ይስጠዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Yistew New Ethiopian Dirama) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @RMetica
    @RMetica 6 หลายเดือนก่อน +8

    ሰዉን ስታስረዳ በራሱ መንገድ ነዉ አልክ ገረመዉ ወርቅ ነገር ተናገርክ አማራየ የኔ ባለቅኔ ❤❤❤

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry 6 หลายเดือนก่อน +10

    ማርያምን ሱስ ሆናችሁብይ አገሬ ሲናፍቀይ በእናንተ እደሰታለሁ❤❤❤❤

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት እንደምታምሩ ያየሽ ገረመው እሱቤ እመቤት ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ❤❤❤ የገጠር መምህር ጥፍር ይሰካል እንዴ ንዴት ልትፅፊ ነው😂😂😂😂😂 ደሞ ተሳደቢ አሉሽ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 6 หลายเดือนก่อน +8

    4 ተኛ ነኝ ውዶች👍 ይገባኛል ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ መልካም በአል

    • @Helen-vj4mv
      @Helen-vj4mv 6 หลายเดือนก่อน

      መቼ ነው ኢድ

    • @kodiyishukoor3584
      @kodiyishukoor3584 6 หลายเดือนก่อน

      @@Helen-vj4mv ያው ደርሧል ብዬ ነው

  • @FilimonEsubalew
    @FilimonEsubalew 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውዶች የሀገሬ ማስታወሻዎች ❤❤

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሀገሬ ሰወች ❤ ስወዳችሁኮ

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 6 หลายเดือนก่อน +5

    እታለም ያየሺ በውሀ አርሳ ጨረሰቻቸውኮ😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 6 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬው ደሞ ውሃ በመረጫጨት you guys have fun.😂❤😂❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 หลายเดือนก่อน +9

    ኑኑኑኑኑ ላይክ እያደረጋችሁ የአገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጠር እነዝህ የሀገር ድምቀት ያኑርልን

  • @ksaksa2315
    @ksaksa2315 6 หลายเดือนก่อน +6

    ዉይ የሱቤ ቁምጣ😂😂😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 6 หลายเดือนก่อน +2

    መጣን መጣን🏃🏃🏃🏃🏃🏃በደስታ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 หลายเดือนก่อน +7

    እንዴት አደራችሁ የሰው ዘር በሙሉ

    • @RMetica
      @RMetica 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 6 หลายเดือนก่อน +2

    እሡቤ በሣቅ ገደልከኝ😂😂😂😂❤

  • @ConfusedBabyPenguin-hn9bd
    @ConfusedBabyPenguin-hn9bd 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረእሱባለውእሳት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 หลายเดือนก่อน

      ጋግም ብርቁ😂😂

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 6 หลายเดือนก่อน +5

    መደነቂያ አጠማጠሟ ሁሉ የሰፈር ነገረኛ ነው ምትመስል😀😂😂😂😂

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Idej-e7l
    @Idej-e7l 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔን የሚያሥቀኝ የሱቤ ሱሪ😂😊

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያገሬ ስወች ስወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሽ የኔቅመም❤❤❤❤❤❤❤

  • @enzybelay8411
    @enzybelay8411 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤Yeaneabeba❤ Siwodat ❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 6 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ጭንቅ ግዜ ግን እንዴት እየሰራችሁት ነው?! በደነው ግዜ የተከረፀ መሆን አለበት!🤔 እኔማ ሱስ ሁናችሁብኛል በፍቅር ነው የምጠብቃችሁ ሁሉም ዩቲብ ላይ በርቱ ❤❤❤❤

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 6 หลายเดือนก่อน +2

      በዚህ ጭንቅ ግዜ ብቻ ስላማዊው ስው ያገኝውን በልቶ ተመስገን ብሎ እንዳያድር እየተከታተሉ ስቃያቸውን ያበሉዋቸዋል ለራሳቸው ምን አያውቁ ምን ተንኮል የላቸው ስለፖለታካ እንኳን ሊያውቁ በቅጥ እንኳን የመሪዎቹን ስም እንኳን አያውቁም አርሶ ከመብላትና በቀር ይሄ በፊት የተቀርፀ መስለኝ አምላክ ይፍርድ የኢትዬን ንገር እኔም በጣም ንው በተለያየ ቻናል እየፍለኩኝ እምከታተላቸው መንፍስ ያድሳሉ ያዝናናሉ 👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጨምራችሁ ውለዱ ቶሎ ቶሎ

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 6 หลายเดือนก่อน +3

    መጣሁ መጣሁ ጠብቁኝ ሂያጂ ነኝ አብሬአችሁ😮

  • @Ayal19
    @Ayal19 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ እኮ ዮቱባችሁ በዛ በተለያዩ እየመጣችሁ አይ እሱቤ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂 ደፍቸብሽ ነበረ አላለም😂😂😂😂

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 5 หลายเดือนก่อน

      አዎን አበዙት ዩቱባቸውን እኔም ስከተል እነሱም ተስማመተው አንድ ወይ ሁለት ቢሆን

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 6 หลายเดือนก่อน

    የምርጦችበርቱልን❤❤❤❤

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቁም ለቁም አላለችም😂😂😂😂 ግንኮ አልገባኝም

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 6 หลายเดือนก่อน

    ምርጦችዬ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🎉🎉🎉

  • @Bateal427
    @Bateal427 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይ እሱቤ😂😂😂😂😂

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @alami5787
    @alami5787 5 หลายเดือนก่อน

    ደፍቸብሸሰ ነበረ ሀሀሀ 😅😅😅😅

  • @YezgetM
    @YezgetM 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ያየሽ ወንድ ወንዱን አስጠና አለች በአሁን ዘመን እናቴ ወንዱም ሴት መሆኑ አተርሽ አለም እኮ ተዋርዳለች እና ሴቱን ማስጠናት ይሻላል

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እሱቤ የምትሰራው ሁሉ ያሰቀኛል የዛሬው ቁምጣ. ይገርማል

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 2 หลายเดือนก่อน

    ያየሽ ተመቸሽኝ ስወድሽ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 3 หลายเดือนก่อน

    እሱባለው ዳግም ብርቁን😂😂😂😂😂😂

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ያዬሽ ቅናት😃

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 6 หลายเดือนก่อน

    እንደልማዳቸው ተረጫጬ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ሞኝነት ስሰራ ትችልበታለክ😂😂

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 6 หลายเดือนก่อน

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 6 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉👌❤❤❤🌺

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 6 หลายเดือนก่อน

    ትንሽ ከሚገባ በልይ አክት አደረጋችሁ ለዛችሁ ጠፋ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 6 หลายเดือนก่อน

    እረወዲያ

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂❤❤❤

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 5 หลายเดือนก่อน

    እሱባለው ክክክክ ወይ ጭራሽ ባሰብህ ጅልነቱ ክክክክ ወይኔ ሆዲ

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @TirngoGetnet-s9y
    @TirngoGetnet-s9y 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤