ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አመሰግናለሁ በስኳር ወይም በባዶ የቱነው ጥሩ
Tebareke Dr
ጠቃሚ ምክር አግኝቻለሁ
ዶክተር አንተ እኮ ትለያለህ የኛ ደግ ወንድም በርታ❤❤❤❤❤
? ⁸4⅘
እናመስግናለን ዶክተር ቡና በጣም ነው የምወደው ጥዋትና ምሳ ሰዓት እጠጣለው
በእውነት ጠቃሚ ነገሮችን አገኝቻለሁ
በጣም ጠቃሚ ምክር ተባረክ ዶክተር ❤️🥰
እናመስግናለን
በጥናት የተመሠከረለት ትክክለኛ ትምህርታዊ ጥንቅር ነው።በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ።❤❤❤❤
ዶ/ር ዳኒ❤❤❤
ዶክተር እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይሰጥህ ተባረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰☕️ቡና በጣም ነው የምወደው
God bless you so much brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareke
እናመሰግናለን ዶክተር
thank you
እሚገርም ትምህርት ነው ተባርከ ከዛሬ ጀምሮ እጠቀማለው ቡነን ትቸ ነበር 👌🥰
አነመስግነለን ትክክልነው
እናመሰግናለን
ተባረክ ያለህን ስለምታካፍለን ተባረክልኝ ሁሌም ዝግጁ ነኝ የማትሰለች ወንድም አትጥፋብን
Ok tx
Amesgeje wendeme aleme 🙏🙏❤️😊
Haloo Dr💊
ዶ/ር በመጀመሪያ ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏 እና ቡና በጣም እንደሚጠቅም የተመለከትኩት እና ጉዳት እንደ ሌለው እያወቁ በአሰሪዎቼ ነው በተለይ my mr. ሁሌ ጠዋት እና ከምሳ በኃላ አንዳንድ ሲኒ ይጠጣል የማሽን ቡና እና በጣም ኢነርጂ አለው ሁሌ ንቁ ነው በስራው እና የሚጎዳ ቢሆን መጀመሪያ እሱ ነበረ የሚጎዳው እና አንዳንድ ሰው ቡና አደገኛ ነው ይላሉ በፍጹም አይደለም እንደውም አእምሮህ ንቁ ያደርጋል በትኩረት እንድትሰራ ይረዳል እኔ እራሴ እየጠቀመኝ ነው ❤
በመጠኑ ከተጠቀምነው ቡና ጠቃሚ ነው::
Kbeza Gudatim Alewu Ehit Dirkat Yametal Ine Betam Ewadalewu eska Arati Sini Etata Nbr Bunan Ahun Bkeni Andi Sini Bicha Tetalewu
Thanks d/r dani🙏🏻❤❤
Tebarakilaq.doikataryyyyya
Dr blood o buna AtetetuYebalale
Enamasegenalne Doketarr
ወ/ሮ ወይም ወይዛርት ሀና በጠም በክብደት ተቸግረላሁ ለልሽባት በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ቁርስ ማብለትና በየቀኑ ሎሚ በውሃ ማጠጣት ውጭ እስፖሪት መሥረት ከፈረሽ ቤትሽ ወይም ግብሽ ውስጥ ለረጅም ግዜ መሥረት ይጠባቅብሻል
Well came
no coffee no day .....ወይ ባልባል ይሻለኛል ብና ከማጣት 😋☕️
Wow ❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን ቡና ለደም ግፊት ታማሚ ይመከራል ጉዳትስ ያመጣበታል
What about those Who have blood presure is 134/86???? Please explain it
በሰቁአር bentetaws is it bad
Buna afleten askemeten ke 3 Ken behuala bentetaw cheger alew ende
Dr Coffe For O Blood Group Not Good ?????
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻአላህ ዶክተር እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ሰለ ነረቨ በሸታ ነበር በሸታው ህክምና ከተከታተሉት ጨረሶ ይጠፋል ወይ እናቴን አሞብኝ ኘው ክኒናው በ1400 ነው የሚፈጀዉ ግን እሰከመቸ ነው እምትጠቀመዉ እገሯን ነው እሚያሰነክሳት እረጅም መገድ ተሄደችነው እሚነሳው እድሁም የከብት ሰጋ ሰትመግብ ያማታል
Tsebel neseha gebetew yehidu!!
ፈጣሪ ይማራቸው 🙏♥️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏
ዶክተር እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ምክር ቡናን ግን ከወተት ጋር ብንጠጣ ይሄን ከቡና የምናገኘውን ጥቅም እናገኛለን ወይ?
እዚህ ቪዲዬ ላይ መልሱን በስፍት ታገኚያለሽth-cam.com/video/P6kURzNOuuk/w-d-xo.htmlsi=rgZ-RCpASt-gcJ0H
👍☑️🙏
እና እምሰራባቸዉ ሰዉች እስከ አስር ሲኒ ነዉ ሚጠጡት ጉዳት ቢኖረዉ አንደኛ ነበሩ
🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክ !!!
ቡና በዓለም ደረጃ ተጠቃሚነቱ ከነዳጅ ቅጥሎ 2ኛውን ደረጃ የያዘ ነው:: ማንኛውም ነገር ከመጠን በላይ ሲበዛ ጉዳትን እንደሚያስከትል ጥርጥር የለውም:: መቸም በዚህ ዘመን ቡና ከጉዳቱ ጥቅሙ አመዝኖ ይታያል
ዶክተር፡ቡና፡ድርቀት፡ያስከትላል
እኔ፡ጠዋት፡ጠዋት፡ሁሌም፡ሁለትስኒ፡እጠጣለሁ፡
Yale buna sira maysera ale,enklf matatus, yebuna Sus , etc hule sew mesmat mifelegewn sayhon buna gudatu meneger Alebetl
እኔ በባዶ ሆዴ ነዉ ቡና እምጠጣዉ ይሄ እንዴት ይታያል
መዲሀኒት ለሚወስድ ሰው ቡና መጠጣት ጥሩ አይደለም እሚባለው እንደት ነው
Buna ewod nbr steta kulalitgn ena chgwaragn eyamgnn ebi algn eji
ቡና ከመጠጣትሸ በፊት ወሀ ጠጭ ወይ ከጠጣሸ ቡኋላ ዉሀ ጠጭ ምግብ ሳትበይ በባዶ ሆድሸ አትጠጭ
@@haytomer9818 ok thanks
👮🌿🌟👌
ኽረ 6 ሰኒ እጠጣለሁ ጉድ ኘው
እኔ ቡና ስጠጣ ያመኛል አይስማማኝም አገር እያለሁ እጠጣ ነበር ምንም አይለኝም ግን አሁን አልችልም
በቀን 3 ሲኒ ኑስካፊን እጠቀማለው
ነስ ካፌ በጣም አደገኛ ነው በተለይ አጥንት የማሳሳት ጉዳት እንዳለው የህክምና ባለሙያዎች ይገልፃሉ ።ምክንያቱም ብቻውን ንፁህ ቡና አይደለም ።ማጣራቱ የተሻለ ነው ❤❤❤
ዶ/ር ቡናውን በወተት መጠጣት ችግር አለ? ወተቱ አልመድ ነው
ኢንስታት ነስ ካፌ መጠጣት ችግር አለው ???
እኔም አሁን አሁን ለምዶብኛል
በጣም ችግር አለው አጥንትን ያሳሳል።እንደ አገራችን ብቻውን ቡና ብቻ አይደለም ።
ቡናው ሲቆላ ምን አይነት ከለር እንጠቀም አንዳንዱ ቡኒ ጠቆር ያለ አንዳንዱ በጣም የጠቆረ ነው ትክክለኛው የቱ ነው
መካከለኛ ቢሆን መልካም ነው በጣም ሳይጠቁር ምክንያቱም 1. በውስጡ ያለውን ጠቃሚ ኬሚካሎች ያጣል 2. ሁለተኛ ጤናን ሊጎዳ የሚችል ኬሚካልን ሊመሰርት ይችላል በዋናነት Acrylamide
@@DRHABESHAINFO አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
O bleed you can drink coffee
No
ዶክተር ቡና ከቁርስ በፊት መጠቀም ክብደት ይቀንሳል
የምግብ ፍላጎት ስለሚቀንስ በዛውም ክብደት ይቀንሳል።
ቡና ግን ጠዋት በባዶ ሆዴ ነው ጠዋት የምጠጣው ችግር ያመጣብኛል
ደም ማነስ ያለን ሰዎች መጠቀም እንችላለን
የቀይ ደም ማነስ እጥረቱ ከአይረን እጥረት ጋር ተያይዞ የተከሰተ ከሆነ ባትጠቀሚ መልካም ነው::
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ደም ብዛት ያለበት ሰዉ 1ሲኒ ብና ቢጠጣ ችግር አለው ወይ ?
O bleed metkem yecelale
ብና አልወድም
እኔ ደግሞ ቡና ጠጥቸ አላውቅም
እረ ዶክተር በእናትህ ልሞት ነው ውፍረት ምንም ባደርግ አልቀን አልኩ በ30 አመቴ የስልሳ አመት ሴትዮ ነው መስለው እረ በጌታ መላ ንገሩኝ ደሞ እኮ እንዲህ ወፍራም ሆኜ ደማነስ አለብሽ ተባሉኩ አክንቤ ዶክተርዬ መላ በለኝ መፍትሄ ካለህ ።
ሎዛ ሄደሽ ተከታተይ እነሱ ጋ መፍቴሄ አለ
እህቴ አበላልሽን አስተካክይ ሌላው ሳታቃርጪ እስፓርት ስሪ ሌላው ዝንጅብል ሻይ ሁሌ ጠጪ ባዶውን ስካር አትጨምሪ ሌላው በቀጭኑ ግማሽ የሻይ ማንኪያ አፕልሳይደር ቬነገር ከውሃ ጋር አቀላቅለሽ ጠጪ ባንድ ቦትል ውሃ በክዳኑ ትንሽ ነው ያልኩሽ በየጊዜው ዉጤቱን ታያለሽ እህቴ
@@senayetjima6450 እሺ እህቴ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እስፖርት ግን🙈
@@JemilaahmedMohammed እህቴ ያለውት ስደት ነው 🙏
ውጤታማ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
ይቅርታ ዶክተር እኔ ግን ቡና ስጠጣ ክብደቴ በጣም ይቀንሳል ምንድነው ምክንያቱ በጣም ትኩረት ሰጥቼ ስለተከታተልኩኝ ነው የጠየኩህ
ለኔ ቢያደርግልኝ ደስ ይለኝ ነበር እየወፈርኩ ስለሆነ
ለእኔ ቡና ክብደቴን ቢቀንስልኝ ደስ ይለኝ ነበር
አንዳንድ ሰዎች በተፈጥሮ ቡና ውስጥ ያለው ካፊን ወደ ውስጣቸው ሲገባ ከሌላው ሰው በተሻለ በውስጣቸው ከፍ ያለ ሜታቦሊክ ኬሚካላዊ ለውጥ ይካሄዳል ከዛም የተነሳ ከፍ ያለ ካሎሪን ያቃጥላሉ ቡና በመጠቀም ብቻ ::
እኔ ብና ስጠጣ ከብደቴ በጣም ይጨምራል ግን በሽታ እንደይ ሆንብኝ አደራ 🙄🙄😭
ስለ ቀና መልስህ በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤🙏@@DRHABESHAINFO
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በስኳር ወይም በባዶ የቱነው ጥሩ
Tebareke Dr
ጠቃሚ ምክር አግኝቻለሁ
ዶክተር አንተ እኮ ትለያለህ የኛ ደግ ወንድም በርታ❤❤❤❤❤
? ⁸4⅘
እናመስግናለን ዶክተር ቡና በጣም ነው የምወደው ጥዋትና ምሳ ሰዓት እጠጣለው
በእውነት ጠቃሚ ነገሮችን አገኝቻለሁ
በጣም ጠቃሚ ምክር ተባረክ ዶክተር ❤️🥰
እናመስግናለን
በጥናት የተመሠከረለት ትክክለኛ ትምህርታዊ ጥንቅር ነው።
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ።❤❤❤❤
ዶ/ር ዳኒ❤❤❤
ዶክተር እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይሰጥህ ተባረክ
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰☕️ቡና በጣም ነው የምወደው
God bless you so much brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebareke
እናመሰግናለን ዶክተር
thank you
እሚገርም ትምህርት ነው ተባርከ ከዛሬ ጀምሮ እጠቀማለው ቡነን ትቸ ነበር 👌🥰
አነመስግነለን ትክክልነው
እናመሰግናለን
ተባረክ ያለህን ስለምታካፍለን ተባረክልኝ ሁሌም ዝግጁ ነኝ የማትሰለች ወንድም አትጥፋብን
Ok tx
Amesgeje wendeme aleme 🙏🙏❤️😊
Haloo Dr💊
ዶ/ር በመጀመሪያ ሰላም ለአንተ ይሁን 🙏 እና ቡና በጣም እንደሚጠቅም የተመለከትኩት እና ጉዳት እንደ ሌለው እያወቁ በአሰሪዎቼ ነው በተለይ my mr. ሁሌ ጠዋት እና ከምሳ በኃላ አንዳንድ ሲኒ ይጠጣል የማሽን ቡና እና በጣም ኢነርጂ አለው ሁሌ ንቁ ነው በስራው እና የሚጎዳ ቢሆን መጀመሪያ እሱ ነበረ የሚጎዳው እና አንዳንድ ሰው ቡና አደገኛ ነው ይላሉ በፍጹም አይደለም እንደውም አእምሮህ ንቁ ያደርጋል በትኩረት እንድትሰራ ይረዳል እኔ እራሴ እየጠቀመኝ ነው ❤
በመጠኑ ከተጠቀምነው ቡና ጠቃሚ ነው::
Kbeza Gudatim Alewu Ehit Dirkat Yametal Ine Betam Ewadalewu eska Arati Sini Etata Nbr Bunan Ahun Bkeni Andi Sini Bicha Tetalewu
Thanks d/r dani🙏🏻❤❤
Tebarakilaq.doikataryyyyya
Dr blood o buna Atetetu
Yebalale
Enamasegenalne Doketarr
ወ/ሮ ወይም ወይዛርት ሀና በጠም በክብደት ተቸግረላሁ ለልሽባት በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ቁርስ ማብለትና በየቀኑ ሎሚ በውሃ ማጠጣት ውጭ እስፖሪት መሥረት ከፈረሽ ቤትሽ ወይም ግብሽ ውስጥ ለረጅም ግዜ መሥረት ይጠባቅብሻል
Well came
no coffee no day .....ወይ ባልባል ይሻለኛል ብና ከማጣት 😋☕️
Wow ❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን ቡና ለደም ግፊት ታማሚ ይመከራል ጉዳትስ ያመጣበታል
What about those Who have blood presure is 134/86???? Please explain it
በሰቁአር bentetaws is it bad
Buna afleten askemeten ke 3 Ken behuala bentetaw cheger alew ende
Dr
Coffe For O Blood Group Not Good ?????
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሻአላህ ዶክተር እናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ሰለ ነረቨ በሸታ ነበር በሸታው ህክምና ከተከታተሉት ጨረሶ ይጠፋል ወይ እናቴን አሞብኝ ኘው ክኒናው በ1400 ነው የሚፈጀዉ ግን እሰከመቸ ነው እምትጠቀመዉ እገሯን ነው እሚያሰነክሳት እረጅም መገድ ተሄደችነው እሚነሳው እድሁም የከብት ሰጋ ሰትመግብ ያማታል
Tsebel neseha gebetew yehidu!!
ፈጣሪ ይማራቸው 🙏♥️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏
ዶክተር እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ምክር ቡናን ግን ከወተት ጋር ብንጠጣ ይሄን ከቡና የምናገኘውን ጥቅም እናገኛለን ወይ?
እዚህ ቪዲዬ ላይ መልሱን በስፍት ታገኚያለሽ
th-cam.com/video/P6kURzNOuuk/w-d-xo.htmlsi=rgZ-RCpASt-gcJ0H
👍☑️🙏
እና እምሰራባቸዉ ሰዉች እስከ አስር ሲኒ ነዉ ሚጠጡት ጉዳት ቢኖረዉ አንደኛ ነበሩ
🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክ !!!
ቡና በዓለም ደረጃ ተጠቃሚነቱ ከነዳጅ ቅጥሎ 2ኛውን ደረጃ የያዘ ነው:: ማንኛውም ነገር ከመጠን በላይ ሲበዛ ጉዳትን እንደሚያስከትል ጥርጥር የለውም:: መቸም በዚህ ዘመን ቡና ከጉዳቱ ጥቅሙ አመዝኖ ይታያል
ዶክተር፡ቡና፡ድርቀት፡ያስከትላል
እኔ፡ጠዋት፡ጠዋት፡ሁሌም፡ሁለትስኒ፡እጠጣለሁ፡
Yale buna sira maysera ale,enklf matatus, yebuna Sus , etc hule sew mesmat mifelegewn sayhon buna gudatu meneger Alebetl
እኔ በባዶ ሆዴ ነዉ ቡና እምጠጣዉ ይሄ እንዴት ይታያል
መዲሀኒት ለሚወስድ ሰው ቡና መጠጣት ጥሩ አይደለም እሚባለው እንደት ነው
Buna ewod nbr steta kulalitgn ena chgwaragn eyamgnn ebi algn eji
ቡና ከመጠጣትሸ በፊት ወሀ ጠጭ ወይ ከጠጣሸ ቡኋላ ዉሀ ጠጭ ምግብ ሳትበይ በባዶ ሆድሸ አትጠጭ
@@haytomer9818 ok thanks
👮🌿🌟👌
ኽረ 6 ሰኒ እጠጣለሁ ጉድ ኘው
እኔ ቡና ስጠጣ ያመኛል አይስማማኝም አገር እያለሁ እጠጣ ነበር ምንም አይለኝም ግን አሁን አልችልም
በቀን 3 ሲኒ ኑስካፊን እጠቀማለው
ነስ ካፌ በጣም አደገኛ ነው በተለይ አጥንት የማሳሳት ጉዳት እንዳለው የህክምና ባለሙያዎች ይገልፃሉ ።ምክንያቱም ብቻውን ንፁህ ቡና አይደለም ።ማጣራቱ የተሻለ ነው ❤❤❤
ዶ/ር ቡናውን በወተት መጠጣት ችግር አለ? ወተቱ አልመድ ነው
ኢንስታት ነስ ካፌ መጠጣት ችግር አለው ???
እኔም አሁን አሁን ለምዶብኛል
በጣም ችግር አለው አጥንትን ያሳሳል።እንደ አገራችን ብቻውን ቡና ብቻ አይደለም ።
ቡናው ሲቆላ ምን አይነት ከለር እንጠቀም አንዳንዱ ቡኒ ጠቆር ያለ አንዳንዱ በጣም የጠቆረ ነው ትክክለኛው የቱ ነው
መካከለኛ ቢሆን መልካም ነው በጣም ሳይጠቁር ምክንያቱም
1. በውስጡ ያለውን ጠቃሚ ኬሚካሎች ያጣል
2. ሁለተኛ ጤናን ሊጎዳ የሚችል ኬሚካልን ሊመሰርት ይችላል በዋናነት Acrylamide
@@DRHABESHAINFO አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏
O bleed you can drink coffee
No
ዶክተር ቡና ከቁርስ በፊት መጠቀም ክብደት ይቀንሳል
የምግብ ፍላጎት ስለሚቀንስ በዛውም ክብደት ይቀንሳል።
ቡና ግን ጠዋት በባዶ ሆዴ ነው ጠዋት የምጠጣው ችግር ያመጣብኛል
ደም ማነስ ያለን ሰዎች መጠቀም እንችላለን
የቀይ ደም ማነስ እጥረቱ ከአይረን እጥረት ጋር ተያይዞ የተከሰተ ከሆነ ባትጠቀሚ መልካም ነው::
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ደም ብዛት ያለበት ሰዉ 1ሲኒ ብና ቢጠጣ ችግር አለው ወይ ?
O bleed metkem yecelale
ብና አልወድም
እኔ ደግሞ ቡና ጠጥቸ አላውቅም
እረ ዶክተር በእናትህ ልሞት ነው ውፍረት ምንም ባደርግ አልቀን አልኩ በ30 አመቴ የስልሳ አመት ሴትዮ ነው መስለው እረ በጌታ መላ ንገሩኝ ደሞ እኮ እንዲህ ወፍራም ሆኜ ደማነስ አለብሽ ተባሉኩ አክንቤ ዶክተርዬ መላ በለኝ መፍትሄ ካለህ ።
ሎዛ ሄደሽ ተከታተይ እነሱ ጋ መፍቴሄ አለ
እህቴ አበላልሽን አስተካክይ ሌላው ሳታቃርጪ እስፓርት ስሪ ሌላው ዝንጅብል ሻይ ሁሌ ጠጪ ባዶውን ስካር አትጨምሪ ሌላው በቀጭኑ ግማሽ የሻይ ማንኪያ አፕልሳይደር ቬነገር ከውሃ ጋር አቀላቅለሽ ጠጪ ባንድ ቦትል ውሃ በክዳኑ ትንሽ ነው ያልኩሽ በየጊዜው ዉጤቱን ታያለሽ እህቴ
@@senayetjima6450 እሺ እህቴ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እስፖርት ግን🙈
@@JemilaahmedMohammed እህቴ ያለውት ስደት ነው 🙏
ውጤታማ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
ይቅርታ ዶክተር እኔ ግን ቡና ስጠጣ
ክብደቴ በጣም ይቀንሳል ምንድነው ምክንያቱ በጣም ትኩረት ሰጥቼ ስለተከታተልኩኝ ነው የጠየኩህ