የማንቸስተር ዩናይትድ የ€100m ስህተት አንቶኒ ወደ ቤቲስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @dudaamdisa3588
    @dudaamdisa3588 วันที่ผ่านมา +2

    How manchester United is a destructive club, and I wish success for this guys🎉🎉🎉

  • @melkamdesta-j1k
    @melkamdesta-j1k วันที่ผ่านมา +6

    ሰላም አላዛር እንዴት ነህ ሪኬልሚ እኮ ስላልተሳካለት አይደለም ባርሳን የለቀቀው እንደ ምክንያት የቀረበው አንደኛ ባርሳ በወቅቱ በነበረው ሁለንተናዊ ቀውስ ሁለተኛ ከቫንሀል ጋር በነበረው ግጭት ነው . ቫንሀል ማለት ማንቺስተር ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ቺቻሪቶ ፔናሊቲ ሳተ ብሎ ከዩናይትድ እንዲለቅ ያረገ ሰው ነው ! የዲማርያም እንዳለ ሆኖ ......

  • @dawitkassahun9064
    @dawitkassahun9064 วันที่ผ่านมา

    የዚህ ዘመን እግርኳስ ለእንደ አንቶኒ አይነት ችሎታ ላለው ተጫዋች እሚሆን አይመስለኝም በግሌ ግን አንቶኒን እተሳክቶለት ባይ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmederina
    @ahmederina วันที่ผ่านมา +3

    ችግሩ አብዛኛው ተጫዋቾች የዩናይትድ ማልያ ሲለብሱ ይከብዳቸዋል እግራቸው አልታዘዝ ይላቸዋል የማይገባቸው ክፍያ ተከፍሎ ሲመጡ ድንጋጤ ጨዋታው ይጠፋባቸዋል

  • @fetehalewgetachew2624
    @fetehalewgetachew2624 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንዴት ነህ ወይ ? በእኔ እይታ አንቶኒን ያልትሳካለት በእራሱ ጥፋት ብቻ አይደለም ፣ነገር ግን አየር መቀየሩን ጥሩ ምርጫ ነው በዛ ላይ ጥሩ ክለብ እና ጥሩ ሀገር ነው የመረጠው ።

  • @taddileshyoumno1921
    @taddileshyoumno1921 วันที่ผ่านมา

    መልካም እድል ለአንቶኒ 🙌

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 วันที่ผ่านมา +1

    አንቶኒ የሚረባ ተጫዋች አደለም

  • @strive-j7r
    @strive-j7r วันที่ผ่านมา

    "ጥሩ መጫወቱ አይቀርም....."😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 วันที่ผ่านมา

    Alazar❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል วันที่ผ่านมา

    አዬናይት ልዬ ፍቅረ አለው ግን ደግሞ ምንም አልጠቀመንም በሄደበት ይቅናው

  • @GashuGirma-u9j
    @GashuGirma-u9j วันที่ผ่านมา +1

    በዛው ያስቀረው ይሄ ግራ እግር

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial วันที่ผ่านมา +2

    ግን ለቤቲስ እራሱ ይመጥናል?????
    የ100M ዩሮ ኪሳራ ANTONY
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @fairwrld
    @fairwrld วันที่ผ่านมา

    Antony እምቅ ችሎታ የነበረው ብራዘላዊ ነው። የእንግሊዝ ፕሪምየም ሊግ አጨዋወት ለብራዚላዊያን ባለተስጥዎች መሆኑን እጠራጠራለሁ። በተለይ ማንችስተር የሚሆናቸው አይመስለኝም። አንቶኒ መልሶ ተስጥዖውን እንደሚያገኘውና እንደሚያሰን ተስፋ አደርጋለሁ። ቢሆንም ግን ወደ እንግሊዝ መመለስ የለበትም።

  • @lealememran364
    @lealememran364 วันที่ผ่านมา

    ,Dimaria,pogba,sanchez,lukaku,Antony......who is next flop at man.united?

  • @ZelalemAlemayehu-g8y
    @ZelalemAlemayehu-g8y วันที่ผ่านมา

    ዩናይትድ የመጡ ተጫዋቾች በሙሉ ድንዝዝ ይላሉ ልጁ ምንአልባት የአያክስ ብቃቱን ካገኘ በጥሩ ዋጋ ሊሸጥ ይችላል እና ሌላ ክለብ እንደፈለገ ኳስ ይዞ መሽከርከር ይችላል 😁

  • @SultanSofiya-z7k
    @SultanSofiya-z7k วันที่ผ่านมา +1

    አሌክሶ መቼና ምን ሰአት ነው ምታርፈዉ እረፍት ያስፈልጋል እኮ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b วันที่ผ่านมา

    🎈ይሳካለታል ብዬ አስባለሁ ዩናይትድ ጸረ ፉትቦል ነው ተጫዋች ያጠፋል

    • @EphremKibru
      @EphremKibru วันที่ผ่านมา

      ያተ ኮሜት መፃፍ ነው እውቀት

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 วันที่ผ่านมา

    ልጁ ይችላል ችግሩ የቴን ሃግ ና የክለቡ አለ መረገጋት ነው

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @smilemx6702
    @smilemx6702 วันที่ผ่านมา

    እኔ ቴን ሀንግ የቀድሞ ክለቡን በገንዘብ ለመደገፍ ያረገው ነገር ነው ሚመስለኝ ሁላ!!