ጅብሰምቦርድና ቻክ ስራ|Celling& gypsum work|Ethiopian construction works|የቦርድ አመራረት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 50

  • @coastermedia45
    @coastermedia45  หลายเดือนก่อน

    የጅፕሰም ዋጋ በ2017th-cam.com/video/jD-QXPsakbU/w-d-xo.htmlsi=GGyVpYQe5vkxDhK8

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว +9

    ይገርማል ወደ 10,000 ሰው አይቶታል! ታዲያ እነኝህን ታታሪ ሰዎችን ለመርዳት በምትመለከቱበት
    ግዜ 👍 ላይክ የምትለውን ምልክት ብትነኩላቸው በጣም እርዳታ ነው::

  • @raheltube5454
    @raheltube5454 2 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያቀረባችሁልን እናመሠግናለን

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል ልዩ ነዉ ተባረኩ አደኞች ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😘😘😘💋😘😍❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤😍😘😘💋🙏🙏🙏🙏

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 ปีที่แล้ว +2

    መልካም፡ትምህርት፡ነው።
    መምህርም፡በጣም፡ጥሩ፡አድርገህ፡አስረድተሃል።
    አመሰግናለሁ።
    በርቱ!!

  • @meyaangel3267
    @meyaangel3267 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርቱ

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏100/100ተባረኩ🙏🙏🙏🙏

  • @assn6017
    @assn6017 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing necessary video tanks bro

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 ปีที่แล้ว +1

    በርታ

  • @zuzum7305
    @zuzum7305 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሴት አንተ አሰራም እሷን የምታደክማት

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @dmark-entertain-5386
    @dmark-entertain-5386 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ወንድማችን የስራ ቪዲዬዎች ጠቃሚ ናቸው

  • @janomtube559
    @janomtube559 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ቀጥሉበት

  • @berekettibebu8861
    @berekettibebu8861 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ

  • @MichaelAnimaw
    @MichaelAnimaw หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @raheltube5454
    @raheltube5454 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን brooo

  • @AlexAlex-pp5no
    @AlexAlex-pp5no 4 หลายเดือนก่อน

    10q teacher

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 5 หลายเดือนก่อน +2

    10/08/2016 - 28/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @kirubeltilahun1690
    @kirubeltilahun1690 ปีที่แล้ว

    Herif new bertu

  • @Hilinaworku-f2f
    @Hilinaworku-f2f 3 หลายเดือนก่อน

    Aderashachu yet new silxena tesexalachu?

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +1

    ለጃችሁ ግን የሆነ ጓንት ብትጠቀሙ እጃችሁን እንዳይሰነጣጠቅ ከተቻለ

  • @MededAbdo
    @MededAbdo 2 ปีที่แล้ว

    thankyou🙏

  • @JibrilAdem-x9p
    @JibrilAdem-x9p หลายเดือนก่อน +1

    የት ሀገር ነው

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  หลายเดือนก่อน

      @@JibrilAdem-x9p ማርቆስ

  • @Aster-k1y
    @Aster-k1y ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ሙያ መልመድ እፈልጋለሁ አድራሻህ የትነው

  • @TamratBikila
    @TamratBikila 9 หลายเดือนก่อน

    Bertu

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 2 หลายเดือนก่อน

    በአካል መጥቶ መሰልጠን ለሚፈልግ ታሰለጥናለህ እስኪ መልስልኝ

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  2 หลายเดือนก่อน

      Video bemayt memar tichaylsh...Search on youtube

  • @selomealemu7754
    @selomealemu7754 8 หลายเดือนก่อน

    Minale gunt bitasdergat

  • @BrukBruk-n2f
    @BrukBruk-n2f 6 หลายเดือนก่อน

    ሚክሱ በእጅ ሲማሰተል ቦርዱ አይቀልጥም?

  • @kalkidanteshome6020
    @kalkidanteshome6020 2 ปีที่แล้ว

    የቅርፅ ጀሳውን አሳየን ስሙንም

  • @madinamohammedmadina
    @madinamohammedmadina 7 หลายเดือนก่อน

    እሰቲ ውንድም ለኔም ጥያቄ መልስልኝ. የክችን ካቢኔት ክፍል አልተገርፍም ግን ጅብስም ተቀብታል አሁን ውሀ ቢርጫጭበት ችገር አለውው. ምንስ ላርገው ልቀባው እንደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝን

  • @coastermedia45
    @coastermedia45  ปีที่แล้ว

    ስለቀለም መበጥበጥ እና መቀባት ከፈለጉ☞th-cam.com/video/DXotRQAXV6s/w-d-xo.html

  • @naolgirma6742
    @naolgirma6742 ปีที่แล้ว

    ለመማር እፈልጋለሁ የት ነው

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    ለልጅቷ ወፍራም የስራ ጏንት ፈልግላት እንጂ!

  • @seidkedir9590
    @seidkedir9590 2 ปีที่แล้ว

    ቅርፅ ማውጫ እቃወቹ የት ነው የሚገኙት

  • @BeleteAbie
    @BeleteAbie ปีที่แล้ว

    አብሮ መስራት የቻላል

    • @coastermedia45
      @coastermedia45  ปีที่แล้ว

      ይቻላል ግን የት ነው አድራሻህ

  • @engdasewfenkle2082
    @engdasewfenkle2082 ปีที่แล้ว

    አይጥ አይበላውም

  • @ZeriunwoldeBeyin
    @ZeriunwoldeBeyin 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ስራፈልጉልኝ እኔም እችላለሁ

  • @belsty370
    @belsty370 6 หลายเดือนก่อน

    Silk laklgn

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 ปีที่แล้ว

    ባህርዳር አካባቢ ትሠራለህ እንዴ

  • @danieltememsgen8013
    @danieltememsgen8013 ปีที่แล้ว +1

    address please

  • @coastermedia45
    @coastermedia45  2 ปีที่แล้ว +3

    ስለቻክ ተጨማሪ ቪዲዬ ለማየት ይሄን ሊንክ ይንኩት
    ☞☞th-cam.com/video/uMix25bkyl0/w-d-xo.html