯልልልል አሼሼ አሏህ እድሜ ይስጥህ የሃናን ስራ በማስተዋወቅ ስራህ

  • @kelifaali400
    @kelifaali400 3 ปีที่แล้ว +40

    እኔ የሚለውን ትተን እኛ የሚለውን በልባችን ካኖርን በምድርም የተባረከ ሂወተ በሰማይ አዝነቱና ፍቅሩን አብዝቶ ይሰጠናል መልካምነተ ለራስ ነው ሃገሬ ክፊሽን አልስማ ወገኔ በሰላም ወጦ በሰላም ይመለሰ እናት ሃገሬ ዘላለም ኑርሊኝ።

    • @dfrtrr6256
      @dfrtrr6256 3 ปีที่แล้ว

      wowww

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 3 ปีที่แล้ว

      Amen 😭😭😭😭😭

  • @menebasfw6705
    @menebasfw6705 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት እንዲህ በከፋ ግዜ ሀገራችን ውስጥ እዳች አይነታ መኖር ከመገረምም አልፎ አስደንቆኛል እግዚአብሔር አምላክ መጨራሻሽን የሳምረው ተባረኪ የነዝህ ድሆች የነቢጤዎች አምላክ ይጠብቅሽ🙏

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 ปีที่แล้ว +10

    ምንኛ መታደል ነው ቃላት አጣውልሽ እህቴ ከልብ አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ እሼ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መታደል ነው የኔ ውድ ደስ ስትትል ፈገግታዋ ብቻ ያጠግባል ምን አይነት እንቅልፍ ተተኛለሽ የሂልናሽ እረፍት ቀናሁብሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Ekram317
    @Ekram317 3 ปีที่แล้ว +80

    ድስ ላይክ ያደረጋችሁ ሁለት ሠወች ግን ምን አስባችሁ ነው እባካችሁ ጤናችሁ አደጋ ላይ ነው እና ባስቸኳይ ወደ ህክምና ሂዱ
    እሸ ኢትዮጵያን አንተ ውስጥ አያለሁ በርታ አላህ ያግስህ❤

    • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
      @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 3 ปีที่แล้ว

      ክክ

    • @didy898
      @didy898 3 ปีที่แล้ว

      አይገርምም አማርኛ አይሠሙ ይሆናል

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @konjitesubalew4040
      @konjitesubalew4040 3 ปีที่แล้ว

      Kkkkk asaksheg .Euffffff betam desssss yelal

    • @ummubina3291
      @ummubina3291 3 ปีที่แล้ว

      hhhhhhhhhhhhh 82 dersoleshal

  • @emanmami5968
    @emanmami5968 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃላት አጠረኝ ጀዛኪላህ ከይረን ጀዛ ልዩ ሴት ጀግና ነሽ

  • @elsabetteshome2870
    @elsabetteshome2870 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በእውነት ዋጋሽን በሰማይ መዝገብ ያኑርልሽ የምድሩስ አላፊ ጠፊ ነው!!!

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 3 ปีที่แล้ว +6

    This the ETHIOPIA I know decades ago. Allah blesses you sister and may GOD bless you brother.

  • @ሰላምሰሊና-ኘ8ፈ
    @ሰላምሰሊና-ኘ8ፈ 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በእውነት ዘላለምሽን አትቸገሪ

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱባሀን አሏህ እንድህ አይነት መልካም ሰው እያለ አገራችንን አውሬወች አሳፈሩን እናንተ ሰው የምትገሉና በዘረኝነት የምትባሉ እባካችሁ ሰው መጠቀም ባትችሉ እንኳን ከነዚህ መልካም ነገር ተማሩና ስርአት ያዙልን

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዲህ አይነት ልብ ያለው ሰው እንዴት የታደለ ነው :: እሸቱ እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ሁሌ ቁምነገር ትልቅ ስራ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይዚድ ኸይርሸ ማማየ በጣም ደሰ የምትይ ሴት ነሸ እዳች አይነቱን መልካም ሰዉ አላህ ያብዛልን እረጅም እድሜ ይሰጥሸ እንደመሰጠት ምን የሚያሰደሰት ነገር አለ አቦ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥሸ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +28

    አሹ ደግ ሰው !
    እሼ የእኛ ዘመን. ድንቅና ምርጥ ሰው
    እድሜህን ያርዝመው
    ከእኔ ከማልጠቅመው እድሜ ቀንሶ ለአንተ
    የሺዎችን እንባ ለምታብሰው. ይጨምርልህ !!
    እድሜን ቀንሽ መስጠት. ብችል.
    ያለ ምንም ማንገራገር
    በደስታ. ለእናቴና ለሼ እድሜን ብሰጥ. በእመቤቴ. እንዴት በተደሰትኩ ነበር !!

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @jamalyasen650
      @jamalyasen650 3 ปีที่แล้ว

      ወይኖ አንችም ኑሪ ይህ ቀና ልብ የት ይገኛል

    • @ኢማንይቱብ
      @ኢማንይቱብ 3 ปีที่แล้ว

      አቺንም አላህ ይጠብቅሽ

  • @gebeyawagdew121
    @gebeyawagdew121 3 ปีที่แล้ว +2

    ታድለሽ የኔ ውድ እህት ሰላሙን ያብዛልሽ አንዱ ሲገለን አንዱ እንደዚህ ደግ ስራ ይሰራል ይህ ነው ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

  • @MIkItube
    @MIkItube 3 ปีที่แล้ว +16

    አቤት የተባረከች ሰው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሺን ይባርክ ወይዘሮ ሀናን

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @habtuyalie2067
    @habtuyalie2067 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት እና ሃብት ጋር ያብዛልሽ የኔ እናት በሚያስፈልግሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ብርታቱን ይስጣቹ እሼ መልካም ሰው እናመሰግናለን

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 ปีที่แล้ว +3

    መልኳም ሰሆች ከኢትዮጵያ ምድር አይጥፋ
    እንደዚህ አይነት ሥራ ዝንብሎ አይሰራም
    እግዚአብሔር ለፈቀደለት ስው ነው.
    የኔ እህት እድሜ ከጤናጋ አምላክ ይስጥሸ
    ትልቅ ስው ነሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 ปีที่แล้ว +7

    እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ማለት እንዲህ ነው ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonanemaw
    @solomonanemaw 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ እንዳንቺ 100 ቢኖራት በቂ ነዉ መስጠት የፈጣሪ ስጦታ ነዉ መታደል ነዉ እሼ እባክህ ከዚህ ቤተሰብ EBS የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ጋብዝልኝ

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 3 ปีที่แล้ว +14

    ላስታውስህ ከዛሬ ነገ እያልኩ ዛሬ እነሱ ጋ በመሄድህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይባርክህ እሼ እድሜህ ይርዘም

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 ปีที่แล้ว +12

    ውይ እረ እድሜ ይስጥሽ በፈጣሪ መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላልና እናመሰግናለን💚💛💓🙏💚💛💝🙏💚💛💖🙏

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 3 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህህህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ የየቴሞች እናት ሀኒዬ ያችን መንገድ የምንከተል አላሀ ያድርገን ያረብብብብ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 ปีที่แล้ว

    ከዝህ በላይ የተቀደሰና የተባረከ
    በሰውም በአምላካችን የምያስመሰግን በተግባር ሰው ሆኖ መገኘትን ክቡር የስው ህይወት መታደግን የመሰለ ስራ ለመስራት የታደለች ተወዳዳሪ የላላት ትልቅ ሰው ናት ሀኒ
    አብዝቶ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኸይረዲንኸይረዲ
    @ኸይረዲንኸይረዲ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀናዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ያጎናፅፍሽ እሼ ምርጤ ሁሉም ልክ እንዳት በሆነ የት በደረስን ነበር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይ አምላክ ረዥም እድሜ ይስጥሽ በጣም ምትገርሚ ሴት ነሽ እሼ የኢትዮጵያ ጥግ ነህ።

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 ปีที่แล้ว +41

    👆👆👆 እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ❗️ ፈጣሪ ሀገርችን ሰላም ያድርግልን 🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @askaletsegaye136
    @askaletsegaye136 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዲህ የሚያምር ደስ የማል ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጉልበታችሁን ይባርከው እሼ እንዲህ መልካም ነገር መስራት ትልቅ ጵርቅ ነው ኑርልን አድናቂህ ነን

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ የወደቁትን ወደ ስራ አስገብቶ አብልቶ በህይወታቸው ታደግሻቸው በእውነት እግዚአብሔር። እድሜና ጤና ይስጥሽ አብዝቶ ይስጥሽ

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ እስከ መጨረሻው አይቀይርሽ ፡፡ እኔ ግን የዛሬ አስር ዓመት በአንቺ ወጣት ችግረኛ ጠፍቶ አዛውንት እናቶች እና አባቶች እንዲህ የሚጦሩበት እንዲሆን እመኝልሻለሁ፡፡ በአንቺ ላይ አድሮ ሰጪ የሆነ አምላክ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ♥

  • @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል
    @ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን እህታችን ፤ አምላክ የልብሽን ይሙላልሽ አይቀይርብሽ ። 💚💛❤☝

  • @massymebrate3475
    @massymebrate3475 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤

  • @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ
    @ዘማሪትሃይሚፍቅርተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ አሽየ የኔጌታ እንዳው በየሔድክበትሁሉ እመቤቴ ትከተልሕ ሰማያዊ ፀጋ ያጎናፅፍሕ ይኸን ደግነትሕን አደራ መጨረሻው ይመርልን ፍፃሚሕን ያሳምርልሕ ወይኔ ወገኔ እኔን ይራበኝ አባቶቼ እናቶቼ

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 3 ปีที่แล้ว +2

    እሽ መልከም ሰው አላህ ትልቅ ቦታ የድርስክ እነታን አይነቱን ለጋረችን የብዘልን እነንታን አይነቱን ነው ሰይ አጋሬ ለይ ትንሽ ታስፈ ምኖራኝ ።ያረብ አጋሬን ሰለም አሪግልን የእለሂ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍ እሸ አተኮ በቃ ምን ልበልህ በጣም ደስስስ የሚል ቦታ ነው ያሣየኸን በኡነት ሴትዬዋን የተባረከች ነች አችንና በዚህ ስራ የምትሳተፉትን እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካምነት ለራስ ነው

  • @dagiman2188
    @dagiman2188 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ወጣት ነህ ወንድማችን እሸቱ ስራህ ሁሉ ግሩም ነው ሁልጊዜም በመልካምነትህ ታስገርመናለህ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዛው

  • @መቅደስየክርስቶስባርያመን
    @መቅደስየክርስቶስባርያመን 3 ปีที่แล้ว +21

    አንተ መልካም ሰዉ ሺ አመት ኑርልን አሜን

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @tube9664
    @tube9664 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ሴት አላህ ይጨምርልሽ መልካም ስራሽ አላህ ይቀበልሽ
    እሸቱ ምርጥ ሰው ተባረክ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አንድነት ይስጠን

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 3 ปีที่แล้ว

    ምን ብዬ እንደምገልፅሽ ቃላት ያጥርብኛል ብቻ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ለምስኪኖች የኸይር በር እንደከፈትሽላቸው ሁሉ አላህ የኸይርን በር ይክፈትልሽ በዱንያም በአኼራም እህቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tgwolde3606
    @tgwolde3606 3 ปีที่แล้ว +21

    መሰጠት ከላይ ነዉ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ❤❤❤

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @sarahdamour6919
    @sarahdamour6919 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናሽን ይስጥሽ እድሜ ይስልኝ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ተገኘ እግዚአብሔር እንደ አንች አይነት እህትና ወንድሞች ያብዛልን ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እሸቱ የእኔ ቅን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ሐኒየ እረጅም እድ ሜና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሠቦችሽ🙏🙏🙏

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @yesufelimak8298
    @yesufelimak8298 2 ปีที่แล้ว

    ሀናን ሱብሀነላህ በውነት አንች ልዩ ሰው ነሽ አላህ ህልምሽን እውን ያድርገው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አሜን!!!

  • @rrruhitub8672
    @rrruhitub8672 3 ปีที่แล้ว +10

    አየችሁ እንቴርኔት ተመቻን ብለችሁ ብሔርን ከቤር ሀይመኖትን ከሀይመኖት ምተበሉት ይህ ናዉ እትዮጵያውነት አላህ ይጨሚርለችሁ🙏🙏

  • @sarahabshawettube2829
    @sarahabshawettube2829 3 ปีที่แล้ว

    እሸቱዬ መልካም ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ ሁሌ እነደ እሸት ሁን አታርጅብን ምንም አይንካህ ሳር እንኳን አያደናቅፍህ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሰጠህ አይውሰድብህ የሌለህን ይጨምርልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 3 ปีที่แล้ว +13

    እሸ መልካም ሰው አሞሀል እንዴ ወገብህን ያዝክ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ ብርታት ጉልበት ይሁንህ የኔ ጌታ

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ሃኒ እኛንም እንደዚህ ንፁህ ልብ ያድለን

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ሀኒዬ የኔ ጀግና💪👍 አሏህ ኸይር ስራሽን ይውደድልሽ☝ የነዚህ ሚስኪኖች እምባ ማበስ ምንኛ መታደል ነው😍💖 እሼ ምርጥ ሰው አስተዋይ ጀግና ነክ በርታልን👍

  • @ፋጡማመሀመድ-ፐ2አ
    @ፋጡማመሀመድ-ፐ2አ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒዬ አላህ በጀነት ያበሽርሽ ያረብ

  • @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ
    @ኢትዮጵያዊመጠሪያዬ 3 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ ዓይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @shambelovely4398
    @shambelovely4398 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ ሲሲቅ ማየት ምነኛ ደሲ ይላል አንች ሴት ለህይወትሺ መልካም ዜሪ እየ ዜራሺ ነዉ ፠፠፠፠፠መልካምነት ለራሲ ነዉ

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
    @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 3 ปีที่แล้ว +6

    የተቸገረንኮ መርዳት መታደል ነው እኔንም ስጠኝነ ለወገደራሽ አድርገኝ አላህዋ 🤲🤲☝️☝️

  • @a.m5875
    @a.m5875 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ ማለት እንደዚህ ነው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 3 ปีที่แล้ว +13

    ሀናንዬ አላህ ሀያት ይስጥሽ እሸዬ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ልብህ ቅን ነው ወንድሜ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 2 ปีที่แล้ว

    እሸቱ በጣም አመሠግናለው ወላሂ ሁሌም አላህ ይጠብቅህ አላህ የተሻለ ቦታ ያድርሥህ ባቡል ኸይር በጣም የምወደው አህለል ኸይ ነቸው አላህ በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ ኢሻላህ ባአላህ ፍቃድ ከነልጆቼ መጥቼ ለማየት በጣም አው የምፈልገው ኢሻላህ

  • @senatube9116
    @senatube9116 3 ปีที่แล้ว +65

    በሌላ በላግዝ በማየትና በላይክ ላግዝ

    • @atwiman
      @atwiman 3 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

    • @niemamuhammd322
      @niemamuhammd322 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ❤❤❤

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 3 ปีที่แล้ว

      ሠህ

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም መልካምነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @iiii4093
    @iiii4093 3 ปีที่แล้ว +5

    ይስጠኝና ይሄን ድርጅት ለማገዝ ያብቃኝ ጀዛከላህ እህቴ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

      ሀሳብሽን እውን ያርግልሽ ማማዬ

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ጸጋው ያብዛልሽ የእግዚአብሔርን ፀጋ ያብዛልሽ እድሚሽን ያርዝምልሽ ከአምላክ በጎ ስጦታ አለሽ ለልጆችሽ ጥሩ ብድራት ነው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ አላሕ ይስጥሕ ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ

  • @meuse69
    @meuse69 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የምትሰጪው አትጪ እሼ ካለቀሰው አልቅሰህ ከሳቀው ስቀህ ወገንን የምትመለከተው እግዚአብሔር ስለመረጠህ ነው ተባረክ ወንድሜ።