ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አበጀሽ በእውነተኛ ህይወቷ ቃለመጠየቅ ትቅረብልን እምትሉ ???
አበጀሽ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
በውነተኛ ታሪኳም ታደሰ ባሏ ነው
ምርጥ ቡድን!! ማን ከማን ለመምረጥ አእኮ ያስቸግራል
ግን እኮ አያ ታዴ እና አበጀሽ የድራማው ድምቀት ናችሁ በዛ ላይ የባለፈው ቢቀጥል እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብርቁ ኃይሌ አያ ጥላዬ እነ አለሜ ተናፍቃችህዋል
That's right ❤❤❤❤
በዚህ በከርፋና በዘርኝነት ዘመን አእምሮዋችን በቆሽሽበት ዘመን በየሚዲያው ምናየው ምንስማው ሁሉ ክፉ በሆነበት ዘመን ይህንየመስለ ድራማ እድታቀርቡ ያነሳሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም❤
የእውነት የሚመስል ነገር ያለው ለዛዉ ያማረ የጥንቲቱ ጨዋዋ ሀገሬ ኢትዮጺያዬን የማይባቸው ምርጥ ክሩው / አክተሮቹ/ ሁሉ ንፁህ ሕዝባችንን ያስታውሱኛል እኛ ቁምነገረኞች እና ገራገሮች ነን እኛ እንዲህ ነን
አበጀሺ እና እሱ ባለው ዲምቀት ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
ታደሰም ግን አበጀሺ በጣም ድምቀት ነቺ
አረ እነሡ እከሌ እከሌ የላቸዉም ሁነዉ የሚሠሩ ናቸዉ በጣም ልዩ ናቸዉ👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️💯✅️✅️✅️✅️✅️✅️👍👍
@@HijezeCell17-n1v🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአሁን አማርኛ ፊልም ከማየት የእናንተን መኮምኮም አሥር እጅ ይሻላል ። የምር በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ። 💚💛❤
ስወዳችሁ የኔ ጀግኖቸ አማራዬ❤❤❤❤❤ሁላችሁም ውድድ
ታደሠ ከአንተ አይነቱ ይጠብቀን የዝሙት መንፈስ ግን በእውነተኛው ህይወት ይኖራልኮ ስንቶች አሉ ልብ አውልቅ ባሎች ። ይሄ በግ ዛሬ ሙቶም አላረፈ 😢😀😀እሱባለው ጎበዝ 👍👍👍👍አበጀሽ ጎበዝ ወንድ ልጅ ሽማግሌ ሳይልክ ምን ሊያደርግ ሴት ቤት ይመጣል 😅😅😅😅 አይ ባየሽ አሁንማ ሽማግሌ ሲልኩ ባሎች አብረው ነው የሚሄዱ ባህላችንን አፈረሱት ።ፀጉር ማንጨብረር ብቻ ነው የሚያውቁ 👊👊👊ሁላችሁም ምርጥ ተዋናዬች 👏👏👍👍👍
አበጀሽ የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወድሽ እከቀ፡፡ ታዴ ቀልድህ አይጠገብም በጣም አሪፍ ነው በርቱልን
ማነው በጉጉት እንደእኔ ሚጠብቅ እና አበጀሽን!
@@chuchumike3286 ግን ወንድ ነኝ እኮ እንዴት ነው ንባብ ላይ?
የአበጀሽና የታዴ ጠብ መቼነው የሚያበቃው😂😂😂😂 ለማንኛውም እንኳን ታረቃችሁ ፆምን በእርቅ መጠበቅ ጥሩነው እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ አብይ ፆም ለትንሳኤ ብርሀን በሰላም ያድርሰን ያድርሰን አሜን❤❤❤
በናታቺሁ ስሰሩ ሁሌ አበጀሽ ትኑር
ይሄ የሷነው መሰል ሌላ ላይ አታይም እምዋ እወድሻለሁ
እየ
❤❤❤❤❤❤
ቁጭ የገጠር ሠው ባሕልና አነጋገር በተለየ አበጀሺ ልዮነሺ❤❤❤❤
ቁጭየገጠርሰዉባህልናአነራገርበተለይአበጀሽልዩነሽእንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአማራ ልጆች እንዴት እንደምናምር ባሀላችን
Gojamh wendoch bnde set aysenumh yeblhalh🤔
ማርያምን ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
ስትመቹኝ እኮ እናንተ ሰቮችይመቻችሁ
ኡፍ ያረቤ ልጅ እያዘበዘበች አታሰማኝ አለች እነዚህን ሱስ የሆኑ ሰወች በጉጉት ስጠብቅ አሁን በከለችኝ ኤጭ😢 ኑልኝ የመዳም ቅመሞች ሰላማቹህ ይብዛ
አይዞሽ😢
@@SamrawitSamri-e8w እሽ እማ
ልጅሽ ናት ያላስማችሽ ስትተኛ እይው😅😅😅
@@ruhamabarkot4802 እሽ የኔ ውድ 😁😁
አይዞሽ እኔም ከእነሡ ጋር እየተዳረኩ ነው የማየው 😢😢😢😮
እመዋ በጣም ነው የምንወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችሁንም ውድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልን❤❤❤❤
ምርጥ. ተዋንያን. ናችሁ. ❤❤
አበጀሽ እና ታደ አልተቻሉም ኤሬ ጎበዝ ናቹው በዝው ቀጥሉ ማርያምን እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
አበጀሺ አወ ትቅረብ ማንነቷን እንወቅ ከዛም ሰለሁሉም እንወቅ ማንነታቸዉን በጣም በቂ የሆነ የሚያሰቅ እና እዉነተኛ የአማራ የገጠር ሄወት ነዉ ቁጭ የሚያረጉት አብሮነት ማን እንደአማራ ፍቅር ብቻ በጣም ነዉ ደሰ የሚሉት😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
እመዋ እናቴን ትመስላኛለች የኔ ገመና ከታች እደኔናት❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሺ አድናቂሺ ነኝ ሰወድሺ ዋናዉ የጎጃም ንግግር ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ❤🌷❤👍👍🙋🙋
አበጀሽ ታደሰ ❤ አበጀሽ ታደሰ❤
እንኳን ለጾመ ኢየሱስ አደረሳችሁ የንስሃ ጾም ይሁንላችሁ
እደው አበጀሽእና ታደሰ እኮ ሁነውነውየሚሰሩት ኧረሁሉም❤❤❤❤
በውነት አስተማሪነዉ ምናለ ጉራጌ አገር ብያዩ😂😂😂❤❤
ጉራጌ አገር ቢያዩ ማለት እንዴት???
በሳቅ ነው የገደለኝ ምርጥ ፊልም ይመቻችሁ
እንደኔ እውነተኛ የአበጀሽን ባለቤት ማወቅ እሚፈልግ በላይክ ግለፁ 👍🥰❤👌(Background)
አላገባችም ተዘጋጁ፣ አዘጋጁ❤
ታደ ነዋ😅😅😅
Tadesee newu 🤣🤣🤣
Mechemi tade bale ayenim newu adele 🤣🤣 yehi z
ረዥም የሆነ ፓርት ላይ እንቅረፃችሁ ብሎ ካሜራ ምናምን ይዞ የነበረው ኢንተርቪው የሚያደርጋት እሱ ትክክለኛ ባሏ ነው አንድ ልጅ አላቸው እውነቴን ነው::
አይ እመዋ ተናግራ አይደለም፣ ዝም ብላ እንክዋን ድራማውን ትስራዋለች !!!!! ዝም ብላችሁ ተመልከትዋት
😅😅😅😅😅 ወይኔ ልቤ በሳቅ ፈረሰ ። ልዩ ናችሁ እኮ ።
እኔ እርሱ ነው ገና ያሳቀኝ😂😂😂😂
እኔስ እኔስ ትሉቃ ሴትዮ በጣም ደስ ይሉኛል😊
አይ ታዴ አለማፈርህ ደሞ ጀግና ነህኮ
እሱ ባለዉ ጥሩ ሰዉ ነህ አበጀሽ እዉነት አበጀሽ
አየ እሱባለውን ወሰድኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቋ እናት ደስ ይሉኛ ደሞ ትወናዉንም ይችሉበታል ደስየሚሉ እናት❤❤❤❤❤
በጣም እኔም እወዳታለሁ የምር የኔ ደባካ ❤️❤️❤️❤️
ባለ ሱሪዋ የአማረ ቱባሽን ቀሚስ ልበሽ እማማዬ ጀርባሽ ሆድሽ ስትጎነበሽ ታዬ ለተመልካችም ጥሩ አይደለም አይን ይበላል ጥሩ አይደለም ❤❤❤
እኳን በሠላም መጣችሁ የናት እና አባታችን ታሪክነው
ዛሬ ደሞ ሠብሠብ ብላችኋል የዛሬውሰ ለየት ይላ😂😂😂😂
Eriwa Tade tekilo gebibto kebetu.❤.
አበጀሽ ማሬ ስወዳት❤❤❤❤❤
አበጀሽን የምትወዱ ላይክ ላይ ልያችሁ😂😂😂😂😂
አይ አበጄሽ አበዛሽው😂😂😂😂
ማርያም ንምርጥየዐማራ፣ባህል፣በደንብ፣ነውየሰራችሁት፣ዕንኳንግንዐማራ፣በመሆኔ፣ዕግዚዐብሔርን፣ዐመሰግነው፣ዐለው፣ሑሉም፣ፊልማችው፣በጣም፣ያምራን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
Emtakut,tegemre😂😂😂😂😂😂
በጣምነወየምወዳትአበጀሽን
እመዋዬ የእኔ ስልጡን ድሮ እብድና ሞኝ የተባሉት የሚለብሱትን ዛሬ ሰለጠን የሚሉት ይለብሱታል አለች❤የልጇን አለባበስ አይታ that's why አማራ ስልጡን ነው የምንለው ራስን መሆን ነው ስልጣኔ ማለት፣ ኑሩልን ስልጡኖቹና ተወዳጆቹ❤❤
ማነው ቅዳሴ የተሰማው ልቤ በመንፈሳዊ ስምጥ አምላኬ ሆይ ለቤተ መቅደስህ አብቃኝ ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን አብዛልን
እረ እረ እረ በጣም ጎበዝ ናችሁ ወይኔ ስወዳችሁ ሰውን በጥሩነገር ማስተማር አቤት ወላሂ ጎዝናችሁ ማንም የሚድያ አባላት ያላስታወሱትን ነው እናተ ያስታወሳችሁት ጎበዝ
😂😂😂😂አይ ታዴዋ ሥወድክ እኮ በሉ ታርቃችሆዋል እንኮዋን ደሥ ያለህ ታዴዋ 🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ለዉሹሜዋም ማሰብ አለባቹ እራስ ወዳድ አትሁኑ መጀመሪያ ያለመሄድ እራስህን መቆጠብ አለብህ ሳደርስ አልደረሰችብህ እራ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አይ አያ ታዴአ ዞሮ መግቢያህ ጨመረሻ ላይ እናት እናት ናት ❤❤❤❤
ከሁሉም አንደኛ የገጠር ትወና የምችለው አበጀሽ ብቻ ናት የምትመቸኝ 👍👍👍🎉❤
ለምንድነው ግን እናት እየዋን ምወዳት አክስቴን ነው ምታስታውሰኝ እሶ ጋር በሄድኩ ቁጥር እርጎ በየቀኑ ነበር ምጠጣው ሁላችሁንም አላህ ያቆያችሁ ውዶቸ የኔ ምርጦች ያገሬ ሰወች ወላሂ ሁሌ ነው የማያችሁ ከካናዳ የናተ አፍቃሪ ማሚላ ነኝ
ወይኔ ሱባለዉ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂😂😂❤
በጣም ነው ምታምሩ አበጀሽ ደግሞ ጥሎብኝ ስወድሽ
ስትቹሉበትእኮ❤❤😂😂😂
ወይ ታደሰ አያልቅብሕም አደል❤❤❤❤😂
በጣም አሪፍ የነ ያብስራ ጏደኛ በጣም ቆንጆ ፊልም :: ለሚገባው ግን ትልቅ መልዕክትና ትምህርት::
ምረጥ ቡዲን ዋው ሑሉም ሲችሉ ደራማ አይመሰልም
አቤት አበጀሽና ታደሰ እኮ ጥሩ ማች :: የት አባህ ይበልህ ያቺን ሳሙና ተቀብትህ ወይ ወንድሜን አሳዘንከኝ :: ሂድ እዚያው የለመድክበት ሂድ : : ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ:: ❤❤❤
አበጀሽ እኮ የምትስራው ሁሉ የሚያምርባት ምርጥ ::
ለሱ ባለውም እግዚአብሔር አሰበለት ባንድም በሌላ መንገድ ይመግባል ❤❤❤
እሱባለው ትልቅ ሰው❤
እትየ.አልማዝ.ግርማ.ምገሧ.ደሥሢል❤❤❤❤❤
አይታዴ የምታወረው ወሬስ አበጀሽ የሁሉ ድምቀት❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት። አልሚ 1ኛ ነሽ ሁላችሁም አሪፍ ናቹ
አበጀሽ ጀግና የሴት ቁንጮ ታዴ እንደሆነ ያው ነው ምናምን ይደብድብህ ዳቦ ይላል
🎉🎉❤❤❤❤እንኳን ደና መጣችሁ አበጀሽ የኔ ውድ ❤❤
ወይኔ ሰወዳቹእኮ በምክንያትነው❤❤❤❤❤የፈገግታዬ ምጮች❤❤😂😂😂😂😂😂😂
ወይ እሱቤ ዛሪ ልቤን በሳቅ አወለቀው 😂😂😂ጎበዝ ዛሪ ነው ሰው የሆንክ።
ስወዳቸው አይይይ ያገሬን ትውስታ የማየው በናተነው
የታዴንና የኔን ባል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወቸጉድ የለሁበትም እንዲያዉ በሽታ አትፈሩም 🤔🤔🤔
አንችንም እንዳያሥቀፈድድሽ እሱስ በስራውነው
ሁላችንም እንዴት እንደምታምሩ በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ሰቭስክራይብ አድርጌአለሁ
እንቁዎቻችን የምታስተላልፉት መልክት ደስስስነው ሚል ስወዳችሁ😘
ልቤን አመመኝ በሳቅ ወይ ታደሰ ❤❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ እሱ ባለው ያሳቀው😂😂😂😂
😂😂😂እኔ
እኔ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂enamea,taeyee
አበጀሽዬ😍ክላ እንዳልቆላህ በዚህ🤣😂🤣😂
የዚ ድራማ አዘጋጅ ደራሲ ተዋናይ በሙሉ ክሩው የአመቱ ምርጥ ተብለው መሸለም ያለባቸው አንደኞች ናቸው እንዴኔ ስወዳቸው አይ አየ ታዴ የሴት ነገር አይሆንለት😂ሴቶች ባሌ ሌላ ሴትጋ ሔደብኝ ከምትሉ በፊት አስቡበት
ያየሽ 😂 ታዴን ሰራችለት ደስ ሲል ከአንድበግ እስከ አንድ እግር አደረሰከው አለች አበጀሽ ሁሉም አንድ ላይ ስሩ
የታደሰ መጨረሻ በሳቅ ሞትኩ
አይ አበጀሽን እኮ ስወዳት የሴት ጀግና እኮ ናት 😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉😊😊❤❤❤እሲ ኢሔን ድራማ እንደኔ ሚወደው ❤❤❤❤
እኔ የምለውሁሌ ነጭ ልብስ ነው የሚለበሰውግን ያምራልብርቱ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤
ታደሰና መኝታ ያሰላም
እሱባለው ዛሬ ትልቅ ሰው ሆነ ውል ሰራ ታደ ባለፈው ታርዳ የተገፈፈች ዶሮ ሰርቆ ለዛችኛይቱ ውሺማው ይዞ ሄዶ ነበር ዛሬ ደግሞ የበግ ሥጋ ሰርቆ ይዞ ሄደ ሰራለት እሱባለው😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😂😂😂❤❤
Abejeshi gin ❤️❤️❤️❤️ Sefunlaye milatatutin 10times tibelechaleshi
አበጀሽ የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
አይ ታዴ የገላውን ሣሙና ልብሱን ቀባባው ለአበጄሽ እዲሼት 😂😂😂😂😂😂 ወየው በሣቅቅቅቅቅቅ ሞትኩ
የዛሬዉ ደሞ ይለያል ስታምሩ ❤❤❤❤
በኑሮ ውድነት በጊቱ ስንቱን ቤት አየችው ሀሀሀሀሀሀ❤❤❤❤❤❤❤
ቅዳሴው ልቤን አናወጠው 😢⛪
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
አበጀሽ እኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እበጀሽ አያሱቤ ታደሰ አረ በሳቅ
በሳቅ ሞትኩት አይ አበጀሺ ኧሯ ኧሯ ኧሯ የስጋውነገር እሰይ ደግ አረከው😂😂😂😂
የአበጀሽ እና የታዴ ልጅ ወይም ቡና የታፈለው ልጅ የአካባቢውን ባህል ብትጠብቅ ጥሩ ነው
ያየሽዬ የት ናት ❤ስወዳት እና እሱቤንም❤😍😍
Hulume betame Kongo new ❤❤❤❤
እዉነት ተለያላችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡሙት. እዉነት. ነዉ. ሲሉ. ደስ. ስሉንይ.
ውይ ስወዳቸው
እንዬ ድምፃቸው ደስ ሲል ❤❤❤❤
Betami
ምርጥ ነው።
ጉድ በል ጎንደር ማለት አሁን ነዉ ❤❤❤🙊🙊💚💛❤💚💛❤👍👍👍
አይ ታዲዪ ስወድህ እኮ ሥራህ ሁሉ ያሰቀኛል 😃
አበጀሽ በእውነተኛ ህይወቷ ቃለመጠየቅ ትቅረብልን እምትሉ ???
አበጀሽ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
በውነተኛ ታሪኳም ታደሰ ባሏ ነው
ምርጥ ቡድን!! ማን ከማን ለመምረጥ አእኮ ያስቸግራል
ግን እኮ አያ ታዴ እና አበጀሽ የድራማው ድምቀት ናችሁ በዛ ላይ የባለፈው ቢቀጥል እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብርቁ ኃይሌ አያ ጥላዬ እነ አለሜ ተናፍቃችህዋል
That's right ❤❤❤❤
በዚህ በከርፋና በዘርኝነት ዘመን አእምሮዋችን በቆሽሽበት ዘመን በየሚዲያው ምናየው ምንስማው ሁሉ ክፉ በሆነበት ዘመን ይህንየመስለ ድራማ እድታቀርቡ ያነሳሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን!🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም❤
የእውነት የሚመስል ነገር ያለው ለዛዉ ያማረ የጥንቲቱ ጨዋዋ ሀገሬ ኢትዮጺያዬን የማይባቸው ምርጥ ክሩው / አክተሮቹ/ ሁሉ ንፁህ ሕዝባችንን ያስታውሱኛል እኛ ቁምነገረኞች እና ገራገሮች ነን እኛ እንዲህ ነን
አበጀሺ እና እሱ ባለው ዲምቀት ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
ታደሰም ግን አበጀሺ በጣም ድምቀት ነቺ
አረ እነሡ እከሌ እከሌ የላቸዉም ሁነዉ የሚሠሩ ናቸዉ በጣም ልዩ ናቸዉ👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️💯✅️✅️✅️✅️✅️✅️👍👍
@@HijezeCell17-n1v🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአሁን አማርኛ ፊልም ከማየት የእናንተን መኮምኮም አሥር እጅ ይሻላል ። የምር በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ። 💚💛❤
ስወዳችሁ የኔ ጀግኖቸ አማራዬ❤❤❤❤❤ሁላችሁም ውድድ
ታደሠ ከአንተ አይነቱ ይጠብቀን የዝሙት መንፈስ ግን በእውነተኛው ህይወት ይኖራልኮ ስንቶች አሉ ልብ አውልቅ ባሎች ።
ይሄ በግ ዛሬ ሙቶም አላረፈ 😢😀😀እሱባለው ጎበዝ 👍👍👍👍
አበጀሽ ጎበዝ ወንድ ልጅ ሽማግሌ ሳይልክ ምን ሊያደርግ ሴት ቤት ይመጣል 😅😅😅😅
አይ ባየሽ አሁንማ ሽማግሌ ሲልኩ ባሎች አብረው ነው የሚሄዱ ባህላችንን አፈረሱት ።ፀጉር ማንጨብረር ብቻ ነው የሚያውቁ 👊👊👊
ሁላችሁም ምርጥ ተዋናዬች 👏👏👍👍👍
አበጀሽ የኔ ወርቅ እንዴት እንደምወድሽ እከቀ፡፡ ታዴ ቀልድህ አይጠገብም በጣም አሪፍ ነው በርቱልን
ማነው በጉጉት እንደእኔ ሚጠብቅ እና አበጀሽን!
@@chuchumike3286 ግን ወንድ ነኝ እኮ እንዴት ነው ንባብ ላይ?
የአበጀሽና የታዴ ጠብ መቼነው የሚያበቃው😂😂😂😂 ለማንኛውም እንኳን ታረቃችሁ ፆምን በእርቅ መጠበቅ ጥሩነው እንኳን አደረሳችሁ ለታላቁ አብይ ፆም ለትንሳኤ ብርሀን በሰላም ያድርሰን ያድርሰን አሜን❤❤❤
በናታቺሁ ስሰሩ ሁሌ አበጀሽ ትኑር
ይሄ የሷነው መሰል ሌላ ላይ አታይም እምዋ እወድሻለሁ
እየ
❤❤❤❤❤❤
ቁጭ የገጠር ሠው ባሕልና አነጋገር በተለየ አበጀሺ ልዮነሺ❤❤❤❤
ቁጭየገጠርሰዉባህልናአነራገርበተለይአበጀሽልዩነሽእንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአማራ ልጆች እንዴት እንደምናምር ባሀላችን
Gojamh wendoch bnde set aysenumh yeblhalh🤔
ማርያምን ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
ስትመቹኝ እኮ እናንተ ሰቮች
ይመቻችሁ
ኡፍ ያረቤ ልጅ እያዘበዘበች አታሰማኝ አለች እነዚህን ሱስ የሆኑ ሰወች በጉጉት ስጠብቅ አሁን በከለችኝ ኤጭ😢 ኑልኝ የመዳም ቅመሞች ሰላማቹህ ይብዛ
አይዞሽ😢
@@SamrawitSamri-e8w እሽ እማ
ልጅሽ ናት ያላስማችሽ ስትተኛ እይው😅😅😅
@@ruhamabarkot4802 እሽ የኔ ውድ 😁😁
አይዞሽ እኔም ከእነሡ ጋር እየተዳረኩ ነው የማየው 😢😢😢😮
እመዋ በጣም ነው የምንወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችሁንም ውድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቱልን❤❤❤❤
ምርጥ. ተዋንያን. ናችሁ. ❤❤
አበጀሽ እና ታደ አልተቻሉም ኤሬ ጎበዝ ናቹው በዝው ቀጥሉ ማርያምን እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
አበጀሺ አወ ትቅረብ ማንነቷን እንወቅ ከዛም ሰለሁሉም እንወቅ ማንነታቸዉን በጣም በቂ የሆነ የሚያሰቅ እና እዉነተኛ የአማራ የገጠር ሄወት ነዉ ቁጭ የሚያረጉት አብሮነት ማን እንደአማራ ፍቅር ብቻ በጣም ነዉ ደሰ የሚሉት😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
እመዋ እናቴን ትመስላኛለች የኔ ገመና ከታች እደኔናት❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሺ አድናቂሺ ነኝ ሰወድሺ ዋናዉ የጎጃም ንግግር ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ❤🌷❤👍👍🙋🙋
አበጀሽ ታደሰ ❤ አበጀሽ ታደሰ❤
እንኳን ለጾመ ኢየሱስ አደረሳችሁ የንስሃ ጾም ይሁንላችሁ
እደው አበጀሽእና ታደሰ እኮ ሁነውነውየሚሰሩት ኧረሁሉም❤❤❤❤
በውነት አስተማሪነዉ ምናለ ጉራጌ አገር ብያዩ😂😂😂❤❤
ጉራጌ አገር ቢያዩ ማለት እንዴት???
በሳቅ ነው የገደለኝ ምርጥ ፊልም ይመቻችሁ
እንደኔ እውነተኛ የአበጀሽን ባለቤት ማወቅ እሚፈልግ በላይክ ግለፁ 👍🥰❤👌(Background)
አላገባችም ተዘጋጁ፣ አዘጋጁ❤
ታደ ነዋ😅😅😅
Tadesee newu 🤣🤣🤣
Mechemi tade bale ayenim newu adele 🤣🤣 yehi z
ረዥም የሆነ ፓርት ላይ እንቅረፃችሁ ብሎ ካሜራ ምናምን ይዞ የነበረው ኢንተርቪው የሚያደርጋት እሱ ትክክለኛ ባሏ ነው አንድ ልጅ አላቸው እውነቴን ነው::
አይ እመዋ ተናግራ አይደለም፣ ዝም ብላ እንክዋን ድራማውን ትስራዋለች !!!!! ዝም ብላችሁ ተመልከትዋት
😅😅😅😅😅 ወይኔ ልቤ በሳቅ ፈረሰ ። ልዩ ናችሁ እኮ ።
እኔ እርሱ ነው ገና ያሳቀኝ😂😂😂😂
እኔስ እኔስ ትሉቃ ሴትዮ በጣም ደስ ይሉኛል😊
አይ ታዴ አለማፈርህ ደሞ ጀግና ነህኮ
እሱ ባለዉ ጥሩ ሰዉ ነህ አበጀሽ እዉነት አበጀሽ
አየ እሱባለውን ወሰድኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቋ እናት ደስ ይሉኛ ደሞ ትወናዉንም ይችሉበታል ደስየሚሉ እናት❤❤❤❤❤
በጣም እኔም እወዳታለሁ የምር የኔ ደባካ ❤️❤️❤️❤️
ባለ ሱሪዋ የአማረ ቱባሽን ቀሚስ ልበሽ እማማዬ ጀርባሽ ሆድሽ ስትጎነበሽ ታዬ ለተመልካችም ጥሩ አይደለም አይን ይበላል ጥሩ አይደለም ❤❤❤
እኳን በሠላም መጣችሁ የናት እና አባታችን ታሪክነው
ዛሬ ደሞ ሠብሠብ ብላችኋል የዛሬውሰ ለየት ይላ😂😂😂😂
Eriwa Tade tekilo gebibto kebetu.❤.
አበጀሽ ማሬ ስወዳት❤❤❤❤❤
አበጀሽን የምትወዱ ላይክ ላይ ልያችሁ😂😂😂😂😂
አይ አበጄሽ አበዛሽው😂😂😂😂
ማርያም ንምርጥየዐማራ፣ባህል፣በደንብ፣ነውየሰራችሁት፣ዕንኳንግንዐማራ፣በመሆኔ፣ዕግዚዐብሔርን፣ዐመሰግነው፣ዐለው፣ሑሉም፣ፊልማችው፣በጣም፣ያምራን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
Emtakut,tegemre😂😂😂😂😂😂
በጣምነወየምወዳትአበጀሽን
እመዋዬ የእኔ ስልጡን ድሮ እብድና ሞኝ የተባሉት የሚለብሱትን ዛሬ ሰለጠን የሚሉት ይለብሱታል አለች❤የልጇን አለባበስ አይታ that's why አማራ ስልጡን ነው የምንለው ራስን መሆን ነው ስልጣኔ ማለት፣ ኑሩልን ስልጡኖቹና ተወዳጆቹ❤❤
ማነው ቅዳሴ የተሰማው ልቤ በመንፈሳዊ ስምጥ አምላኬ ሆይ ለቤተ መቅደስህ አብቃኝ ለሀገራችን ሰላም ፍቅርን አብዛልን
እረ እረ እረ በጣም ጎበዝ ናችሁ ወይኔ ስወዳችሁ ሰውን በጥሩነገር ማስተማር አቤት ወላሂ ጎዝናችሁ ማንም የሚድያ አባላት ያላስታወሱትን ነው እናተ ያስታወሳችሁት ጎበዝ
😂😂😂😂አይ ታዴዋ ሥወድክ እኮ በሉ ታርቃችሆዋል እንኮዋን ደሥ ያለህ ታዴዋ 🎉🎉🎉🎉🎉
አረ ለዉሹሜዋም ማሰብ አለባቹ እራስ ወዳድ አትሁኑ መጀመሪያ ያለመሄድ እራስህን መቆጠብ አለብህ ሳደርስ አልደረሰችብህ እራ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
አይ አያ ታዴአ ዞሮ መግቢያህ ጨመረሻ ላይ እናት እናት ናት ❤❤❤❤
ከሁሉም አንደኛ የገጠር ትወና የምችለው አበጀሽ ብቻ ናት የምትመቸኝ 👍👍👍🎉❤
ለምንድነው ግን እናት እየዋን ምወዳት አክስቴን ነው ምታስታውሰኝ እሶ ጋር በሄድኩ ቁጥር እርጎ በየቀኑ ነበር ምጠጣው ሁላችሁንም አላህ ያቆያችሁ ውዶቸ የኔ ምርጦች ያገሬ ሰወች ወላሂ ሁሌ ነው የማያችሁ ከካናዳ የናተ አፍቃሪ ማሚላ ነኝ
ወይኔ ሱባለዉ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂😂😂❤
በጣም ነው ምታምሩ አበጀሽ ደግሞ ጥሎብኝ ስወድሽ
ስትቹሉበትእኮ❤❤😂😂😂
ወይ ታደሰ አያልቅብሕም አደል❤❤❤❤😂
በጣም አሪፍ የነ ያብስራ ጏደኛ በጣም ቆንጆ ፊልም :: ለሚገባው ግን ትልቅ መልዕክትና ትምህርት::
ምረጥ ቡዲን ዋው ሑሉም ሲችሉ ደራማ አይመሰልም
አቤት አበጀሽና ታደሰ እኮ ጥሩ ማች ::
የት አባህ ይበልህ ያቺን ሳሙና ተቀብትህ ወይ ወንድሜን አሳዘንከኝ :: ሂድ እዚያው የለመድክበት ሂድ : :
ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ:: ❤❤❤
አበጀሽ እኮ የምትስራው ሁሉ የሚያምርባት ምርጥ ::
ለሱ ባለውም እግዚአብሔር አሰበለት ባንድም በሌላ መንገድ ይመግባል ❤❤❤
እሱባለው ትልቅ ሰው❤
እትየ.አልማዝ.ግርማ.ምገሧ.ደሥሢል❤❤❤❤❤
አይታዴ የምታወረው ወሬስ አበጀሽ የሁሉ ድምቀት❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት። አልሚ 1ኛ ነሽ ሁላችሁም አሪፍ ናቹ
አበጀሽ ጀግና የሴት ቁንጮ ታዴ እንደሆነ ያው ነው ምናምን ይደብድብህ ዳቦ ይላል
🎉🎉❤❤❤❤እንኳን ደና መጣችሁ አበጀሽ የኔ ውድ ❤❤
ወይኔ ሰወዳቹእኮ በምክንያትነው❤❤❤❤❤የፈገግታዬ ምጮች❤❤😂😂😂😂😂😂😂
ወይ እሱቤ ዛሪ ልቤን በሳቅ አወለቀው 😂😂😂ጎበዝ ዛሪ ነው ሰው የሆንክ።
ስወዳቸው አይይይ ያገሬን ትውስታ የማየው በናተነው
የታዴንና የኔን ባል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወቸጉድ የለሁበትም እንዲያዉ በሽታ አትፈሩም 🤔🤔🤔
አንችንም እንዳያሥቀፈድድሽ እሱስ በስራውነው
ሁላችንም እንዴት እንደምታምሩ በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ሰቭስክራይብ አድርጌአለሁ
እንቁዎቻችን የምታስተላልፉት መልክት ደስስስነው ሚል ስወዳችሁ😘
ልቤን አመመኝ በሳቅ ወይ ታደሰ ❤❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ እሱ ባለው ያሳቀው😂😂😂😂
😂😂😂እኔ
እኔ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂enamea,taeyee
አበጀሽዬ😍
ክላ እንዳልቆላህ በዚህ🤣😂🤣😂
የዚ ድራማ አዘጋጅ ደራሲ ተዋናይ በሙሉ ክሩው የአመቱ ምርጥ ተብለው መሸለም ያለባቸው አንደኞች ናቸው እንዴኔ ስወዳቸው አይ አየ ታዴ የሴት ነገር አይሆንለት😂
ሴቶች ባሌ ሌላ ሴትጋ ሔደብኝ ከምትሉ በፊት አስቡበት