ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቤተክርስቲያን ራሷ ክርስቶስ ነው እየተባለ ቤተክርስቲያን ትሳሳታለች ማለት ምን ማለት ነው?መፅሐፍ የተገኘው ክርስቶስ ከመሰረታት ቤተክርስቲያን መሆኑ ግልፅ ሆኖ ሳለ መፅሐፍ ቅዱስ አይሳሳትም እያልን መፅሐፍ ቅዱስ የሰጠችው ቤተክርስቲያን ትሳሳታለች ማለት ምን ማለት ነው? የፕሮቴስታንት ችግሩ የገሀነም ደጆች አይችሏትም የሚልሏት ቤተክርስቲያን ፥ራሷ ክርስቶስ ነው መሰረቷ የእውነት አምድ ነው የተባለላት በእውቀት ያለማወቅ ችግር ነው ፕሮቴስታንትዝም። በኦርቶዶክስውያን የመፅሐፍ ቅዱስ ባለስልጣን መንፈስ ቅዱስ የተላከላት የሐዋርያት ጉባኤ የሆነችው ቤተክርስቲያን ናት። መፅሐፍ ቅዱስም የሚነበበው በቤተክርስቲያን መነፅር ካለሆነ ለግለሰብ መረዳት ተላልፎ ይሰጣል። መፅሐፍ ቅዱስን የሰጠችው፥ የቀነነችው፥መፅሐፍ ቅዱስን የፃፉትን የነገረችን ቤተክርስቲያን ነች። ከ16 ክፈለ ዘመን በፊት መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል አረዳድ የለም። መፅሐፍ ቅዱስን ከቤተክርስቲያን አረዳድ ውጪ የተረዳ ማንም የለም።